ከ 20 ዓመታችን በኋላ ማድረግ ያሉብን 10 ነገሮች
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- አንዳንዶች ከ 20 ዓመት በኋላ ባለው ጊዜ ሁሌ የሚቆጫቸውን ስህተት ይሰራሉ፣ አንዳንዶች በዋዛ ፈዛዛ ያባክኑታል፣ ጥቂቶች ብቻ ተጠቅመውበት ያልፋሉ። የማህበራዊ ሳይንቲስቶች እና ሳይኮሎጂስቶች በዚህ ዕድሜ የሚወሰን ውሳኔ ቀሪው ዘመናችንን ይወስነዋል ይላሉ። ገና 20 ያልሞላን፤ 40 ዓመት ያለፈን ብንሆን እንኳን ብዙ ነገር እናተርፍበታለን።
Inspire Ethiopia App 👉 play.google.co...
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e...
የ 'Online' ስልጠናችንን መመዝገብ የምትፈልጉ ሁሉ ከታች ባለው ስልክ መደወል ወይም ቴሌግራም ላይ መልዕክት ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።
☎️ +251944314544
New Channel አዲሱን ቻናላንን 🙌 Like and Subscribe
Inspire Ethiopia Podcast 👉 / @daniel_wodajo
Email: tsinework0@gmail.com
daniwodajo1@gmail.com
Tiktok account 1: / inspire_ethiopia
Tiktok account 2: / inspire__ethiopia
Facebook : @Inspire Ethiopia
#ethiopia #habesha #inspireethiopia
እግዘብሔር ይመስገን አንተን መስማት ከጀመርኩ በሂወቴ ብዙ ለውጦችን አይቼዋለሁ እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማችን
አመሰግናለሁ ሥነወርቅ እኔ እድሜዬ 17 ነው የ10 ክፍል ተማሪ ነኝ በዚህ እድሜዬ ይሄንን አዉቀት በማገኘቴ እድለኛ ነኝ አላለሁ
💪 እኔ 26 አመቴ ነዉ በጣም የምሰራበት እድሜ በጣም ትልቅ ፈተና ይገጥመኛል ግን እኔ የደሐ ልጅ መሖኔን ቤተሰቦቼ እኔን ለማሳደግ የከፈሉትን መስዋትነት ሳስብ ያጠነክረኛል። ከሱስ። ተስፋ ከመቁረጥ እና በቁማቸዉ ከሞቱ ሰዎች እዳመልጥ እድጠነክር አድርጎኛል ምክንያቱም እኔ አሸናፊ ነኝ 💪
Dagim: gobez ayizoh berta Egziabherm yiredahal mewdek kelele menesat endale atawkim, yih edme fetagn nw gin astewulo yemiramed bizu riket yiguazal. Yegizew chigir endayibegirih nege lela ken nw, guadegna atabza, mereja genzeb nw sle hulum neger teyik , tera were yemimeslu negeroch agatami tiru neger yigegnibachewal, sira ligegn yemichalibachewun akababiwoch be egrih bebizat wedenesu temelales anid ken yehone meftihe tagegnibachewaleh, hulgize tseliy atakuarit be Egziabher erdata nw hulum neger yemisakaw begna ewket yehone neger yelem, keminim belay degimo tenegna bemehonih amesgin, adreh sitinesa amesgin, wuleh stigeba amesgin, ayzoh berta Egziabher kante gar yihun!
እግዝአብሔር ይርዳሕ ወንድሜ
አይዞን ፈተና እማይቀር ነው ዋናው ጠንካራ ሁኖ አሸንፎ ስኬት ላይ ደርሶ መገኘት ነው 🤛
Ayzohe
Yewnet ante ashenafi neh tlk dereja tdersaleh100%
1. ጓደኛ በጥንቃቄ ምርጥ👌
2, እንቢ ማለት ተለማመድ👌
3. ራስን ይቅር ስለማለት👌
4.መዝናናት 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
እራስን መቀበል፦ እምቢ ማለት፦ ለግዜ ዋጋ መስጠት ወይ ግዜን መጠቀም፦👋👋 የተባረክ ነህ
በጣም እናመሰግናለን ምክንያቱም አንተን እያዳመጠ እማይቀየር ይኖራል ብየ አላስብም እግዚአብሔር እንደ እናንተ ባሉ ሰዎች ኢትዮጵያን ይሙላት
20ዎቹ ላይ ያለ ወጣት አላህ የወደደው ቁረአንን ያገራለታል ድኑን እንድያዉቅ ያደርገዋል ምንም አይነት ስህተት ሳይሰራ ስኬታማ ይሆናል በሀይማኖትህ ጠንካራ ስትሆን አላህ ወደኽይር ነገር ይመራሀል
Awo be 20 edme wanaw Geta Iyesusin mekebel nw yezelalem hiwot lemagignet. Menged yetekana endihon.
ስነ ወርቅ በጣም ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ የብዙ ወጣቶችን ህይወት መቀየር የሚያስችል አቅም አለህ አንተን ማዳመጥ በጣም ነው ሚመቸኝ ያነሳሀቸው 10ሩም ሀሳቦች ምርጥ ናቸው 1ምረጥ ካልከኝ ግን ጥሩ ተደራዳሪ ሁን ሚለውን በጣም ወድጄዋለው ተምሬበታለሁም ሁሌም አመስጋኝህ ነኝ።
ህወትን እንደማግኝት ያህል ትልቅ ነገር የለም,
በልጅነቴ ትልቅ ቦታ እንደምደር ይሰመኝ ነበር,
ግን ከ18 -21 እድሜ ድረስ ነገሮች ሁሉ ተበለሸብኝ,
ለ4 አመታት ራሴን መዉቀስ በመማረር ብቻ አሳለፍኩ,, ግን ፈጣሪ ይመስገን በአንድ አመት ራሴን ቀያርኩ አሁን ትልቅ የብዝነስ ሰዉ ነኝ,
የለዉጤ ምክንያት ግን inspire ethiopia በመከተል inspire ethiopia thank you so much::
ድንቅ ሰው. ምርጥ ትምህርት አላህ ከዚህም በላይ ይጨምርልክ በሰማነው ተጠቃሚወች ያድርገን.
"ራስህን የምታገኘው በFormula አይደለም፤ በሙከራ ነው ።" ተመችቶኛል
የእራስህን የህይወት መስመር የምታሰምረው አንተ ነህ፤ ችኮላ ነገንም ያረዝማል፤ እራስህን ይቅር በል፤ አሞግሰው። ትናንትህን አትርሳ፤ የረዱህን ሁሌም አስታውስ፤ አጋዥ፣ አበርታች ጓደኛ ምረጥ፤ ጊዜህን ጨብጠው፣ ያዘው፣ አትርፍበት።
ግሩም ሃሳብ ክብረት ይስጥልን! እናመሰግናለን! 🙏
እናመሰግናለ ሁሉም ልክ ነው የወደድኩት እራስህን ተቀበል የሚለዉ 🙏😇
እናመሰግናለን እኔ 21 አመቴነዉ ግን ብዙነገር አጥፍቸ አለሁ አሁን ግን ምርጥ ጋደኛ አለኝ እራሴንም ይቅር ብየዉ አለሁ ባለሁ በት ደረጃ ሀላፊነት ዉስጥ ብሆንም ተረጋግቸ አላማየን አሳካለሁ ለምክርህ አመሰግናለሁ ሁሉም 10 የተናገርካቸዉ በትክክልነዉ በርታ ❤❤❤
ዋው ከልብ አመሰግናለሁ እኔ ይህ ቪድዮ በመስማቴ በጣም ታድያለሁ ከምር አሁን ላየ 20 ወቹ ገብቻለሁ ግን እኔ በሆነ አካሌን ለመቀበል ከብዶኚ ነበር እግዚአብሄር ነው ይሄን ቪድዮ እዳይ ያረገኚ አመሰግናለሁ በጣም ኮንፊደንስ እዲሰማኚ አርጎኛል ❤❤❤❤
ቤታችን ሆነን ሁላችንም እድናውቅ ላደረገ የዘመናት ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን !!!አንተንም የፈጠረህ ይባርክህ አሜን::
ጓደኛ መምረጥና ጊዜን በአግባቡ መጠቀም በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው
1. አመስጋኝ ስለመሆን
2.እንቢ ማለት
3.ጊዜን በአግባቡ ስለመጠቀም
ማሻአላህ
ሁሉም ተመችቶኛል እኔ በጣም ብዙ ነገር ተምረለሁ 💪እግዚአብሔር ይባረክ
እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሉም ጥሩ ናቸው። የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ። ድልድይህን አታፍርስ❤
እራስን ይቅር ማለት በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ወንድማች እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ።
ሁሉም በጣም ደስ የሚሉ አይምሮ ውስጥ የሚቀመጡ አርፍ ምክሮች ነቸው እናመሰግናለን እራስክን ይቅር ማለት ልመድ የሚለው ግን በጣም ደስ እሚል ምክር ነው እኔ አንድ በጣም እሚያስቸግርኝ ነገር ይህ ጠባየ ነው በሆነ ባልሆነው እራሴን እወቅሳለው ከግዲህ እራሴን ይቅር ማለት እንዳለብኝ ተምሬለው አመሰግነለው እግዚአብሔር ይርዳኝ እራሴን ይቅር ማለት እንድለምድ አሜን ፫ 🤲
በ20 በሰው ቤት. እስከ 28 ነው ያሳለፍኩት. ግን ለራሴ. ምንም አላረኩም. ለቤተሰብ. ነው የኖርኩት. ገና. አመት አልሆነኝም. ለራሴ. ብዬ. የጀመርኩት. በተመሳሳይ. እደኔ ካላቹ.(((( ላይክ)))) አድርጉ. አሳውቁን. ለኛ ሚጠቅመንን. ምክር እንገኛለን
Abshirhi
👍🏼🙆me
አብሽሪ እህቴ
እኔም
🌹❤💝
በሚገርም ሁኔታ እኔ በተባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ የምገኝ ነኝ ሁሉንም ወድጄዋለሁ እናመሰግናለን
ሁሉም ተመችቶኛል ድንቅ መካር እግዝ/ር አክብር
እንዳንተ መሆን እፈልጋለሁ ሁልጊዜ እከታተልሀለሁ . እና የሆነ ነገር ይጎለኛል የሆነ ጊዜ ይሆናል ብየ አስባለሁ በጣም ነው ማደንቅህ ጎበዝ
ራስን መቀበል የሚለው ለእኔም ሆነ ለብዙ ለኢትዮዮጵያዊያን ወጣቶች እጅግ በጣም አስፈላጊው ነገር ነው። anyway tnxs we love u 😍😍😍😍
ስነ ወርቅ ሰላሙን ያብዛልህ ወዳጄ እውነትም ወርቅ ነህ አከብርሀለው
እናመሰግናለን ሁሉም አሰፈላጊነው ለህወሀተቺን 1ኛ
የመጣህበትን ድልድይ አታፉርስ እንቢ ማለት ተለማመድ እራስህን ይቅር በል በጣም ገራሚ ነው thank you
አንተ ልጅ እድሜ ይስጥህ ሳላመሰግንህ አላልፍም በጣም በጣም ትምህርትህ ተቅሞኛል አንዳንድ ችግሮች ነበሩበኝ አሁን በጣም ተቀይሬያለሁ
እውነት በጣም አመሰግናለሁ ሁሉንም ምክር ወድጀዋለሁ ለኔ እሚያስፈልገኝ ወሳኝ ምክር ነው እውነት ወንድሜ አንተ ጥሩ መካሪያችን የእግዚአብሔር ስጦታችን ነህ በየለቱ ስለምሰጠን እውቀና ጥበብ እናመሰግናለን በድጋሜ
አንተ ልጅ please please English subtitle እርግበት ብዙ ወጣት ውጭ ሀገር የተወለድቱን ትታደጋለህና:: ተባረክ
እጅግ,በጣም ተስፋ የሚሰጥ ምክር ነው የለገስከን ተባረክልን ወንድማችን
ሁሉንም ተመችቶኝል አመሰግናለሁ ፈጣሬ ይባርክ
በጣም እምትገርም ሰውነህ እስከዛሬ ባውቅህ ምንአለበት ብዙ ያጠፋዄቸው ነገሮች ነበሩ አሁንግን አንተን ነው እማዳምጠው በሂወቴም ለውጥ እያመጣሁ ነው ተመስገን
ላንተ አስተያየት ለመስጠትም ሆነ ትችላለህ ለማለት በጣም ከባድ ነው ፡፡ምክንያቱም እንደምትችል ታውቃለህ ፡፡ከምትናገራቸው ነገሮች የሚጣል የለውም ፡፡ፈጣሪ ይጠብቅህ
ሰነ ወርቅ እንደስምህ ወርቅ ነህ አንድም የሚጣል የለዉ ሁሌም ምርጥ ነህ እግዚአብሔር ይመስገን በአንተ በመልካም ስላስነሳል.
ጋደኛን መምረጥ ያልከውን በጣም ተመችቶኛል ☑️ thanks
ሁሉም ጠቃሚ ናቸው አመሰግናለሁ ሰለመደራደር ግን የምትጠቁመን መፅሐፍ ካለህ ብታጋራን ደስ ይለኛል፡፡
በጣም አመሰግናለው ይህን ምክር መስማት ባለብኝ ሰአት ስላገኘሁት 🙏🙏🙏
በጣም አመሰግናለሁ ኑርልን ❤❤❤❤❤ተባረክ
ምርጥ ሰው ነክ አላህ ይጠብቅክ
Thanks You're change My life
ይሄ መረጃ ለኔ በጣም ይሰራል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
የዛሬን በጣም ወድጄዋለሁ... እናመሰግናለን 🙏
ሁሉም ምክሮችህ በጣም አስፈላጊ ናቸው እናመሰግናለን
ሰላምህ ይብዛ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን።
ጌታ የሱስ ይባረክ ታባረክ ዉድ ዎድማቺን እናማሳግናለን ባጣም ባጣም አሪፍ ምህክር ነው ዎድጀዋለሁ👏👏👏👏👍👍👍💐💐💐
ኧረ እየሱስ ጌታ አይደለም። የአላህ መልክተኛ ነብይ ነዉ። ለዛዉም ለበኒ እስራኤሎች ብቻ የተላከ ነብይ ነዉ። ጌትነት ለአላህ ብቻ ነዉ። ከጎደሎ ሁሉ የጠራዉ ጌታችን አላህ ጥራት ይገባዉ።
የኔ ምርጥ አንደኛ ነህ በርታ ፈጠሪ ጤናና ረዥም እድሜ አብዝቶ ይስጥህ!!!!!!!!!!!!!!!
ቡዙ ነገር አሰተምረከኛል እናመሰግናለን ያንተ ቪዲዮ ቡዙ ምልከታዊቼን ቀይሮታል በርታ
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሄር በድሜና በጸጋ ይጠብቅልን
እጅግ በጣም አርጌ አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏
ወድማችንእናመሠግናለን።
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ናፊቀናል
ሁሉም ምርጥ ነው ወድሜ።
Holgiza aton sesema tenekara tegebarawisewe edehone yesemagnale !ademahe zemenehe yebareke
ሁሉንም ምርጥነው. በርታልን. ምርጥ መክርነው እኔ ተመችቶኛል
እናመሰግናለን ከልብ ጠፋህብን በሠላም ነው❤👍🙏
እራስን ስለማወቅ ስራልን
ስነ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባሮክህ በእውነት ብዙ ችግሮቻችንን እየቀረፍክልን ነው በርታልን
ጌታ ይጨምርልህ ተባረክ ይምገርም ነዉ
በጣምጥሩትምህርትነው ሁሉንምእናመስግናለን
ሁሉም ትክክል ነው።god bless u bro
አላህ ይባረክህ ወዳጅ እናመሰግናለን
ሁሉም አሪፍ ነው፡፡
አመሰግናለሁ ወድም በርታ...
ሁሉም አስፈላጊ ነው እናመሰግናለን በጣም ❤️
*_አልሀምዱሊላ በዚች እድሜየ ብዙ ተለውጫለሁኝ አሁን ሂውቴን ማጣጣም ነው የምፍልግው 🙏ያኢላሂ ያሳካልኝ_*
አለንልህ ይመስገነው።
የምታቀርበው ፕሮግራም ጠቃሚ ገንቢ ነው ።ዘርህ ይለምልም።
Yes of course my brother Thank you so much 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዛቢሔር የተመሰገነ ይሁን ሁላችንም እንሳሳት አለን ከስተት መማር የኛ ሀላፊነት ነው እኔ 20 አመቴ ነው ቡዙ ስተት ሰርቻለሁ ከስህተቴም ተምሬ አለሁ ተመስገን🙏🙏🙏
🙏ቆንጆ ም ክ ር 🙏
You made me speechless !!! I am so grateful from the bottom of my heart for sharing us such an incredible characters that we as an adult should have in our 20's!!
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ክበርልኝ 🙏
ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሸ አንድ ቀን እንደ ምሸልምህ እርግጠኛ ነኝ! 👍
እናመሰግናለን ትምርቶችህ በጣም ጠቃሚ ናቸዉ ሽኩረን ወንድም
ስነወረቅዬ ያንተ ምክር አንድም የሚጠላ ነገር የለውም ሁሌም ምክሮችክ ከኔ life ጋር ይገናኛሉ ገን ችግሩ አልተገብራቸውም የተግባር ሰው መሆን እፈልጋለው
ትችላለህ አባቴ
ምነው ያኔ በወጣትነቴ ዘመን በኖርክ ኖሮ ❤አሁንም ግን ጠቃሚ ሀሳቦችን አግንቼበታለሁ😇🙏
ሁሉም
እናመሰግናለን ስነዬ ንርልን🌷🌷
በጣም እናመሰግናለን ኣስተማሪ ነው
እንኳን መጣሀልን ወንድማችን 🙏🙏
እምትናገራቸው ነገሮችሁሉ ከመሬት ጠብ አይሉም መልካም ሰውነህ ህይወትህ የተባረከ ይሁንልህ
Thank you dear brother 🙏
አላህ እድሜህን ያርዝም 1000አማት ኑርልን የኔ ማካሪ አተን ማስማታ ካጀማርኩ ልዩ ሳዉ 👌👌
ልክ ነህ የኔ ወንድም🙏👌👌👌
ሁሉም ምርጥ ናቸው እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን
ሁሌምተ,,ወዳጂነሄ
ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለሁ
Ye geta Salam Yibizalachu
አንቴ ለቡዙ ልዉልድ ምሳሌ ነህ
ተባረክ በቡዙ እናመስግናለን
እኔ 21 አመቴ ነው የ University ተማሪ ነኝ ለኔ የምትነግረኝ ሁሉ ነው የመሰለኝ እና በጣም የተመቸኝ የመጀመሪያው እራስን መቀበል
ጓደኛ በጥንቃቄ ምረጥ
ራስህን ይቅር ለማለት
በአጠቃላ የምታቀርባቸው
ጠቀሠሚ ኖት እናመሰግናለን ምርጥ ልጅ💙✌️
እውነት ትክክለኛ ነው
1, ጓደኛ በጥንቃቄ ምርጥ
2, እንቢ ማለት ተለማመድ
3, መዝናናት
ማሻ አላህ
መምህሬ😏🙏🙏🙏
ሁሉም ምርጥ ነው💪💪💪💪💪💪
ብዙግዜ ተስፋ ስቆርጥ ሲጨንቀኝ ስብከት ወይም ያንተን ምክሮች ትምህርቶች እከፍትና አያለሁ ከዛ እጠነክራለሁ
እናመሰግናለን ስነ ወንድሜ ❤