የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የጨለማው/የዝምታ 400 ዘመናት 3 (ክለሳ) | ፓስተር አስፋው በቀለ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 54

  • @ewwar8317
    @ewwar8317 2 роки тому +2

    ፓስተር አስፈው ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ አብዝቶ ይባሪክ እወዳሃለሁ።

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 2 роки тому

    ድንቅ መለኮታዊ ትምህርት ነው የምትመግበን ፈጣሪ እንዳንተ አይነቱን አብዙቶ ይፍጠር ፖስተር አስፋው በቀለ God Bless You more and more!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @hanamamo6648
    @hanamamo6648 2 роки тому +13

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ትምህርት ነው የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛሎት ፓስተር አስፋው መልካም አባት እንኳን በሰላም ተመልሶ መጡልን አባቴ እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት

  • @hannakebede8765
    @hannakebede8765 2 роки тому +12

    ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ!!

  • @Canada404
    @Canada404 2 роки тому +5

    እንኳን ደህና መጡ መጋቢ አስፍው እግዚአብሔር ይባርከወት ከርስወ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ✝️

  • @jacarlos9584
    @jacarlos9584 2 роки тому +6

    ድንቅ መለኮታዊ ትምህርት ነው የምትመግበን ፈጣሪ እንዳንተ አይነቱን አብዙቶ ይፍጠር ፖስተር አስፋው በቀለ ። (ከሙስሊም)

  • @memeaweke5363
    @memeaweke5363 2 роки тому +2

    ፓስተር በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ጤናህን አገልግሎትህን ትዳርህን ልጆችህን ያንተየሆነሁሉ ይባረክ:: ስላተ እግዚአብሔር ይባረክ !!

  • @ኤልጋቦር
    @ኤልጋቦር 2 роки тому

    በጣም ጥሩ ታሪካዊ ትምህርት ነው ፓ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 2 роки тому +3

    የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ድንቅ ትምህርት ነው ፓስተርዬ እንኳን ደህና መጣህ የጌታ ሰላም ይብዛልህ የእግዚአብሔር ፀጋ በረከቱና ቸርነቱ ባንተና በቤተሰብህ ላይ ይሁን ጌታ እየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክ

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 2 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፓስተር ግሩም ትምህርት ነው እያንዳንዱን በካርታ ከታርክ ስታስተምር በጣም ግልፅ ሆኖ ነው ለመረዳት መንፈስ ቅዱስ ክብሩን ይውሰድ ጊዜህን ሰውተው ስለምታስተምረን ዘመንህን እግዚአብሔር ያለምልመው

  • @delilterada531
    @delilterada531 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ።

  • @semonlu
    @semonlu 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር🙏

  • @seblegebreamlak6295
    @seblegebreamlak6295 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ : አሁን የእግዚአብሔር ጥበቃ በአንተና በቤተሰብህ ላይ ይሁን ትባርክ

  • @yonasbelay429
    @yonasbelay429 2 роки тому

    Betam yemestamer menfes kodes kante yhon: kezey belay Bera be1000× Bera wedimezmoro wendem. Enem bezo temarkot. Betam tebarek ❤❤❤ . Bezelena bezehfe yedelena yezare seletan tsihfoch betam be onlayen tetekemenal. Tebarek Bera1🙏🙏🙏⚘⚘⚘🌹🌹🌹🍁🍁🍁🌼🌼🌼🌷🌷🌷🌻🌻🌻💐💐💐🌺🌺🌺🥀🥀🥀🌾🌾🌾

  • @bethelihembiru986
    @bethelihembiru986 2 роки тому +1

    እንኳን ጌታ እረዳኸ ፓስተር ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ተባረክ

  • @muludolebo244
    @muludolebo244 2 роки тому +1

    የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክሪቶሰ ይባረክህ

  • @getachewwolde8836
    @getachewwolde8836 5 місяців тому

    Thank so much pastor

  • @wudigutema8234
    @wudigutema8234 2 роки тому

    Thank you my pastor your wisdom is open my eyes it’s helpful Stay blessed 😇

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልመው ፓስተርዬ ተባረክልኝ

  • @ንፁህፍሬ
    @ንፁህፍሬ 2 роки тому

    ይብዛልህ

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 2 роки тому +4

    We give glory to GOD, who strength you pastor in every thing
    Thank you

  • @astertadese4489
    @astertadese4489 2 роки тому

    ጌታ ይበርክ ፓስታር

  • @edenwoldai381
    @edenwoldai381 2 роки тому +1

    ጎይታ ይባርኽካ ፓስተርየ። ዘመንህ ዘርህን ይባረኽ።

  • @amsalbirhanu2438
    @amsalbirhanu2438 2 роки тому +1

    መጋቢው የጌታ ፀጋና ሠላም ከመንፈስህ ጋር ይሁን!! የሰዓት መጣበብ እንዳለብህ አውቃለሁ ግን ትንሽ ስለቀበሮ ባህሪ ብታብራራልን መልካም ነበር blessings !

  • @iyorapamela8063
    @iyorapamela8063 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባሪከው ፓስተርዬ !

  • @noha9932
    @noha9932 2 роки тому +1

    ፓስተር ሰላም እንኳን በደህና መጣህ በድጋሚ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አንተም ቤተሰብህም ተባረኩ

  • @zeruferede2922
    @zeruferede2922 2 роки тому +1

    Blessings to you and your family dearPastor

  • @selamawitkumnbi9536
    @selamawitkumnbi9536 2 роки тому +2

    God bless you and your family all bless more and more blessings 🙌

  • @zerihuntekletsiyon938
    @zerihuntekletsiyon938 2 роки тому

    Mourn because the Lord has brought you in this day.
    Thank you Lord Jesus
    Still be to His glory

  • @esayasmebrahtu7827
    @esayasmebrahtu7827 2 роки тому

    Pastor Geta abztu ybark

    • @esayasmebrahtu7827
      @esayasmebrahtu7827 2 роки тому

      Flistemawyan keyet new yemetu ? 2 tyakew Sedikawyanna Ferisawyan keyet new yemetu? Geta abztu ybark Pastor

  • @girmamirkana8288
    @girmamirkana8288 Рік тому

    thank you

  • @sphonetastic1965
    @sphonetastic1965 Рік тому

    አሜን አሜን

  • @tsegaghebremariam8076
    @tsegaghebremariam8076 2 роки тому

    Selam Pastor. Geta ybarek. Tsegawin ahunm yabzalh

  • @tadelechzerga4573
    @tadelechzerga4573 2 роки тому

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🌇🌇🌇🌇🌇

  • @kidist56
    @kidist56 2 роки тому +1

    መጥፋትህ ግራ ገብቶኝ ነበር። እንኳን ሰላም ተመለስክልን። መድኃኒአለም በፀጋው ይጠብቅህ።

  • @yetemworkerga6302
    @yetemworkerga6302 2 роки тому +1

    wellcome back pastorye god bless you more

  • @lifelife4904
    @lifelife4904 2 роки тому

    ግታ ይመስገን ፓስተርይ ስላይውህ ደስ ብሎኛል ተፍተህ ነበር

  • @alem.t327
    @alem.t327 2 роки тому

    ፓስተርዬ ተባረክ !

  • @radetohmygodlmezengeradetj1457
    @radetohmygodlmezengeradetj1457 2 роки тому +1

    Selam lante yhuni pastor enkuwan beselam mexaki well come

  • @tewodrosabebe8004
    @tewodrosabebe8004 2 роки тому

    bless you

  • @alemayehufelate1346
    @alemayehufelate1346 2 роки тому

    Zemeneh yebarek ante ye egzyabeher baryaa ,🙏

  • @zahraala6507
    @zahraala6507 2 роки тому +1

    Amen amen

  • @Yonasalemayehu-ez1or
    @Yonasalemayehu-ez1or Рік тому

    Geta ybarkh

  • @tesfahunmathewos3628
    @tesfahunmathewos3628 2 роки тому

    paster enkuan geta redah !!!

  • @selameyob8177
    @selameyob8177 2 роки тому

    You are blessed Pastorye

  • @ga3775
    @ga3775 2 роки тому

    God bless you pastorye

  • @סיטוטאולגסה
    @סיטוטאולגסה 2 роки тому

    አሜን

  • @enat1907
    @enat1907 Рік тому

    Wow

  • @yonasbelay429
    @yonasbelay429 2 роки тому

    Yebzalhe

  • @alem.t327
    @alem.t327 2 роки тому +1

    የመጨረሻው ላይ ያለው መዝሙር የማነው? የምታውቁ ንገሩኝ Please

  • @henock6
    @henock6 2 роки тому

    🙈❤❤

  • @shalomagape5457
    @shalomagape5457 2 роки тому

    Who sings tbe song amanuel at the very beginning?