የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የማርቆስ ወንጌል - ክፍል 2 | ፓስተር አስፋው በቀለ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • የማርቆስ ወንጌል ከወንጌላት ሁሉ ቀዳሚ ነው ብለው ምሁራን ይሞግታሉ። ሌሎች የወንጌል ጸሃፍትም በማርቆስ ወንጌል ተመስርተው ወንጌላትን እንደጻፉም ይባላል። የማርቆስ ወንጌል በአምስት ዐቢይ ክፍሎች ይከፈላል፡፡ በመጀመሪያ፣ ማርቆስ ወንጌሉን የሚከፍተው ስለ ኢየሱስ መሲህነት በ1፥1-13 በሚሰጠው አጭር አዋጅ ነው፡፡ ሁለተኛ፣ የመሲሁን ኃይል የሚገልጠው ሰፋ ያለው ከ 1፥14 - 8፥26 ያለው ትረካ ነው፡፡ ሦስተኛ፣ በ8፥27-30 የሚገኘው፣ አጭርና ሐዋርያት ስለ መሲሁ የሰጡትን ማረጋገጫ የሚያቀርበው መዘውር ነው፡፡ አራተኛ፣ ሌላኛውና የመሲሁን መከራ የሚናገረው ከ 8፥31 - 15፥47 የሚዘልቀው ረጅሙ ትረካ ነው፡፡ አምስተኛ ደግሞ፣ አጭሩና የመሲሁን ድል የሚዘግበው በ16፥1-8 ያለው ነው፡፡ እነዚህን የማርቆስ ክፍፍሎች በበለጠ ጥልቀት እንመለከታቸዋለን፣ በመሲሁ አዋጅ እንጀምራለን፡፡
    ለሌላ ተጨማሪ ትምህርቶች፦
    - https: //www.operationezra.com
    • www.operationezra.com ...
    • www.operationezra.com ...
    © Operation Ezra Bible College

КОМЕНТАРІ • 47

  • @sharakuwait4792
    @sharakuwait4792 2 роки тому +2

    ኡኡኡኡ አሜሜሜንንንን😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-op1mn2jv9b
    @user-op1mn2jv9b 2 роки тому +1

    Amen amen amen amen amen amen faster tebarek

  • @user-it9cl4bd1m
    @user-it9cl4bd1m 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ጌታ አምላክ ፀጋ ያብዛልህ ፓስተር እኔ ባተ ትምርት እጅግ በጣም ተባርከለው🤲🤲🤲

  • @phonetastic1004
    @phonetastic1004 2 роки тому +1

    Geta ybarekih pastor tsaga yibzalih

  • @blniyam4048
    @blniyam4048 Рік тому +1

    Amen🙏

  • @BirkeHaile-oz7ri
    @BirkeHaile-oz7ri Рік тому +1

    ከኢትዮጰያ ነዉ በጣም ደስ የምል ደሰሳ ነዉ እግ/ር ይበርክህ

  • @user-qr8my6fz9k
    @user-qr8my6fz9k 2 роки тому +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 2 роки тому +2

    ሀሌሉያ ሞትን ድል አድርገህ የተነሳህ የትሳኤው ንጉሥ የይሁዳ አንበሳ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ምስጋናና ክብር ስግደት ሁሉ ለስምህ ይሁንልህ አንተ መልካም እሩህሩህ ደግ አባት ፍቅርህ ተፈትኖ የታየ ውዴ ጌታ እየሱስዬ ለዘላለም ክበርልኝ የተከፈለልን ዋጋ ለመግለፅ እጅግ ከባድን ነው ከዘላለም ሞት ከሲኦል ያዳንከን አጢያታችንን ሁሉ ይቅር ያልከን ልጆችህ ያደረከን የዘላለም መኖሪያችን ተስፋችን የነፍሳችን ቤዛ ክብር ምስጋና አምልኮ ስግደት ይገባሃል ፍጥረት ሁሉ ለስም ይገዙ ሀሌሉያ እየሱስዬ አባቴ እወድሃለሁ ፓስተርዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በእውነት በአገልግሎትህ እጅግ ተባርከናል ተንትነህ በሚገባን መልኩ እያስተማርከን ነው የዛራው ትምህርት በእንባ ነው ሰምቼ የጨረስኩት የጌታ ፍቅር ጥልቀቱ ምን ያህል እንደሆነ ያሳያል ዘመንህ ቤተሰብህ አገልግሎት ጤና በእየሱስ ስም የተባረከ ይሁን መንፈስ ቅዱስ ሀይሉን ፀጋውን ያብዛልህ አይምሮህ ይባረክ ፓስተርዬ እንወድሃለን እናመሰግናለን ።

  • @getahunlintiso1808
    @getahunlintiso1808 2 роки тому +1

    God bless you

  • @maartaafirdiisaa6410
    @maartaafirdiisaa6410 2 роки тому +3

    ጌታ እድሜዎን ያርዝምልን 🙏🙏🙏 💚💚💚✅✅📖📖📖

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ቃሉ አባትዬ ፀጋ ይብዛልህ

  • @MelesechTekele-ry2er
    @MelesechTekele-ry2er 5 місяців тому

    Amneeeeee phasetre abatachene gata batasabhne antame cemere yebreke❤❤❤❤ tbereke

  • @4familytube532
    @4familytube532 2 роки тому +6

    ጌታ ይባርክህ ፓስተርዬ ባንተ መማር እድለኝነት ነው ለምልም ተከናውን

  • @mimedantew1918
    @mimedantew1918 2 роки тому +5

    ጠላት ባይቃወም ነዉ የሚገርመዉ እንደዚህ የጠራ ወንጌል ዛሬ ዛሬ ብዙም አይነገርም ጌታ ይባርክህ ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @wongelawterefe4603
    @wongelawterefe4603 2 роки тому +2

    God bless you every mor thank you so much

  • @romagebremariam239
    @romagebremariam239 2 роки тому +1

    አንተ የእግዚአብሔር ሰው ስለ አንተ ጌታ ይባረክ እግዚአብሔር በእጥፍ ይባርክህ ዘርህን ይባረክ አገልግሎትህ ይባረክ እንዳ አንተ ይብዙልን ፓስተርዬ🙏

  • @bonitaassefa1338
    @bonitaassefa1338 2 роки тому +2

    ውይ ጌታ አንተ እኮ ታላቅ ነህ ስምህ ብሩክ ይሁን

  • @jesusislord6526
    @jesusislord6526 2 роки тому +2

    Zemenihe yibarek ye E/r sew

  • @semonegnawere
    @semonegnawere Рік тому +1

    Stay Blessed

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 роки тому +1

    አሜንንንንንንን ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ፓስተርዬ ዘመንህ ይለምልም

  • @bbhuhh5737
    @bbhuhh5737 2 роки тому

    ተባረክልኝ ፓሰተርዬ🙌🙌🙌🙌

  • @amenamen6580
    @amenamen6580 Рік тому +1

    God bless you paster

    • @amenamen6580
      @amenamen6580 Рік тому

      እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ እድሜ ን ይጨምሪልህ ፍጣሪ

  • @Canada404
    @Canada404 2 роки тому +6

    እንዴት ነፍስን የሚያድስና የሚያረሰርስ ትምህርት ነው 🥰እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከዎት ከዚህ በላይ የክርስቶስ ፀጋ ይጨመር ይብዛለዎት መጋቢ አስፍው ቤተሰብ ዘርዎት ሁሉ እግዚአብሔርን በማምለክ በማገልገል ይባረኩ 🥰✝️

  • @selamwitekassa1386
    @selamwitekassa1386 2 роки тому +1

    Amen Amen Geta Abzeto Yebarekoti!!!

  • @ariambelay1342
    @ariambelay1342 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen geta yebarekh ❤🙏🙏

  • @genetkifle8835
    @genetkifle8835 2 роки тому +3

    God bless you, Pastor!

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 2 роки тому

    Gata yebarekrhi degemewe tekorareto alsemanewme

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 2 роки тому +1

    በእዉነት እግዚአብሄር በዘመናት መካከል ቅሬታዎች አሉት ዘመንህ የተባረከ ይሁን አይኔን በቃሉ እዉነት ከፍተህልኛል ልጆችህ ይባረኩ ።

  • @berekettemesgen1555
    @berekettemesgen1555 2 роки тому +1

    አሜን አሜን ጌታ ይባርክልን

  • @berekettemesgen1555
    @berekettemesgen1555 2 роки тому +1

    ሻሎም ፓስተር ጌታ ይባርክልን

  • @Josefe4950
    @Josefe4950 2 роки тому +1

    ፓስተር አስፋው ጌታ እየሱስ አብዝቶ ባርኮሃል ይጨምርልህ ይበልጥ ተባረክ በብዙ ትውልድህ በሙሉ በዚህ ፀጋ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @mershayedejene4692
    @mershayedejene4692 2 роки тому +1

    የባረካቹ ጌታ አብዝቶ ይባርካችው ተባረክ ፓስተር

  • @selammoha7515
    @selammoha7515 2 роки тому +1

    amen

  • @tsyontesefaye9195
    @tsyontesefaye9195 2 роки тому +1

    ተባረክ ፓስተርዬ🙏

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 2 роки тому +1

    GOD bless you pastor

  • @yonikebede7439
    @yonikebede7439 2 роки тому

    Asiti bannaÿe

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 2 роки тому +8

    ይህ ትምህርት በሌላ ቀን ቢደገም ምን አለበት ? ድምፅ ስጡ 🕊

  • @kidist56
    @kidist56 2 роки тому +1

    ሁልግዜም ሊፀለይባቸው የሚገቡ ነገሮችን መዳሰስህ ድንቅ ነው። በተለይ የግብረሰዶም ጉዳይ በስደት ዌስተርናይዘሮች ሀገር ለምንኖር ጭንቅ ነው ። ካቶሊክ ትምህርት ቤት ቢማሩም ልጆቼን በፆታቸው ሳይሆን ዘይ እያሏቸው እያደናገሩብኝ ነው። በፀሎትህ አስበኝ።

  • @ritarita5091
    @ritarita5091 2 роки тому

    ስላም

  • @ahnadahmed6339
    @ahnadahmed6339 Рік тому +1

    አድራሻቸውን ምታውቁ ሰዎች ፕሊስ ተባበሩኝ

  • @Bethted10
    @Bethted10 2 роки тому

    Pastorye I wish we have it recorded again, God bless

  • @yohannesbelay5730
    @yohannesbelay5730 2 роки тому +1

    ሰላም ፓስተር እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክህ!! በአገልግሎትህ ብዙ እየተጠቀምን ነው። ነገር ግን በዛሬው ትምህርት አንድ ጥያቄ ማንሳት ፈለግሁ ጌታ ኢየሱስ አርብ ምሽት ከተቀበረ እንዴት ሆኖ ነው በምድር ውስጥ ሶስት ቀን እና ሦስት ሌሊት ቆዬ የሚባለው? ስለተረዳኸኝ አመሰግናለሁ።