እወለዳለሁ - Ethiopian Movie Eweledalehu 2023 Full Length Ethiopian Film Eweledalew 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 130

  • @user-go7zw4fc5g
    @user-go7zw4fc5g Рік тому +8

    ምርጥ ፊልም ነው ሄኖክ ያለበት ሁሉም ይመቸኛል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @jossysquad8941
    @jossysquad8941 Рік тому +22

    በጣም አሪፍ ነው ሁላችሁም የምወዳችሁ አርትስቶች 😍😍😍😍😍

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k Рік тому +10

    አሹ እና ሔኖክ ያለበት ፊልም ደስ ይለኛል በርቱ

  • @user-rh1gn8fc1n
    @user-rh1gn8fc1n Рік тому +4

    በጣም ቆንጆ ነዉ አሰተማሪ ነዉ ግን በሀውን ግዜ ንፁህ ልብ የለም ከዝህ አይተን ብንማር ቆንጆ ነዉ ደሞ ማኪ እድግ በይልኝ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ 💚💛❤

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Рік тому +15

    ነፀብራቆች ፊልማቹ ድምፅ ጥራት የለውም ሁሌ ኧረ አስተካክሉ🙏🙏🙏🙏

  • @negemelkamyihonal2036
    @negemelkamyihonal2036 Рік тому +10

    ሳይጋቡ አብሮ መተኛት ትርፉ ይሄው ነው 😏ሴቶቺዬ 🤪🤪🤪ዝም ብላችሁ አትጋደሙ 🙄የቀራውን በኃላ ኮምታለሁ 😁😁

    • @merhabaethiopian340
      @merhabaethiopian340 Рік тому

      Wera wedeochem adtgdemo

    • @yabatwa
      @yabatwa Рік тому

      ምን ቀረሽ ልክ ልካችንን ነገርሽንኮ እህትየ🤣🤣

    • @negemelkamyihonal2036
      @negemelkamyihonal2036 Рік тому

      @@yabatwa 😁😁😁❤

    • @negemelkamyihonal2036
      @negemelkamyihonal2036 Рік тому

      @@merhabaethiopian340 ወንድማ ምንቺግር አለበት ብለሽ ነው እኛ ሴቶች እንጅ እንዴ እንቁላል ምንሰበር

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu 11 місяців тому

      ትክክል ሳይጋቡ መጋደም ትርፋ ይሄ ነዉ❤❤

  • @yal1907
    @yal1907 Рік тому +6

    It is so beautiful very touchy. It’s gives more lesson for those who have the same experience in their lifetime but one thing can not forget is forgive dump forget because forgetting it gives another unknown unforgettable problem so learn from a previous mistake. Good job.

  • @memijtelefoon9887
    @memijtelefoon9887 Рік тому +5

    Gobez Henoke bertalin wendmachin👌👏🤗 Tebarek Egziabher yetebkeh, yerdah🙏🤲 Beewenet tatari sew neh serteh yemtasera🎉❣👏

  • @mobizone4136
    @mobizone4136 Рік тому +8

    በጠም አስታማሬና ደስ የሚል ፍልምነው😍😍😍

  • @RhmAhmd
    @RhmAhmd Місяць тому +1

    ዋዉ በጣም ሀሪፉ ፊልምነዉ🎉🎉

  • @fefefefe333
    @fefefefe333 Рік тому +11

    ግን የዘንድሮ ፊልም ህኔን ብቻ ነው ሌሎቻችሁንም ይዘገንናችዋል😂😂😖😖🤭🤭🤔🤔🙃😖😖

  • @rozaahmed7472
    @rozaahmed7472 Рік тому +8

    ብዙ የህቲቻችን እንደዚህ ነው ህወታቸው ሚበላሸው

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f Рік тому +7

    ይህ ስቃይ😭😭😭እኔም ደርሶብኛል

  • @raey2391
    @raey2391 Рік тому +14

    Teddy you are an excellent actor. I watched ሚስትችን recently. You gave it 100% really good. Has that movie got the recognition that it deserves ? Was one of the best ❤

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Рік тому +1

    Bexam arife film nw haniye tadiye yemchachu meretocha seodachu 💝💝👍💙😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @alexsonofAfrica
    @alexsonofAfrica Рік тому +4

    It's a teachable movie I like it so much actually ending is so perfect 🥰

  • @solcham
    @solcham 9 місяців тому +2

    Hen ante balebat❤❤❤❤

  • @ahmedmbark8733
    @ahmedmbark8733 Рік тому +11

    አረዘንድሮ ሄኖክና ጣፋጭ አልተቻላችሁም አረይመቻችሁ

  • @Brukhhh
    @Brukhhh Рік тому +4

    I could not find new videos with in the past two weeks is there have any problem???

  • @haregewinemessert2194
    @haregewinemessert2194 Рік тому +1

    Very educational and strong movie I really enjoyed it and it has a happy ending for change
    Thx 🙏

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 Рік тому +3

    ዋው በርቱ

  • @TargetTutorialWithDawit
    @TargetTutorialWithDawit Рік тому +1

    አንደኛ!!! አሪፍ ፊልም ነው

  • @RhmAhmd
    @RhmAhmd 2 місяці тому +1

    ሄኖክ ፊልም መሥራት እፈልጋለሁ እና ቁጥርህ ላክልኚና በዉሥጥ ላዉራህ

  • @AdMob-hm9dv
    @AdMob-hm9dv Рік тому

    በጣም ሀሪፋ ነው ጠንክሩ አስተማሪ ነው

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i Рік тому +3

    እንጠብቃለን

  • @mihratuheloro9407
    @mihratuheloro9407 Рік тому +1

    ደስ የምል መጨረሻ ሚያምር ነው 👍👍

  • @tigabuAndmimiwa7
    @tigabuAndmimiwa7 Рік тому +7

    ማኪበልዬ ዉዴ ስወድሽ ሄኖክ አበሳ ነህ የፍልም እንዱስትር ተቆጣጥረሃልና አደቃቹዋለዉ

  • @SofiyaSofiya-kc4hk
    @SofiyaSofiya-kc4hk Рік тому +1

    ሲያልፍ ሁሉም ይቆጫል

  • @אגוסאברהם
    @אגוסאברהם Рік тому

    አሹ በጎ ስራ ማን አስተማረህ ባክህ በዚህ። ከቀጠልክ ዋውዋው

  • @genetkonjo
    @genetkonjo Рік тому

    ሄኒ ቴድዬ ማኪ ቆንጆ ስወዳቹ እናመሰግናለን ቆንጆ ነው👍👍👍

  • @dasalgnbazehab139
    @dasalgnbazehab139 Рік тому +4

    yelakeke

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 11 місяців тому

    አሹ ሄኒ ማኪ ያለችበት ሁሌም ምርጥ ነዉ

  • @iftuhaji9865
    @iftuhaji9865 Рік тому +1

    በበዓል ሴክስ አታርጉ አይልም የሚል መልክት ለማስተላለፍ የተሠራ ነው ይገርማል ኢሔ ሁሉ ኦርቶዶክስ ባለበት ፊልም ላይ ይሔን ማየት ያሣዝናል !!!!!

    • @sebletesfaye5847
      @sebletesfaye5847 Рік тому

      እኔም በጣም ነዉ ያናደዱኝ

    • @firealemenedale4595
      @firealemenedale4595 Рік тому

      ያለማበብ ችግር ነዉ እንጂ አይፈቀድም ዘቀጡ በጣም 😥

  • @melat-dz5uz
    @melat-dz5uz Рік тому

    በጣም ያምራል ቀጥልበት

  • @tsigeredaderebe6951
    @tsigeredaderebe6951 Рік тому +1

    አሪፍ ነው በርቱ

  • @samtade
    @samtade Рік тому +1

    ለሰዉ መልካም መሆን የመጥፎ ሰዉ ህይዎት ይቀይራል

  • @zinashmazna2817
    @zinashmazna2817 Рік тому

    Wow Arif filim qnojo new 🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍

  • @jntbrok8611
    @jntbrok8611 Рік тому

    በርቱ አሪፍ ነው ግን ክላሲካሉን ቀንሱት ይረብሻል

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Рік тому +3

    በጣም አሪፍ ዲራማ ነዉ ሔኖክ ያለበት ዲራማ ደሥይለኛል

  • @noahsolomon885
    @noahsolomon885 Рік тому

    I like it. Henok tikikilegha sirahin new yeserahew, sintun set endekadikew betu yikuterew Henok gin ahunim endeza neh tekeyirehal????

  • @kindukinfe4897
    @kindukinfe4897 Рік тому

    በጣም ምርጥ

  • @nuretubeeth9290
    @nuretubeeth9290 Рік тому +1

    ምንድነው ድምፁ የሚቆራረጠው

  • @SameeraS-wu4hj
    @SameeraS-wu4hj 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤ arifi filim

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 Рік тому

    ደስ ይላል!

  • @tisony
    @tisony Рік тому

    አደኛ✍️👌👌👌👌

  • @prime7581
    @prime7581 Рік тому +3

    ሄኖክ ትክክለኛ ስራህንነውየሠራሀውው

  • @rahmarahmatemam6252
    @rahmarahmatemam6252 Рік тому

    ዋው ምርጥ ነው

  • @sabontuuinatalaahayileorom8446

    Betam arif dess yilal

  • @burtukanedosa2331
    @burtukanedosa2331 Рік тому +1

    Wow

  • @yabatwa
    @yabatwa Рік тому

    የልጅቷ ድምፅ ደስሲል

  • @emebetwubetu813
    @emebetwubetu813 Рік тому

    በጣም ሀሪፍነው በርቱ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Рік тому

    አሪፍ ነው

  • @teybenuriya3216
    @teybenuriya3216 Рік тому +1

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በረቱልን ሄኖክ ድንቁ እና ጣፉጭ አልተቻላችሁም

  • @user-ec7sv6ei1x
    @user-ec7sv6ei1x Рік тому

    የምር እየተደረገ ያለው ነው ያሁን ጊዜ ወዶች የሚያደርጉት ነው

  • @robelbekela
    @robelbekela Рік тому

    I like des movie ❤️❤️❤️❤️

  • @melest5645
    @melest5645 Рік тому

    why must u forget volume on the must important conversation 😕😕😕😕

  • @firdoushasen6809
    @firdoushasen6809 Рік тому +4

    ለምድነው አይሰራም

    • @hayatabera3050
      @hayatabera3050 Рік тому +2

      ነገማታነው የሚለቀቀው ሰአቱን ቀኑንፅፈውታል

  • @memebakla378
    @memebakla378 Рік тому

    በጣም ደሰ ይላል በረቱልን እናመሰግናለን

  • @molomolo240
    @molomolo240 Рік тому

    ተመስገን ደሲስል

  • @rahimaqadiro7710
    @rahimaqadiro7710 Рік тому

    Wowowowo ♥️

  • @haleema10h41
    @haleema10h41 Рік тому

    ❤❤❤

  • @sjjjj9255
    @sjjjj9255 Рік тому +1

    betam konjo film new 👍

  • @abdirezakusman7805
    @abdirezakusman7805 Рік тому

    አረ ክላሲካሉ በጣም እየረበሸ ነዉ ለማስተካከል ሞክሩ ጥሩ ፊልም ነዉ

  • @ALj-b3y
    @ALj-b3y 4 дні тому

    አሪ.ሄኖክ.ምን.ልሁንልህ

  • @abrishmehari4271
    @abrishmehari4271 Рік тому

    1000/100

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 11 місяців тому

    ፊልሙ ሁላ የድምፅ ጥራት የሌለዉ😢😢

  • @selmseli6369
    @selmseli6369 Рік тому

    የመዳም ቀመሞች ደስ እያለኝ ያየውት ፌልም ዋ

  • @abdumohamed3516
    @abdumohamed3516 Рік тому

    መች ይሰራል ፊደወው

  • @kibitadese696
    @kibitadese696 Рік тому

    ቆንጆ ፊልም አስታማርም ነው

  • @meazadesta3785
    @meazadesta3785 Рік тому +1

    አቤት ይሄ ቤት ስንት ፊልም ተሰራበት

  • @Frehiwet-li4tv
    @Frehiwet-li4tv 2 місяці тому

    አረ ሄኖክ እረፍት አርግ ሰለቸህን

  • @daditsion9146
    @daditsion9146 Рік тому +4

    አረይመቻችሁ

  • @user-vj1ij1kt9o
    @user-vj1ij1kt9o Рік тому +1

    ደነዝ መጽሐፍ ቅዱስ አንብብህ ተውቃለህ ለመሆኑ ሴትኛ

  • @rozaahmed7472
    @rozaahmed7472 Рік тому +4

    የሀገሬ ልጆች ከጥላቻ አስተሳሰብ ውጡ ምንድን ነው እንደዚህ ቂም መያዝ ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋው አሁን ተስተካክሎ ሊሆን ይችላል

    • @zakiman4867
      @zakiman4867 Рік тому

      ዉዴች

    • @sjjjj9255
      @sjjjj9255 Рік тому

      tkekl

    • @uguuhu3714
      @uguuhu3714 Рік тому

      ስወድ ላቸው ኑሩልን

    • @user-hb8zz2zm4j
      @user-hb8zz2zm4j Рік тому

      ትክክል ባለፈ ማንነቱ መውቀስ ጥሩ አይደለም ሲጀመር ሄኒ መስሚያው ጥጥ ነው

  • @makramiphone30
    @makramiphone30 Рік тому

    😍😊😊😊

  • @user-cu6py2dt4c
    @user-cu6py2dt4c Рік тому

    ሄኒ ዘንድሮ አልተቻልክም በርታ

  • @ephremmengesha
    @ephremmengesha Рік тому

    batime ya heyote asetamire

  • @mrmohammed1999
    @mrmohammed1999 Рік тому +2

    እስኪኔንም የሆነ ምክር ስጡኝ እርጉዝነኝ ፍቅርኛየ ልጅን አይፍልገውም ምንእንደማደርግ ግራገብቶኛል

    • @negemelkamyihonal2036
      @negemelkamyihonal2036 Рік тому

      🤔🙄🙄🙄

    • @haymi4073
      @haymi4073 Рік тому

      እህቴ ስራ ካለሽ ዉለጂ ብቻ ፈጣሪ ጤነኛ ልጅ ይስጥሽና

    • @mizangaljunta7609
      @mizangaljunta7609 Рік тому +1

      ውለጂው ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ባልሽም ኋላ ይፀፅተዋል

    • @mrmohammed1999
      @mrmohammed1999 Рік тому +1

      @@mizangaljunta7609 እሽ እስከ6ወር ድርስ መስራት እችላለሁ ከዛበሀላ ግን ስራ አቆማለሁ ትንሽ ቢከብደኝም እወልደዋለሁ ፍጣሪ ይርዳሽ በሉኝ

    • @mizangaljunta7609
      @mizangaljunta7609 Рік тому

      @@mrmohammed1999 ኣይዞሽ ፈጣሪ ይረዳሻል የት ነው ምትኖሪው

  • @halema4468
    @halema4468 Рік тому

    𝑑𝑒𝑠 𝑦𝑖𝑙𝑎𝑙❤❤❤❤

  • @giasbd1227
    @giasbd1227 Рік тому

    በናታችሁ ሄኖኬ ቀጣይ ስሩ

  • @daniteckcstube
    @daniteckcstube Рік тому

    wow bexam des yemil astemari drama nw yihe des tilalachu lijituam

  • @amarech7991
    @amarech7991 Рік тому

    Aref new eunt deslale

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Рік тому

    ምንድነው ድምፁ እጭ

  • @mama-yz2iq
    @mama-yz2iq Рік тому +1

    ለልጀዋ ሚጠብቃት ሰዉ ማረግ ነበረባቹ ደካማ ፊልም 😡😡😡

  • @zakirabdu2100
    @zakirabdu2100 Рік тому

    You

  • @haihnhnanknjo2434
    @haihnhnanknjo2434 9 місяців тому

    አረ ድምፅ ጥራት 0

  • @betetomass9463
    @betetomass9463 Рік тому +2

    ሄኖክ ትክክለኛውን ህይወቱን ነው ሚስራው የምር

  • @masiiball4946
    @masiiball4946 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂

  • @MakwKassaw-pk3kj
    @MakwKassaw-pk3kj 5 місяців тому

    ዳሎዲ

  • @philips5757
    @philips5757 Рік тому

    Yilekek

  • @tadessegoshe
    @tadessegoshe Рік тому

    የአዘዞ አይደለም

  • @umerabdu3274
    @umerabdu3274 Рік тому +3

    ፊልማ በሄኖክ አስጠላን ማየት

  • @kokomalaeb1551
    @kokomalaeb1551 Рік тому

    Henok tekotateren eko

  • @hwhsjwhxbbs5928
    @hwhsjwhxbbs5928 Рік тому

    Aye ina stoch mnchm ftnachn aylqm

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 Рік тому

    () then X then divided then + then _

  • @user-mq2lx3yi2f
    @user-mq2lx3yi2f Рік тому

    አክተሯ ይህን ጸጉር ህንዷ እንዲህ እንኳን አላሻሸችውም ይህን ፌልም ሳሳያት ስቅስቅ ብላ አለቀሰች ምነው ብላት ጸጉሬ አለች አይገርምም

  • @hawaawamleh-zi2jf
    @hawaawamleh-zi2jf Рік тому +1

    .ሄኖክያለበትፈልምደሰሲል

  • @giasbd1227
    @giasbd1227 Рік тому

    አጓጊ ላይ ነዉ የሚያልቀዉ ሲያናድድ

  • @ethioet450
    @ethioet450 Рік тому

    ይደብራል

  • @woyniwondatersisay6593
    @woyniwondatersisay6593 Рік тому

    Ashu blshu mnalebet takuse belebesewu artist aydelehem endey ygeremal kebet yagnkewu ymelesele ylebesekewu haha