Asgegnew Ashko /Asge/- Loshke | አስገኘው አሽኮ /አስጌ/ - ሎሽኬ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 сер 2020
  • This is the official channel of Asgegnew Ashko (Asge dendasho)
    Checkout My new video and don't forget to subscribe to my channel.
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Asgegnew Ashko
    #AsgeDendasho
    #AsgegnewAshko
    #EthiopianMusic
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @asgegnewashko
    @asgegnewashko  2 роки тому +100

    ኡፍፍፍ... 2.2milliion view 😳😍 ኤረ ይሄን ይባርክልኝ🙏🏽❤️ ተባረኩ!!!!

  • @yaredgebregziabher6451
    @yaredgebregziabher6451 3 роки тому +7

    ቋንቁዉን ባልሰማውም ይሄን ዘፉኝ እንዴት ደስ ይላል ሪቲሙን !!!

  • @beytulayasin2335
    @beytulayasin2335 3 роки тому +166

    እንደእኔ ትርጉም ሳይገባው ዘፈኑ የተመቸው 🥰😁

    • @samson7945
      @samson7945 3 роки тому

      sntun ye englizegna musika sygeba adamtehal. yhe enkwan yehagerh new

    • @mahimemaryamlej2295
      @mahimemaryamlej2295 3 роки тому

      ማርያምን ሚቱ😁💕

    • @robrobyadolisrobrobyadolis3563
      @robrobyadolisrobrobyadolis3563 3 роки тому

      እኔም ዘፈኑ ደስ ብሎኛል : በጣም ሃሪፍ ነዉ:

    • @robrobyadolisrobrobyadolis3563
      @robrobyadolisrobrobyadolis3563 3 роки тому

      @@samson7945 I enjoyed the song. What language is it?

    • @iseyasyihdego2102
      @iseyasyihdego2102 3 роки тому

      ምን ችግር ኣለው የኔ እህት ሙዚቃ ኣለማቀፍ ቋንቋ ነው እኔ ለራሴ ኤርትራዊ ነኝ ይህ ሙዚቃ በጣም ይመቸኛል

  • @thebesistersever
    @thebesistersever 3 роки тому +148

    ጋሞ ምርጥ እዝብ ሽማግሌዎቹን የሚያከብር,ጋሞ ፍቅር ጋሞ ይቅር ባይ ጋሞ አንበሳ ❤❤❤❤

    • @bereketyisehak5584
      @bereketyisehak5584 3 роки тому +3

      ehe ye gofa zefen nw, e gamo adelem

    • @thebesistersever
      @thebesistersever 3 роки тому +1

      @@bereketyisehak5584 gamo ena gofan demo yemily timrt temrhi metahi ato ክፍልፋይ😁

    • @enuloveyedillaenuloveyedil1205
      @enuloveyedillaenuloveyedil1205 3 роки тому

      @Isru Funny ቁጭ ብለህ ዘር ከፋፍል እኛ አንድ ነን ይብላኝልህ ላንተ እና ለመሰሎችህ ዘረኞች

    • @merejashow7742
      @merejashow7742 3 роки тому

      ua-cam.com/video/sxFtSILJ3Yw/v-deo.html

    • @danielandualemchane-fr9js
      @danielandualemchane-fr9js Місяць тому

      Gamo ena Gofa mejemeriya ley ena asteyayet saf. Denkoro

  • @user-fn2gc1ud2e
    @user-fn2gc1ud2e 3 роки тому +43

    እችን የመሰለች ዉብ ሐገር .ለማፍረሰ ነዉ ምኛታቸዉ አናታቸዉ ይፍረስ ሐገረ ትቀጥላለች ጠላት አይኑ እያየ💚💛💖💪💪

  • @kt4068
    @kt4068 9 місяців тому +3

    ❤❤❤❤ የእናቴ የደስታዋምጭነህ ይሄን ሙዚቃ ሰምታ አትጠግብም የተወለደችበት አሀር ነው ኡኡኡኡፍፍፍ አመሠግንሀለው

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 3 роки тому +66

    ጥቂት ዓመታት ቢሆኑም ከጋሞዎች ጋር ያሳለፍኩት ግዜ በጣም ምርጥ ግዜ ነበር ደግ ህዝብ ማለት ጋሞ ነው።❤
    አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ሁሌም ይናፍቀኛል!❤💔😭

  • @henoktariku619
    @henoktariku619 18 днів тому +1

    ሙድ ያለው ያበደ ትዝታንና ስሜትን የሚቀሰቅስ ምርጥ ስራ አርባምንጭ ከነማ 🐊🐊

  • @getenettamene2245
    @getenettamene2245 3 роки тому +5

    አንተ እኮ ምርጥ ነህ አስጌ፡፡

  • @Seni-Afro
    @Seni-Afro 3 роки тому +6

    ትርጉም ሳይገባኝ ዘና የሚያደረገኝ ዘፋኝ ቢኖር አስጌ ነው❤️😍

  • @user-oz9if3mp8c
    @user-oz9if3mp8c 3 роки тому +7

    አስጌ ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ቋንቋውንም ባላቅ በክሊፑ ዘና ብያለው በርታ ምርጤ

  • @kedsttube4484
    @kedsttube4484 3 роки тому +12

    እደኛ ኢትዮጵያዊያን ውብ ማን አለ እግዚአብሔር አንድ ያድርገን አይለየን

  • @user-eg7cx5bd1e
    @user-eg7cx5bd1e 3 роки тому +1

    ያበደነው በጣም ምርጥ እዴት ያምራል 100

  • @workyworky9545
    @workyworky9545 3 роки тому +3

    አስጌ በርታ ቱሩጉሙም ባይገባኝም ዘፈኑ ተመችቶኛል ጎበዝ የኔ ጀግና

  • @user-jy8ze8uv6w
    @user-jy8ze8uv6w 3 роки тому +8

    😘 ምርጡ አሰጌአችን ያምራል
    ሁላችሁንም የኢትዮጵያ ልጆች ውድድድድ
    ሰላማችንን እግዚአብሔር ያምጣልን

  • @DivinelyGodess
    @DivinelyGodess 3 роки тому +2

    አስጌ በጣም ነው ዬምታዝናናኝ! ፈንገግታህ is contagious!

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 3 роки тому +1

    አሰጌ የኔ ምረጥ ትርጉሙ ባየገባኝም ሙዚቃዎችን በጣም እወዳለሁ 💚💛❤

  • @user-gp8lc3yl3e
    @user-gp8lc3yl3e 3 роки тому +3

    የደቡብ ልጅ ውሰጤ ነህ አሰጌ የምረል

  • @daniyatmekebebe3872
    @daniyatmekebebe3872 3 роки тому +39

    “ሰው መሆን ከዘር ይቀድማል። ስንወለድ ቋንቋ አልነበረንም። ሰው ሆነን ነው የተወለድነው። ኢትዮጵያዊነት የማይገባቸው አሉ። እንዚህ ራሳቸውን ስለማያከብሩ ሌላውንም አያከብሩም። ዘረኝነትን የሚሰብኩ ሰዎች ውስጣቸው ፍቅርና ክብር ለራሳቸው የሌላቸው ናቸው።

  • @user-jm3yk4io3i
    @user-jm3yk4io3i 3 роки тому +2

    በጣም ምርጥ ነው አስጌ ትርጉሙ ባላቀውም

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 роки тому +1

    አሰግዬ ዋው ባህላችው ደሰ ይላል በርግጥ ትርጉሙን አላውቅም

  • @ethiophia3378
    @ethiophia3378 3 роки тому +13

    አስጌ ምርጥ ሰው ነህ በፈለጉት ቢተረጉሙ አይድነቅህ የኛ ሰው እንደው አንዱ በልጦ ሲታይ ቅናት አያስቀምጠውም አሁንም በልጠህ ለመታየት በርትተህ ስራ እነሱም ያውሩ
    ደሞ ኢትዮጵያዊ ነትን በተግባር ምታዩት ደቡብ ለይ ነው ሂዱ ብሔር ጎጥ ሚያነሳ አንድም ህዝብ የለም ። በቃ ፍቅር በፍቅር ነው ይህ አብሮነታችንን ለማደፍረስ ሌት ተቀን ሚደክሙ ርዝራዦችን ያስታግስልን ። አሁን ደሞ ወላይታና ጋሞን ለማበጣበጥ የተጠነሰሰ ርእስ ይዘው ጎምበስ ቀና እያሉ ይገኛሉ ስለ ኢትዮጵያ አምላክ አደብ ግዙ
    እኛ አንድ ነን አስገኘው ለጠየቃችሁት ግጥም በቂ መልስ ሰጣችሁ አይደል ? ምንድነው ምታናፍሱት
    የያዛችሁትን የቅናት ከረጢት ስለማያዋጣችሁ አራግፉት ኧረ ነውር ነው
    አስጌ ወደፊት ጠላቶችህ አመድ ይሁኑ በርታ

  • @user-yw8jh1ez1f
    @user-yw8jh1ez1f 3 роки тому +7

    ኦሶስ ናይትይ ናይታ ኤ ሲቆስ ናይትይ ናይታ ኤ ናይትይ ናይታ
    አስኬ የኛ ጀግና በጣም አሪፍ ሙዝቃ ነው ወልቃ ኢሞ ታደሬ ናየ

  • @Camilaadb
    @Camilaadb 3 роки тому +1

    ቱሩጉሙ ባይገባኝም ተመችቶኛል ቀጥልበት 👍👍

  • @Jah-yesteserial
    @Jah-yesteserial 3 роки тому +1

    አስጌ እንዴት እንደምትመቸኝ ልነግርህ አልችልም; በጣም ነው የምወድህ; የምትለቃቸው ሙዚቃዎች ሁሉ የየራሳቸው ውበት አላቸው ; ካንተ የተመቸ ድምጽና ዳንስህ ጋር ሙዚቃዎችህን ስሰማና ሳይ የእውነት ሁሌም አንዳች የመነቃቃት እና የደስታ ስሜት ውስጥ ይከተኛል።
    I like you Asege dendasho !

  • @daniyo1997
    @daniyo1997 3 роки тому +3

    አስጊየ ምርጥ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ስራዎችህ ሁሌም አንደኛ ናቸው ቀጥልበት።

  • @simegnsetegn5106
    @simegnsetegn5106 3 роки тому +5

    አስጌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሙዚቃ ነዉ በርታ::

  • @getutsegaye9873
    @getutsegaye9873 3 роки тому +22

    አስጌ ምርጫዬ ነህ ሁሌም በርታልኝ ደቡብ ውስጤ ነው በተለይ ያንተ ዜሜ

    • @narditube4378
      @narditube4378 3 роки тому

      ጌች ደምረኝ👇
      ua-cam.com/video/7qFNCe8YVpw/v-deo.html

  • @user-jd5gl5pm9d
    @user-jd5gl5pm9d 3 роки тому +1

    አስጌ ምርጡ ስለ ሁሉም ብሔር እንድት ዘፍን በከፍኛም እጠብቃለሁ 🙌❤

    • @sebli4388
      @sebli4388 2 роки тому

      አዉ በከፈኛ እንጠብቅሃለን 💖

  • @admasuabush2530
    @admasuabush2530 3 роки тому +62

    ልዩነታችን ዉበታችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @solomonteshom8705
    @solomonteshom8705 3 роки тому +3

    አስጌው በጣም አሪፍ ዜማ ነው

  • @lueltube7496
    @lueltube7496 3 роки тому +8

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርር😘😘 አቤቱ አምላካችን ሆዬ አገራችንን ሰላሟን አዉርድልን አሜን ::

    • @Maria-kw7pu
      @Maria-kw7pu 3 роки тому +1

      Luel Tube amen amen amen tebarekilin luelyeeeee 💚💛❤️😘💋💐🙏

  • @sofiyaibrahim9590
    @sofiyaibrahim9590 3 роки тому +61

    My son never eats his food unless I put on one of Asge's music videos.After the release of this one,he gained 4 pounds 😃.

  • @rahmanjiko8649
    @rahmanjiko8649 3 роки тому +222

    ኮመንት ለማንበብ ነዉ የገባሁት ዘና ያደርገኛል
    ኮሜንት ማንበብ እስክ እንደኔ በኮመንት የሚዝናና like ግጩኝ

    • @gadisanasir851
      @gadisanasir851 3 роки тому

      Thumbs up

    • @narditube4378
      @narditube4378 3 роки тому +1

      እኔም አለው የኮሜት ሱሰኛ ረሀምዬ ቤተሰብ እንሁን 👇
      ua-cam.com/video/7qFNCe8YVpw/v-deo.html

    • @trvpwrldwide
      @trvpwrldwide 3 роки тому

      Watch my song
      ua-cam.com/video/1KGbAiba6f0/v-deo.html

    • @tewahdohaymanote7330
      @tewahdohaymanote7330 3 роки тому

      ua-cam.com/video/RKvm_VQD7J0/v-deo.html

    • @muniraalraeesi4476
      @muniraalraeesi4476 3 роки тому

      Are yemwcheh mudeh mude new

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 3 роки тому +4

    *ኡፍፍፍፍፍፍ, ፍቅር የሆነ ሕዝብ ተባረኩ!*

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 3 роки тому

    ዋው ስወደው የአስጌን ሙዚቅ

  • @teddyasrat7437
    @teddyasrat7437 3 роки тому +2

    ይሄን ዘፈን ስሰማው የመጀመሪያዬ ነው ግን የማውቀው የማውቀው እየመሰለኝ በጣም ዘና እያልኩ ነው የሰማሁት፡ በጣም ነው ደስ የሚለው። አሁን የተረዳሁት ነገር ቢኖር ምንድን ነው፣ የሐገራችን ብሄረሰቦች እና መልካምድራቸው እንኳንስ የጥበበኛ ሰው ጭንቅላት ተጨምሮባቸው፣ እንዲሁ ቀርፃችሁ ብታመጡት እራሱ በቃ ፏፏቴው ሪትም ፣ ነፋሱ እና ወፎቹ ደሞ ደስ የሚል የማይጠገብ ዜማ እንደሚሆን ነው። የሆነጊዜላይ መክሊት ሀደሮ የሰራችውን ጥናት/Research ሰምቼው ነበር የሆነችን ወፍ ድምፅ ሪኮርድ እድርጋው ከዛ ላይ የሚገርም ሜሎዲ አውጥታ የሰራችውን ግሩም ሙዚቃ። እስኪ እንዲያው ጊዜ ካገኛቹ እነ አስጌም ጋሞ ምናምን አካባቢ ሞክሩ እና አስደምሙን። በርቱ።

  • @milliong9188
    @milliong9188 3 роки тому +95

    This outstanding music demonstrates the real heart of Africa !!! Bravo Ethiopia!!!

  • @addis2653
    @addis2653 3 роки тому +2

    ሁሌም ማንነት ያለው ስራ ደስ ይላል አስጌ ይመችህ

  • @belaygulte
    @belaygulte 3 роки тому +2

    Asge the great artist of Ethiopia

  • @er3137
    @er3137 3 роки тому +35

    ኣስጌ ትርጉሙ ባልገባኝ ግን በጣም ነው ማደንቅህ በህላችሃቹ ይመቻኛል from Eritrea🇪🇷🌾🇪🇹

    • @Maria-kw7pu
      @Maria-kw7pu 3 роки тому +1

      Tigrina music we love Eritrea 🇪🇷💚💛❤️💋💐💐💐🙏

    • @tigryhager2033
      @tigryhager2033 3 роки тому +2

      በባዶ ቂጥህ ፈርጥጠህ ሄድክእንጂ አንተምኮ ኢትዮጲያው ነህ

    • @user-me5rk6kq6f
      @user-me5rk6kq6f 8 місяців тому

      ኣስጌ ናይ ሙደይ❤❤

  • @teddyamhara
    @teddyamhara 3 роки тому +15

    የጋሞ ሙዚቃ ለካ እንደዚህ ያምራል😀 አስጌ እናመሰግናለን🙏

    • @kushkamsiskoo
      @kushkamsiskoo 3 роки тому +1

      It's Gofa not Gamo

    • @danielandualemchane-fr9js
      @danielandualemchane-fr9js Місяць тому

      Gofa nw mejemeriya ley ena na

    • @henoktariku619
      @henoktariku619 23 дні тому

      ገና ምኑ ታየና ከጥንትም ነበርን በድምቀትም እንቀጥላለን❤❤❤ tnx brohh❤👍💪💪💪💪"GAMO"❤❤

  • @helensemere4601
    @helensemere4601 3 роки тому +2

    በጣም ደስ የሚል ባሃላዊ ሙዚቃ ኣስጌ ከዚህ የበለጠ ደሞ ይዘህልን እንደምትመጣ ተስፋ እናደርጋለን እናመሰግናለን

  • @ethioomomedianetwork3458
    @ethioomomedianetwork3458 3 роки тому +1

    አስጌ የሰራህው ሙዚቃ ትርጉሙን ባላውቀውም ዘና አድርጎኛል ይመችህ 💚💛❤️

  • @user-yw8jh1ez1f
    @user-yw8jh1ez1f 3 роки тому +3

    በእናቴ ጎፈ በስኬቶ በአባቴ ደሞ ጋሞ የትውልድ መንደርየ ጋሞ በአጠቃላይ ንፁው ኢትዬጽያዊት ነኝ እድየት ደስ ይላል ኢትዬጽያ ለዘላለም ትኑር

    • @teddfact
      @teddfact 3 роки тому +1

      Ene demo benatem babatem Gamo negn, teweleje yadekut sheger new, belejenete chencha yemetbal ketema west 1 amt qoyeche 7 ተኛ ክፍልን ተምሪያለው፡፡ ባለፈው አመት አርባምንጭ ለቫኬሽን ሄጄ በ40 ምንጭ ከተማና አካባቢው የአይን ፍቅር ተለክፌ ነው የተመለስኩት፡ ተስፋ አደርጋለው ወደፊት አርባ መንጭ አካባቢ ለመኖርና ለመስራት፡ የአካባቢው ልምላሜ የህዝቡ ፍቅር organic ነው፡፡

  • @shewanhager4940
    @shewanhager4940 3 роки тому +28

    ደቡብ በተለይ የጋሞው ዘፈኖችና ዳንሶች አለምን ከሚያስደምሙት አንደ ሂፓፕ ዘፈኖችና ዳንሶች አለም አቀፍ ዘፈንና ዳንስ ይሆናል ብዬ አምናለው አስጌ ዴንዳሾ this is your time keep up .ምርጥ ዘፈን ነው ::

  • @ethioricapictures108
    @ethioricapictures108 3 роки тому

    አስጌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @user-tj9hz9wq9f
    @user-tj9hz9wq9f 3 роки тому +1

    ገራሚ ስራ ነው የእውነት አስጌ ምችት ይበልክ እኛ ኢትዮጲያዊያን አይደለም ለሀገራችን ለአለም የሚበቃ ባህልና ቱፊት ያለን ልዩ ህዝቦች ነን

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 3 роки тому +36

    ደቡብ ልሞላሜው ሲያምር 💚

  • @user-yi4et6wn2f
    @user-yi4et6wn2f 3 роки тому +36

    እንደ ኢትዮ ሀብታም ማን አለ ባህላችን ውበታችን ልዩነታችን ድምቀታችን ሁፍፍ ስታምሩ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 роки тому

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን። ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

    • @narditube4378
      @narditube4378 3 роки тому

      @@ethiopiawetube ነይ
      ua-cam.com/video/7qFNCe8YVpw/v-deo.html

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 роки тому

      @@narditube4378 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን። ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

    • @narditube4378
      @narditube4378 3 роки тому

      @@ethiopiawetube የተለ ሊንኩ ? አንችም ሰብ አድርግኝ

  • @maramedia3478
    @maramedia3478 3 роки тому

    አስጌ ምርጥር ሰው ነህ አድናቂህ ነኝ ምቀኛህ ገደልይግባ

  • @frafirfr4856
    @frafirfr4856 3 роки тому +1

    ሁሌም አንደኛ ነህ ቤህርተኛ አይደለህ ንፁህ ኢቲዮጲያዊ ነህ ፍጣሪ አገራችንን እንዳንተ በተለያየ ተፍጥሮዋ የሚያሳይ ይብዛልን አቦ ሰላምህ ይብዛልን አገራችንን ይጠብቅልን

  • @user-hk8px4pi3p
    @user-hk8px4pi3p 3 роки тому +21

    This was amazing song❤ I really dont understand the language but the culture and language fascinating.
    Long live Ethiopia 🇪🇹

  • @adisliji5709
    @adisliji5709 3 роки тому +4

    ጥሩ ሰራ ነው አሰጌ ኮሜንት ለማንበብ ነበር የገባሁት እሰቲ እንደ ኔ ኮሜንት በማንበብ ፈታ ምል ካለ ላይክ ግጩት አቦ ይመቻችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @opentube5962
    @opentube5962 3 роки тому

    አስጌ አንደኛ' ' ' ' ' ' ' በጣም ደስ ይላል '''''''''''''በጣም በጣም በጣም።
    ሎሽኬ
    ሎሽኬ
    ሎሽኬ
    ሎሽኬ
    ሎሽኬ
    ብያለሁ፤

  • @user-oi1ug4ix7q
    @user-oi1ug4ix7q 3 роки тому +1

    የባህል ልብሳቹ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ምርጥ ሙዚቃ በርታ አስጌ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abinasamare8616
    @abinasamare8616 3 роки тому +20

    Amazing flow of melody and lyrics presented by talented musician Asge Dendasho. Beautiful nature with unique dancing styel. Wow. I love everything.

  • @lamiserable7358
    @lamiserable7358 3 роки тому +8

    i am of Sheger Lij but I have worked as a high school teacher in Sawla, Arbaminch 18 years ago, but now I become so longing for that area due to contemporary music released by Asge, Mamila, Kichini, etc

  • @user-ld3ch4vy4j
    @user-ld3ch4vy4j 3 роки тому

    ማነነቱን የማይርሳ ምርጥ ስው አሥጌ

  • @abirhamayele6337
    @abirhamayele6337 3 роки тому +1

    Perfect song l lovete

  • @danielgabriel5178
    @danielgabriel5178 3 роки тому +7

    I just bumping this music & destroyed my stressed put back smile my face. Absolutely great song. I like his song since to day , I never known the the Ethiopia music another level because always listed English music.

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 3 роки тому +15

    ይገርማል ቋንቋውን አልቺልም ነገር ግን ተመስጬ ስዘፍንና ስጨፍር ከአስጌ👑 ሁላ ሳልበልጥም አልቀራሁም😀🤗😌 በቃ ኢትዮጵያዊ ስትሆን ትለያለህ ለማለት ነው አባቴ🇪🇹❤👑

    • @Maria-kw7pu
      @Maria-kw7pu 3 роки тому +1

      Tigist Hayilu mechet deliteyibelilish tg konjo love u 😘💐💐💐💚💛❤️💋🙏

    • @tigisthayilu7668
      @tigisthayilu7668 3 роки тому

      @@Maria-kw7pu 🙏❤🇪🇹👑😘😘

    • @salimsdilbago2864
      @salimsdilbago2864 3 роки тому

      ሙዚቃ የአለም ቋንቋ ሲባል አልሰማችሁም ለዚህነው

  • @aliyisalad148
    @aliyisalad148 3 роки тому +1

    Keep going ashge i appropriate you

  • @masreshaalcho4048
    @masreshaalcho4048 3 роки тому +1

    ዋውውውውውውውውውው አንደኛ የሊስ ታጉ ወንድሚ

  • @peaceforall8032
    @peaceforall8032 3 роки тому +9

    Everytime i listen your songs, i wishe in Ethiopia they teach us more language's.. they taught us the hate, the division...we have a rich cluture and beautiful language ...but i don't even understand when my favourite singer sing ...sad...
    Anyways love you 😍

  • @silentafrika9121
    @silentafrika9121 3 роки тому +7

    Love to Ethiopia from Sudan

  • @leyoutadesse4994
    @leyoutadesse4994 3 роки тому +1

    I subscribed to you... because you deserve it.

  • @user-ht1rm9cs4k
    @user-ht1rm9cs4k 3 роки тому +1

    አስግዬ አንተ እኮ ሁሌም ምርጥ ስራ ነው ይዘህ ከች ምትለው አቦ ምችት ይበልህ እውነት እራስህን ባህልህን መግለፅህ ደስ ይላል እውነት ጋሞ ጋሞ ፍቅር ፍቅር የዋህ ህዝብ ጌታን 💚💛❤️ ምችት ይበልህ አቦ

  • @belaygulte
    @belaygulte 3 роки тому +26

    Asge our legendary man, south star, am proud of you!! Keep working

  • @peaceforall8032
    @peaceforall8032 3 роки тому +9

    I really wish i understand this beautiful language😍. God gave us this different languages in Ethiopia but the tought us hate and division instead of teaching us at least few different languages!! Love it anyway ❤

  • @munirdot7551
    @munirdot7551 3 роки тому +1

    ደስ የሚል ስራ

  • @user-zf9iq3wp7x
    @user-zf9iq3wp7x 3 роки тому +1

    Asigye betam dasi yemile sera naw min waga alaw turgumn alawakime Be abate oromo nagni Be enate demo walayat nagni esaw gin tewulda Oromiya wutste naw biyonime gin tichelalachi esiki min alabet enem endasaw be chalakugni gin turgum bayigebagim zafanochin be mulu wadilekalaw berta wandime weda fite🤗💚💛❤🙏🙏🙏

  • @HiraTOONS
    @HiraTOONS 3 роки тому +6

    I don't understand a single word but I love it.. I was in Ethiopia for 5 years I wish I learnt some of this languages..

  • @mohammedwase2751
    @mohammedwase2751 3 роки тому +13

    Southern legend asge.wonderful music.

  • @hanetube9931
    @hanetube9931 3 роки тому +2

    ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ በርታ በርታ እፍ ደስ ይላል ቋንቋውን ባልችልም ፈታ ብያለሁ አብሬያችሁ ፈገግታክ ብቻ በቂ ነው 😘🙏

  • @abushalazer
    @abushalazer 2 роки тому +2

    አስጌ የሳዉላ ልጅ ነኝ በጣም እናመሰግናለን

  • @badiwoldemariam7999
    @badiwoldemariam7999 3 роки тому +11

    I ran into Asge when I was in Addis and asked him to take a pic. I would caption that picture as'When Africa Smiles'. Most humble and a truly happy person. Keep smiling and making great music. Because when I watch your music videos, I feel unity and happiness Africa will one day see and experience🙏🏿

  • @kalebfassil1744
    @kalebfassil1744 3 роки тому +5

    I love wolayitigna music specially sage the king

  • @jklmnk9596
    @jklmnk9596 2 роки тому +2

    I'm an eritrean raised in addis met all 86 nationals traveled to most parts of ethiopia also my family used to a own business when they hired employees never asked any one what national they belong to?my family raised many poor kids they'll buy them clothes during holidays the same as mine they were all like a family members. I missed them all most of them already grown up and own businesses. Now what I hear and see what's going on in Ethiopia saddens me so much what the TPLF junta have done to destroy the fabric that ethiopians have for centuries.
    But at the end they end up destroyed.
    Peace & Love ethio-eritrea!!

  • @user-bj7uy2hi8u
    @user-bj7uy2hi8u 3 роки тому +1

    ከሌላ አፍሪካ ከመኮረጅ የራሳችን እንደዚህ ያምራል እኮ። እስካሁን ከተሰሩት የተሻለ ነው።

  • @danayitm2031
    @danayitm2031 3 роки тому +6

    ጥሩ ስራ ነዉ በርታ ወንድሜ

  • @ketitiseyoum5064
    @ketitiseyoum5064 3 роки тому +12

    ASGE, I AM A HUMAN AND I LOVE YOUR SONG. AFTER ALL MUSIC IS OUR COMMON LANGUAGE. UNITED AFRICA!!NO HATE HERE!!

  • @bernardosa6690
    @bernardosa6690 3 роки тому +2

    Congratulations from west africa to you Ashko and the group You looks like nigerian singer Timaya God bless you

    • @bernardosa6690
      @bernardosa6690 3 роки тому +2

      @@BinaryAbyssinia Africa is great again because you are valorising your culture and music Now you must expand to others africans countries to show this culture

    • @henoktariku619
      @henoktariku619 4 місяці тому +1

      Tnx broh❤❤❤❤❤❤👌

  • @sedtgawaleje2913
    @sedtgawaleje2913 3 роки тому

    ሲያምር ታድላችሁ ቋንቋ የምታውቁ አንድ ቋንቋ አላውቅም የሀገሬን ብሄረሰብ መሳጭ ነው ሁሉም

  • @kukunigussie223
    @kukunigussie223 3 роки тому +115

    ትርጉሙ ባይገባኝም መሳጭ ነው እውነት አንዱ የኢትዮጵያዊነታችን መገለጫ ባህላችን መሆኑን ግን ጥቅቅ አርጌ አቃለሁ።

    • @narditube4378
      @narditube4378 3 роки тому

      ማርየ ቤተሰብ እንሁን👇
      ua-cam.com/video/7qFNCe8YVpw/v-deo.html

    • @merejashow7742
      @merejashow7742 3 роки тому

      ua-cam.com/video/sxFtSILJ3Yw/v-deo.html

  • @robelhaile7991
    @robelhaile7991 3 роки тому +5

    I love your outfit! so handsome . actually the real beauty of people is in that part of Ethiopia. thank you for opening our eyes you ar shining! good job!

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 3 роки тому +1

    የዘመናችን ምርጥ ዘፋኝ እንዴትእባቱ እንደምወደው🟢🟡🔴 Big Respect bro

  • @fikruabirham2276
    @fikruabirham2276 3 роки тому +1

    des yemil new bert bro

  • @ruthjames9354
    @ruthjames9354 3 роки тому +40

    Asge shikor trgumu ayfelton but I like ur music 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @trvpwrldwide
      @trvpwrldwide 3 роки тому

      ua-cam.com/video/1KGbAiba6f0/v-deo.html
      Listen to I hope you'll understand

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 3 роки тому +5

    አስጌ you're on Top!!!❤👑👍👍

  • @awekegetahun8201
    @awekegetahun8201 3 роки тому

    አስጌ ዘፈኖችህ ይመቹኛል በርታ

  • @user-qn2yz7mu5g
    @user-qn2yz7mu5g 3 роки тому

    አስጌ በርታ አሪፍ ስራ ነው

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 3 роки тому +3

    ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ ከሚባሉ መልክአ መሬቶች ~ውቦች ቦታ ~ፍቅር የሆኑ ህዝብ ያሉዋት ደቡብ ክልል ናቸው በጣም አሪፍ ስራ ኢትዮጵያ አገራችን ለዘላለም ትኑር ጠላቶችዋ ቀድመው ይውደሙ።

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 3 роки тому

      አሜን

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 2 роки тому

      በጣም እኔም አዋሳ ነው ያደኩት

  • @khemprasadbhusal3310
    @khemprasadbhusal3310 3 роки тому +6

    Yes yes I like it from qatar

    • @maskermm1571
      @maskermm1571 3 роки тому +1

      ዋውውውው ደቡብ በመሆኔ ኮራው አስጌ በርታ

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 3 роки тому

    ዋው ደስ የሚል ስራነው

  • @abiyotmengesha3168
    @abiyotmengesha3168 3 роки тому

    አስገ አርፊ ሥራህ ተመቸትኞል በርታ፡፡

  • @hewanmoligeta4686
    @hewanmoligeta4686 3 роки тому +16

    እረ አሰጌ አልተቻልክም።
    አቦይመችክ።👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🔥🔥🔥🔥🔥💯💯😘😘😘😘😘

  • @lidiyataye343
    @lidiyataye343 3 роки тому +8

    I don’t understand the language but always I like you work. Keep up the good work.

  • @kabeteshdamte2950
    @kabeteshdamte2950 3 роки тому +1

    ቱባ ባህል💚💛❤🇪🇹

  • @rokyarokya8206
    @rokyarokya8206 3 роки тому +1

    ወይኔ ሀገሩ ደስ ሲል መልከ አምድሩ በጣም ነው የሚያምረው ቀረፃው አስጌ የኔ ሳቂታ አሪፍ ነው