ልጅ አዳኝ - Ethiopian Movie Lij Adagn 2023 Full Length Ethiopian Film Lij Adagn 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 сер 2024
  • ልጅ አዳኝ - Ethiopian Movie Lij Adagn 2023 Full Length Ethiopian Film Lij Adagn 2023
    Join this channel to get access to perks:
    / @netsebraqtv
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media

КОМЕНТАРІ • 114

  • @rolaahmad9614
    @rolaahmad9614 Рік тому +12

    ዋው በጣም ምርጥ ፊልም እኔ አሌክስ ምንም ሆኖ ሲስራ በጣም ይመቸኛል ከልቤ የምወደው አርቴስት ነው አሌክስ ሺህ አመት ኑርልን

  • @user-ge3pu3th2v
    @user-ge3pu3th2v Рік тому +2

    ፊልሙ ሁላ ዝሙት አስተማሪ ነው ነውረኞች

  • @najaatkadir4895
    @najaatkadir4895 Рік тому +5

    ማነው እንደ እኔ ብዙ ኮመንት አይቶ ድራማው ጥሩ ነው ብሎ ያየው 🤣🤣🤣🤣

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 Рік тому +2

    ግዝሽ እናመሰግናለን ማንያዘዋል በጣም ቅን እና የእግዚአብሔር ሰው ነው በጣም ጥሩ ኢትዮጵያዊ መገለጫ ነው መቼም እግዚአብሔር ፈቅዶ ወደ ሀገር ቤት ብቅ ስል በሀካል ማግኘት ከምፈልጋቸው ሰዎች አንድ እሱ ነው ጤናና እድሜ ይስጣቹሁ❤️🙏

  • @wubittadesse5762
    @wubittadesse5762 Рік тому +10

    የእናት ገፀ ባህሪ የተሰጣት ግን ምንም የእናትነት ባህሪ የላትም እባካቹ ገፀባህሪን መስላ ሳይሆን ሆና ምትተውም ተዋናይ ብትመርጡ ባይ ነኝ ፊልሙ የማስተማር ችሎታ አለው

  • @shumetewalelegn3895
    @shumetewalelegn3895 Рік тому +14

    እናት ሆና የሰራችው ልጅ ይበለጥ የፊልሙን ወዝ አጠፋቺው ይቀራታል በጣም ሆና መጫወት ባትችል ትንሽ መምሰልን ብትሞክር

  • @bezabeza9644
    @bezabeza9644 Рік тому +4

    እኔም በእድ አይነት ሁኔታ ነው ልጅኔ ይዎለኩት ስላዝ ይህ የኔ ህይዎት ተረክ ነው ፊልም

  • @endalamawbalew
    @endalamawbalew Рік тому +5

    የወረደ ፊልም የወረደ ትወና እናት ሆና የሰራችው በዛ ላይ ከ12 አመት በኋላም ፊቷ አይቀየርም አትጎረምስም እንዴ

  • @AdMob-hm9dv
    @AdMob-hm9dv Рік тому

    በጣም ሀሪፋ ነው መውለዲና ማሳደግ መጣም ልዩነት አለው አስተማሪ ፌልም ነው ጠክሩ ውዶቸ

  • @kibitadese696
    @kibitadese696 Рік тому +2

    Mnm አይልም ቆንጆ ነው በርቱ. እናት ሆና የሳራችሁ ልጅ ይቀራታል ትወና ዜሮ

  • @AdMob-hm9dv
    @AdMob-hm9dv Рік тому

    በጣም ሀሪፋ ነው መውለዲና ማሳደግ በጣም ልዮነት አለው አስተማሪ ፊልም ነው ውዶቸ

  • @lotapetallo4492
    @lotapetallo4492 Рік тому +2

    Very good ending and very good movie life is always welcome to the family I know with out a family there is real life we could have. THANKS very good movie Ltd happiness in my own family in Eritrea , it's educational experience to all of us thanks again. Brother from Eritrea USA

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete Рік тому +2

    ዋው በጣም ደስ ይላልልልልልልልልል 👏👏👏

  • @fvv1680
    @fvv1680 Рік тому +10

    እናት ሆና የሰራችው ልጅ የናት ነት ባሃሪ የላትም ምን ልባት ሂለን በድሎ በትሰራው ያበደ ነበር ይሚሆ ነው

    • @hannabaka6634
      @hannabaka6634 Рік тому

      Yes, she needs to go to acting school she has no experience .

  • @hddi491
    @hddi491 Рік тому +3

    ሰው ሲያለቅስ እንባ እጂ ንፍጥ አይደለም የሚፈሰው የውሸት ብታለቅሽ ምን አለበት
    ፊልሙ ብዙም አይነፋ

  • @jokmob5446
    @jokmob5446 Рік тому

    መውለድ ና ማሳደግ አንድ አይደለም😢

  • @hddi491
    @hddi491 Рік тому +3

    ቆይ አንተ ባህሪን የምትባለው ግን ትሰግዳለህ
    እስኪ እሰበው እንደዚህ ከሴትጋ ንክኪ ቢቀርብህ ዋይ

    • @dubai1280
      @dubai1280 Рік тому

      ክክክ ሙሥሊም ነዉደ

  • @mobizone4136
    @mobizone4136 Рік тому +1

    ዋውውው አሪፍ ነው

  • @werknatwerknat3116
    @werknatwerknat3116 Рік тому +1

    Waw ያምራል

  • @HoshamhMustafa-lv8br
    @HoshamhMustafa-lv8br Рік тому

    ይች ልጅ አትችልም ጣፍጭ እና አሌክስ አደኛአ

  • @user-mo9xy9yr8v
    @user-mo9xy9yr8v Рік тому +2

    ልቀቁት አጓጊ ይመስላል💔💔💔💔💔

  • @najaatkadir4895
    @najaatkadir4895 Рік тому +1

    ባህሬን ሙስሊም አይደለም በሉኝ እባካችሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Hamrawi2124
    @Hamrawi2124 Рік тому

    ደራሲዉ አንድ አይነት መሆን አለበት ከዚህ በፊት በሌሎች ተዋንያንኖች ይህን ፊልም አይቸዋለሁ እረ ተዉ የአዲስ አበባ አርቲስቶች የምትቀበሉትን ስክሪፕት ካሉት ፊልም ጋር ተቀራራቢ ነዉ ወይስ ከዉጭ ጋር ነዉ እያላችሁ እያያችሁ ስሩ ምን ድነዉ ኮፒ ፔስት እያደረጉ መስራት ምን የሚሉት ጉድ ነዉ??

  • @user-ww8gu1qt3s
    @user-ww8gu1qt3s Рік тому +2

    በአለም ላይ ከሰይጣንና ከአብይ አሕመድና ከፋኖ ቀጥላ እንደ ሴት ጨካኝ የለችም

    • @bjgu
      @bjgu Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @istme4224
      @istme4224 Рік тому

      MY.FANO❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @melkammelkam9554
    @melkammelkam9554 Рік тому

    ዋው

  • @Fafifafi-uv6os
    @Fafifafi-uv6os Рік тому +2

    ይች እናት ሆና የተወነችውን ልጅ ባገኛት እንቅ ነበር እማረጋት ዝቃጭ በንደት ልደፋኝ እኮ ነው 🙄🙄🙄🙄🤔

  • @habeshawit2510
    @habeshawit2510 Рік тому +7

    ዬሒወት እናት😁😁 ትወና ጋጥ ወጥ ናት😪😪ተማሪ ከነበሩት

  • @rawdarawda6994
    @rawdarawda6994 Рік тому +3

    ያምራል ቅመሞች ገባ ገባ በሉ

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Рік тому +1

    wow migerm film new tegabezulegn

  • @freetafreeta
    @freetafreeta Рік тому

    እናመሰግናለን 👈🙏

  • @mewaded
    @mewaded Рік тому

    አሪፍ ነው በርቱ

  • @user-lq7uz2dm3d
    @user-lq7uz2dm3d 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Рік тому

    ልጂ እየወለዳችሁ የምትጥሉ ሤቶች ምን አይነት አጀት ነዉ ያላችሁ😢😢😢😢😢

    • @user-nc3om7qy5o
      @user-nc3om7qy5o Рік тому +1

      ምነዉ የሷ ጥፋት ብቻ ነዉ የታየሸ

  • @sultanfeysel1506
    @sultanfeysel1506 Рік тому

    አሌክስ አሪፍ ነበር ነገር ግን አሁን አሁን እየወረደ መጣ የምትሰሩትን አስተውሉ በትንሹ ያየውበትን ስተት ልንገራቹ የናትየው ጫማ ልጅቱዋ ከመፈጠሩዋ አንስቶ እስክታድግ ድረስ ስታደርገው ነበር የሉሲ እስኬለተን እንኩዋን እንደዛ አልተቀመጠም አ ስ ተ ው ሉ

  • @user-pe5vk2qu4h
    @user-pe5vk2qu4h Рік тому

    ኮሜንት የሌለው ፊልም ደስ አይለኝም

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Рік тому

    ያምራል

  • @mamushbaby2107
    @mamushbaby2107 Рік тому +2

    Part two yasfeligewal.

  • @simonberhane-yp8en
    @simonberhane-yp8en Рік тому

    Filmachu menm aytemem yedebral

  • @nassersheh-ou5rx
    @nassersheh-ou5rx Рік тому +1

    ልየው

  • @KumeraJobir
    @KumeraJobir Рік тому

    Good

  • @abrahamleikun
    @abrahamleikun Рік тому +2

    ፌልሞች ተመሣሣይ ሆኖብኝ መጀመሪያውን አይቶ መጨረሻው መናገር ይቻላል ከተቻለ ከደከማችሁ አይቀር እሥኬ አዲሥ ታሪከሰ ፍጠሩ ሥለ ሀገር ፍቅር ብሰሩ ተመራጭ ነው ላሁኑ ምንም አይልም

  • @janethijazi
    @janethijazi Рік тому

    Arif new

  • @tigstbaqual5786
    @tigstbaqual5786 Рік тому +1

    ወይ ወንዶች ያፈላገቹትን ስታገኙ አወጥቶ ማጣል ነው በሀሬን ጥሩ አልሳራም ሳካራም

    • @fgfghg1431
      @fgfghg1431 Рік тому

      😂😂😂😂

    • @najaatkadir4895
      @najaatkadir4895 Рік тому

      እሷ ናት ራሷን አስልፋ የሰጠችው የራሷ ጉዳይ

  • @mdsadikurrahman3517
    @mdsadikurrahman3517 Рік тому

    እናትዬወ በዘመድ ነው ያተመራጣችው አክታር ስትመርጡ አቡበት

  • @fnottube2532
    @fnottube2532 Рік тому

    እኔ የምለው ለጅብና ለውሻ ጥለው የኼዱትን ልጅ ዐሥራ ምናምን ዓመታት ቆይተው ልጄን ሲሉ አይደንቅም? አይ ሴቶች ሳያስቡና ሳያስተውሉ ጭናቸውን ይከፍታሉ ከዚያ.... የሴት ልጅ ጠላቷ ጆሮዋ ነው

  • @meazasheferaw3254
    @meazasheferaw3254 Рік тому +1

    ወይ ማስታወቂያ

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 Рік тому

    የሰው ልጅ !ድሮም የሰው ነው!

  • @temesgendegu-pj2kj
    @temesgendegu-pj2kj Рік тому

    good

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Рік тому

    21:00 እስከ 23:00 ድረስ ድምፅ ችግር አለ😒

  • @user-nc9fy3lo5t
    @user-nc9fy3lo5t Рік тому

    47:33 47:33

  • @ZuzuAhmed8085
    @ZuzuAhmed8085 Рік тому +2

    አቤት ደላላ ቀለሙ እራሱ ያንተን የሚመስለኝ አላለም😁😂😁

  • @fgfghg1431
    @fgfghg1431 Рік тому +1

    አረ ቅመሞችየ እየኮመታችሁ እኔኮሜት የለለውፊልምደስ አይለኝመ🙄🙄

  • @yonasarefaine6117
    @yonasarefaine6117 Рік тому +2

    እስቲ ደላላው ለኔም እንደዚህ ፀዳ ያለና ግቢ ያለው ቤት በ 500ብር የሚከራይ ቤት ፈልግልኝ ቅድመ ክፍያ የዓመት እከፍላለሁ።

    • @kibitadese696
      @kibitadese696 Рік тому

      😂😂😂😂

    • @aliyamohammedebirahim3031
      @aliyamohammedebirahim3031 Рік тому

      ያ እኮ ከ12 አመት በፊት ነው ልጅቷ ሰትጣል

    • @yonasarefaine6117
      @yonasarefaine6117 Рік тому

      @@aliyamohammedebirahim3031 ፊልሙ ከአስራሁለት ዓመት በፊት ከተሰራ ያስማማኛል ፊልሙ ግን መቼ ነው የተሰራው ፊልሙ በዚህ ዓመት ከተሰራ ዋጋውም ከዚህ ዓመት ዋጋ ጋር ተቀራራቢ መሆን አለበት።

    • @aliyamohammedebirahim3031
      @aliyamohammedebirahim3031 Рік тому

      ፊልሙ አዲስ ነው ግን ታሪኩ ማለት መቼቱ የልጅቷ እናት ወልዳ የጣለቻት አሳዳጊ አባትዋ ቤቱን የተከራየው የተጣለችውን ህጻን ከበሩ ላይ አንሰቶ እያሳደገ እያሰተማረ 11 አመት ነው አሁን የሚሆነው እናት ከውጭ ተመልሳ ልጅቷን ለመውሰድ የመጣችበት ነው

    • @semira1210
      @semira1210 Рік тому

      ኪኪኪኪ

  • @FitsumMesfen
    @FitsumMesfen Рік тому

    no sound from 20:00

  • @madibamadiba289
    @madibamadiba289 Рік тому

    Wow is so nice drama

  • @janethijazi
    @janethijazi Рік тому

    😢😢😢😢😢

  • @user-rb1qy7vc6k
    @user-rb1qy7vc6k Рік тому

    እዉነትም ከይሲ ጨካኝ

  • @moknardosmoki
    @moknardosmoki Рік тому

    Arefe new

  • @user-gp4kg9ie4j
    @user-gp4kg9ie4j Рік тому

    እኔ የገረመኝ ነገር ቢኖር ሲያረግዙ ሁሌም ያስታውካልደ
    ነው ወይስ ለፊልሙነው

    • @meronfikir3385
      @meronfikir3385 Рік тому

      አንድ አንድ ሰው ነው የምያስታዉከው ግን ያቅለሸልሻል

    • @najaatkadir4895
      @najaatkadir4895 Рік тому

      አያስታውክም ለፊልም ነው

  • @mustefagetachew-fd6fy
    @mustefagetachew-fd6fy Рік тому +1

    ኧረ የአማረኛ ፊልም ይታገድልን እባካችሁ ቤትኪራይሲደርስባችሁ እየሰራችሁ ልባችንን አትስበሩት

    • @mustefagetachew-fd6fy
      @mustefagetachew-fd6fy Рік тому

      አወ ይታገድ

    • @user-rd5cu1xg9f
      @user-rd5cu1xg9f Рік тому

      ለምን የሌላዉን ሀገር ከፍ እያደረግነ ለምን የኛ ይታገድ ትያለሽ ሀገራችን ከፍ እናድርግ የሌላዉን ሀገር ከምናሳድግ

  • @Melaku-D
    @Melaku-D Рік тому

    1:18:45 ይቺን ሶፋ "መሬው ባላገር" የሚለው ፊልምም ላይ አየሁዋት ልበል? 😂

  • @dubai1280
    @dubai1280 Рік тому

    ግዜየን ማባከኔ እናት ተብየዋ ቱ ትወና😒

  • @ethio1283
    @ethio1283 Рік тому

    ይቺ ቢጫ ጫማ ከ12 አመት በዃላም አለች አረ ኮንቲኒቲ እ? በርቱ ለማንኛዉም❤

  • @safiyuhussen
    @safiyuhussen Рік тому

    Mirtii film

  • @duufesg-tp6zh
    @duufesg-tp6zh Рік тому +6

    ባህሬን ከድር ያለበት ፌልም ውሰጤ ነው ስወዴው

  • @KM-jw8vn
    @KM-jw8vn Рік тому

    It is very confusing movie is this a story or a movie? They just focusing with two people at least you guys become professional😢😢

  • @toubeyou5147
    @toubeyou5147 Рік тому

    የልጅ ነገር ኢትዮጵያ ፊልም ላይ እኗደ ኮርኪ ነው

  • @samigola
    @samigola Рік тому +3

    ያንተ ያልሆነው ያንተ አይደለም እናት ተብየዋ ግን ትገርማለች ልጁን ጥላ ሄዳ አባት ያልሆነው ተንከባክቦ አሳድጎ በዱርዪ ስታስመታው ይገርማል እና ደግሞ እስከተወሰነ ደቂቃ ድረስ አንድ አይነት ጅንስ ያረገችው ጅንሱን ተነቅሳው ነው እንዴ አልፋታ አለች እኮ በአንድ ጅንስ🤣🤣🤣🤣🤣😛😛😛😛

  • @Melaku-D
    @Melaku-D Рік тому

    33:57 ኪራዩ 500 አለ 🤗 በዶላር ነው?😂 መቼስ በዚህ ጊዜ የ500 ብር ኪራይ ካለ ብትጠቁሙኝ ወሮታ ከፋይ ነኝ lol

  • @NetsanetAbebe-yl5hj
    @NetsanetAbebe-yl5hj Рік тому

    N.A

  • @dubai1280
    @dubai1280 Рік тому

    ልጂቱግን ልጇን አሥቶ ባሣደገላት ትገላፈጣለይ ቀዉሥ😏😏

  • @Kjan-qm8mz
    @Kjan-qm8mz Рік тому

    የላም በረት

  • @user-on5lc5mb3b
    @user-on5lc5mb3b Рік тому

    እናት ሆና የምትሰራው ልጅ ምንም አትችልም 😡

  • @medinaabrha5332
    @medinaabrha5332 Рік тому

    Enatenet endezi iydelem tewena zero ufffffff

  • @robinamd8516
    @robinamd8516 Рік тому

    Kasahun

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 Рік тому

    ራሂል ተብየዋ በጣም እራስ ወዳድ ነሽ

  • @fanuelmolla
    @fanuelmolla Рік тому

    fanuelmolla

  • @sosinasosina2308
    @sosinasosina2308 Рік тому

    filme blo zem ayeee stedbru

  • @rahamahusan2025
    @rahamahusan2025 Рік тому

    Turu nw

  • @faaruusongs-to3ff
    @faaruusongs-to3ff Рік тому

    Dabari drama nw💞🥹🙅‍♂️🤸‍♀️🤸‍♀️🤸‍♂️🤸‍♀️🤸‍♀️🤸‍♀️

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Рік тому

    ?

  • @aminali2054
    @aminali2054 Рік тому

    Film blatena andegna

  • @AmenOgbamichae-yl5tv
    @AmenOgbamichae-yl5tv Рік тому

    😂😂

  • @AbdoSultan-nd4bu
    @AbdoSultan-nd4bu Рік тому

    Xnxx

  • @AdMob-hm9dv
    @AdMob-hm9dv Рік тому

    በጣም ሀሪፋ ነው መውለዲና ማሳደግ በጣም ልዮነት አለው አስተማሪ ፊልም ነው ውዶቸ

  • @bini1831
    @bini1831 Рік тому

    Arif new