Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሜን ክብር ይገባሃል የእኛ አምላክ ሃሌ ሉያ ክብር ሃሌሉያ እግዚአብሔር ነገሰ ታጠቀ ሃይልንም ለበሰ ክብር ሃሌ ሉያ ክብር ሃሌ ሉያ ምስጋና ነው ያለኝ ምስጋና ነው ያለኝ ማዳንህ አይከለከልም ክብር ሃሌ ሉያ
ፓስተርዬ ተባረክ የቃሉ ብርሃን አሁን አብዝቶ ያብራልህ:: ለኛ በረከታችን ነህ
ጌታ ኢያሱስ አብዝቶ ይባረክህ ፓስቴር❤
ጌታ ይባርኮት በዚህ ትምህርት የተጠቀምኩ ነው ዘመኖት ይባረክ 🙏🙏🙏🙏
ሀሌሉያ አምላካችንና ንጉሳችን ጌታ እየሱስ ሆይ ክብር ሁሉ ለገናናው ስምህ ይሁን ትሑትና እውነተኛ አፍቃሪ ደግ አባት ነህ ስምህ ለዘላለም ይክበር ይመስገን ፓስተርዬ ተባረክ ዘመንህ ቤተሰብህ አገልግሎትህ ሁሉ የተባረከ ይሁን የጌታ ፀጋ ይብዛልህ።
pasterye selanti getan amisegenku be ezh zemen endezh mekary abat ayegegnm be ewent banti geta tinagerognal amenn beye tkebeyalhugn beza lemilm😊
thank you pastor
ፓስተርየ በእውነት ደስ የሚል ቃልዕድሜ ይስጥሕ❤❤
Pastor Bebizu eyetemarn new tebarek tsega yibzalh...
ፖስተር ፣ሸሎም፣ሸሰሎም፣የእኛ፣መጋቢ፣ጌታ፣ይባርክህ፣እኔ፣ለአድ፣ወር፣ያሃል፣በሊባኒን፣ጠርፍ፣ነበርኩኝ፣ቡዙ፣ትመህርቶችህ፣አምልጠወኛል እንድ እግዚአብሔር ፣ፍቃድ፣በዪቱ፣ገብቼ፣እሰማቼዋለሁኝ።አንተም፣እንኳን፣ደሄና፣መጣህ።ፖሰተር፣ከፍሮግራምህ፣በፊት፣የምትጋብዘን፣መዝሙር፣የድሮ፣መዝሙሮች፣በጣም፣የሚያመረቁ፣ናቸው።
ተባረክ ፖስተር
ለአገልግሎት ባለህ ሸክምና ከሸክምህ ለማረፍ ይህንን መላ ለመጠቀም በመቻልህ ደስ ብሎኛል ደግሞም ተሳክቶልሀል
May the Lord bless you! ንፁህ ወንጌል
Amen Amen Amen pastor geta yebrekh ❤🙏🙏
ፓስተርየ ጌታ አብዝቶ በብዙ ይባርክህ፡ እውነተኛ ክርስቶስን የሚከተል ሰው ማንን መምሰል እንዳለበት በሂወትህ በኑሮህ በአስተምህሮህ እያሳየህ ስለሆንክ ይህንን ትውልድ እየጠቀምክ እኔን በግሌ ብዙ አትርፊያለሁ እና ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁንልህ ከሁሉ ቤተሰብህ ጋር።
አሜን ❤ ጌታ ኢየሱስ ልቤን ግዛ❤ አባቴ ተባርክ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ቃሉ ፀጋ ይብዛልህ 🙏💙
pastor geta ybarkh
ፓስተር እንኳን የኔ ሆንክ ! ይህን የእዉነት ትምህርት ከመማር በላይ በምድር ምንም የሚያስድስት ነገር የለም፤፤ ዕድለኛ ነኝ፡፡ አንተን ለኛ የሰጠ ጌታ ብሩክ ይሁን፡፡
Tsega kantegar yhun Pastor Asfaw
አሜንንንንንን ዘመንህ ይለምልም
Blessed❤❤
ተባረክ ፖስተር የመዝሙር ምርጫህ በጣም ጥሩ ነው ዘመንህ ይባረክ
tebarek pastor
Paster god bless you
Amen amen
Amen zemenh ybarek
amen taberk
Amen geta yebarekoti!!
አሜን እግዛብሔር ይባርክ
አሜን
Amen amen thank you pastor
Amen
Thanks again and again pastor
may the Lord bless you
7
@ 1:39:40 forgive me Lord and help me Father!
God bless you more pastor 🙏
Thanks Pastor
ጌታ ኢየሱስ አንተንና ቤተሰብህን ይባርክ።
bless you paster
@ 1:12:32 thank you Pastor
Blessed
@ 1:38:10 Amen!
Selam Pastor,Please if I can get the teaching in PDF.I found it very helpful for me to read,study and understand in details.Am writing you from China.Stay blessed!
Ere bible b holly sprit newe yemetenaw.bbezu tesasatalehe Egezeabehere yekere yebelehe.
ፓስተርዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክህ ተባረክልኝ አባቴፓስተር አንድ ጥያቄ አሀኝ?🙋ኢየሱስ ክርሰቶስ ከማይርም ምንም አልተካፌለም? ዕብራውያን 2፥1-መጨርሻ ያለው ሰጋና ደም እንደተካፈለ አይደለም? ከይቅርታ ጋር
RAPTURE ! RAPTURE ! RAPTURE ! JESUS COME SOON !
amen
አሜን ክብር ይገባሃል የእኛ አምላክ ሃሌ ሉያ ክብር ሃሌሉያ እግዚአብሔር ነገሰ ታጠቀ ሃይልንም ለበሰ
ክብር ሃሌ ሉያ ክብር ሃሌ ሉያ
ምስጋና ነው ያለኝ ምስጋና ነው ያለኝ
ማዳንህ አይከለከልም ክብር ሃሌ ሉያ
ፓስተርዬ ተባረክ የቃሉ ብርሃን አሁን አብዝቶ ያብራልህ:: ለኛ በረከታችን ነህ
ጌታ ኢያሱስ አብዝቶ ይባረክህ ፓስቴር❤
ጌታ ይባርኮት በዚህ ትምህርት የተጠቀምኩ ነው ዘመኖት ይባረክ 🙏🙏🙏🙏
ሀሌሉያ አምላካችንና ንጉሳችን ጌታ እየሱስ ሆይ ክብር ሁሉ ለገናናው ስምህ ይሁን ትሑትና እውነተኛ አፍቃሪ ደግ አባት ነህ ስምህ ለዘላለም ይክበር ይመስገን ፓስተርዬ ተባረክ ዘመንህ ቤተሰብህ አገልግሎትህ ሁሉ የተባረከ ይሁን የጌታ ፀጋ ይብዛልህ።
pasterye selanti getan amisegenku be ezh zemen endezh mekary abat ayegegnm be ewent banti geta tinagerognal amenn beye tkebeyalhugn beza lemilm😊
thank you pastor
ፓስተርየ በእውነት ደስ የሚል ቃል
ዕድሜ ይስጥሕ❤❤
Pastor Bebizu eyetemarn new tebarek tsega yibzalh...
ፖስተር ፣ሸሎም፣ሸሰሎም፣የእኛ፣መጋቢ፣ጌታ፣ይባርክህ፣እኔ፣ለአድ፣ወር፣ያሃል፣በሊባኒን፣ጠርፍ፣ነበርኩኝ፣ቡዙ፣ትመህርቶችህ፣አምልጠወኛል እንድ እግዚአብሔር ፣ፍቃድ፣በዪቱ፣ገብቼ፣እሰማቼዋለሁኝ።አንተም፣እንኳን፣ደሄና፣መጣህ።ፖሰተር፣ከፍሮግራምህ፣በፊት፣የምትጋብዘን፣መዝሙር፣የድሮ፣መዝሙሮች፣በጣም፣የሚያመረቁ፣ናቸው።
ተባረክ ፖስተር
ለአገልግሎት ባለህ ሸክምና ከሸክምህ ለማረፍ ይህንን መላ ለመጠቀም በመቻልህ ደስ ብሎኛል ደግሞም ተሳክቶልሀል
May the Lord bless you! ንፁህ ወንጌል
Amen Amen Amen pastor geta yebrekh ❤🙏🙏
ፓስተርየ ጌታ አብዝቶ በብዙ ይባርክህ፡ እውነተኛ ክርስቶስን የሚከተል ሰው ማንን መምሰል እንዳለበት በሂወትህ በኑሮህ በአስተምህሮህ እያሳየህ ስለሆንክ ይህንን ትውልድ እየጠቀምክ እኔን በግሌ ብዙ አትርፊያለሁ እና ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁንልህ ከሁሉ ቤተሰብህ ጋር።
አሜን ❤ ጌታ ኢየሱስ ልቤን ግዛ❤ አባቴ ተባርክ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ቃሉ ፀጋ ይብዛልህ 🙏💙
pastor geta ybarkh
ፓስተር እንኳን የኔ ሆንክ ! ይህን የእዉነት ትምህርት ከመማር በላይ በምድር ምንም የሚያስድስት ነገር የለም፤፤ ዕድለኛ ነኝ፡፡ አንተን ለኛ የሰጠ ጌታ ብሩክ ይሁን፡፡
Tsega kantegar yhun Pastor Asfaw
አሜንንንንንን ዘመንህ ይለምልም
Blessed❤❤
ተባረክ ፖስተር የመዝሙር ምርጫህ በጣም ጥሩ ነው ዘመንህ ይባረክ
tebarek pastor
Paster god bless you
Amen amen
Amen zemenh ybarek
amen taberk
Amen geta yebarekoti!!
አሜን እግዛብሔር ይባርክ
አሜን
Amen amen thank you pastor
Amen
Thanks again and again pastor
may the Lord bless you
7
@ 1:39:40 forgive me Lord and help me Father!
God bless you more pastor 🙏
Thanks Pastor
ጌታ ኢየሱስ አንተንና ቤተሰብህን ይባርክ።
bless you paster
@ 1:12:32 thank you Pastor
Blessed
@ 1:38:10 Amen!
Selam Pastor,
Please if I can get the teaching in PDF.
I found it very helpful for me to read,study and understand in details.
Am writing you from China.
Stay blessed!
Ere bible b holly sprit newe yemetenaw.bbezu tesasatalehe Egezeabehere yekere yebelehe.
ፓስተርዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክህ ተባረክልኝ አባቴ
ፓስተር አንድ ጥያቄ አሀኝ?🙋
ኢየሱስ ክርሰቶስ ከማይርም ምንም አልተካፌለም?
ዕብራውያን 2፥1-መጨርሻ ያለው ሰጋና ደም እንደተካፈለ አይደለም?
ከይቅርታ ጋር
RAPTURE ! RAPTURE ! RAPTURE ! JESUS COME SOON !
Amen
amen