🛑እድለኛ!! ተለቀቀ! EBENEZER TADESSE & EDEN EMIRU NEW SONGJanuary 6, 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2023
  • #ebenezer #mezmurprotestant

КОМЕНТАРІ • 425

  • @tsionsalile3725
    @tsionsalile3725 Рік тому +16

    የጌታ እንደመሆን እድል የለም።

  • @lidacall5422
    @lidacall5422 Рік тому +41

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ተባረኩ ዘመናቹ በጌታ ቤት ይለቅ በእናንተ እግዚአብሔር ይደሰት ምን አይነት እድል ነው ጌታ ኢየሱስን መምለክ ከልብ እወደቹሃሉሁ ፀጋ ይብዛላችሁ ዉድድድድድ

  • @hanademse543
    @hanademse543 Рік тому +6

    አሜን አሜን አሜን እኔ እድለኛ ነኝ አዎ እድለኛ ነኝ ሀሌሉያ ነፍስም አልቀረልኝ በዚህ መዝሙር ተባረኩኩኩኩ በእውነት ከውስጣችሁ አሁንም ቅኔ ዝማሬ ይፍለቅ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @memohammad3407
    @memohammad3407 Рік тому +6

    አሜን ድንቅ መዝሙር ነው ተባረኩ በቀሪው ዘመናቹ ጌታ እየሱስ አይለያቹ 💞💞💞💞💞💞

  • @fatmehhaso5569
    @fatmehhaso5569 Рік тому +5

    Woww አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️❤️❤️❤️

  • @user-lh9zj7xs4i
    @user-lh9zj7xs4i Рік тому +6

    አሜን እኔ እድለኛ ነኝ የኢየሱስ በመሆኖ ድንቅ መዝሙር

  • @Abentheir6283
    @Abentheir6283 Рік тому +22

    ምን አይነት እድል ነው ምን አይነት?

  • @emebatbelaynh9668
    @emebatbelaynh9668 Рік тому +4

    ለበረከት የተጠራችሁ ተባርካችሁአል💌🔥 አቢ&ኤዲ እንዲሁም ቅዱሳን

  • @bulishetp2135
    @bulishetp2135 Рік тому +4

    ተባረኩልኝ በጣምደስየሚል መዝሙርነው እየሱስይባርካቹ

  • @lensaendale2059
    @lensaendale2059 Рік тому +5

    እኔ እድለኛ ነኝ....❤

  • @SaraSara-uq2ou
    @SaraSara-uq2ou Рік тому +5

    አሜንንአሜንንንንንንንንን

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Рік тому +3

    አሜን አሜንን እውነት ምናይነት እድልነው ከጌታጋር መሆን

  • @user-cm5yh2yb6e
    @user-cm5yh2yb6e Рік тому +2

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባረክ የትውልድ በረከት ናችሁ። ጌታን ማገልገል እድል ነው ኪሳራ የለውም።

  • @shalomtekeste8250
    @shalomtekeste8250 Рік тому +5

    U r so blessed እኔ በመዝሙራቹህ በኮሮና ዘመን ያማይጠገብ መዝሙር እየሰምሁ እንዴት እንዳለፍኩት እኔ ነኝ የማቀው ኦህ ጌታ ኣብዝቶ ይባርካቹህ

  • @Feben353
    @Feben353 Рік тому +3

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አአቃ አሜንንን አሜንንን አአአ አአ a❤❤❤❤❤❤❤🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤️💞ዋዋው ተባረኩ ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥ቀጠሉ ጌታ ከናተ ጋር አለ 🥰🥰🥰✊️👍👍👍እዎዳቹዋለው ❤❤❤

  • @sebsibeteshome464
    @sebsibeteshome464 Рік тому +2

    መዝሙሮችህ ሁሌም እንደባረኩኝ ናቸው ተባረክ 😍😍😍

  • @asinakechmatiwoslmarnta3130
    @asinakechmatiwoslmarnta3130 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን አዎ እድለኛ ኔን ጌታ ይባርካችሁ በሰማያዊ ፀጋ በምድራዊ በረከት አትረፍርፎ መፈጸም ይባርካችሁ በኢየሱስም ተባርካቹ ቅሩ የዘመናችን መቀይኛ አያገኛቹ ሁለታቹንም የምር እንዴት ምዎዳቹ ማን በነገራቹ የአባቴ በሩካኖች በጣም ነዉ ወድድድድ እማረጋቹ ተባረኩ የናንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ በሁሉም ነገር ጌታ ፍርያማ የደርጋቹ

  • @lov3888
    @lov3888 Рік тому +2

    ምን ኣይነት እድል ነዉ የሱስን ማወቅ ዘመናቹ ይለምልም የኣባቴ ብሩካን🙏🙏🙏🙏

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Рік тому +4

    Thank you so much brother and sister 💕🙏everyone jesus is coming back 💕🙏

  • @mosesfara7825
    @mosesfara7825 Рік тому +2

    AWESOME WORSHIP MAY GOD INCREASE YOU MORE SHALOM FROM PASTOR MOSES