Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አብርሽየ ተረጋጋና አስብ ይች ልጅ ከእግዚአብሔር የተላከች ያንተን የተሰበረውን ልብህን ልትጠግን ትችላለች በናትህ አስብበት አትግፍት ያለፈው አልፏል ህይወት ይቀጥላል❤❤❤
ሁለትኛለማፈቀርገናንወልቡትሰብሯልአትፈርዱበት
አተፈረዱበት ነገበኔበሉ፣5አመት ፈቅር አኮነወ ያጣወ በዛላይ ገና ነወ የልጂቷትዘታ አለበት ፍቅረ አኮከባደነወ ጋይ በጣምተጎደቷልልጁ ሥለዚህበሸላለሉ የዚችንፍቅረሊረዳአይችልም ልጁ በጣምእረጂምጊዜያሥፈለገዋል
እውነት ነው ያለፈው ነገር ማሰብ አያሰፈልግም
እውነት ነው አብርሽ ተረጋግተህ አስብ ሂወት ይቀጥላል ባንደየ የሚቋረጥ አደለም 😢
ምነው ብትተይው ያፈቀረ ልብኮ ቶሎ መዳን አይችልም
ሴቶችዬ የሚወዳቹ እንጂ የምቶዱት አታግብ የሚስማማ በላይክ አሳዩኝ
ሳህ
ልገራችሁማ ተማሪ እያለሁ የሚወዴኝ ልጅ ነበር እኔ በሰአቱ ፍቅር ምን እንዴሁ አላውቅም አልተረዳሁትም ሁለት አመት ሙሉ ሲለምነኝ እንዴውም ፍቅር ይዞኛል ነውኮ ያልኩሽ ሲለኝ ልቀቀኝ በለዉ እለው ነበር በመጨረሳም ተስፋ ቢቆርጥ ብየ ሰዴብኩት ተናዶ ያይጥ መርዝ ጠጥቶ … ተረፈ … ከዛ በኋላ እኔ ባች ምክኒያት ቢሞትስ ወድም የለሽም እረ ብዙ ተባልኩ መውጫ መግቢያ አጣሁ ሰፈራችን ቅርብ ስለነበር ሁሉም ሰው ሰማ ከበዴኝ ኮሌጅ ገብቼ ነበር ትምርቴን ትቼ ቤተሰብ ተዴብቄ ስዴት መጣሁ ስምት (8) አመት ሆነን አሁንም ተስፋ አልቆረጠ አችን ነው የማገባው ይለኛል እኔ ደሞ ፈራሁ በኔ ምክኒያት እራሱን ሊያጠፋ የነበረ ሰው ብቻ ከባድ ነው ታነበባችሁ እናተ ብቶኑ ምን ይሆናል መልሳቹ ንገሩኝሲ …………
እኮ ካልወደደ የሆነ ጊዜ ይሄዳል😢
ሳህ😢
እዲያስብበት ጊዚ የሰጠዉ የምትሉ በላክ አሳዩኝ😢😢😢😢😢
ግዜ ስጡት ያስብበት 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለምን ተብሎ ያች ልትመለስለት ትችላለች እሶ እቢ አላለች የቤቴሠብ ጫና ነዉ እንጂ ያችን ይጠብቅ ባይ ነኝ
@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል እውነት ነው ፍቅር የምትባለዋ ልጅ የምትመለሥ ነው የሚመሥለኝ ምክኒቱም እሧ እምቢ አላለችም ቤተሠቦቿ ጫና ፈጥረውባት ነው ።እሱ እራሡ ረጋ ብሎ ቢጠብቃት አሪፍ ይመሥለኛል ።ይህቺ ሩታ ተብዬዎ ምን የሚሉት ነው ገና የተሠበረ ልቡ ሣይጠገን ቁሥል የምትቀሠቅሰው
አብርሽ አና ፍቅር መቼም አይልያዩም 😢🙏😢
ግዜም ይሳጣዉ የድሮዋ ትመጣልች የምትሉት ነገር አልገበኝም ምክነቱም ብቶዳዉ ኑሮ ጥለዉ አቴድም ቢቴድም ዳሞ ቢጣፈ ቢጣፈ ስልኩ ይጣፈባታል ደዉላ ተስፋ አሳጣዉም ነባር ስጀመር እሱ አልገፈትም ህወት ይቀጥላል አብርሽ እቺ ልጅ በጭረሽ ሊታመልጥህ አይገባም ቆም ብለህ አስብ
እረ አብርሽ በጣም ከባድ ነገር ነው ያሳለፈው እና እናተ በጣም ቸኮላችሁ ከአለበት የፍቅር ትዝታ ባጭር ጌዜ የሚያፈ ቅራትን ሰው እረስቶ ሌላ ሂወት ለመጀመር በጣም ብዙ ግዜ ይፈጃል ተረዱት ታገሱት 😢😢😢😢❤❤❤❤
እስቲ አብርሽን እንደኔ ሚወደው😢😢😢 በጣም የዋህ ልጅ ነው ብዙ ይቲዮበሮች አሉ ግን እንደነዝህ ልጆች ቅን ልብ ያለው ይቶበር አላየውም ሙቤን ከነበረበት ያነሱ ከአላህ በታች እነኝ ልጆች ናቸው ❤❤❤❤❤❤ከልቤ ነው ምወዳቸው
በጣም ይመቸኛል ደስ ይለኛል
ማነው እንደኔ ኤፍሬምን. የሚወድ እንደዘመኑወንዶች ቀልቃላ አደለም ረጋያለ የራስህ ቻናል ክፈት ኤፍ🎉🎉❤ ልጅትዋግንስታምር ዛሬደግሞ አምሮባታል ይከብዳል ብቻአብርሽ አሳዘነኝ እውነቱነው ይኑርበት አንዳንዴ በብቸኝነት ውስጥ ሰላም አለ!
አንደየ የተሰበረ ልብ ሌላን መቀበል አይችልም😢😢በቃተውት ይኑርበት😢😢😢
ኤ ወላ 😢😢😢😢
ማርያምን ከባድ ነው
የደረሠበት ያቀዋል የልብን ሥብራት😢😢😢😢😥😥😥😥😭😭😭😭🖤
😢😢😢😢
ትኪኪኪ
አይ አብርሸ እችን የመሰለች ልጅ ትተዋለህ😭😭😭ወይኔ ልጅቷ ግን ቆንጅዬ ረጋ ያለች ልጅ ነች አሁን ለወንድሜ ተመኘዋት💘💘💖💖💖💖💘💘💖
ምቀኛ ተረጋግ ቱ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ አሳቅሽኝ
😂😂😂
😂😂😂😂
ግን ሴት ለምና ያገባችው ወንድ መጨረሻው አያምርም እረ ሴቶች እራሳችንን እንጠብቅ❤❤❤❤
ፍቅር ወንድ ሴት አይልም ከወደድኩ ምንም አደርጋለሁ አሁን መማሬን ወደድኩ
ውነትነውበጭራሽሴቶችዬስሜታችንንመቆጣጠርአለብንየምንወደውንሳይሆንየሚወደንንብናገባነውየሚሻለውየምወጅውባሪያነውየሚያረግሽየሚወድሽደሞንግስትነውየሚያረግሽ
ትክክል መሆን የለበትም
ስጀምር ልጁ ገና አሁን ነው ወደ ለራሱ የተመለሰው ኧረ ሴቶች ባጣም ያስጠላል በሴት ልጅ ይጭ በዚህ ላይ በሚዳይ 😮😮😮😮
እውነት. ነው ። በሁሰአት። ።ኡከን። ለምኗ። መግባተ።ቀሪቶ። ።ላሚኗም። አጊብቷ። ም።በኢጁ። ካደረገቧሀለ።።ሚንምፈጠር። እያየቹነው። ይበኪሽ። እህሩተ።🎉 ወደረሰሾ። 🎉 ተመለሺ። አዳ ድወዷቺ። የሚዏቸዉን። 🎉 አየቁም።🎉 ሲለዘህ🎉ራስሽ🎉።ዓክብር🎉ስጀመር።ወድሊጂ🎉። ተበሪክኮ🎉ሲመጣነው።የኔዉድ🎉። ልገርሽ። ሰትልጀ። ረሱዋን። አኪቢረ።🎉ከጠቀመች። በጠም🎉።ወድንት። ለቺየላዉን. ስሳይ🎉። ማኒም። አበለዉም።።ገነከሁኑ። ኢደዚ🎉። የሇነዉ። ሚነልበት። እሱ። ከዚህ።በፊቲ። ባሰለፈነገር።ኢዲሊሇን🎉። ይቺላለ። ጊደም።ይህ።🎉በሁሉም🎉።ሰወየላነው። ባሱ አለ 🎉ተጀመረ ም።ኢሱከበደዉ። ።🎉 ብያስ🎉። ለሲትልጂ። ክቢር። ይኑሪኪ🎉። ሚነዉ🎉።ከተዉጮ። ላለወኢምማስል። አሰመሊከዏ እህት። ተገሾ። 🎉ሁሉም🎉።ለቧጎነው🎉።ከድሰበ።ጉተጀረ።ዲራሲ። መተ።ኢድ🎉።ትታሰፊረተለ🎉። ይሂ።አገበ 🎉ብአይዷለም። ።ብያስሢለ ትደር🎉 በሇን። ። እጊድናት።🎉 መቀበል ።ነው🎉። በገረቹ። በነገረቺንለይ። 🎉ኢማስመሰል። አዏድሞ።🎉 እን።ሰይህ። የተጋበር። ሰዉትመሢለኛ። ናበረ።🎉ግባዷናክ። 🎉ሚኪናትም። 🎉።ኢጊደየመ🎉ቲቀበለከሇክ።🎉 ። ዉጥኪ🎉። በዷነው🎉።መትነው🎉። ትደርኡኮ።🎉ከወሰጢእጅ🎉።ካዉጪ።🎉አይዷም። ። ስለዚህ🎉። አከብድ።ይቺሻበለ።🎉 ከመላጠችህ🎉። ቧሀለ። ቤተሰብ።🎉ይቅርተ። ብለሃ።🎉 ቢቲማጣ።🎉ሚኪኛትም🎉 አንቀበልም 🎉ለተከታይህም። ክብር።🎉አለሰጠሃም። 🎉።ደም።ሂሇትይጥላል🎉።በጠም🎉።ተሰፊራለህ🎉። ኡነትነው🎉። ሩተዉጪህነው።ያይቹ.🎉 ወስጥህ ንግ🎉ገነይቀራሀል🎉። ፈጠርይወቀዉ🎉።። ኮምቱ። ብመረህም።ዋጠው። አመሠይ። ናኪ
እሱም አይፈረድበትም ካሳለፈው አጼር ግዜ ያስፈልገዋል ጊዜ ስጡት አብርሽዬ ወንድሜ አይዞህ ህይወት ይቀጥላል እግዚአብሔር አምላክ የምትፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልግህን ይህጥህ የኔ የዋህ ወንድም😢 በጣም ነው ምወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
አይፈረድበትም ከደረሰበት ክህደት አንፆርከበድነው የእኔመልካም ወንድም❤❤❤❤😢😢😢😢🙏
አብርሽዬ ምርጡ😢🙏🙏🙏ሁሉም ያልፋል ነገም አድስ ቀን ነው ተረዳት እሪታን
በቃ ትንሽ ይረጋጋ ተዉት ፍቅር ከባድ ነው ህመሙ እሱ ነው የሚያውቀው ሁለታቹም እግዛቤር ከፈቀደ አንድ ላይ ይሆናሉ በፍቅር የተከዳ ልብ ለመጠገን በጣም ከባድ ነው ❤❤❤❤
እግዚአብሔር
@@ምሕረትኣምላክክሓስብከለኩ ጎባዚ
እሩት የኔ ቆንጆ እራስሽን አስከብሪ ዝቅ አትበይ ሴት ልጅ ስትፈቀር ነው ደስ የሚለው ስንት ተበርክኮ የሚለምንሽ እያለ አቺ ለምነሽ ይሳካልዴ ወደዛ አታስጠይ እራስሽን ኮራ አድርጊ ውዴ🥺🥺🥺🥺🥺
ወለሂ ፍቅር በጠም ከበድ ነው አንዴ የታሰበራ ልቢ ቶሎ አይጠገንም የደራሰበት የቃል አቢርሽን ታውት ይኑርበት ❤
አወ
አብርሽ የኔሩህሩህ እሱ ምንም ጥፋት የለበትም ሴቶቹ ናቸው ያጠፉት እንደ ተቅማጥ አጣደፉት ሲጀመር ገና ምንም ልቡአልጠነከረም😢😢አትስጨንቁት ይማር ይስራ አለቀ የምን ፍቅር ምናምን እያላችሁ ንጁን አታስጨንቁት እኔብሆን 😢😢ሴቶቹን በጥፊ በእርግጫ እላችሁ ነበር 😢😢😢አብርሽዬ ❤❤ ፈገግታህን እንዳትነፍገን ❤❤❤❤
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ አብርሽ እሩታን ይርዳት የምትሉ 🥰🥰🥰
የትለቱን ጠበሰስ እሷም ቾከለች ቀስ በቀስ መግባበት ትችል ነበረ ግን ከበድ ነው
Be and fetatechibet iko talyitew ayikerum Ayi ruta fetata
ግን ገና የበፊቱ ከልቡ ሳይወጣ ፍቅር ውሰጥ እንዴት ቶሎ ይገባል 1ኛ የመጀመሪያ ፍቅር ቶሎ አይወጣም ከባድ ነው እኔ የአብርሽ መሳቅ እንጂ ድጋሜ ሀዘን ትካዜ ውስጥ እንድገባ አልፍልግ አብርሽዬ የዋህ ነው ይኑርህ በቃ ታው 😢ፍቅር እኮ በጣም ከባድ 😢❤
አንዴ የተሰበረ ልብ ምንም አይጠግነውም 😢😢😢ያለፈበት ያቀዋል😢
😢😢😢በጣም
በጣም በኔ የደርስ በማንም አይድርስ😢
ወይኔ አንዴት አንዳዛዘነኝ 😢😢😢😢😢 ወይ የሰው ልብ የምሰብሩ ሰወች ግን እድሜ ልካችሁን አይለፍላችሁ 😢😢
Amen😢
Amen
ወሎየወች የሃገራችን ሰላም የናፈቀው😢 እኔስ ጨነቀኝ😢😢
በጣም ሁለት አመት ሙሉ ስቃይ ፈጣሪ ሰላም ያምጣልን
በኛም ሰው እየሞተነው አሁንሰ ምርር አለኝ አንዱ አገር ሰላም አዱ አገር ረብሻ
ዱአ ነውሀገራች ሰላምተጣን አምስትነትሆን
@@Ty23rየት አካባቢ ነዉ??
እኛለይልጂእየሠረቁብርይጠይቃሉምነቀላልሥቢሆንአንድሚሊዮንበጠፍሥራ
ፍቅርእውነትከወደድካት ታገስ ማንእንደመጀመሪያ 😢😢😢😢😢ስለዚህአትነካኩት ከመጀመሪያዋጋርእፋቅርጋር ያሥማማቸው😢😢😢 ፋቅርየኔቸኮሌትናፍቃኛለች😢😢በተረፈእሩታምእወድሻለሁእግዚአብሔርበሥውርተይቂበግልፅይስሻል❤❤❤
አብርሽየ ተረጋጋ በርግጥ የመጀመርያ ፍቅር አይረሳም 😢😢
አታስጨንቀዉ ኤፍሬም የአብርሽ ልብ ገና አልተፅናናም ግዜ ስጡት ያስብበት🥺🥺🥺🥺🥺የተሰበረ ልብ እዉነተኛ ሰዉ ሲመጣ መቀበል ያቅታል ማርያምን እኔም እደአብርሽ ነኝ😢😢
ደግሞ ደስእሚሉት ጉራጌወች የአላህ ተፈጥሮን ብቻ ነው ውበታቸው❤❤ ስታምር
❤❤❤አይ
እናመሠግናለን❤
አብርሽ መልካም ሰው ነው በእርግጥ ላተ ከባድ ነው ምንም አትቸኩል ግዜ ወስደህ አስብበት ፈጣሪ ያለው ብቻ ነው የሚሆነው አይዞህ ❤
በጣም ከፋቶኝ ሳለቅስ በእናተ ፊዶ እፅናናለዉ ደሞ ደጋግሜ የማየዉስ ነገር❤❤❤❤ ኑሩልኝ
አይዞሽ አታልቅሺ
❤❤❤❤
የኔ ጌታ እውነትህን ነው በፍቅር የተጎዳ ነው የሚአቀው አይዞህ ወንድሜ
አብርሽ ገን ትዉ ሂወት ይቅጥላል😢😢😢
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
alllahoma sale wesaleme ala nabeyena mahamedeee 💜❤💖💖💖❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰለዋለይ, ወስልም ❤️❤️❤️❤️t
ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
😢😢😢😢😢😢😢_💘💘_💘___💘💘💘 ከባድ ግዜ ስላሳለፈ አትፍረዱበት🥺🥺(((🥺
ልክነሽ የኔውድ😢😢😢
አብርሽ ወንድም አይዝህ ፈጣሪ የፈቀደው የሚሆነው እሳ ለአንተ ለየህዋና ምስኪ ነህ የዋህ ነህ በርታ ጠንክር ጎበዝ የሩታ ዝም ነው።
እሱን እኛ የተሰበረ ልብ ያለን ሰዎች እንረዳዋለን 😢እና ተውት በቃ እራሱን ያዳምጥበት 💔
ትክክል የደረሰበት ነው የሚያቀው
ትክክል
ሳሕ የደረሰበት ነው የሚያቀው😢😢
የራስህ ማንነት😮የራስህ ኣላማ ተግባር የራስህ ኣላማ
ልጇቷ ዉብነች በጌታስምእኔም ልቤተሰብራል 💔ሌላ መቀበል ቀላል አይደለም ጊዜ ይፈልጋል!!!!
ተውት የራሱን አለም ይኑሪ እሱ በፈለገ ጊዜ ያፍቅሪ❤
ቆንጆ ልጂ ነች አታምልጥህ በርግጥ ከባድ ነዉ ግን ተረዳት ያቺ አይጥ የመሠለች ስለበደለችህ ተስፋ አትቁረጥ ወንድሜ አንተ እኮ ምርጥ ሰዉ ነህ
ይች ቴብ እራስ የፊቷ ክብደት ደሞ ለሷም አልቀሰሀል እኳን ይች ቆጆ አግኝተህ ተመስገን በል
የማያፈቅራትን ሰው ተቀብሎ ምን ሊሆን ነው አትፍረዱ
@@hanhaba3782እውነትብ ቴብ ራስ ሞትኩ በሳቅ😂😂😂
@@fahdmtere-uj6vu አዎ ሲንቁት ቤተሰቦቿ ተናደድሁ እሷን አይተዋል ብዬ አዘንሁ እዴት እደናቁት ፀልይ ካብርሽ የበለጠ ደሞ እወድሻለሁ ይበላት አሳዘነችኝ ሩታ ካዲሳባ ቡታጅራ መታ ጋ ሲል ተናድጄበታለሁ
unet nw Ruta betme konjo nate.yechi rat nw metemeselwu
አብርሽ እና ሩታ ይታራቁ የምትሉ ዳምሩኝ🎉🎉🎉
የኔ ውድ እሩታየ የኔ ውድ አይዙሽ ፍቅር ማልት ክባድ ነው ግን ትርጋጊ እሽ አብርሽ ሲግባው እራሱ ይጥይቅሻል አንች ማልት ቆንጅ እና መልካም ልጅ ነሽ አብርሽም ክዚህ ቅድም ስልትጎዳ ነው ግን ትርጋጊ ይመጣል እሽ አታልቅሽ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤ እራስሽን ጥብቂ እሽ እሩታየየየየየ
አብርሽተረዳት ያተልብ እደተሰበረ የሩታንም አትስበረዉ ይችልጅ ከፈጣሪ ግራጎንህ ናት አትግፋት❤❤❤❤❤
ፍቅር በልመና አይሆንም እህት ተወት አሪግው ያሥብበት 😢😢
አብርሽዬ የኔ ልጅ ሼር አድርግልኝ አላህ ይጠብቅህ አብርሽዬታማሚኮ ነኝ እግሬ ችግር አለበት እንደዉም ቭድዮ ብሰራ ጥሩ ነዉ
ቢንስኮ ትንሽ ታገሱት አታስጨንቁት የውስጡን ሚያቀው ራሱ ነወ😢አይዞህ አብርሽዬ❤❤
ያሳለፈውን እያወቀች ልጅን ምን ይሁን ነው የምትሉት አታስብም የተረጋጋውን መልሳ ቁሱልን አትቀስቅስበት አብርሽ አይዞህ ሁሉም ያልፋል ወንድሜ
ወሎየወች የሃገራችን ሰላም የናፈቀው😓😓 እኔ ጨነቀኝ💔💔💔💔😢😢😢😢
ዱአ እንዳረግ ወገን
እባካችሁ ተዉት አታስጨንቁት በትእግስት ትጠብቅ የተሰበረን ልብ የሚያዉቀዉ በዛ ያለፈ ብቻነዉ አብርሽን አታስጨንቁት በቃ😢
አብርሸ አይዞህ አንድ የተሰበረ ልብ መቀበል አይችልም 😢😢😢 ኤፍሬም በቃ
የተሰበረ ልብ መዳኛ የለውም 😢ግዜ ስጡት አብርሽየ ወንድሜ አይዞህ አለም ደዋራናት የምንወደውን ስንከተል የሚወደንን እናጣለን በግዜ ሂደት ሁሉም እደታሪክ ይወራል ❤❤❤❤
ሁፈፈፈፈፈ ሁለቱም ያሳዝናሉ እሰኪ ጊዜ ሰጡት😢😢😢😢😢😢
አብርሺየ ሥወድህ እዳልጠላህ ለማሥብ ግዜ ሥጡት ወንድሜ ሂወት ይቀጥላልአላህ ላንተ ያላለዉን አሥወግዶ ላንተ ያለዉን ሢሠጥህ እቢ አይባልም እደፈለግነዉ ኑርን አናዉቅም አለህ ከኛ በላይ ለኛ አሣቢ ነዉ
ኧረ እኔ ፍቅር የምትባለዋ ልጅ ነው የምንጠብቀው ሩታ ተብዬዋ አርፈሽ ተቀመጪ በሏት ።ፍቅር የምትባለዋ ልጅ እንደምትመጣ ተስፋ አለኝ ።
ትምጣለት
❤❤❤❤❤❤❤ እውነት ነው
ያረብአብርሽድጋሜልብህእዳይሰበርየኔየዋህ😭😭
አይፈረድበትም ግዜ ስጡት የደረሰበት ብቻ ነው የማውቀው እና አይዛቹ🙏😍😍
ይሄነገር እዉነት ከሆነ ግን በአብርሽ አይፈረድበትም ምክኒያቱም የሚያፈቅሩትን ሰዉ መርሳት በጣም ከባድነዉ ደግሞም በቤተሰብ ምክንያት ስለሆነ የተለያዩት ምንአልባት ተመልሰዉ ባንድ ሊሆኑ ይችላሉ
የተሰበረን ልብ የሚጠግን እግዚአብሔር የሰጠህን ተቀበል ያለፈው አልፋል ህይወት ይቀጥላል አብርሽ ተው አትግፋ ተቀበላት❤❤❤
የታድለቺልሴት የሚወዳትን ታገባለች ያልታድለችዉሴትድግሞእሶእምትወድዉን ታገባች የምንወድዉ ንሳይሆን የሚወድንን ይስጠን🤲🤲🤲🤲🤲🤲👌👌👌👍አሚንበሉኢንሻአላ ይወፍቀን
አረ አብርሽ በናትህ ተረዳት ኡፍፍፍ ሂወት ይቀጥላል 😢😢 ተረዳት እስኪ እሩታ ቆንጆ የሆነች ልጅ ናት እንዳታመልጥህ
አብርሽ ሰርግህ ሲደርስ ለምን ሊረብሽህ ፈለገ ስለቀና እንደሆነ ይግባህ ለዳኒ መንገድ አትክፈት ስተቶች ሊኖሩ ይችላሉ በትእግስት አሳልፏቸው አባክህን በማርያም
የመጀመሪያነኝ ዛሬ አብርሽየ አይዞህ ፈጣሪ የተሻለውን ይወፍቅህ ወድሜ😢😢😢😢😢
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ባቃ ቶዉት ለ ትንሺ ገዜ ስቱት ❤❤❤አብርሺ አየዞክ ያላፋው አልፋል ግን አስብ ❤️❤️❤️እፈረም ጃግና ታ ባራክ ❤️❤️❤️❤️
በስልክ ያብስሉት እና ይግባባሉ የተሰበረ ልብን መጠገን ተቻለች 😢
የኔ ዉድ ወድም አብርሽዬ የምር በጣም አሳዘነኝ ሩታም አሳዘነችኝ በዚች ምድር ስንኖር ማንም ሆነ ማን የሚወደዉን የሚያፈቅረዉን አግኝቶ አያዉቅም ህይወት ተቃራኒ ናት እና በአብርሽም አትፍረዱበት አዴ የተሰበረ ልብ 💔በተሎ አይጠገንም እና ትንሽ ታገሱት
የማይቀየር ነገር የለም ሁለቱም ትንሽ ጊዜ ስጡአቸው ያስቡበት፡❤❤❤
ሤት ልጂ ወደዲኩህ ብላ ከተጠጋች መጨረሻዋ ሀዘን ልብ ሥብራት ነዉ እህቴ ተይ የማይወዲሽን ሠዉ አትከተይ ቆፍጠን በይ😢😢😢አሁን አደለም የሚገባሽ በሇሇላ ነዉ ተይይይይይይ😢
አብርሽዬ ተረጋጋ እሺ አባዬ ፈጣሪ የሠጠህ ጠጋ ነው ተመለስወደራስህ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢 የተገፈህውን ልታገኝ ነው ፈጣሪ የላከልህ ተቀበል😢😢
አብርሽየ በማርያም ሁሉን ተወዉና አዲስ ህወት ጀምር ፍቅር ያሸንፍል የሚያዉቀዉ ያቀዉል💔አብርሽን ግዜ ስጡትና እሽ ይላል እግዚአብሔር ይጨመርላችሁ ሁለቱም አሳዘኖኝ🥰❤❤🙏
በቃኧር ትው ልጅ ይኑርበት ፍቅር በሁለቱም በኩሰሆ ነው ደስ ሚለው
ምሥኪን ኤፊ በጣምነዉ የሤት እደምታዝነዉ የተረዳሁ ግን አብርሽን አታሥከፉት
*እረ ተውት እራሱን ያዳምጥ ተውት ሳይፈልግ በራሱ ጊዜ ይሆናል ገና ልጅ ነው ተውት በቃ እብርሽ አታስከፋት እሷንም ቆንጅዬ ናት ግን እራሱን ያዳምጥ😢*
ታዬ የኔ ቆንጆ ሁሉንም ነገር ተዪ የኔ ውድ አንቺን በጣም ነው የምወድሽ አልፈልግም አበዛው 😢 እና አትከፌ ሁሉም ያልፋል ያዥው የኔ ቆንጆ ባልሽበት ሰላም ሁኔታ ❤️😢
ሰለሁሉምነገር እግዚአብሔር ያውቃል❤❤❤❤❤❤
አብርሽ ግን ብጣም የግርማል ለፍቅር መስዋት ምሆነ ያቻለም የስው ልጅ ብዙ የከፈላሊ
ተወት በቃ ይኑርበት እንዴ አስለቀሰኝ የእውነት አንዴየተሰበር ልብ
የግዜ ጉዳይ ነው እጅ አድ ይሆናሉ አብርሽ አስቦበት ይረዳታል ፍቅር በቀላል አይረሳም ያለፈው ከባነው
ደሞ ቆጆ ደስ የምትይ ልጅነሽ እሱ ሴት ሆነሽ ስለጠየቅሹ ከደበረው ካካበደ አቺ ጠይቆ ሚአፈቅርሽ ሌላ ይመጣል መቼስ ባድሰው ተጎዳው ብሎ መቼስ ሳያፈቅር ሳያገባ አይኖር ደሞ ጥሎህ ለሄደሰው እደዚ መሆን አያስፈልግም
አብርሽ ምንአጠፋ በየዋህነቱ ወደዳት ሚስጥር ተደበቀው በድጋሚ በድፍረት ከቤቱድረስ ሄደበት ምንአጠፋሰው ሲናደድ የሚያደርገውን አያውቅም ትንሽ ቅርያለኝ በምሽት ገፍትሮ ማስወጣቱ ሴትልጅናት መሽቷል የትነው የምሄደው ስትል ተረብሻለሁ
ኡፍፍፍ ከባድ ነወ ይሄንን ስቃይ አሳልፌዋለሁ😢😢😢😢😢😢
እሩታ ታገሽ አይዞሽ ለሱም ቢሆን ግዜ ስጭው እውነተኛ ፍቅር ትህግስት ይፈልጋል አይዞሽ 😢😢😢😢😊
አይደለም እናቶቻችን እኮ ተለምነው ከብረው ነው የጋቡት በሴት አያምርም ጭራሽ ኧር ልብ ግዙ ሴቶች ፍቅር ቀልድ ነውዴ ትደረኮ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በቅርርብ ላፍቅራት ነበር ደሞ የተሰበር ልብ ወድያው ፍቅር አይቀበልም እኔ በልጅነቴ ያገባሁት ባሌ ቤተሰብ አይሆንም ሲሉ ብዙ ልጅነት አለ ሌላ አግቢ ተብየ በጭራሽ ካለሱ ወንድ አለ አይመስለኝም ነበር ለግዜው ማለት ነውና ተውት ትንሽ ግዜ 😢😢
ትክክል የተዘላዘለ ግዜ ሆነ እኮ
ፍቅር ከባድ ነዉ የሚወደን ሌላ የምንወደዉ ሌላ 😢😢😢😢😢
እህቴ ብዙም አትሸበር የሚወድሽን ተከተይ አብርሽም ድጋሜ እሰበራለሁ እያለ ቦታ አይሰጥሽም ሴት ነሽ ጠካራ ሁኝ 😢 ፍቅር ከባድ ነው አብርሽ ግን ማርያምን ልጅቶ መላዕክ ናት ላተ የተላከች አስብበት ያቺ ብኬድ ይችን ጥሎልሀል ያለፈው አልፎል ስለወደፊቱ አስብ
Abrsh Tnsh Gize Wusedna Asbbet Ayizoh Hulum Yalfal ❤❤❤❤❤
ምናለበት አንተስ ባተረዳት እንኳን ቁጭ ብለህ በሰላም ብታወራት ወይ ወንዶች😢
ሲጀመር እህትዯቱ ጥፍተኛ ነች ሁሉን ነገር ኦያወቀች ገትታ ይዛ የምትመጣ ሴት ልጅ ለሬሷ ክብር ሳኖራት ደስ ይላል
አብርሽየ ተረዳት የኔ አባት አቃለሁ ተጎድተሀን ግን ሂወት ይቀጥላል
አይዞህ ያኔ ወንድም አትበሰጭ እናሱም ለንተ ብለው ናው አተኩርፋቸው በናገሩ ግን ደስ እንደለክ ግዜ ወስደህ አስብበት ጸሎትም አድርግ ለንተ ያለውን መልካሙን እንዲሰጥህ እሷም ትሁን ሌላ. አብሽር
ወይኔ ሁለቱም አሳዘኑኝ ወላሂ አላህ ያገናኛችሁ ❤
አሥመሣይ ወዶችናሤቶች ተውተው አብርሹዮአይዞክ አዲግዜየተሠበረልብ ያውያውይመሥለዋል
የመጀመሪያ ፍቅር አይርሳም የምትሉ ኑ ሰሙኝ እኔ ፍቅር ርሰቸ #ፍሉሰ ጋ ነው አ
ያብርሽ ታናሽ ስወደው ግርማ ሞገስ አለው❤
መታ እኮናችው
እኔ ግን እንደ እኔ ተቀበላት ለምን ብትል ያቺ የመጀመርያዋ ብትወድህ አልቅሳ በዘመድም አስለምና ለፍቅርህ ስትል እንደ ሄለን ዋጋ ትከፍል ነበር የምሬን ነው ቤተሰብ ስላለ ሸምጥጣ አትሄድም እንደምንም ብላ አስረድታ መቀጠል ትችል ነበር ወይ ላንተ ተስፋ መስጠት አሁን ላይ ግዜ የተመቻቸ ነው ሱቅ ወጥታ እራሱ ላንተ በመደወል እንደማትለይህ ትነግርህ ነበር የምር እህቴ አባቴ የሆነ ልጅ ከቀረብሽው ልጄ አይደለሽም ብሉዋት ብዙ ነገር ተፈጥሮ ግን በትእግስት ታማ አልቅሳ ለምና አስለምና ፈቀደላት አባቴ ለዛውም የሱ ዘመዶች ጠላታችን ናቸው የማይቻል የለም እሱዋ ብትፈልግህ በራሱዋ የወደደችህን ግን ሙሉ ለሙሉ እራስህን ሳትሰጥ ብታይበት እላለሁ እንደዛ ጎድታህ የሄደችውን ደግመህ ሂይዎትህ ብታስገባ ክብርም አትሰጥህም ለሱዋ እንደተሸነፍክ ስለምታውቅ እላለሁ
አብርሽ ወንድሜ ተረጋጋ እግዚአብሔር ካተጋይሁን አስብበት ሕወት ይቀጥላል የምትሉ በላይክ ❤❤😢
አብረሽየ እራስህን ሁን የደረሰበት ያቀዋል❤❤❤❤😢😢😢😢😢
አብርሽ የኔየዋህ ህይወት ይቀጥላል አይዞህ ጠከር በል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ስራውን ይስራበት አታስጨንቁት አቦ ፈጣሪ ለሱ ካላት አይቀርም
አይዞሽ የኔቆጆ ላችካለዉ የትም አይኸድ ዉዴ❤❤❤❤❤
አብርሽ ተስማሙ😢
ሩትዬ ስባኤ ያዚ አብርህሽዬ ወንድሜ ህይወት ይቀጥላል ሁሉም እሱን የፈቀደው ነው እሚሆነው ግዜ ወስደህ አስብበት ነገ ሌላ ቀነሰ ነው አይዞህ 😢❤
አረተወት ልጁ ይኑረበት ፣5አመት ፍቅር አኮ ነወያጣወ 😢አሁን ገና የልጂቷፍቅር አልወጣለተም ትዝታአለበት የተሠበረወን ልብ ለመጠገንቢያሥ ካለበት ዲበረሺን ወሥጥ መወጣትአለበትመጀመረያ😢 አቺም ተረጋጊ 😢😢ተረጂወ አቺአፈቃረ ብትሆኚም እሡ አፍቀሮ ተጎደቷል😢😢😢
እሩታ አይዞሽ እሱንምአትቀየሚዉ የበፊቱከባድሂወትስለሆነነዉ ሁሉንም ጊዜይፈተዋል❤❤❤
አብርሽየ ተረጋጋና አስብ ይች ልጅ ከእግዚአብሔር የተላከች ያንተን የተሰበረውን ልብህን ልትጠግን ትችላለች በናትህ አስብበት አትግፍት ያለፈው አልፏል ህይወት ይቀጥላል❤❤❤
ሁለትኛለማፈቀርገናንወ
ልቡትሰብሯል
አትፈርዱበት
አተፈረዱበት ነገበኔበሉ፣5አመት ፈቅር አኮነወ ያጣወ በዛላይ ገና ነወ የልጂቷትዘታ አለበት ፍቅረ አኮከባደነወ ጋይ በጣምተጎደቷልልጁ ሥለዚህበሸላለሉ የዚችንፍቅረሊረዳአይችልም ልጁ በጣምእረጂምጊዜያሥፈለገዋል
እውነት ነው ያለፈው ነገር ማሰብ አያሰፈልግም
እውነት ነው አብርሽ ተረጋግተህ አስብ ሂወት ይቀጥላል ባንደየ የሚቋረጥ አደለም 😢
ምነው ብትተይው ያፈቀረ ልብኮ ቶሎ መዳን አይችልም
ሴቶችዬ የሚወዳቹ እንጂ የምቶዱት አታግብ የሚስማማ በላይክ አሳዩኝ
ሳህ
ሳህ
ልገራችሁማ ተማሪ እያለሁ የሚወዴኝ ልጅ ነበር እኔ በሰአቱ ፍቅር ምን እንዴሁ አላውቅም አልተረዳሁትም ሁለት አመት ሙሉ ሲለምነኝ እንዴውም ፍቅር ይዞኛል ነውኮ ያልኩሽ ሲለኝ ልቀቀኝ በለዉ እለው ነበር በመጨረሳም ተስፋ ቢቆርጥ ብየ ሰዴብኩት ተናዶ ያይጥ መርዝ ጠጥቶ … ተረፈ … ከዛ በኋላ እኔ ባች ምክኒያት ቢሞትስ ወድም የለሽም እረ ብዙ ተባልኩ መውጫ መግቢያ አጣሁ ሰፈራችን ቅርብ ስለነበር ሁሉም ሰው ሰማ ከበዴኝ ኮሌጅ ገብቼ ነበር ትምርቴን ትቼ ቤተሰብ ተዴብቄ ስዴት መጣሁ ስምት (8) አመት ሆነን አሁንም ተስፋ አልቆረጠ አችን ነው የማገባው ይለኛል እኔ ደሞ ፈራሁ በኔ ምክኒያት እራሱን ሊያጠፋ የነበረ ሰው ብቻ ከባድ ነው ታነበባችሁ እናተ ብቶኑ ምን ይሆናል መልሳቹ ንገሩኝሲ …………
እኮ ካልወደደ የሆነ ጊዜ ይሄዳል😢
ሳህ😢
እዲያስብበት ጊዚ የሰጠዉ የምትሉ በላክ አሳዩኝ😢😢😢😢😢
ግዜ ስጡት ያስብበት 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለምን ተብሎ ያች ልትመለስለት ትችላለች እሶ እቢ አላለች የቤቴሠብ ጫና ነዉ እንጂ ያችን ይጠብቅ ባይ ነኝ
@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል እውነት ነው ፍቅር የምትባለዋ ልጅ የምትመለሥ ነው የሚመሥለኝ ምክኒቱም እሧ እምቢ አላለችም ቤተሠቦቿ ጫና ፈጥረውባት ነው ።እሱ እራሡ ረጋ ብሎ ቢጠብቃት አሪፍ ይመሥለኛል ።ይህቺ ሩታ ተብዬዎ ምን የሚሉት ነው ገና የተሠበረ ልቡ ሣይጠገን ቁሥል የምትቀሠቅሰው
አብርሽ አና ፍቅር መቼም አይልያዩም 😢🙏😢
ግዜም ይሳጣዉ የድሮዋ ትመጣልች የምትሉት ነገር አልገበኝም ምክነቱም ብቶዳዉ ኑሮ ጥለዉ አቴድም ቢቴድም ዳሞ ቢጣፈ ቢጣፈ ስልኩ ይጣፈባታል ደዉላ ተስፋ አሳጣዉም ነባር ስጀመር እሱ አልገፈትም ህወት ይቀጥላል አብርሽ እቺ ልጅ በጭረሽ ሊታመልጥህ አይገባም ቆም ብለህ አስብ
እረ አብርሽ በጣም ከባድ ነገር ነው ያሳለፈው እና እናተ በጣም ቸኮላችሁ ከአለበት የፍቅር ትዝታ ባጭር ጌዜ የሚያፈ ቅራትን ሰው እረስቶ ሌላ ሂወት ለመጀመር በጣም ብዙ ግዜ ይፈጃል ተረዱት ታገሱት 😢😢😢😢❤❤❤❤
እስቲ አብርሽን እንደኔ ሚወደው😢😢😢 በጣም የዋህ ልጅ ነው ብዙ ይቲዮበሮች አሉ ግን እንደነዝህ ልጆች ቅን ልብ ያለው ይቶበር አላየውም ሙቤን ከነበረበት ያነሱ ከአላህ በታች እነኝ ልጆች ናቸው ❤❤❤❤❤❤ከልቤ ነው ምወዳቸው
በጣም ይመቸኛል ደስ ይለኛል
ማነው እንደኔ ኤፍሬምን. የሚወድ እንደዘመኑወንዶች ቀልቃላ አደለም ረጋያለ የራስህ ቻናል ክፈት ኤፍ🎉🎉❤
ልጅትዋግንስታምር ዛሬደግሞ አምሮባታል ይከብዳል ብቻአብርሽ አሳዘነኝ እውነቱነው ይኑርበት አንዳንዴ በብቸኝነት ውስጥ ሰላም አለ!
አንደየ የተሰበረ ልብ ሌላን መቀበል አይችልም😢😢በቃተውት ይኑርበት😢😢😢
ኤ ወላ 😢😢😢😢
ማርያምን ከባድ ነው
የደረሠበት ያቀዋል የልብን ሥብራት😢😢😢😢😥😥😥😥😭😭😭😭🖤
😢😢😢😢
ትኪኪኪ
አይ አብርሸ እችን የመሰለች ልጅ ትተዋለህ😭😭😭
ወይኔ ልጅቷ ግን ቆንጅዬ ረጋ ያለች ልጅ ነች አሁን ለወንድሜ ተመኘዋት💘💘💖💖💖💖💘💘💖
ምቀኛ ተረጋግ ቱ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ አሳቅሽኝ
😂😂😂
😂😂😂😂
ግን ሴት ለምና ያገባችው ወንድ መጨረሻው አያምርም እረ ሴቶች እራሳችንን እንጠብቅ❤❤❤❤
ፍቅር ወንድ ሴት አይልም ከወደድኩ ምንም አደርጋለሁ አሁን መማሬን ወደድኩ
ውነትነውበጭራሽሴቶችዬስሜታችንንመቆጣጠርአለብንየምንወደውንሳይሆንየሚወደንንብናገባነውየሚሻለውየምወጅውባሪያነውየሚያረግሽየሚወድሽደሞንግስትነውየሚያረግሽ
ትክክል መሆን የለበትም
ስጀምር ልጁ ገና አሁን ነው ወደ ለራሱ የተመለሰው ኧረ ሴቶች ባጣም ያስጠላል በሴት ልጅ ይጭ በዚህ ላይ በሚዳይ 😮😮😮😮
እውነት. ነው ። በሁሰአት። ።ኡከን። ለምኗ። መግባተ።ቀሪቶ። ።ላሚኗም። አጊብቷ። ም።በኢጁ። ካደረገቧሀለ።።ሚንምፈጠር። እያየቹነው። ይበኪሽ። እህሩተ።🎉 ወደረሰሾ። 🎉 ተመለሺ። አዳ ድወዷቺ። የሚዏቸዉን። 🎉 አየቁም።🎉 ሲለዘህ🎉ራስሽ🎉።ዓክብር🎉ስጀመር።ወድሊጂ🎉። ተበሪክኮ🎉ሲመጣነው።የኔዉድ🎉። ልገርሽ። ሰትልጀ። ረሱዋን። አኪቢረ።🎉ከጠቀመች። በጠም🎉።ወድንት። ለቺየላዉን. ስሳይ🎉። ማኒም። አበለዉም።።ገነከሁኑ። ኢደዚ🎉። የሇነዉ። ሚነልበት። እሱ። ከዚህ።በፊቲ። ባሰለፈነገር።ኢዲሊሇን🎉። ይቺላለ። ጊደም።ይህ።🎉በሁሉም🎉።ሰወየላነው። ባሱ አለ 🎉ተጀመረ ም።ኢሱከበደዉ። ።🎉 ብያስ🎉። ለሲትልጂ። ክቢር። ይኑሪኪ🎉። ሚነዉ🎉።ከተዉጮ። ላለወኢምማስል። አሰመሊከዏ እህት። ተገሾ። 🎉ሁሉም🎉።ለቧጎነው🎉።ከድሰበ።ጉተጀረ።ዲራሲ። መተ።ኢድ🎉።ትታሰፊረተለ🎉። ይሂ።አገበ 🎉ብአይዷለም። ።ብያስሢለ ትደር🎉 በሇን። ። እጊድናት።🎉 መቀበል ።ነው🎉። በገረቹ። በነገረቺንለይ። 🎉ኢማስመሰል። አዏድሞ።🎉 እን።ሰይህ። የተጋበር። ሰዉትመሢለኛ። ናበረ።🎉ግባዷናክ። 🎉ሚኪናትም። 🎉።ኢጊደየመ🎉ቲቀበለከሇክ።🎉 ። ዉጥኪ🎉። በዷነው🎉።መትነው🎉። ትደርኡኮ።🎉ከወሰጢእጅ🎉።ካዉጪ።🎉አይዷም። ። ስለዚህ🎉። አከብድ።ይቺሻበለ።🎉 ከመላጠችህ🎉። ቧሀለ። ቤተሰብ።🎉ይቅርተ። ብለሃ።🎉 ቢቲማጣ።🎉ሚኪኛትም🎉 አንቀበልም 🎉ለተከታይህም። ክብር።🎉አለሰጠሃም። 🎉።ደም።ሂሇትይጥላል🎉።በጠም🎉።ተሰፊራለህ🎉። ኡነትነው🎉። ሩተዉጪህነው።ያይቹ.🎉 ወስጥህ ንግ🎉ገነይቀራሀል🎉። ፈጠርይወቀዉ🎉።። ኮምቱ። ብመረህም።ዋጠው። አመሠይ። ናኪ
እሱም አይፈረድበትም ካሳለፈው አጼር ግዜ ያስፈልገዋል ጊዜ ስጡት አብርሽዬ ወንድሜ አይዞህ ህይወት ይቀጥላል እግዚአብሔር አምላክ የምትፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልግህን ይህጥህ የኔ የዋህ ወንድም😢 በጣም ነው ምወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
አይፈረድበትም ከደረሰበት ክህደት አንፆርከበድነው የእኔመልካም ወንድም❤❤❤❤😢😢😢😢🙏
አብርሽዬ ምርጡ😢🙏🙏🙏ሁሉም ያልፋል ነገም አድስ ቀን ነው ተረዳት እሪታን
በቃ ትንሽ ይረጋጋ ተዉት ፍቅር ከባድ ነው ህመሙ እሱ ነው የሚያውቀው ሁለታቹም እግዛቤር ከፈቀደ አንድ ላይ ይሆናሉ በፍቅር የተከዳ ልብ ለመጠገን በጣም ከባድ ነው ❤❤❤❤
እግዚአብሔር
@@ምሕረትኣምላክክሓስብከለኩ ጎባዚ
እሩት የኔ ቆንጆ እራስሽን አስከብሪ ዝቅ አትበይ ሴት ልጅ ስትፈቀር ነው ደስ የሚለው ስንት ተበርክኮ የሚለምንሽ እያለ አቺ ለምነሽ ይሳካልዴ ወደዛ አታስጠይ እራስሽን ኮራ አድርጊ ውዴ🥺🥺🥺🥺🥺
ወለሂ ፍቅር በጠም ከበድ ነው አንዴ የታሰበራ ልቢ ቶሎ አይጠገንም የደራሰበት የቃል አቢርሽን ታውት ይኑርበት ❤
አወ
አብርሽ የኔሩህሩህ እሱ ምንም ጥፋት የለበትም ሴቶቹ ናቸው ያጠፉት እንደ ተቅማጥ አጣደፉት ሲጀመር ገና ምንም ልቡአልጠነከረም😢😢አትስጨንቁት ይማር ይስራ አለቀ የምን ፍቅር ምናምን እያላችሁ ንጁን አታስጨንቁት እኔብሆን 😢😢ሴቶቹን በጥፊ በእርግጫ እላችሁ ነበር 😢😢😢አብርሽዬ ❤❤ ፈገግታህን እንዳትነፍገን ❤❤❤❤
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ አብርሽ እሩታን ይርዳት የምትሉ 🥰🥰🥰
የትለቱን ጠበሰስ እሷም ቾከለች ቀስ በቀስ መግባበት ትችል ነበረ ግን ከበድ ነው
Be and fetatechibet iko talyitew ayikerum Ayi ruta fetata
ግን ገና የበፊቱ ከልቡ ሳይወጣ ፍቅር ውሰጥ እንዴት ቶሎ ይገባል 1ኛ የመጀመሪያ ፍቅር ቶሎ አይወጣም ከባድ ነው እኔ የአብርሽ መሳቅ እንጂ ድጋሜ ሀዘን ትካዜ ውስጥ እንድገባ አልፍልግ አብርሽዬ የዋህ ነው ይኑርህ በቃ ታው 😢ፍቅር እኮ በጣም ከባድ 😢❤
አንዴ የተሰበረ ልብ ምንም አይጠግነውም 😢😢😢ያለፈበት ያቀዋል😢
😢😢😢በጣም
በጣም በኔ የደርስ በማንም አይድርስ😢
ወይኔ አንዴት አንዳዛዘነኝ 😢😢😢😢😢 ወይ የሰው ልብ የምሰብሩ ሰወች ግን እድሜ ልካችሁን አይለፍላችሁ 😢😢
Amen😢
Amen
ወሎየወች የሃገራችን ሰላም የናፈቀው😢 እኔስ ጨነቀኝ😢😢
በጣም ሁለት አመት ሙሉ ስቃይ ፈጣሪ ሰላም ያምጣልን
በኛም ሰው እየሞተነው አሁንሰ ምርር አለኝ አንዱ አገር ሰላም አዱ አገር ረብሻ
ዱአ ነውሀገራች ሰላምተጣን አምስትነትሆን
@@Ty23rየት አካባቢ ነዉ??
እኛለይልጂእየሠረቁብርይጠይቃሉምነቀላልሥቢሆንአንድሚሊዮንበጠፍሥራ
ፍቅርእውነትከወደድካት ታገስ ማንእንደመጀመሪያ 😢😢😢😢😢ስለዚህአትነካኩት ከመጀመሪያዋጋርእፋቅርጋር ያሥማማቸው😢😢😢 ፋቅርየኔቸኮሌትናፍቃኛለች😢😢በተረፈእሩታምእወድሻለሁእግዚአብሔርበሥውርተይቂበግልፅይስሻል❤❤❤
አብርሽየ ተረጋጋ በርግጥ የመጀመርያ ፍቅር አይረሳም 😢😢
አታስጨንቀዉ ኤፍሬም የአብርሽ ልብ ገና አልተፅናናም ግዜ ስጡት ያስብበት🥺🥺🥺🥺🥺የተሰበረ ልብ እዉነተኛ ሰዉ ሲመጣ መቀበል ያቅታል ማርያምን እኔም እደአብርሽ ነኝ😢😢
ደግሞ ደስእሚሉት ጉራጌወች የአላህ ተፈጥሮን ብቻ ነው ውበታቸው❤❤ ስታምር
❤❤❤አይ
እናመሠግናለን❤
አብርሽ መልካም ሰው ነው በእርግጥ ላተ ከባድ ነው ምንም አትቸኩል ግዜ ወስደህ አስብበት ፈጣሪ ያለው ብቻ ነው የሚሆነው አይዞህ ❤
በጣም ከፋቶኝ ሳለቅስ በእናተ ፊዶ እፅናናለዉ ደሞ ደጋግሜ የማየዉስ ነገር❤❤❤❤ ኑሩልኝ
አይዞሽ አታልቅሺ
❤❤❤❤
የኔ ጌታ እውነትህን ነው በፍቅር የተጎዳ ነው የሚአቀው አይዞህ ወንድሜ
አብርሽ ገን ትዉ ሂወት ይቅጥላል😢😢😢
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
alllahoma sale wesaleme ala nabeyena mahamedeee 💜❤💖💖💖❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰለዋለይ, ወስልም ❤️❤️❤️❤️t
ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
😢😢😢😢😢😢😢_💘💘_💘___💘💘💘 ከባድ ግዜ ስላሳለፈ አትፍረዱበት🥺🥺(((🥺
ልክነሽ የኔውድ😢😢😢
አብርሽ ወንድም አይዝህ ፈጣሪ የፈቀደው የሚሆነው እሳ ለአንተ ለየህዋና ምስኪ ነህ የዋህ ነህ በርታ ጠንክር ጎበዝ የሩታ ዝም ነው።
እሱን እኛ የተሰበረ ልብ ያለን ሰዎች እንረዳዋለን 😢እና ተውት በቃ እራሱን ያዳምጥበት 💔
ትክክል የደረሰበት ነው የሚያቀው
ትክክል
ሳሕ የደረሰበት ነው የሚያቀው😢😢
የራስህ ማንነት😮የራስህ ኣላማ ተግባር የራስህ ኣላማ
ልጇቷ ዉብነች በጌታስም
እኔም ልቤተሰብራል 💔ሌላ መቀበል ቀላል አይደለም ጊዜ ይፈልጋል!!!!
ተውት የራሱን አለም ይኑሪ
እሱ በፈለገ ጊዜ ያፍቅሪ❤
ቆንጆ ልጂ ነች አታምልጥህ በርግጥ ከባድ ነዉ ግን ተረዳት ያቺ አይጥ የመሠለች ስለበደለችህ ተስፋ አትቁረጥ ወንድሜ አንተ እኮ ምርጥ ሰዉ ነህ
ይች ቴብ እራስ የፊቷ ክብደት ደሞ ለሷም አልቀሰሀል እኳን ይች ቆጆ አግኝተህ ተመስገን በል
የማያፈቅራትን ሰው ተቀብሎ ምን ሊሆን ነው አትፍረዱ
@@hanhaba3782እውነትብ ቴብ ራስ ሞትኩ በሳቅ😂😂😂
@@fahdmtere-uj6vu አዎ ሲንቁት ቤተሰቦቿ ተናደድሁ እሷን አይተዋል ብዬ አዘንሁ እዴት እደናቁት ፀልይ ካብርሽ የበለጠ ደሞ እወድሻለሁ ይበላት አሳዘነችኝ ሩታ ካዲሳባ ቡታጅራ መታ ጋ ሲል ተናድጄበታለሁ
unet nw Ruta betme konjo nate.yechi rat nw metemeselwu
አብርሽ እና ሩታ ይታራቁ የምትሉ ዳምሩኝ🎉🎉🎉
የኔ ውድ እሩታየ የኔ ውድ አይዙሽ ፍቅር ማልት ክባድ ነው ግን ትርጋጊ እሽ አብርሽ ሲግባው እራሱ ይጥይቅሻል አንች ማልት ቆንጅ እና መልካም ልጅ ነሽ አብርሽም ክዚህ ቅድም ስልትጎዳ ነው ግን ትርጋጊ ይመጣል እሽ አታልቅሽ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤ እራስሽን ጥብቂ እሽ እሩታየየየየየ
አብርሽተረዳት ያተልብ እደተሰበረ የሩታንም አትስበረዉ ይችልጅ ከፈጣሪ ግራጎንህ ናት አትግፋት❤❤❤❤❤
ፍቅር በልመና አይሆንም እህት ተወት አሪግው ያሥብበት 😢😢
አብርሽዬ የኔ ልጅ ሼር አድርግልኝ አላህ ይጠብቅህ አብርሽዬታማሚኮ ነኝ እግሬ ችግር አለበት እንደዉም ቭድዮ ብሰራ ጥሩ ነዉ
ቢንስኮ ትንሽ ታገሱት አታስጨንቁት የውስጡን ሚያቀው ራሱ ነወ😢
አይዞህ አብርሽዬ❤❤