ስም አስመላሹ ሥራ አስኪያጅ | በህወይት ያለን ሰው ሞቷል ብሎ በጀቱን የቀማው ተቋም | ለልጁ ህክምና በሚል የተሰበሰበው ብር ጉዳይ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
    ስም አስመላሹ ሥራ አስኪያጅ | በህወይት ያለን ሰው ሞቷል ብሎ በጀቱን የቀማው ተቋም | ለልጁ ህክምና በሚል የተሰበሰበው ብር ጉዳይ
    #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

КОМЕНТАРІ • 269

  • @Orit-ዘ
    @Orit-ዘ 8 місяців тому +42

    ብዙ ቃለመጠይቆችህን ሰምቻለሁ እንደዚህ ሰውዬ እና እንደ ሙሀመድ አህመድ የድሮ ባለቤት የበሠለ ሠው ንግግራቸው የበሠለ ሊደመጡ የሚያስገድዱህ ሰዎች ናቸው።

    • @berhanewoldg8322
      @berhanewoldg8322 6 місяців тому

      ሁለቱም ተናው በሠሩት ወንጀል የሚጠይቅ ሥለጠፋ ለአንተ እርካታ ናቸው

  • @GenetKasa-bu6yr
    @GenetKasa-bu6yr 8 місяців тому +23

    ሊቀመምራን የማነ ዘመንፈስቅዱስ ልዩ የቤተክርስቲያን ልጅ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መልካም የሥራ ጊዜይሁንልህ አምላክ ይርዳህ።

  • @rigbeamare1971
    @rigbeamare1971 8 місяців тому +23

    የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ጥበብና ማስተዋሉን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

    • @abbanahusenay
      @abbanahusenay 2 місяці тому

      ክቡር ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ እንደ እርስዎ ያለ ሥራ አስኪያጅ እግዚአብሔር ያብዛልን በተለይ ለእነ ... ሀ/ስብከቶችና ... !

  • @hanageremew1994
    @hanageremew1994 8 місяців тому +34

    እንዳእርሶ አይነት ሺ ያርግልን የማነ❤

  • @etheth5034
    @etheth5034 8 місяців тому +14

    እውነት ሀርነት ናት
    ብትቀጥንም አትበጠስም
    አይዞህ ወንድሜ ታሪክህ ለወደፊቱ ያስተምራል እንዳይደገም💔💔💔💔

  • @JMGD44
    @JMGD44 8 місяців тому +17

    ተጋሩ ስለሆኑ ብቻ የሚደርስባችሁ ግፍ ደግሞ የይቅርታ ሰዋች መሆናችሁ❤ በዲስከሽን ማመናችሁ ❤ ይገርማል። ተጋሩ ልዩ ናችሁ።

  • @woinharegjirre6431
    @woinharegjirre6431 8 місяців тому +29

    እንዲህ ለእውነት የሚቆሙ ንፁህ ህሊና እና ንፁህ እጆች ያሏቸው ጠላቶቻቸው ብዙዎች ናቸው በርታ ወንድማችን ከአቋምህ ንቅንቅ አትበል

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 8 місяців тому +7

    I respect you
    ሲበዛ በጣም ቁጡብ ያልክ ሰው ነህ መታደል ነው እንደወርቅ በእሳት የተፈተንክ ነህ በቤቱ ስላደክ ግን እግዚአቤሔር አልተወህም ስብእና የተሞላህ የበሰልክና ዕውቀት የተጠቀጠቅ ሰው ቀሪውን ዘመንህ እግዚአብሔር ይጠግንህ ንባዓልቲ እንዳኻ አብ መንበሪ ጻድቃናት የስፍረልካ ንዓኻን ንደቅኻን ሰላምን ጥዕናን ይምነየልካ ሐወይ❤
    እንደነዚህ እውቀትና ትህትና እንዲሁም ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ሰው አንድ 10 ሰዎች ብታገኙ ኢትዮጵያውያን አገራቹሁ ገነት ትለወጥ ነበር .
    እግረኛው በጣም አድናቂ ነኝ ነጭ ነጮን ወኔህ ግርም ይለኛል ቆፍረህ ቆፋፍረህ ሊደነቁና ሊመሰገኑ የሚገባቸው እንዲሁም ባንጻሩ አጭበርባሪውም ቀጣፊውን ሀጥያተኛውንም እንደየ ራሳቸውን ሳትፈራም በቆራጥነት ክብር ለሚገባቸውም አክብረህ እውነትን ጨፍጥጠህ ስለምታቀርብልን
    እናመሰግናለን ባንድ ቢድዩ 10× ላይክ ቢኖር ንሮ ባረግ ደስ ባለኝ ነበር ተባረክ ቀጥልበት 🇪🇷❤️🇪🇹

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 8 місяців тому +65

    የሰፈሬ ልጅ የማነ አብሮ አደጌ የሰዋሰው ብርሐን ቅዱስ ጳውሎስ ልጅ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ችግርህን ሁሉ እግዚአብሔር ያቃልልህ

    • @gashawfiseha2491
      @gashawfiseha2491 8 місяців тому +2

      በቤተ ክህትም ሆነ በሲኖዶሱ ውስጥ ስላለው ዘረኝነትና ብሔረተኝነት ስለምን አልተነሳም? መነኩሴዎች ሌግዠሪየስ ከሆኑ ሚስትም ያግቡ መጠጥም በጥቅሉ አለማዊ ይሁኑዋ?! ከገዳምም እየፈለሱ ይምጡዋ ወደ አአ?!ሲመጡ ደግሞ እጅ መንሻ ገንዘብ ወይም ዘመድና ብሔር ቅድመ ሁኔታዎች ናቸው ያሳዝናል!

    • @edenmuluneh7748
      @edenmuluneh7748 8 місяців тому

      Eskemeche Bewere endemenedenaber...sinte endeminamesegen asbachutal?😂😂😂😂

    • @ERMIYASSOLOMON-rc4hb
      @ERMIYASSOLOMON-rc4hb 8 місяців тому +4

      የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ ቅንነትዎ እጅግ መልካም መሆኖትን ተረዳን ፅናቱን ይስጦት ስሜቶትን ተቆጣጥረው ይህንን ቃለመጠይቅ ስያደርጉ የርሶን አርቆአሳቢነትን ያሳያል ለርሶ ረጅም እድሜ ተመኘሁ እግዚአብሔር ያክብሮት።

  • @tenagnetekleyohans4460
    @tenagnetekleyohans4460 8 місяців тому +13

    ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው ከእውቀት ጋር የታገዘ ዘመንህ ይባረክ

  • @berecha3759
    @berecha3759 8 місяців тому +21

    Wow God bless you Mr yemane I am not Orthodox but you are an amazing person your importance is not only for church also for the Ethiopia 😮

    • @yashenfalgena6247
      @yashenfalgena6247 8 місяців тому +1

      I Hope he will wake up one day leave this old empire destroyed him and his country Tigray.😢😢😢😢

  • @wolansamekonen8243
    @wolansamekonen8243 8 місяців тому +13

    እድሜና ጤና ሰጥቶህ አንጀት የሚያርሰዉ ሀሳብህን ዳር ታደርስ ዘንድ እግዚአብሄር ይርዳህ የምትገርም ወንድም ነህ ዉድዋን ባለቤትህን ነፍስ ከደጋጎቹ ጎን ያድርግልህ ፡በርታ እራስህን ጠብቅ የተባረክህ ሰዉ ነህ ጨምሮ ይባርክህ አሜን አሜን አሜን

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 8 місяців тому +13

    በተግባር አይዶኖ በአረጋገር እና አስተሳሰብ ግን ዋው የበሰለ ነው እግዚያብሔር ይርዳዋት

  • @social5895
    @social5895 8 місяців тому +3

    ፐ የተማረ እራሱን ቤተሰቡን ብሎም ሐገር ይለውጣል ማለት እንደዚሕ ነው ። ብዙ ተማርን ባዮች ከስማቸው በፊት ማዕረግ የቀጠሉ በሆነ አጥር ውስጥ ሲወሽቁ ለሆዳቸው አድረው አይተናል። ከሁሉም ግን የክርስቶስ ፍቅር ምን ቢነካሕ ነው ይህንን ሁሉ በደል ተቋቁመሕ በይቅርታ ያለፍከው። ወንድሜ በእውነት ምን አይነት ክርስትና ነው? እኛ ደካሞች የአንዱን ካሕን ድክመት ቆጥረን ከክርስቶስ ጋር የተቀያየምን ያክል ቤተክርስቲያንን ስንጠላ አንተ በዚሕ ደረጃ ማገልገል ግሩም ነው። ምን ልበል ቃላት አጣሁ ፀጋውን ያብዛልሕ።

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 8 місяців тому +1

    ኢህአዴግ (ህወሀት) በኃይማኖት ጉዳይ አይገባም የሚለው አበባል ትክክል አይደለም አባይ ፀሐዬ በሲኖዶስ ስብሰባ ላይ እየገባ ምን ነበር የሚሠራው ? አባይ ፀሐይ ኢህአዴግ አልነበረም ? ያውም ዋናው ህወሀት አልነበረም ። ብልጽግና ኢህአዴግ(ህወሀት) ቅሪት አካል ውጤት ነው ።

  • @eliassahele7617
    @eliassahele7617 8 місяців тому +6

    ለቀ መምራን ስለ ቤተክርስቲያንና ስለ ካህናት ያለው እይታ አስተሳሰቡ አድንቄዋለሁ። በርታ።

  • @kalkidankalkidan8424
    @kalkidankalkidan8424 8 місяців тому +4

    እንደው በዚህ ዘመን ምንም አይነት መልካም ነገር ቢሰራ ቢወራም እርፍ የሚያረግ ነገር የለም ምነው ስልጣን ቢቀር ስልጣን መያዝ በዘርማንዘሬ አይድረስብኝ ዘላለም በሰቀቀን መኖር ምን መጣ አንዱን ለማስደሰት አንዱ ይከፋዋል ስለእውነት የምትኖሩ ሰዎች ስልጣንን አትመኙ እድሜአችሁን ሁሉ እንቅልፍ የላችሁም

  • @mesafint44
    @mesafint44 8 місяців тому +5

    ተክለሐይማኖት አዳነ በግሌ ጴንጤን ስለምትቃወም አልወድህም የጋዜጠኝነት ብቃትህን ግን ሳላደንቅ አላልፍም።ጥያቄዎችህ በጣም ወሳኝ ናቸው።ትችላለህ

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 8 місяців тому +5

    እንደሃሳብህ የምትሰራበት ዘመን ይሁንልህ ሊቀመእምራን የማነ ዘ መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ያፅናናህም በርታ ልልጆችህ ጀግና አባት ሁንላቸው

  • @wegene2056
    @wegene2056 8 місяців тому +9

    🤣🤣🤣 ይቺ ሚድያ ግን ከቅርብ ጊዜ ወደዚህ ምን አስባ ነው? ሁሉን ነገር የምንረሳ ነው እንዴ የሚመስላቹ? ሲሞቅ ከማንም በላይ ኮርቶዶክስ ነኝ ሲቀዘቅዝ የነፍጠኛ ምሽግ ይሏታል፡፡ ቤተ ክርስትያን ውስጥ ዘረኝነትን ዘርተው ያፈሩ ወደጎተራም የከተቱ ሰዎች ተበደልን ሲሉ መስማት በጣም ይገርማል፡፡

  • @Abrhamhhagos
    @Abrhamhhagos 8 місяців тому +11

    የማነ ጎበዝ ብርቱ እና አስተዋይ ሰው ነህ የመጀመሪያውንም የአሁንም በደብ አዳምጨዋለሁ በጣም ጥሩ ቃለመጠይቅ ነው አንተም በጥሩ ሁኔታ አብራርተሀዋል አንተም ቤተሰብህም እግዚያብሄር ይጠብቃችው የሚዛንም ነብስ ፈጣሪ ከደጋጎች ጎን ያሳርፍልን

    • @kenyanlove5615
      @kenyanlove5615 8 місяців тому

      ከሞተች በውሀላ ምን አይነት ሽንገላ ነው

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen8622 8 місяців тому +2

    ይህን ዘረኝነት ከቤተክርስቲያን አጥፋልን። በተለይ የኦሮሙማን ዘረኝነት በጣጥሰውና ከዘረኝነት የፀዳ ሀገረ ስብከት እንዲሆን ስራህን ስራ።

  • @kenyanlove5615
    @kenyanlove5615 8 місяців тому +10

    በትግራዋይ ያልተሰራ ግፍ አለ ?

    • @sabatedla1733
      @sabatedla1733 8 місяців тому

      አይመስለኝም የቀረ ግፍ የለም እግዚአብሔር ይካሳቸው

    • @eddydy9988
      @eddydy9988 8 місяців тому

      ግፍ ማለት እራሱ ትግራዋይ አይደሉም ለማለት ፈልገህ ከሆነ አይሳካልህም።

    • @Searit-rich
      @Searit-rich 8 місяців тому

      ​@@eddydy9988gefeto gedel yiketeth benesu yederes gif bante be eternal yidersbh geday

    • @lovelet0124
      @lovelet0124 8 місяців тому

      ኧረ መርጦ አልቃሽ ዘረኛ፣ እገነጠላለሁ ብለህ ከመወልወያ አዟሪ እስከ ሙህር ዘምተህ አማራ በቃኝ እያልክ እየዘፈንክ አማራን የወረርከው ያስወረርከው መለኩሴ የተደፈረበት እህሉ የተቃጠለበት ከብቱ እስከነፍሱ አቃጥለህበት አሁን ለረሀብ የተዳረገው ህዝብ ምን ይበል??? ዘረኛ ግም

    • @kenyanlove5615
      @kenyanlove5615 8 місяців тому

      @@lovelet0124 እመነኝ አማራ መውጫ የለውም

  • @belayzerihunmekonen3841
    @belayzerihunmekonen3841 8 місяців тому +5

    የማነ ወንድሜ አይዞህ ! ሁልጊዜ ካንተ ጎን ነን! በፅኑ አቋምህ በርታ እንወድሃለን

  • @dreamsgaiety9073
    @dreamsgaiety9073 8 місяців тому +2

    እባካችሁ ፡ይህ ሰው ኢትዮጵያን እንዲመራ ፅልዩ፡ ይበጅናል ፡

  • @bulchabekele1782
    @bulchabekele1782 8 місяців тому +1

    በመጀመሪያ የቱን ልጀምር?????
    በመጀመሪያ የእንግዳውን(የሊቀ-ማዕምራንን) ባለቤት ነብስ በአፀደ ገነት ከደጋጎቹ እናቶች ዕቅፍ ያሳርፍልን።ነብስ ይማር።ከዚያም እኔ በበኩሌ አዘጋጁ ስለ እንግዳው በሁለተኛው ክፍል መጨረሻ ደቂቃ ላይ ያቀረበውን ሐሳብ ሙሉ ለሙሉ እገዛለሁ።ድንቅ ቃለ-መጠይቅ ነው።እንዲህ አይነት ሰው በቤተ ክርስቲያን መኖሩ አስተስቶኛል።ነገር ግን ሀሳቡ መሬት ለመውረድ አሁን ባለው የቤተ ክርስቲያኒቱ ነባራዊ ሁኔታ እንዴት ይሆናል ብዬ ይጨንቀኛል።ለዚህም ነው ሀሳቤ ዝብርቅርቅ ያለብኝ።

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 8 місяців тому +4

    ውድ ወንድማችን የማነ በጣም ነው የምንወድህ እንኳን ወደ የሚገባህ የስራ ቦታ በሰላም መጣህ በጣም የምታስፈልግበት ወቅት ነው ለቤተ ክርስቲያናችን ከሚያስፈልጏት እንቁ ልጆች አንዱ ነህ እንዳንተ ቆራጥ እና ታማኝ የነበሩ አገልጋዮች ወደቦታቸው እንዲመለሱልን እንፈልጋለን #እግዚአብሄር ሁሌም በቀኝህ ይቁምልህ የስራ ዘመንህ ይባረክ እህትህ ከUSA 🇺🇸

  • @LiliAssefa-b4k
    @LiliAssefa-b4k 8 місяців тому +2

    ቤተክርስትያን ውስጥ ሰይጣን እራሱ የሚቀናባቸው ስንት መርዘኛ ሰዎች ተሰግስገዋል።በተፈጥሮ ልባችን ንጹህ ካልሆነ የፈለገ ሀይማኖት ጥሩ አያደርገንም።

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 8 місяців тому +2

    አንተ እራስህ ከዚህ ሁሉ መክራና ሚስጥር እያሳየ የሚያሳልፍህ ልትሆነው ምስክሩ ሰዎች እንዲ ማማሩ መማር ነው ለ መማሩ 🕊⚖️🏃🏾‍♂️

  • @HosaenaAseffa
    @HosaenaAseffa 8 місяців тому +8

    እግዚያብሔር ይርዳህ ሐሳብህ ሁሉ ያሳካልህ በርታ

  • @kenyanlove5615
    @kenyanlove5615 8 місяців тому +5

    መሳሪያ ቀብራቹሀል ተብሌ ሬሳ አሰቆፎረው የሚያወጡ ሰወ ያለበት የተረገመቸ ሀገረ

  • @DanielGetachew-i7t
    @DanielGetachew-i7t 8 місяців тому +1

    ይህንን ምሁር ሰው ሐራዊ ትልቁ ተቃም ውሰድልን አንድ ከተማ ብቻ ይጠበዋል እጅግ በሳል አዋቂ እና አርቆ አሳቢ ነው

  • @hailemikayelebekele5184
    @hailemikayelebekele5184 8 місяців тому +2

    ተክልዬ በጣም አንደኛ ነክ ጥያቄክ እጋታክ ይገርማል በርታልን ሊቀ ማምህራን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ።

  • @yalewabreha7790
    @yalewabreha7790 8 місяців тому +1

    የማነዘመንፈስ ቅዱስ በጣም ጥሩ እይታ ያለው ሁሉም የሚያቅፍ ጤነኛ ብዙ መጏዝ የሚችል ሃሳብ ያለው ባለብሩህ አእምሮ አንደበተ ርቱእ ሃሳቡን በሚድያ ላይ በደብን አብራርቶ መሸጥ የሚችል ሰው ነው:: የማነ ሃይማኖቱን በትክክል የተረዳ ይቅር ባይ አእምምሮ ያለው ለሁላችንም አርአያ የሚሆን ነው:: ለስራው ስኬትን እመኝለታለሁ:: በዚህ አጋጣሚ እግረኛው ሚድያ ይህን የመሰለ ፕሮግራም በማቅረቧ ትልቅ ምስጋና አቀርባለሁ::

  • @solomondenbel5938
    @solomondenbel5938 8 місяців тому +2

    አንተ አሁን ስራ እንዲቀጥርህነው እንዲህ የምታሽቌልጠው አሁን አንተጋዜጠኛነህ ወይስ ሌላሌላወሬ ፈልግ ጋሽ ጋዜጠኛ

  • @abiyhaileeyesus481
    @abiyhaileeyesus481 8 місяців тому +1

    ጥልቅ ሃሳብ
    ጥልቅ ዕውቀት
    የተረጋጋ በሳል
    የዕውቀት ልዕልና
    አንደበተ ርቱዕ ያሰብከውን እንድትሰራ የተሻለ ስራ እንደምትሰራ ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ፈውስ እንደምትሆን እርግጠኛ ነኝ
    እግዚአብሔር ያበርታህ!!!!

  • @MusieGubramariam-ij7ms
    @MusieGubramariam-ij7ms 6 місяців тому +1

    ይሄ ለዘመናት አማራን በጓጥ ሲያባላ የነበረ አለማዊው መለስዜናዊ እንኳን ስለአንድ አማራ አውርቶ ይሄ ሰውዬ አማራዎችን በቤተክርስቲያን ይከፋፍለን ነበር

  • @MusieGubramariam-ij7ms
    @MusieGubramariam-ij7ms 6 місяців тому +1

    ስልክ አያነሳም የቀልድ ጨዋታ ነው እነርሱ የሚያወሩት ጓጠኞቹ ሲመቻቸው ነው ።። ለእኛ ግን የማይደዋወሉ ይመስላሉ

  • @emebatwubushet551
    @emebatwubushet551 8 місяців тому +2

    ሰው እንዴት የእግዚአብሔር ቤት ይሰርቃል የማነ የሰፈሬ ልጅ አሳብክን ያሳካን እኔ እዚህ ፈረንሳይ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ተቋሟን ሳይ መቼ ነው የእኔ ቤተክርስቲያን እንዲህ ተስተካክላ የማየው አለቅሳለው እለምናለው እናውዛው እግዚአብሔር ይርዳክ።

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 8 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    ለቤተክርስቲያን ያስፈልጓታል በደረሰብዎት ችግር አዝኛለሁ ቀሪው ዘመን መልካም ይሆንልዎ ዘንድ ምኞቴ ነው ።

  • @bitaniyama9154
    @bitaniyama9154 8 місяців тому +5

    👌 WOW, THAT WAS THE BEST INTERVIEW I HAD EVER HEARD. HE IS SO SMART AND INTELLECTUAL. BUT YEMANE, YOU HAVE TO STAY AWAY FROM THE DEVILS. JUST TRY TO FIX THE CHURCH ⛪️ GOOD LUCK 👍

  • @webaydag6858
    @webaydag6858 8 місяців тому +3

    ሰላም ለናተ በጣም ደስ የሚል ፈርሀ እግዚአብሔር ያለው ሰው ነው (ይመስላል) ግን አንድ ጥያቄ (ሀሳብ) ለምን እኔዝህ የቤተክርስቲያን አገልጋዬች ከተወሰነ እመት በኀላ አይቀየሩም ወይም አይዛወሩም ?

  • @dreamsgaiety9073
    @dreamsgaiety9073 8 місяців тому +2

    ወንድም የማነህ በጣም አክብሮት አለኝ ፡ ብቃትህ ለሀገር መሪ ትሆን ዘንድ ምኞቴ ነው፡

  • @zerfiedejene8802
    @zerfiedejene8802 8 місяців тому +2

    በእውነት በጣም ጥሩ ምክክር ነው በተለይ መነኩሴ ለምን መኪና ይነዳል የሚለው ጥያቄ በፍፁም ልክ አይመስለኝም
    እዚህ አሜሪካ ያየሁትን ልግለፅ አንድ የማውቀው የግሪክ ኦርቶዶክስ ሰው ታሞ ሊጎበኙት በቀጥታ ከቤተክርስቲያን በአንገታቸው ላይ ያደረጉትን ትልቅ መስቀል ውስጥ ለታመሙት ሰው ቆመን ፀሎት ካደርሱ በኃዋላ ካነገቱት መስቀል ውስጥ ከፍተው ለህመምተኛው ስጋ ወደሙ አቀብለው ሲሄዱ ስመለከት የያዙት መኪና በጣም ውድ ስለነበር ህመምተኛውን ስጠይቅ የራሳችው እንድሆነ ስነግሩኝ በዓይነ ህሊናዬ የአገሬ ካህን ታወስኩኝና አዘንኩኝ::

  • @gigekidane5052
    @gigekidane5052 8 місяців тому +2

    የማነ መልካም ሰው በባለቤትህ ህልፈት በጣም አዝኛለሁ የምታመልከው መድሀኒአለም ያፅናናህ ከባድ ነው ልጆችህንም ይባርክልህ የታመመውንምይማርልህ :: ስትጠፍ ከሀገር የወጣህ እንጂ ይህ ሁሉ ፈተና የደረሰብህአልመሰለንም ነበር እውነትነፃያወጣል እንክዋን ደስ አለህ

  • @MusieGubramariam-ij7ms
    @MusieGubramariam-ij7ms 6 місяців тому +1

    በማንነትህ ነው እንጂ እውቀት የለህም አትመጥንም ለቦታው ያለቦታህ የተገኘህ ምናምንቴ ነህ

  • @Rozy908
    @Rozy908 8 місяців тому +12

    እውነት በካህናት ላይ ያለን አመለካከት ሊስተካከል ይገባል ሞልቶላቸው የተመቻቸ ኑሮ ቢኖሩ ባይ ነኝ😢❤

  • @mulugkiros-mj6lp
    @mulugkiros-mj6lp 8 місяців тому +1

    የማነ ዘመንፈስቅዱስ አንደበቱ ርቱዕ ፥ እውቀት ክቅንነት ጋር እንዳለህ ድሮም አቃሎሁ ጥበቡን ያብዛልህ ከእድሜና ጤና ጋር ፤አይዞህ ብርቱ ነህ በርታ፤

  • @eshetutamiru7180
    @eshetutamiru7180 8 місяців тому +1

    የማነ የጎንደር ቅኔ መምህር ብቻ ሳይሆን የትግራይም ላይ አስተያየቱ ሊሠራ ይገባል ያለአግባብ እየተባረሩ ያሉ ካህናት ጉዳይ እንዲሁም የሚመደቡት ችግር የለውም እንደልብ ለመናገር መታረም ያለባቸውን ነገሮች ማረም ያስፈልጋል ልክ አንተ ላይ ደርሶ እንዳየሀው የሌላውንም ማየት ያስፈልጋል

  • @EliasTemesgen-y5d
    @EliasTemesgen-y5d 8 місяців тому +7

    ስራ ላይ ሆነህ አንገብጋቢ ካልሆነ ስልክ አታንሳ
    በተለይ ካህናት ሲደውሉ ወሬ ስለሚወዱ ጊዜ ይገላሉ

  • @beyuasfaw
    @beyuasfaw 8 місяців тому +8

    በጉጉት አየውት በእወነት ተስፍ አደረኩ በፈጣሪፍቃድ ማለፊያ ነው!❤❤❤

  • @TekaHailu
    @TekaHailu 8 місяців тому +2

    *እጅግ ምጡቅ ሃሳብና ሀቅና አቅም ያለዉ ሰዉ ነዉ*

  • @YohannesTeklay-xv6wk
    @YohannesTeklay-xv6wk 4 місяці тому +1

    ሊቀ መምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ ናዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃበለይ ክቡር ሓወይይይ

  • @woinharegjirre6431
    @woinharegjirre6431 8 місяців тому +5

    ድንቅ ቃለ መጠየቅ

  • @Sofy421
    @Sofy421 8 місяців тому +1

    ይህ ሀገር እንዳበደ የምታውቀው እንደዚህ ያሉ ለሀገርና ለህዝብ ራሳቸውን አሳልፈው የሰጡትን ሰዎች ሊያጠፉ ሲጣጣር በተቃራኒው ግን "ምድረ አዝማሪና ሸላይን ሊያነግስት ሲጣጣር ስታይ ሀገሩ እውነት ይድናል ወይ ያስብላል።

  • @mege5867
    @mege5867 8 місяців тому +2

    ሊቀ መምህራን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ፈተናውን ያቅልልህ ያግልግሎት ዘመንህን ይባረክ እድሜና ጤናይሰጥህ እግዚአብሔር ልጆችህን በፀጋ በሞገስያሳድግልህ (የታመመውንም ልጅ አምላከ ክርስቶስ ይማርልክ )ወንድሜ አይዞህ ሊነጋሲል ይጨልማል እውነት ትከራለች እንጂ አትበጠስም የማርያምልጅ ከእኛጋ ይሁን ደህናእደሩ የያዕቆብ ለሊት ያርግልን።

  • @MusieGubramariam-ij7ms
    @MusieGubramariam-ij7ms 6 місяців тому +1

    ስልጣንን ያገኘኸው በዘር ነው እንጂ እውቀት የለህም

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 8 місяців тому +3

    ከቤተክሕነት መጥፋት ያለበት ትልቁአጋንንት ዘረነኝነት ግቦ መቀበል በድጋሚ ዘረኝነትና አገልጋዮን ያለማክበር አባቶችን ያለማክበር እግዘብሔርን ግን አንድ ቀን ይፈርዳል

    • @the_enun1981
      @the_enun1981 8 місяців тому

      ዘረኝነት አይጠፋም፣ ዘረኝነት ችግር የለውም፣ አማራነት፣ ኦሮሞነት፣ ትግራዋይነት፣ ሶማሌነት መሆን ችግር የለውም፣ ይቀጥላልም፣ ሃይማኖት መከተል ብቻውን በቂ አይደለም፣ ዋናው እምነት ይኑርህ፣ እምነት ሲኖርህ ሁሉም ሰው በእኩል አይን ማየት ትችላለህ፣ እምነት በውስጥህ ሲያድር አፍቅሮተ ነዋይን ትጠየፋለህ፣ ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ።

  • @with-all-due-respect
    @with-all-due-respect 8 місяців тому +2

    Bless you Yemane. Be true to your words. You are responsible only to God, your conscious, and your standard. Just make sure you don't loose your standard to be a populist. May God be with you all the way.

  • @MusieGubramariam-ij7ms
    @MusieGubramariam-ij7ms 6 місяців тому +1

    ሸዋዬዎች ከማንም በላይ እናውቃችሁለን

  • @ethio0402
    @ethio0402 6 місяців тому

    የባለቤትህን ነፍስ ይማርልን። ኢትዮጵያን አያዉቋትም ላልከዉ፣ በ ፖለቲካ፣ ታሪክ፣ አርኪዮሎጂ እና ሀይማኖት ጥናት ዉስጥ ያሉ ሰወች፣ በተለይ ምእራባዉያን፣ ኢትዮጵያን ከማወቅ አልፈዉ፣ obsessed ሁነዋል፣ ለ መቶወች አመታት ስለሷ ያወጣሉ ያወርዳሉ።

  • @HailuMamo-ni3um
    @HailuMamo-ni3um 4 місяці тому

    ወንድሜ ተክል እንደ ሚዲያ ባለሙያ ኢንተርበቪው የምታካሄድ ከሆነ ይህ የፕሮግራም አቀራረብ የሚጠይቀውን principle መከተል ዝግጅትህን ይበለጥ ጥሩ ያደርገዋል።
    ሰለዚህ፣
    አኔ የሚለውን ቃል አሰቀደምህ ጥያቄም ሆነ አስተያየት አትጠየይቅ።አድማጭህ ተመልካችህ እንዳሉ አስብ።
    ከሚሰጥህ መልስ ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለክ በሌላ አጠየያዩቅ ማናገር ማወጣጣት ትችላለህ የዐቃቤ ሕግ የፖሊሊሳዊ ምርመራ ዓይነት አጠያዩቅ ከፕሪሪንስፐፕሉ ውጭ ነው።
    ኢንተርቪውንግ ምን እንደሆነ ለማንበብ ሞክር።ይጠቅመሃል

  • @markosbelay9293
    @markosbelay9293 8 місяців тому +3

    የማነ ክርስቶስ ይርዳህ።

  • @selam7790
    @selam7790 8 місяців тому

    የመምህር የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ ሁለቱንም ቃለ መጠይቁን ሰማሁ። በጣም ነው ተመስጬ ያደመጥከት። አንድ ነገር ግን አሰብኩ አንተና ያ ጋጣወጥ ዳንኤል ክብረት አንድ ጡት ጠባቹህ ነው ወይስ አንድ ቤ/ክ አደጋችሁ ነው የሚባለው። አይመስለኝም እሱ የንጀራ ልጅ ነው አድጎ ነው የመጣው። አንተ ጥርስህን የነቀልከው ቤ/ክ ስለሆነ ተለያይታችሁብኛል። አሁን እሱ ያስተማረበትን ዘመን አንተ ብታስተምር ኖሮ እንደዚህ አባቲችን የሚዘረጥጥ እና የአባቶችን ትንሿን ስህተት ይዞ የሚያብጠለጥል እና ዝቅ የሚያደርግ ትውልድ አይኖርም ነበር። አሁንም አልረፈደም ማህበረ ቅዱሳን የሚባለው ተቋም ውስጥ እንዳንተ አይነት ሰው ስለሚያስፈልገው ከእነሱም ገር ብትሰራ እላለሁ። እግዚአብሔር እድሜና ፅናቱን ይስጥህ። በርታ ክርስቲያን በብዙ ይፈተናል። ነገር ግን በድል ትወጣዋለህ።

  • @resedeberberhanuakale7620
    @resedeberberhanuakale7620 8 місяців тому +1

    ጋዜጠኛው ብቃት ያለው ሰው ነው የማነም ምርጥ ሰው ደግሞስ ከሱ የተሻለ ከየት ሊመጣ

  • @Alemget
    @Alemget 8 місяців тому

    ያልተጠየቀ ጥያቄ
    1. መምህራን ተብለው ተቀጥረው ግን የማያስተምሩ መምህራን፣ ለአብነት ቦታ የማይሰጡ አብያተ ክርስቲያናት
    2. በአንድ አጥቢያ ተደራርበው የሚቀመጡ መምህራን መኖር። በተለይ በአንድ ደመወዝ መክፈል የማትችል ቤተክርስቲያን እስከ 10 በስብከተ ወንጌል ብቻ የተቀመጡ ሰዎች መኖር።
    3. ምንም ሥራ የማይሠሩ ካህናት ጉዳይ - በዓመት አንድ ተክሊል በማይደረግበት ተክሊል አስፈጻሚ ተብለው የሚቀመጡ

  • @tenad7309
    @tenad7309 8 місяців тому +1

    የተረጋጋ ስነስርዓት ያለው የተከበረ ሰው ነው:: ሰውን በስብእናው እንጂ? በብሄሩ በዘሩ ፖለቲካው ባመጣብን ችግር ሰውን ባንፈርጅ ጥሩ ነው:: እንክዋንም ወደስራህ ምእመናንም ቤተእምነትንም ህዝብንም ለማገልገል መመለስህ በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን :: እንዲህ አስተዋይ አዋቂ ሰዎች ብዙ ያስፈልግዋታል::

  • @bethelephrata7487
    @bethelephrata7487 8 місяців тому

    ፕ/ር ዶ/ር ድያቆን ጸሃፊ ሆኖ ሲቀጠር ታዬኝ !! ምን ያክል የሥነ ምግባር የስርዓት የትምህርት መስፋፋት እንደሚኖር የሚያስደንቅ ነው !!
    ይሄ ሰው ግን ሃገሬን ኢትዮጵያ ቢመራ ከሰቀቀን ይገላልግለን ነበር ብዬ አስባለሁ !!

  • @aezbmerid3612
    @aezbmerid3612 8 місяців тому +2

    ስልጣን ተሰጠኝ ብለህ ለጥምቀት የምንለብስውን ልብስ ልትነግረን የመጣኸው እንደውም ምእመኑ መሪም አባትም ስለሌለው ጥቁር ልብስ ለብሶ ነው ለጥምቀት መውጣት ያለበት

    • @aezbmerid3612
      @aezbmerid3612 8 місяців тому

      @@kukutilove ለምንድነው የማይለበሰው ሰው በአገሩ ነፃነት አጥቶ በእምነቱ እየተገደለ መሪ የለው የሀይማኖት አባት የለው በዚህ ሰአት ነጭ ሳይሆን መለበስ ያለበት ድብን ያለ ጥቁር እንጂ አገር ጨለማ ውስጥ ሆና እየተስቃየች ህዝብ ነጭ መልበስ ትርጉም ስለሌለው

  • @gebreselassiesimon37
    @gebreselassiesimon37 5 місяців тому

    ባእኔ እኔ አሰተያየት ቶፕ መሆኑ ነው የሚያው ለወደፋት እንደ እነዚህ የመሰሉ ያሰፈልጋትል ግን ምን ይሁን ኢትዮጰያ አገሪየ ሞኘነሸ ተላላ የሞተልሸ ቀርቶ የገለሸ በላ ነው የተባለው ይቅታ ሃሳቤ ዳህና ሁኑ

  • @ሰብእ
    @ሰብእ 8 місяців тому +3

    ዋውውው ጭንቅላት አስተሳሰብ ይለያል ❤

  • @wasera09
    @wasera09 8 місяців тому +3

    ስምና ግብር ሲገጥም እንዲ ነው

  • @alemgebreyesus8814
    @alemgebreyesus8814 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳህ እውነትህን ነው ፈታኝ ጊዜ ላይ ነን ግን አይጠቅመንም በርታ ሁሌም ያሳደገችህን ቤተከርሰትያንን እና አምላክህን እንዳታሳዝን

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 7 місяців тому

    የኛ ሰው ግርም ይላል ሸኔ ሲመጣ ሸኔ ወያኔ ሲመጣ ወያኔ አሁን ደሞ ፋኖ ሲመጣ ፋኖ ለማንኛውም ኢትዮጵያን የማያቃት ያ ዶክተር አንብብ ብለው።

  • @solomontakele7953
    @solomontakele7953 8 місяців тому +2

    ወንድማችን የማነ አንተ በቃ ያበላህን ሁሉ ፃዲቅ ማድረግ ትወዳለህ ከዚህ በፊት በነበረው ኢንተርቪው አቡነ ጳውሎስን ብቻ ታመሰግን ነበር አሁን ደግሞ አቡነ ማትያስ ሲሾሙህ እሳቸውንም ማመስገን ጀመርክ
    በተረፈ ግን አንተ ለቤተክህነት እንደተፈጠረ ሰው ትገባለህ ትወጣለህ ይሄን ያህል ለቤተክህነቱ ፍቅር ለምን ያዘህ ?
    በተረፈ ግን እባክህ ፈጣሬ በሚስትህ በልጅህ በእራስህም ላይ ብዙ ግዜ መከራ ደርሶአል እና እባክህን ላለፈው ንሰሀ ገብተህ ለቀጣዩ ጥሩ ስራ ብትሰራ ብዬ እመክርሀለሁ
    ባይገርምህ እግዚአብሔር በቤተክርስቲያን ላይ ስልጣን ቢሰጠኝ ከአጥቢያ ቤተ ክርስቲያን ጀምሮ እስከ ጠቅላይ ቤተክህነት ድረስ ያላችሁትን ከካህን እና ዲያቆኖች በስተቀር የቀራችሁትን በሙሉ አባርሬ ከእናንተ ይልቅ ምእመኑ እግዚአብሔርን ስለሚፈራ ከምእመኑ በዩኒቨርስቲ ደረጃ የተመረቁትን ትምህርታቸው ለሚመደቡበት ቦታ የሚመጥኑትን አስቀምጨ አጠቃላይ የቤተክርስቲያኗን አስተዳደር እና ፋይናንስ ስራ አስተካክለው ነበር

  • @EliasTemesgen-y5d
    @EliasTemesgen-y5d 8 місяців тому +4

    ተክልዬ ጥያቄህ ግልጽ ነው ???

  • @demezetewahido3912
    @demezetewahido3912 8 місяців тому

    ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት ከሊቀማዕምራን ብዙ ትምህርት ውሰድ በተለይ የወጣቶችን ጥላቻ

  • @zuriashlemma3192
    @zuriashlemma3192 8 місяців тому +5

    ተክሌ ምርጥ ጋዜና❤

  • @fevtaye4524
    @fevtaye4524 7 місяців тому

    አምላከ ቅዱሳን ሁለታችሁንም ቃለሕይወት ያሰማልን! በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን!

  • @haimanoteliyunesh1055
    @haimanoteliyunesh1055 8 місяців тому +2

    ደንበኛዉ አፍቃሪ ወያኔ አይደል እንዴ? በእኔ አመለካከት አድር ባይም ነዉ:: ወያኔን ቢደግፍ ዘሩ ስለሆነ ነዉ ብልግና አፍቃሪም ነው እኔ ግን እላለሁ ክርስትና ሞቶ ተቀበረ እዉነትን እዉነት ዉሸትን ዉሸት የማይል ክርስቲያን ልክ አይደለም ባይ ነኝ እኔ እንዲሁም ዝናዉን እንደሰማሁት አይደለም እዉነትን በማድበስበስ ነዉ ያለፈዉ!!!! የሚገርመዉ የጋዜጠኛዉ መላላት ለማንኛዉም ለያላኛዉ አምላክ አደራ ሀይማኖቴን ልል እወዳለሁ

    • @ermiyasgetahun965
      @ermiyasgetahun965 8 місяців тому +2

      ይቅርታ እግረኛው ሀሜት አይደለም ፕሮቶክል የየማነን ልብስ መቦረሽ ነበረባት የካሜራማን አይታም ነው እግረኛው በጣም ይቅርታ አመሰግናለው

    • @Searit-rich
      @Searit-rich 8 місяців тому

      Weyanen mewede mafeker tefetroawi hige mengesrawe mebetu nw enanete beletsegenan mulu bemulu endewm Abiyen bemamelk dereja wedachehu afekerachehut aleneberem ? esus bewed mn chiger alew weys Tegaru sihon eytah yineshewareral

    • @haimanoteliyunesh1055
      @haimanoteliyunesh1055 8 місяців тому

      @@Searit-rich ha ha

  • @mettymengesha3970
    @mettymengesha3970 8 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @Getugetachew-r8c
    @Getugetachew-r8c 8 місяців тому +2

    የደብተራስ ጉዳይ -የቤተክርስቲያንን ልጆች በቁም አሠቃይተው ዓንድ ክርስቲያን ለቤተሠቡ ለሐገሩ እንዳይጠቅም አርገው ትውልዱን የሚያኮላሹ የሴጣን ልጆች ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን የሚወገዱት መቼ ነው ? በዚሕስ ምን ታስቧል ?

  • @Enate2121
    @Enate2121 8 місяців тому +1

    ተክለሀይማኖት ማስታወቂያውን ሰታሰተዋውቅ አሰተካክል ተሳስተሀል።

  • @tibebewagaye4203
    @tibebewagaye4203 8 місяців тому +4

    በርታ🙏🙏🙏

  • @eliassahele7617
    @eliassahele7617 8 місяців тому +4

    መምህር ምነው በኢሀዲግ ፖርቲ ፍላጎት ጳጳስ አልተቀየረም ታምራት ላይኔ እራሱ አልተናገረም ። ኦርቶዶክስንና _____ ሰብረነዋል ያለው የኢህአዲግ አመራር አይደለም ይህ ጣልቃ ገብነት አልነበረም።

    • @duliti7133
      @duliti7133 8 місяців тому

      እና እሱ ምን ያውቃል

    • @eliassahele7617
      @eliassahele7617 8 місяців тому

      በትክክል ማዳመጥ ይገባል በኢህአዲግ ግዜ ቤተክርስቲያን ውስጥ ጣልቃ ገብነት የለም በማለቱ ነው

    • @duliti7133
      @duliti7133 8 місяців тому

      @@eliassahele7617 እውነትህ ነው ጳጳሱ መጥተዋል ወያኔ ነው ያመጣቸው ነገር ግን እሳቸው ለጵጵስና የሚያሟሉ ነበሩ ችግሩ ለምን ወያኔ ለአቡነ መርቆሪዎስ አላመጣቸውም ከሆነ ከባድ ነው ምክንያቱም ፖለቲካ?

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 7 місяців тому

    I am so proud to share a beautiful place called Tigray. You act the real Tigrawayenet. This who we are we don’t hate. God bless you after this all harassment you go back to this wicked individuals. We are gifted to be on the right path. Hope you will go back to AXSUM. Orthodox Church back where it should be.🙏🙏🙏

  • @beyenebelay4073
    @beyenebelay4073 8 місяців тому +1

    That was great interview and ato Yemane a man with a substantive and constructive ideas.

  • @AddisLiveMusic
    @AddisLiveMusic 8 місяців тому +1

    Wendema fetari yerdak fetari ke antegar yehune

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 8 місяців тому +1

    የኛ ጀግና ነህ እውነተኛ ክርስትያን ስው ወንድሜ ተባርክ ይህንን ሰው በማቅርብህ የምትደነቅ ነህ በርቱ ሁላቸሁም

  • @kinfebirhane2446
    @kinfebirhane2446 8 місяців тому +2

    አይዞን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።

  • @eddydy9988
    @eddydy9988 8 місяців тому +3

    ጥሩ ተናጋሪ መሆንና እውነትን መናገር ለየቅል ይባላል። ወያኔ ሰላዮቿን በየገዳሙ ሰግስጋ በቤተክህነት አሰፍራ አሁን ላለንበት ውድቀት ካበቃችን በኋላ ኢህአዴግ በዘመኔ በሐይማኖት ጣልቃ ገብታ አታውቅም ማለት የዘሬ ያንዘርዝረኝ ያስብላል። አዎ ጥሩ ተናጋሪ ኖት። አዎ ጥሩ አሳማኝ ኖት። ነገርግን እውነት ተናጋሪ ግለሰብ አይደሉም። ጆሮ የሚወደውን ማውራትና ልብ የሚመዝነውን ማውራት ይለያያል። እርሶ ግን በእውነቱ ጆሮ የማሸፈት ችሎታ ያሎት ተናጋሪ መሆንዎ አይካድም።

    • @abelmes03
      @abelmes03 8 місяців тому +1

      ኢሀዲግ በዚህ ደረጃ ቤተክርስትያን ደፋሮ ለሁለት እስከመክፈል አልደረሰም , በታሪክ አንድ ቤተክርስትያን አልተቃጠለም , ቀሳውስት በአደባባይ አልተገደሉም አልተደበደቡም ,ገዳማት እና የቄስ ተማሪዎችን በ ድሮን አላስደበደበም , ስለዚህ እውነት የተናገሩት

    • @kasechderibe1474
      @kasechderibe1474 8 місяців тому +1

      እይ እስኪ አሁን እንኳን ንስሀ ግቡ በአፋችሁ እግዚአብሔር መዓት አያወረደብን ነው አይቃም እንዲሁ ሰው ስትወቅሱ የሰው ነቀርሳ አመጣባችሁ ህወሀትን ስትወቅሱም የመንግስት ነቀረሳ አመጣባችሁ እስኪ ከዚህ ተምራችሁ ከትግራይ ህዝብ ራስ ውረዱ

    • @eddydy9988
      @eddydy9988 8 місяців тому +1

      @@abelmes03 በኢሀዴግ ተፀንሶ በብልፅግና መወለዱ የኢሀዴግን የግፍ አባትነት አይቀይረውም። የአመለካከት ግድፈት ካልሆነ በስተቀር።

    • @abelmes03
      @abelmes03 8 місяців тому

      የአመለካከት ቅንጨራ የሚሆነው ደግሞ መሬት ላይ ያለውን እውነታ ስንክድ ነው

    • @lovelet0124
      @lovelet0124 8 місяців тому

      እውነት እማ እውነት ነው የኢህአዴግ እርሾው እኮ ነው አሁን የፈነዳው

  • @yeshibeyene3061
    @yeshibeyene3061 8 місяців тому +1

    Vegas media , I really like what you do . The Interview you had with Yemane is wonderful. I am so proud of you really May God be with you , your respect for the church & even for the fathers for the Priests to the respect & the Ideas so beautiful. I hope the our Orthodox Church will some more like you , if we had more like you it wouldn’t had so many problems & division. The Wonderful understanding you have keep it . God will be with you always, he wants to have some good people like you who sees everyone the same.

  • @kenyanlove5615
    @kenyanlove5615 8 місяців тому +3

    ኢትዮጵያ ማለት '' በሚድያ የትግራይ ህዝብ ቀቀለን ጠባሳን መብላት አለበን !!! ወርቁ አይተነው

    • @Searit-rich
      @Searit-rich 8 місяців тому

      ​@@ሳሌምሳሌምbemasereja awera nefese gedayoch enanet nachehu arajoch sewn bukumu mitakatelu defariwoch alem yayew nw kenegegerachehu dergitachehu kifuwoch mikegnoxh banda kehadi abero yebelan asalefachehi yemetesetu bich menu

  • @TekaHailu
    @TekaHailu 8 місяців тому

    *ድንቅ ነዉ ♥️🤔አንዳንድ ሰዉ👉አስተዳዳሪ መሆን በተፈጥሮ የታደለ ይመስላል..💥ብሩህ አእምሮ÷ ምጡቅ አረዳድ÷ አሳማኝ÷🕊️እዉነትኛና አዳማጭ🤔♥️ግሩም ነዉ... ከፕለቲከኛም አቶ 🇪🇹ልደቱ 🤷‍♂️ጌታችው ረዳን አረዳድ...በቃ ነጻና ስራው ላይ የሚያቶክር ሰዉ*

  • @meskeremmulugeta5559
    @meskeremmulugeta5559 8 місяців тому +1

    First I want to Thanks Tekleye for his way of Asking and presenting Ideas and problems.Next I appreciate Mr.Yemane the way he handled his previous working environment challenges despite with his family problem.He is the most fitted person for the position and I hope he can solve those visible excessive challenges in Orthodox Church Administrative, not only in Addis but also as a model for others because He is well experienced,disciplined and trustful and also knowledgeable.I wish a fruit full working time with effort and God Bless you & your family.

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 8 місяців тому

    እንዴት የሚገርም ፅናትና ዕምነት ነዉ ያየሁት! እሩጫህን ስላልጨረሰክ በውዳሴ ከንቱ ልጠልፍህ አልሻም።ብቻ የካህን ልጅ አይደለህ? የቅዱሳን አምላክ የቤተክርስትያን አባት ቸሩ መድኀኔዓለም እሱ ፍጻሜህን ያሣምርልህ።

  • @abrishmichael4465
    @abrishmichael4465 8 місяців тому +5

    When people cry, it does not mean they are weak, it means they have been strong for too long.

  • @Eyubak
    @Eyubak 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ለንስሀ የሰጠንን ጊዜ ለሌላ ዙር ዘረፋ ከተጠቀምን የወያኔ የደደቢት እጣ ይደርሰናል። የዘረፋችሁትን ይዛችሁ ኑሩ ሲባሉ ካልተፈረደብን ብለው .... ከሳቴዎች ተዋህዶን ለማፍረስ ይጥራሉ ደጋፊ ልጆቻቸው ደግሞ በዋናው ቤት .... ፍርድ ግን እንደማይቀር በጥቂቱ ስላያችሁ ተጠንቀቁ።

  • @ethiopiaselamguwad4930
    @ethiopiaselamguwad4930 8 місяців тому

    ፖለቲካ የተማረ፣ የቤተክህነት እድገት ያለው እና ጋዜጠኛነትን የሚያውቅ ሰው እንዲህ አይነት ስክነት ይኖረዋል፤ ይሄ ነው መሪነት! ሀገርን መምራት ያለባቸው እንዲህ አይነት ስክነት ያላቸው ሰዎች ናቸው!

  • @haregwoingeda5037
    @haregwoingeda5037 8 місяців тому

    ጋዜጠኛው ተባረክ እንደዚህ አይነቱን እየፈለግክ አቅርብልን ለቤ/ክ የሚጠቅሙ ናቸው አንተም ይማነ ተባረክ እንደበተ ርትሁ ነህ በስራ ዘመንህ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ