7ቱ የሀብት ህጎች | ስለ ጨዋታው ሳታውቅ ጨዋታውን ማሸነፍ ከባድ ነው
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- ስለ ጨዋታው ሳታውቅ ጨዋታውን ማሸነፍ ከባድ ነው፤ ሀብትን መገንባት የራሱ መንገድ (Pattern) አለው ወይም የመጫወቻ ህግ አለው። መሰረታዊ የሚባሉ የሀብት ህጎችን አወራችኋለው፤ ህጎቹ መጀመሪያ ለኔ ጠቅመውኛል ለዛ ነው የማካፍላችሁ። አንዳንዶቹ ይገርማሉ፣ አንዳንዶቹን ስትሰሙ "ይሄንንማ አቀዋለው" ትላላችሁ፣ አንዳንዶቹ ግን ከዚህ በፊት ከምናውቃቸው ተቃራኒ ሊሆኑ ይችላሉ።
Inspire Ethiopia App 👉 play.google.co...
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e...
የ 'Online' ስልጠናችንን መመዝገብ የምትፈልጉ ሁሉ ከታች ባለው ስልክ መደወል ወይም ቴሌግራም ላይ መልዕክት ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።
☎️ +251944314544
New Channel አዲሱን ቻናላንን 🙌 Like and Subscribe
Inspire Ethiopia Podcast 👉 / @daniel_wodajo
Email: tsinework0@gmail.com
daniwodajo1@gmail.com
Tiktok account 1: / inspire_ethiopia
Tiktok account 2: / inspire__ethiopia
Facebook : @Inspire Ethiopia
#ethiopia #habesha #inspireethiopia
ሁሉም ተመችተውኛል ላለፉት 12 እመት ያቋረጥኩትን ትምሕርቴን ለመቀጠል ዛሬ ልመዘገብ ወሥኛለው
U are always special
እናመሰግናለን እባክህ ስለገንዘብ ስለቢዝነስ የተፃፉ መፅሐፍትን የሚገኝበትን ንገረን
good luck !
አባ የመጨረሻ ተመችቶኛል 😂😂😂
@@robeldebebe4505 😂
ስነወርቅ የኛ ወርቅ ምርጥ ሰው ። በቅርቡ ተፅዕኖ ፈጣሪ ተብለክ እንደምትሸለም አልጠራጠርም በርታልን አምላከ ቅዱሳን ይርዳክ 🙏🙏🙏
Tekkl
እናመስግናለን
Yeah
👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏
Tebareki eniwodihaleni
*_ብር ላይ ሁኒ እየጠብኩህ ነብር እስኪ ላዳምጠው አልሀምዱሊላ ይህንን ንጋት ያሳየን ሀያል አላህ😍😍😍_*
አሜን ❤️🙏🇪🇹❤️
😂😂በርላይ
@@nadarkhan5369 ብይ አማረኛ አታዙሪ ከባሌ ልታጣይኝ ነው🤔😁😁🏌🏌🏌🏌
@@ekramyimam4895 አላጣላሺም የኔ ውድ ሰላምሺ ይብዛ😍
@@nadarkhan5369 😍😍😘😘😘😘እህትናት
"መድከም ይሻላል ከመቸገር" በጣም አስተማሪ መልዕክት ነው።
ተባረክ!! ሁሌም በጉጉት ነዉ የምጠብቀው ።
ከ7ቱ ነፃነቴን ለመጎናፀፍ ጌዜዬን እየሸጡክ ከአቅሜ በታች እየኖሩክ መከፈል ያለበት ዋጋ እየከፈሉክ ወደ ህልሜ እየገሰገሱክ ነው ።
ወንድማችን ስነወርቅ ከልብ እናመሠግናለን አሏህ ይጠብቅህ በእውነት ምክሮችህ ያረጋጉኛል ሁሉም ትምህርቶችህ ይመቻሉ የምትፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልግህን የሚለው❤
የእስራኤል አምላክ አደበትህን ይባርከው ሁሉም ምርጥ ናቸው በተለይ ተገቢህ በታች መኖር አሚለው በጣም ወድጀው አለሁ እየተጠቀምሁበትም ነው
ለምን አሳንሰሽ የእስራኤል አምላክ ብቻ፤ የሁሉም አለማት አምላክ የሆነው አሏህ ይባረክ በሉት
@@be_a_human7 አሜን አሜን አሜን ።አላሳነስሁትም እኔን እደመሰለኝ ነው የገለፅሁት አችም እደመሰለሺ ነው እምተገልጭው ዝሮ ዝሮ አድ ሐሳብ ነው።መቸም አናት ሙስሊሞች የእስራኤል ስም ሲጠራ ስለማትዎዱ ነውጂ
ሃብት ነፃነትን መጎናፀፊያ መሳሪያ ነው። ሳይኖር ያልተቀመጠ ገንዘብ ቢኖርም አይቀመጥም፤ ጊዜህን ሽጥ ተማርበት፤ ቀድመህ ንቃ፤ በረጅሙ ሂደት ተማረክ፤ ከገቢህ በታች ኑር፤ ትፈልገዋለህ ወይስ ያስፈልግሃል? ከችግር መድከምን ምረጥ።
ክብረት ይስጥልን! እናመሰግናለን! 🙏
በጣም ደስ የሚል ትምሕርት ነው ወንድማችን እናመሰግናለን gn ለተማሪዎች ብትሰራልን ደስ ይለናል
አውነት አንተ ትለያለህ በጣም ጎበዝ ነህ ባንተ ትምህርት ብቻ ብዙ ሰው አንደሚለወጥ አርግጠኛ ነኝ
ከመቸገር መድከም ይሻላል ምርጥ ንግግር በርታ ወንድማችን
ምርጦች ለዚጊዜ አሥፈላጊናቹ ተሥፍሠጪዎች ለሥደተኞችበተለይ በጣም ሥልጠናቹአሥፈላጊነው አላህይጨምርላቹበርቱልን ሞትሞትነበር ሚሠማኝግንፈጣሪ እናንተንአሣየኝ ምልክትነውወደራሤተመለሥኩ
@@hananalbayed1207እኔም ወላሂ ልቤ ዝቅ ብሎ ነበር በሀሳብ በቃ ተስፋ ልቆርጥ ትንሽ ሲቀርኝ ይሄንን ትምህርት መከታተል ጀመርኩ አልሀምዱሊላህ ደስ እያለኝ ነው የምሰማው ግን ላለፈው ጊዜዬ ተቆጨሁ እህህህ በስዴት ብዙ ስቃይ አሳልፌ አለሁ አሁን ግን ሀገሬም ብገባ ደህና ነኝ አልሀምዱሊላህህ
ምርጥ ሰው አላህ ይጠበቀህ አቦ
በጣም ተለውጬብት አለሁ
አስተሳሰቤ ተለውጧል የኢኮኖሚ ስራየ ደሞ በተስፋ እደመለወጥ እርግጥኛ ነኝ ኢንሻአላህ በጌታየ ፈቃድ ✅✅✅❤❤❤
ምርጥ ሰው ሀሳብህ ወርቅ ነው እግዚአብሔር የሰጠህን ፀጋ ማካልህ ከሰጠህ ላይ መስጠት ማለት ይህ ነው ይብዛልህ ልጆቼ ቢሰሙህ ቢማሩብህ ደስ ይለኛል በነፃ እያስተማርክ ስለሆነ ተባረክ ስለምወድህ ሳልሰማህ ነው ላይክ የማደርግህ 🙏
Lk neh betam wedjewalehu le jemari biznes man mihon sraln 🙏🙏🙏
ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ በጣም እናመሰግንአለን❤❤
እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ የስንቱን ተስፋ አለመለምክ !
አንደበትህ ይባረክ
የውነት ፈውሰህኛል አይምሮህ ይባረክ
1, ገንዘብ ማንነትህን ያጋንነዋል እንጂ አይቀይረውም
2, ገንዘብ ከማውጣትህ በፊት ልምድ ለመውሰድ መስዋት ሁን
3, ባወቅ ቁጥር ገቢህ ያድጋል
4,
,5, ሂደቱን አጣጥመው
6, ከገቢህ በታች መኖር ልመድ
ጀግና ወንድማችን አለህ ይጣብቅህ
ተባረክ የምር በፍቅር እኮ ነዉ የምሰማዉ እየተለወጥኩበት ነዉ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤
ዋውው በጣም ጣፋጭ ቁርስ ስኔ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሉም ለእኛ ኢትዮጵያዊያን ወሳኝ ናቸው በተለይ 6ኛ ብዙ ሰው እየተሸወደበት ያለ ነው በ እጁ ላይ ምንም ብር ሳይኖር የ30/40 እሽ ብር ስልክ ይይዛሉ ፋሽን ይመስል እንደ እድገት ይመስላቸዋል እኔ በጣም ያስቀኛል እሄን ሳይ 🤔ብቻ በጣም አሪፍ መልክት ነው በርቱልን 👍👍👍
በጣም ናው የማደናቅህ ሁለየ እከታተልሀለው በተግባር ተለውጨበታለው ጀግናው ወንድሜ
እኔን ከትምህርቱ መሀል በጣም ደስ ያለኝና እንዳስብበት ያረገኝ ሀሳብ (ከ ገቢ በታች መኖር)የሚለው ነው እውነት ነው እላይ ለመድረስ ከዚህ ይጀምራል ልብ ያላልኩትን የሀሳብ ስላካፈልከኝ እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግናለው
ፈጣሪ አብዝቶ እውቀትን ይጨምርልህ ሁሉም ትምህርቶቾ ተመችተወኛል
በጣም ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለሁ
Tanks bro, long life! That’s the only thing I can say no words identify you 🙏
እናመሰግናለን።እንኳን መልዕክትህ ድምጽህ እንዴት ነቃቃቃ እንደሚያደርገኝ ልነግርህ አልችልም።
ሁሉም ተመችተውኛል ሰላምክ ብዝዝዝዝዝዝዝትትትት ይበልልኝ ተባረክ
ወንድሜ ስለ አንተ የሚለው ቃላት የለኝም ብቻ አንደኛ ብየዋለሁ ክፉ አይንካ 🥰🥰
ስድስትና ሰባት ተመችቶኛን በርቱ ሁሌም እንጠብቃቸዋለን እናመሰግናለን።
በጣም ደስ የሚል ትምሕርት ነው ወንድማችን እናመሰግናለን
ሁሉም ተመችተወኛል። በቀጣይ ከተቃራኒ ፆታ ጋር በጓደኝነት ብቻ ለመቀጠል የሚረዳ video ብትሰራልን
በጣም ንፁህ ጥርት ያለ ውሀ ከፈለክ ጥልቅ ጉድጓድ መቆፈር እንዳለብህ ሁሉ ለሐብት ህጓች ላካፈልከን ጥልቅ ህጎች ከልብ እናመሰግናለን!!!
አቦ ተመቻሐኝ
ምልህ የለኝም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልን የዘመኑ ጀግና ወድሜ 😻
አውነት ነው ሁሉም ለእኔ አስፈለገይ ናቸው በጣም አመሰግናለሁ
ይመችህ ምርጥ ሰው
Very nice presentation, Sinework, You are a number Motivational speaker in my view! please be strong and keep it up in every aspects.
ስነወርቅ አላህ ይጠብቅህ የእኛ ምርጥ🇪🇹❤️ ሁሉም ለኔ ምርጥ ናቸው እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን ሁሉም ተመችቶኛል በርቱ
ሁሉም ተመችቶኛል በጣም ነው የማደንቅህ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ምሳ ሌ አነጋገርህ ብቻ ያረካል አሏህ ተጠቃሚ ያድርገን እናመሰግናለን
ስነ ወርቅዬ እግዚአብሔር የተባረከ እዉቀት ሰቶሀል እኔ በምክርኽ ብዙ ተጠቅሜያለሁ በርታ እግዚአብሔር ከዚኽ የበለጠ ይጨምርልኽ ለብዙ ጥያቄዎቼ ከትምርትኽ መልስ አግኝቻለሁ በርታልኝ
ዋው ደስ ይላል የማስታወቂያው ግንንአስቆኛል ኪሳችሁ መግባት ነው የሚቀራቸው ያልከው ልክ ነህ ስኔ ምርጥ
ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛልህ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን በርታልን
ተባረክ ወድሜ ሁሉም ተመችቶኛል
አባቴ ሰላምህ ይብዛ
አንዱ ሐብታም አስቡ እንጂ አንዱ ሐብታም ገንዘብ አትውጣ በጣም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክ ማስተዋልን ያብዛልህ🙏🙏 👏👏
በጣም ከማውጣቴ በፊት ባዳምጣው ይጠቅመኝ ነበ😢
ሰለሀሉም ምክርህ አመሰግናለው 7 ቁጥር ተመችቶኛል ወጥረህ መስራት በሚለው በረታልን ወድማችን።
God bless “ Thanks 🙏 🙏 🙏”
ከገቢህ በታች ኑር በጣም ተመችቶኛል
በጣም እናመስግናለን ወንድማችን ስነ
All points are amazing thanks my best brother
thanks bro, long live!
Really you are a Man of inspiration
ፈጣሪ ይባርክህ ከዚህ በላይ ያድልህ
"ከገቢህ በታች መኖር ልመድ" በጣም ተመችቶኛል ድንቅ አባባል ነው
Thanks
Jabbadhuu bayee kessakootii atii
*_ሁሎም ሀሳቦችህ ለኔ ምርጥ እና ጥሩ ነቸው ቀጥልብት ብዙ ተምርንብሃል ውንድምነት 🇪🇹👌👍✅_*
ከልብ እናመሰግናለን የኛ እንቁ ሁሉም ወሳኝ ነጥብ ነው❤👍🙏
Really appreciate you brother ❤
መድከም ይሽላል ከመቸገር እና ከገቢህ በታች መኖር የሚለው አሪፍ ነው በርታ ወንድሜ
All of the best information 👌👏
Hulem yemigerm hasab nw ymtanesaw...fetari ybarkhe🙏. Given meswat / wtatnetn msewat temechtogal.
I grown-up USA you still my motivational My brother I’m sure they listen to you from all of the world are you doing great job keep it up thank you
Thank you so much❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹❤️❤️👌👌👌
ምርጥ ሰው ነህ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጥህ።
አተማ ወድሜ የኢትዮጲያ ጠቅላይ ሚኒስቴር ነበር መሆን ያለብህ ሀገራችን እዳተ አይነት ምሁር አጥታ ነው ኋላ ቀር የሆነችው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ
Thank you sine betam yemitekem meleket astelalfehelenal
Medkem yishalal kemecheger yemilew betam nektognal
ሁለም በጣም አሪፍ ነው በይበልጥ ትህትና
ለተማሪዎች ብትሰራልን ደስ ይለናል
እናመሠግናለን ሁሉም ተመችቾኛል
እኔ ፍላጎቴ ተፅዕኖ ፈጣሪ ተብለህ መሸለም አለብህ ግዴታም ነው 🙏🥰
❤. I like your way & content of expression
Inspire Ethiop we long to health thebest movitional speaker
ዕድልን ተጠቀም የሚል ሰፊ ብድዮ ብትሠሩ ይመች ነበረ
በረቱልን እነዝህን ቆንጆ እና ጠቃሚ መልክቶች ሰለምታቀርቡልን እናመሠግናለን ከልብ ሰብራት እንደት መውጣት እንደምችል ብሰሩልን ደሰ ልለኝል
በጣም ደስይላል! በተለይ ሁለተኛዉ። በዙሪያ በተፈጠረወ ነገር ተረድቼዋለዉ።
Egzibher yimsegn amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN selam lEthiopian 💚💛❤🤲🙏
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ሰነ ወርቅ እግዚአብሔር ይባርክህ
Wow Bro Betam Temechitognal 7 hasabochi Bertaln Enamesegnalen
ምርጡ ወድማችን ተባረክልን🙏🙏🙏🥰
አተን ስሰማ በጣም እበረታለሁ እናመሰግናለን👍
ወንድሜ ፈጠር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ። ገንዘብህን ከመውጣትህ በፍት ግዜህ አውጠ በልከኝ መሰራት። ወደ ስራ ገብቻለሁ። ሁልጊዜ የአንተን video እከተላለሁ። ትልቅ ትምህርቶችንም አግኝቼዋለሁ።
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ሁሉንም ወድጄዋለው👏
7በጣም ጥሩ ምክር ነዉ እናመሠግናለን
ድንቅ ነገር ነው ያስተላለፍከው
የሚገርም እውቀት አላህ እድሜክ ያርዝመው
ሁሉም አሪፍ ነው አመሰግናለሁ ወድም በርታ...
Hulum arif new smh ginalakewm bro
Sine werq ane yezelalem werq egzabher edmena tena ybarak .tebarek betam mrt yhone haseb new ewunet tebarek .ke Erittea neh .
እናመስግናለን ወንድሜ ፡ፈጣሪ ዕድሚውና ጤና ይስጥህ። 6፥7
I miss you always keep up it !!!with the best of your knowledge
እናመሰግናለን ሁሉም best ናቸው
የምሰጠው የምክር አገልግሎት ተፈጣሪ በታች የኔን ህይወት ቀይሯል ብየነው የማስበው
Thanks so much 🙏 🙏 🙏🙏.
Always i appreciate you and your advice thanks again and again.
(You're the darkness light).💙💙💙💙
ስነ ወርቅ በቅዲሚያ በጣም ነው ምከታተልህ ማደንቅህ በሂወቴ ብዙ ለውጥ አመጠሃል አንድ ጥያቄ እድትመልስልኝ እፈልጋለሁ እኔ ሰወችን የማነቃቃት ከጭንቀት የማውጣት ተፈጥሮአዊ ታለት አለኝ ብዙ ሰው በተሰበሰበበትም ንግግር ማረግ ችግር የለብኝም ግን እንዳተ ቪዲዮ ለመስራት ትንሽ ከበደኝ እና ካንተ ልምድ ምን ማረግ እዳለብኝ ምክርህን እፈልጋለሁ ከኔ አልፎ ሰው መጥቀም እፈልጋለሁ አንተ ምትለቀውን እዳለ ተግብሬ ለውጥ ላይ ነኝ እባክህ አይተህ እዳታልፈው መልስህን እጠብቃለሀ በተረፈ በርታልኝ ሂወቴን ሙሉ ለሙሉ ቀይረኸዋል አመሰግናለሁ
ኣንተኮ ትለያለህ እድሜና ጥና ይስጥህ ❤️❤️❤️🧡🧡💗💗💗
እናመሰግናለን ወንድማችን
አሏህ ይጠብቅህ ወድማችን