Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በቂያማ ቀን በላጭ የሆነ ሠዉ በእኔ ላይ በብዛት ሰለዋት የሚያወርድ ሰው ነው ። ሀቢቡና መሀመድ صلي الله عليه وسلم ❤️
Yemerekene sew comment
ሰ አ ወ
S A W
ሠለላሁወሠለም
ይበቃልን እና ምራፍ የሚተካ የለም
በትክክል 😂😂
ትክክል
በቃ የስው ሞራል ሚባል ነገር alko kse bkse enlmdachwalne አንሱን ymitka የለም ምናምን mn amtawe ensu አዚህ aydel yawekshachwe😏😏😏
በቃ እነሡ ትተውን ሂደዋል እነዝሁኑ አበረታቱ እና ጉበዝ ይሆናሉ እክንለምዳቸው እጂ እነዚህም ጎበዝ ናቸው
በሐገርም በውጭም የምትኖሩ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች አላህ እንደወጡ ከመቅረት ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ ያረብ አገራችንን ሰላም ያርግልን ሙስሊሞች በዱዓ ክርስቲያኖች በፀሎት እንበርታ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Ameen sistu
አሜንንንን 🤲እባካችሁ ጸልዩልኝ ውድ ያገሬ ልጆች ወንድሜ በእስር ቤት ታአሞብኘል በዛምቢያ እስር ቤት ነው ኢትዮጵያውያን እንዴ ዘር በየቦታው ተበታትነናል እናት ሀገሬ ኢትዮጵዬ ልጆችሽ የት የት ናቸው 🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭። በስደት ላይ የቤተሰብ ክፉ አተሳማን አደራ ፈጣሪ አምላክ
@@ብሩክከበደ-ገ4አ አብሺሪ አላህ ያሺረው ፀሎት አርጊለት ውደ
@@Zedtube818 አሜንንንን በጣም ጨንቆኛል ብታይ እህቴ 💔😭
@@ብሩክከበደ-ገ4አ ሁን ያለው አይቀርም ደግሞ አትመመኝ አይባልም ውደ አትጨክንብኝ ነው ይሻለዋል አትጨነቂ
ይቢን የተካህው ልጅ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ
ጉድ🤣🤣🤣ይበቃል እና ማፊ መሠላቸውን ተክተዋል አይ ቤቶች የኔ ፍቅር እድሜና ጤና አላህ ያስጥልኝ❤❤😘😘😘😘😘😘😘
ይሄ ድራማ ባሻ ባይኖርበት የከሰረ ድራማ ነበር የሚሆነው 👌👌👌👌
🤣🤣 😃 😃
በትክክል!! የሁሉንም ቦታ ተክተው የሠሩት እሳቸው ናቸው።
ቤቶች የማሰለች ምርጥ ቤተሰቤች ሰላማቹህ ይብዛ ለኔ ሁሌም ልዩናቹህ
የይቤን ካራክት የያዘው ልጅ 💝💝ይችላል የምር 👌በርታ አባቴ 💝አዳዲሶቹ 💝በርቱ
Gobz aychlum የሚሉት bzatachwe
@@hayumetku1853ማን አይችሉም አለ በርቱ ተባሉ እንጂ እንደማመጥ 😒
ሞር ዥልጡ የሚለዉን ፊል እይለት ታከብረዋለህ በጣም
@@wollotimesአዎ እሱ ፊልሙ በጣም አንደኛ ነው 100%👌 ይችላል ልጁ
ዘመድህ ነው ወይስ ከፈለህ
ውድቀት ማለት ሁሌ አለመነሳት ብቻ ሳይሆን በተሳሳተ መንገድ ስኬታማ መሆን ማለት ነው።
ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
አሜን😍
አሜንንንንንንንንንንን
አሚንንን👍☝
ሰለ ምራፍና ሰለይበቃል አሰታይት የምትፅፉ ኮሜተሮች እባካቹ እነሱ በበተሰብድራማ ታዋቂሆነው እራሳቸውን ችለው መሰራት ፈልገው ለቀዋል ሰለዚ አዲሶቹን ማበራታትና ከነይቢ የበለጠ እዲሰሩ ሞራላቸውን መገባት አለብን ባይነኘ ተባረኩ👍👍👍👍👍
እሄ ልጅ አይምርም ይቾክለል አዲስ ልጆች አይምሩም ብዝብ ምፊ ይበቃል እርስት ❤❤❤
ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ 💃💃💃🚶🚶🚶❤❤❤❤ እናተ እኮ የማትሰለቹ ናችሁ
አላህ ሆይ. አገራችን ስላም አድርግልን ያርብ ቤቶች አይ ስወዳቹሁ
ጊዜ ጨካኝ መምህር ነውምክንያቱም መምህር አስተምሮ ነው የሚፈትንህ ጊዜ ግን ፈትኖ ነው
አዳድሶቹም ጎበዞች ናቸው በረቱ😍
Adadisochu lederamachihu alehonum bexam yemiwoded derama neber
ቤቶችዬ በማፍ የተተካሽውልጅ ሜካብ አታብዢ በተረፈ በርቱ
ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላምሽን ያብዛልን ቸሩ ፈጣረችን 💚💛❤️ዘረኛነትን ከምድር ያጥፋልን
አሜንንንንንንንንን
@@fadhilanaser1557 11
አሚንንን
አሜን ውድእንደማመር ውድ
አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ በጣም የምናፍቀው የቤቶች ድራማን እካን ስንመልስ ማፊና ይበቃል ከወጡ በኃላ ለመያት ብዙም አይጥመኝም። ሃገር ልጆቿን ትፈልጋሌች እስቲ ይመለሡ የምትሉት ለይክ ኣድርጉልኝ።
አዉ ይምጡ
ወለሂ በጠምነዉ ሁለቱ ከወጡ በሀለ ተደበር
ከይበቃል ፍቅር ይዞኛል😜 ስወደው እኮ ❤️❤️❤️❤️
ቤቶች ተወዳጆች እንኳ በደህና መጣችሁ
አዲሱ ይበቃል አልተቻልክም አንደኛ ዋው በርቱ👍👍👍👍❤❤❤❤👌👌👌
እኔም የዚህ ድራማ አላም ምንድን ነው ምርጥ ምርጥ ተዋናዮችን አባረው ጨረሱ እኮ እሺ ሜላትም ተባረረች በጣም ይገርማን አድሶችን ማሳተፋችሁ መልካም ነበር ግን ነባሮቹ መባረር የለባቸውም ነበር
እነዚህን ልጆች በይበቃልና በማፊ ቦታ እየሳልኳቸው በጣም እየደበሩኝ ነው ይቤና ማፊ ርስቴ አንደኛ 👌👌👌👌👌👌👍
በይቤ ቦታ የተተካው ምንም አይል ሀሪፊነው
Engdih wedehwala ametattt teklay minister yeneberut at Hailemariam and sew andin sew litekaaa yichilal alamawin liasfetsimm yichikal 100 percent litekaw gin aychilim bilewal
እኔም አሰልቺ ናቸው
ይች ዲቄት ታበዛለች
እኔም አስጠሉኝ
ማነው እንደኔ ቤቶችን በጉጉት የሚጠብቅ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰👈
Dero nebera.. adisochu zegiwoch nachew
Ene👍👍👍
ና + ባሻ 💝💝ደላላው ስወዳችሁ 🌹ሻሽዬ 💝💝👌
ልጁ ይቤን ይተካን፣ቀጥልበት
የኢትዮጵያ ሰላም ያሳይን ሃገራችን ሰላም ትሁን ህዝባችን ሰላም ይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢😢😢😢😢በስደት ያላቹ እህት ወንደሞቼ ሰላማቹ ይብዛልኝ ላሃገራቹ መሬት ያብቃቹ💘💘
በጣም እኮ ነው የምወዳችሁ ❤❤❤ ትንሽ አሳቃችሁኝ 😂😂😂
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ኡኮ
የድሮ ልጆችሽን የሚተካ ማንም የለም አይኖርምም አዘሉ
እንኳን ደህና መጣችሁ ናየ ድምፅህ በጣም ነው የሚያምር አቢ አንች እኮ በራስ መተማመንሽ ደስ ሲል በሻሩክ ሞት
ሀገራችንን አላህ ስላም ያድርግልን
ሙስሊሞች ሆይ ቤቴ ገብታችሁ ተማሩስም: ሙሀመድ ﷺ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም
እሺ
ቤቶች ድሮ ቁረ ኣሁን ስም ብቻ
WECOM BETOCH ILOVE TO SOMACH
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ድራማም ቢሆን ስለ እውነት የሚሰራ ድራማ ይህ ነው ሁሉም በሃይማኖቱ ነው እሚሰራው ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ 🇪🇹
ማፊ ና ይቤ ኣምጡልን በጣም ያስጠላል ያለእነሱ ርስቴስ የት ሂዳ ነው
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ !!! ይህን በርበሬ ለመብላት ጓጓሁ !! ሀገራችንን ወገናችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ በስዴትም በሀገርም ያላችሁ በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ።
አረ.ምንችግርአለዉ.ከቤተችን.ለስመጣእችለሎዋነዉፍቅርነዉ.ሀላባልጅነኝ
kkkkkk
እኔም ለመብላት ምኞቴ ነው
ና ግን ሙያ ቀይር ዘፋኝ ብትሆን ያዋጣሀል 👏👏🥰
Kkkkkkkkkk best dirama betochi damo qurixii yiibine milasa qoyii yiibiyee na mafi lamini alisaruma unati beexami nefeqenyii yiibiyee milasa bexamii siikariino beetochi baxamiino miwodo
ደራሲውን በጣም ነው የማደንቀው::👍🙏
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።
እንኳን በደና መጣቹ ፈታ ለሀገራች ሰላም ያምጣልን ፍቅሩ ይስጠን
ፍትህ ለመለወጥ ወተው በስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ንጹሀን ህዝባችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ
yibee ya arada lij widdddddddddd❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እስቲ ለሀገራችን ሰላም እምትመኙ 👍👍🙏😍😍😍
ከዘረኛ ዉጪ የሐገሩን ሰላም የሚጠላ አለ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👍👍 🙏🙏🙏
ዛሬ ና ተመቻኝ😅😁😂😂😄😍😍😍
ቤቶች እንኳን ደህና መጡ ስወዳችሁ
Wow betam astmare derama new ulum gobez nahewo gobez bertulen bezu enmaralen kenate. Weye argeya yedero arada new yemasmseleshe alalhem
ዋ ው አዳድሶች ጥሩ እዬሄዳችሁነው በርቱ
Betoch enkuwan be selam metachu arife new bertu enamesegenale, hagerachen egizabher yexabeqate tebarku
እንደውም በይቤ ቦታ የመጣው ልጅ ነው ትክክለኛ የዘሩ ቤተሰብ የሚመስለው
አሪፍ ነዉ ግን ይበቃልና ማፊ ከወጡ ጀምሮ ለማየት እየደበረኝ ነዉ
ሳህ❤
የአለም አቀፍ ሽክም it's True ፍቅር መቀለጃ ሖነ እንዴ? Ha 😃 HA ha ha 😂 የሐገር ሽክም፡ ይመችሽ ማፊ።
በእውነት ትክክል ናቸው ስንቱ ነው የራሱን ሂወት መምራት የማይችለው የቤተሰብ ሸክም ሆኖ የሚኖረው
ሰላም ለሀገራችን ኢትጵያውያን 🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏
ይበቃል እና ምዕራፍ ስለሌሉ ወላሂ ቤቶች ድራማ ዘጋኝኝኝኝ ዘኝኝኝ ወላሂ እኒህን ጠልቻቸዉ ኤጭ
አው አሪፍ ትምህርት ነው።ለነዚ።ሀሜታሞች ስራ ፈት ህዝብ
ሻሽዬ ስወዳት💝
ወላሂ የማፊን አልሰራችውም🙃 የይቤ አሪፍኖ💕
የቤቶች ድራም በጠም ይካታታላሎ ነባር ግን ሁሉንም ዎዳቹ ኣሎ ይባቃሌ እኔ ማፍን ማቆማቹ ኣሳዛኔኝ የምር😥😥😥
ሀላባሀገሬናፊቄሺኛል😘😘😘😘😘
🥰🥰🥰ቤቶቻችን የኛታማኞች ስታመት ሙሉከኛጋ አብራችሁ ለዘለቃቹ ውድና ድቅየ የኢይቲዮጽያ እናት እና አባቶቻችን ኑሩልን በርቱ❤️❤️❤️❤️
Oh I like it very well. The video is the video I see ever.
ይልቃልን እና ምራፍን የሚተካ የለም
ኮሜቶች እስኪ ማበረረታታ ልመዱ ምእራፍ ምናምን አትበሉ በቃ እነሱ አይመለሱም አዲሶቹን አበረታቷቸው
ልክ ነው እነሱን እናበረታታቸው ውድእንደማመር
ትክክል የኔማር አድሱ ይበቃል ዊው ማፊዬም
ግብዞች ናችሁ ሁላችሁም በርቱ
እንኳን ደህና መጣቹሁ 🙏🙏
ወይ ቤቱች እደዝህ የደነዘዘ ድራማ ይለናል ብዬ አስቤ አላውቅም እደው በፈጠራችሁ አዲስየገቡትን በሙሉ አስወጡ እና ተው ትበቃላች አሜን ካለች በቂ ነው በስምም እዴት እደሜያስጠሉ ቱ
ወይኔ ደስ ሲሉ
ይቅርታ እና ማፊ እና ይቤ በጣም አቀዝቀዘውታል ብመጡ መልካም ነበር
Awo yeneberut yebeku neber
እኛም እናመሰግናለን መልካም ሳምት ይሁንል ።
አዳዲሶቹን በጣም ወድጃቸዋለው 😍😍😍😍
ኢሄ ድራማ እያስጠላ መጣ መሰል ኡኡ ይበቃልና ማፊ የድሮወቹ ይምጡልን😩
የመጀመሪያ ጊዜ ማፊን ሆና የሰራችው ሰላም ተስፋዬ አሪፍ ነበረች ቀየራቿት እንጂ
የእኔም ምርጫ እሷ ነበረች
@@zuzanatube2002 እንደማመር ውድ
እኔ እምለው እርስቴ ቅመም የት ሄደቺ
ወይ ና የወርቅ ሚዳሊያ የሚመስል አይን አለኝ
ፈትህ ለእዝባችን በግፍ ለሚሞቱት በሱዲ እስር ቤት ለሚሰቃ ዩት 😭😭😭
አንደኛ 🥰
መቸም ኣርት ውስጥ መላበስ ቀለል ብሎ መምሰል ግን ከበድ የሚል ይመስላል። እርግጥ ሁለቱ የተለያዩ ሆነው ተሰጦና ስራ የሚጠይቁ ናቸው። ከዚህ የተነሳም እነዚህ ሁለቱ ልጆች ይቤና ማፊ እጅግ ሊደነቁና ሊበረታቱ ይገባል። 👉 በርቱ
ይበቃልን እና ምራፍ የሚተካ የለም. never never pls bring back yibekal and all
🎉🎉🎉❤❤ያረብአገራችንሰላምያረግልን
አሪፍ ነው አዲሶች
ይቤ ውጣ እረ ውጣ😂😂😂😂😂😂
ሻሼ እና አቢ ና የድራማው ድምቀት ናቸው አዲሱ ኢቤ አልተቻለም ክክክክክ
ቤቶች❤❤❤❤
ቱ ይችኘዋደሞ 😎😎😎መቸም እነማፊንአይመስሉም
Homme Sweat homme Ethiopian 🤩🥰❤️💙💕💕💕
ወይኔ ስወደችሁኮ😍😍😍
ይቤን የተካው የተወሰነ ይሻላለ ማፊን የተካችው ግን የሆነች አዝግ ናት ደሞ ሜካፑዋ ዋቅ ያስብላለ ርስቴ ግን የት ጠፋይ
ርስቴ ለመዉጣት ዳር ዳር እያለች ነዉ መሰል😀 ከሆነ ይደብራል ከሚሰሩት ስራ ጎን ለጎን ኢሄንንም ቢሰሩ አይከፋም ነበር
Welcome betoch🌸💕 ቤተሰብ እንሁን ውዶቼ💕🌸🌸🌸
ይቤና ማፊን የሚተካ የለም
አወ
ኧረ በፈጣሪ ይበቃል እና ምእራፍ ይመለሱልን
እነዚህም ምርጥናቸው
ኧረ የና ድምፅ ደስ ሲል
ወይ ይበቃል አሁንም ልብ አፍርስ ______መች ይሆን በስለህ ራስህን ምትመራዉ 😁😁😁😁😁😁😁
የመጀመሪያው ኢበቃል የት ሄደ ድምቀት ከሱ ጋርነው
Well.comee.betocha.selam.lanet.yihun.enkuwan.den.mexachewuuu😘😘😘😘😘😘😘😘
እረ ይቤ መልኩም ይመሥላል
😳🤣🤣🤣 yay sashe 🥰🥰🥰🥰
ጭራሮ አለች አቤ ክክክ የህንድ ድራማ እያየሸ የኢትዮጵያ ወንዶች ዱቄት ሆኑብሸ ክክክ
የጨዋታ ቤተ ሰቦች
በቂያማ ቀን በላጭ የሆነ ሠዉ በእኔ ላይ በብዛት ሰለዋት የሚያወርድ ሰው ነው ።
ሀቢቡና መሀመድ صلي الله عليه وسلم ❤️
Yemerekene sew comment
ሰ አ ወ
S A W
ሠለላሁወሠለም
ሰ አ ወ
ይበቃልን እና ምራፍ የሚተካ የለም
በትክክል 😂😂
ትክክል
ትክክል
በቃ የስው ሞራል ሚባል ነገር alko kse bkse enlmdachwalne አንሱን ymitka የለም ምናምን mn amtawe ensu አዚህ aydel yawekshachwe😏😏😏
በቃ እነሡ ትተውን ሂደዋል እነዝሁኑ አበረታቱ እና ጉበዝ ይሆናሉ እክንለምዳቸው እጂ እነዚህም ጎበዝ ናቸው
በሐገርም በውጭም የምትኖሩ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች አላህ እንደወጡ ከመቅረት ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ ያረብ አገራችንን ሰላም ያርግልን ሙስሊሞች በዱዓ ክርስቲያኖች በፀሎት እንበርታ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Ameen sistu
አሜንንንን 🤲
እባካችሁ ጸልዩልኝ ውድ ያገሬ ልጆች ወንድሜ በእስር ቤት ታአሞብኘል በዛምቢያ እስር ቤት ነው ኢትዮጵያውያን እንዴ ዘር በየቦታው ተበታትነናል እናት ሀገሬ ኢትዮጵዬ ልጆችሽ የት የት ናቸው 🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭። በስደት ላይ የቤተሰብ ክፉ አተሳማን አደራ ፈጣሪ አምላክ
@@ብሩክከበደ-ገ4አ አብሺሪ አላህ ያሺረው ፀሎት አርጊለት ውደ
@@Zedtube818
አሜንንንን በጣም ጨንቆኛል ብታይ እህቴ 💔😭
@@ብሩክከበደ-ገ4አ ሁን ያለው አይቀርም ደግሞ አትመመኝ አይባልም ውደ አትጨክንብኝ ነው ይሻለዋል አትጨነቂ
ይቢን የተካህው ልጅ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ
ጉድ🤣🤣🤣ይበቃል እና ማፊ መሠላቸውን ተክተዋል አይ ቤቶች የኔ ፍቅር እድሜና ጤና አላህ ያስጥልኝ❤❤😘😘😘😘😘😘😘
ይሄ ድራማ ባሻ ባይኖርበት የከሰረ ድራማ ነበር የሚሆነው 👌👌👌👌
🤣🤣 😃 😃
በትክክል!! የሁሉንም ቦታ ተክተው የሠሩት እሳቸው ናቸው።
ቤቶች የማሰለች ምርጥ ቤተሰቤች ሰላማቹህ ይብዛ ለኔ ሁሌም ልዩናቹህ
የይቤን ካራክት የያዘው ልጅ 💝💝ይችላል የምር 👌በርታ አባቴ 💝አዳዲሶቹ 💝በርቱ
Gobz aychlum የሚሉት bzatachwe
@@hayumetku1853
ማን አይችሉም አለ በርቱ ተባሉ እንጂ እንደማመጥ 😒
ሞር ዥልጡ የሚለዉን ፊል እይለት ታከብረዋለህ በጣም
@@wollotimes
አዎ እሱ ፊልሙ በጣም አንደኛ ነው 100%👌 ይችላል ልጁ
ዘመድህ ነው ወይስ ከፈለህ
ውድቀት ማለት ሁሌ አለመነሳት ብቻ ሳይሆን በተሳሳተ መንገድ ስኬታማ መሆን ማለት ነው።
ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
አሜን😍
አሜንንንንንንንንንንን
አሚንንን👍☝
ሰለ ምራፍና ሰለይበቃል አሰታይት የምትፅፉ ኮሜተሮች እባካቹ እነሱ በበተሰብድራማ ታዋቂሆነው እራሳቸውን ችለው መሰራት ፈልገው ለቀዋል ሰለዚ አዲሶቹን ማበራታትና ከነይቢ የበለጠ እዲሰሩ ሞራላቸውን መገባት አለብን ባይነኘ ተባረኩ👍👍👍👍👍
እሄ ልጅ አይምርም ይቾክለል አዲስ ልጆች አይምሩም ብዝብ ምፊ ይበቃል እርስት ❤❤❤
ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ 💃💃💃🚶🚶🚶❤❤❤❤ እናተ እኮ የማትሰለቹ ናችሁ
አላህ ሆይ. አገራችን ስላም አድርግልን ያርብ ቤቶች አይ ስወዳቹሁ
ጊዜ ጨካኝ መምህር ነው
ምክንያቱም መምህር አስተምሮ ነው የሚፈትንህ ጊዜ ግን ፈትኖ ነው
አዳድሶቹም ጎበዞች ናቸው በረቱ😍
Adadisochu lederamachihu alehonum bexam yemiwoded derama neber
ቤቶችዬ በማፍ የተተካሽውልጅ ሜካብ አታብዢ በተረፈ በርቱ
ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላምሽን ያብዛልን ቸሩ ፈጣረችን 💚💛❤️ዘረኛነትን ከምድር ያጥፋልን
አሜንንንንንንንንን
@@fadhilanaser1557 11
አሚንንን
አሜን ውድ
እንደማመር ውድ
አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ በጣም የምናፍቀው የቤቶች ድራማን እካን ስንመልስ ማፊና ይበቃል ከወጡ በኃላ ለመያት ብዙም አይጥመኝም። ሃገር ልጆቿን ትፈልጋሌች እስቲ ይመለሡ የምትሉት ለይክ ኣድርጉልኝ።
አዉ ይምጡ
ወለሂ በጠምነዉ ሁለቱ ከወጡ በሀለ ተደበር
ከይበቃል ፍቅር ይዞኛል😜 ስወደው እኮ ❤️❤️❤️❤️
ቤቶች ተወዳጆች እንኳ በደህና መጣችሁ
አዲሱ ይበቃል አልተቻልክም አንደኛ ዋው በርቱ👍👍👍👍❤❤❤❤👌👌👌
እኔም የዚህ ድራማ አላም ምንድን ነው ምርጥ ምርጥ ተዋናዮችን አባረው ጨረሱ እኮ እሺ ሜላትም ተባረረች በጣም ይገርማን አድሶችን ማሳተፋችሁ መልካም ነበር ግን ነባሮቹ መባረር የለባቸውም ነበር
እነዚህን ልጆች በይበቃልና በማፊ ቦታ እየሳልኳቸው በጣም እየደበሩኝ ነው ይቤና ማፊ ርስቴ አንደኛ 👌👌👌👌👌👌👍
በይቤ ቦታ የተተካው ምንም አይል ሀሪፊነው
Engdih wedehwala ametattt teklay minister yeneberut at Hailemariam and sew andin sew litekaaa yichilal alamawin liasfetsimm yichikal 100 percent litekaw gin aychilim bilewal
እኔም አሰልቺ ናቸው
ይች ዲቄት ታበዛለች
እኔም አስጠሉኝ
ማነው እንደኔ ቤቶችን በጉጉት የሚጠብቅ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰👈
Dero nebera.. adisochu zegiwoch nachew
Ene👍👍👍
ና + ባሻ 💝💝ደላላው ስወዳችሁ 🌹ሻሽዬ 💝💝👌
ልጁ ይቤን ይተካን፣ቀጥልበት
የኢትዮጵያ ሰላም ያሳይን ሃገራችን ሰላም ትሁን ህዝባችን ሰላም ይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢😢😢😢😢በስደት ያላቹ እህት ወንደሞቼ ሰላማቹ ይብዛልኝ ላሃገራቹ መሬት ያብቃቹ💘💘
በጣም እኮ ነው የምወዳችሁ ❤❤❤ ትንሽ አሳቃችሁኝ 😂😂😂
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ኡኮ
የድሮ ልጆችሽን የሚተካ ማንም የለም አይኖርምም አዘሉ
እንኳን ደህና መጣችሁ ናየ ድምፅህ በጣም ነው የሚያምር አቢ አንች እኮ በራስ መተማመንሽ ደስ ሲል በሻሩክ ሞት
ሀገራችንን አላህ ስላም ያድርግልን
ሙስሊሞች ሆይ ቤቴ ገብታችሁ ተማሩ
ስም: ሙሀመድ ﷺ
✔የአባት ስም አብደላህ
✔የእናት ስም አሚና
✔የትውልድ ቦታ መካ
✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
✔እድሜ 63
✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
የነብያቶችን ታሪክ
ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም
እሺ
ቤቶች ድሮ ቁረ ኣሁን ስም ብቻ
WECOM BETOCH ILOVE TO SOMACH
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ድራማም ቢሆን ስለ እውነት የሚሰራ ድራማ ይህ ነው ሁሉም በሃይማኖቱ ነው እሚሰራው ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ 🇪🇹
ማፊ ና ይቤ ኣምጡልን በጣም ያስጠላል ያለእነሱ ርስቴስ የት ሂዳ ነው
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ !!! ይህን በርበሬ ለመብላት ጓጓሁ !! ሀገራችንን ወገናችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ በስዴትም በሀገርም ያላችሁ በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ።
አረ.ምንችግርአለዉ.ከቤተችን.ለስመጣእችለሎዋነዉፍቅርነዉ.ሀላባልጅነኝ
kkkkkk
እኔም ለመብላት ምኞቴ ነው
ና ግን ሙያ ቀይር ዘፋኝ ብትሆን ያዋጣሀል 👏👏🥰
Kkkkkkkkkk best dirama betochi damo qurixii yiibine milasa qoyii yiibiyee na mafi lamini alisaruma unati beexami nefeqenyii yiibiyee milasa bexamii siikariino beetochi baxamiino miwodo
ደራሲውን በጣም ነው የማደንቀው::👍🙏
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።
እንኳን በደና መጣቹ ፈታ ለሀገራች ሰላም ያምጣልን ፍቅሩ ይስጠን
ፍትህ ለመለወጥ ወተው በስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ንጹሀን ህዝባችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ
yibee ya arada lij widdddddddddd❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እስቲ ለሀገራችን ሰላም እምትመኙ 👍👍🙏😍😍😍
ከዘረኛ ዉጪ የሐገሩን ሰላም የሚጠላ አለ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👍👍 🙏🙏🙏
ዛሬ ና ተመቻኝ😅😁😂😂😄😍😍😍
ቤቶች እንኳን ደህና መጡ ስወዳችሁ
Wow betam astmare derama new ulum gobez nahewo gobez bertulen bezu enmaralen kenate. Weye argeya yedero arada new yemasmseleshe alalhem
ዋ ው አዳድሶች ጥሩ እዬሄዳችሁነው በርቱ
Betoch enkuwan be selam metachu arife new bertu enamesegenale, hagerachen egizabher yexabeqate tebarku
እንደውም በይቤ ቦታ የመጣው ልጅ ነው ትክክለኛ የዘሩ ቤተሰብ የሚመስለው
አሪፍ ነዉ ግን ይበቃልና ማፊ ከወጡ ጀምሮ ለማየት እየደበረኝ ነዉ
ሳህ❤
የአለም አቀፍ ሽክም it's True ፍቅር መቀለጃ ሖነ እንዴ? Ha 😃 HA ha ha 😂 የሐገር ሽክም፡ ይመችሽ ማፊ።
በእውነት ትክክል ናቸው ስንቱ ነው የራሱን ሂወት መምራት የማይችለው የቤተሰብ ሸክም ሆኖ የሚኖረው
ሰላም ለሀገራችን ኢትጵያውያን 🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏
ይበቃል እና ምዕራፍ ስለሌሉ ወላሂ ቤቶች ድራማ ዘጋኝኝኝኝ ዘኝኝኝ ወላሂ እኒህን ጠልቻቸዉ ኤጭ
አው አሪፍ ትምህርት ነው።ለነዚ።ሀሜታሞች ስራ ፈት ህዝብ
ሻሽዬ ስወዳት💝
ወላሂ የማፊን አልሰራችውም🙃 የይቤ አሪፍኖ💕
የቤቶች ድራም በጠም ይካታታላሎ ነባር ግን ሁሉንም ዎዳቹ ኣሎ ይባቃሌ እኔ ማፍን ማቆማቹ ኣሳዛኔኝ የምር😥😥😥
ሀላባሀገሬናፊቄሺኛል😘😘😘😘😘
🥰🥰🥰ቤቶቻችን የኛታማኞች ስታመት ሙሉከኛጋ አብራችሁ ለዘለቃቹ ውድና ድቅየ የኢይቲዮጽያ እናት እና አባቶቻችን ኑሩልን በርቱ❤️❤️❤️❤️
Oh I like it very well. The video is the video I see ever.
ይልቃልን እና ምራፍን የሚተካ የለም
ኮሜቶች እስኪ ማበረረታታ ልመዱ ምእራፍ ምናምን አትበሉ በቃ እነሱ አይመለሱም አዲሶቹን አበረታቷቸው
ልክ ነው እነሱን እናበረታታቸው ውድ
እንደማመር
ትክክል የኔማር አድሱ ይበቃል ዊው ማፊዬም
ግብዞች ናችሁ ሁላችሁም በርቱ
እንኳን ደህና መጣቹሁ 🙏🙏
ወይ ቤቱች እደዝህ የደነዘዘ ድራማ ይለናል ብዬ አስቤ አላውቅም እደው በፈጠራችሁ አዲስየገቡትን በሙሉ አስወጡ እና ተው ትበቃላች አሜን ካለች በቂ ነው በስምም እዴት እደሜያስጠሉ ቱ
ወይኔ ደስ ሲሉ
ይቅርታ እና ማፊ እና ይቤ በጣም አቀዝቀዘውታል ብመጡ መልካም ነበር
Awo yeneberut yebeku neber
እኛም እናመሰግናለን መልካም ሳምት ይሁንል ።
አዳዲሶቹን በጣም ወድጃቸዋለው 😍😍😍😍
ኢሄ ድራማ እያስጠላ መጣ መሰል ኡኡ ይበቃልና ማፊ የድሮወቹ ይምጡልን😩
የመጀመሪያ ጊዜ ማፊን ሆና የሰራችው ሰላም ተስፋዬ አሪፍ ነበረች ቀየራቿት እንጂ
የእኔም ምርጫ እሷ ነበረች
@@zuzanatube2002
እንደማመር ውድ
እኔ እምለው እርስቴ ቅመም የት ሄደቺ
ወይ ና የወርቅ ሚዳሊያ የሚመስል አይን አለኝ
ፈትህ ለእዝባችን በግፍ ለሚሞቱት በሱዲ እስር ቤት ለሚሰቃ ዩት 😭😭😭
አንደኛ 🥰
መቸም ኣርት ውስጥ መላበስ ቀለል ብሎ መምሰል ግን ከበድ የሚል ይመስላል። እርግጥ ሁለቱ የተለያዩ ሆነው ተሰጦና ስራ የሚጠይቁ ናቸው። ከዚህ የተነሳም እነዚህ ሁለቱ ልጆች ይቤና ማፊ እጅግ ሊደነቁና ሊበረታቱ ይገባል። 👉 በርቱ
ይበቃልን እና ምራፍ የሚተካ የለም. never never pls bring back yibekal and all
🎉🎉🎉❤❤ያረብአገራችንሰላምያረግልን
አሪፍ ነው አዲሶች
ይቤ ውጣ እረ ውጣ😂😂😂😂😂😂
ሻሼ እና አቢ ና የድራማው ድምቀት ናቸው አዲሱ ኢቤ አልተቻለም ክክክክክ
ቤቶች❤❤❤❤
ቱ ይችኘዋደሞ 😎😎😎መቸም እነማፊንአይመስሉም
Homme Sweat homme Ethiopian 🤩🥰❤️💙💕💕💕
ወይኔ ስወደችሁኮ😍😍😍
ይቤን የተካው የተወሰነ ይሻላለ ማፊን የተካችው ግን የሆነች አዝግ ናት ደሞ ሜካፑዋ ዋቅ ያስብላለ
ርስቴ ግን የት ጠፋይ
ርስቴ ለመዉጣት ዳር ዳር እያለች ነዉ መሰል😀 ከሆነ ይደብራል ከሚሰሩት ስራ ጎን ለጎን ኢሄንንም ቢሰሩ አይከፋም ነበር
Welcome betoch🌸💕 ቤተሰብ እንሁን ውዶቼ💕🌸🌸🌸
ይቤና ማፊን የሚተካ የለም
አወ
ኧረ በፈጣሪ ይበቃል እና ምእራፍ ይመለሱልን
እነዚህም ምርጥናቸው
ኧረ የና ድምፅ ደስ ሲል
ወይ ይበቃል አሁንም ልብ አፍርስ ______
መች ይሆን በስለህ ራስህን ምትመራዉ
😁😁😁😁😁😁😁
የመጀመሪያው ኢበቃል የት ሄደ ድምቀት ከሱ ጋርነው
Well.comee.betocha.selam.lanet.yihun.enkuwan.den.mexachewuuu😘😘😘😘😘😘😘😘
እረ ይቤ መልኩም ይመሥላል
😳🤣🤣🤣 yay sashe 🥰🥰🥰🥰
ጭራሮ አለች አቤ ክክክ የህንድ ድራማ እያየሸ የኢትዮጵያ ወንዶች ዱቄት ሆኑብሸ ክክክ
የጨዋታ ቤተ ሰቦች