ገንዘብ የሚያመርተው ጀበና ሲሰበር አበደች!! | ጀበናው ውስጥ ያለውን መተት ሰብረን አውጥተነዋል!!

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 501

  • @negusmediaOfficial
    @negusmediaOfficial  23 дні тому +15

    ክፍል 2
    ua-cam.com/video/a8i7BvuNpjw/v-deo.htmlfeature=shared

    • @geniabera2968
      @geniabera2968 4 дні тому +1

      አረ እባክ በጣም ቆየው አድራሻህን ላክልኝ አጣውት እባክህ እባክህ

  • @negusmediaOfficial
    @negusmediaOfficial  24 дні тому +165

    ውድ ቤተሰቦቼ ቪድዮውን ላይክ ሼር ማድረግዎትን አይርሱ!!

  • @asadulbsss4813
    @asadulbsss4813 24 дні тому +104

    ኢትዮጵያ አገራችን መሬት ቢንቀጠቀጥ ምን ይገርመናል እግዚአብሔር ቸር ነው ይከንን እያየ አለማጥፋቱ ቱ ከንቱ ትውልድ😭

    • @Aminat725
      @Aminat725 24 дні тому +1

      በጣም የቀን ጨለማም አለመውረሡ

    • @eteneshigebeyo7957
      @eteneshigebeyo7957 23 дні тому

      👍😭😭😭💔💔

    • @AzaluDejene
      @AzaluDejene 19 днів тому

      Bexam isu char new 😭😭😭😭

  • @dehabtesfay769
    @dehabtesfay769 24 дні тому +86

    ንጉስየ ❤ምንሁኖ ነው ነበልባል የጠፋው ብሰላም ነው ባለበት እግዚአብሔር ይጠብቀው

  • @SamsungAw5
    @SamsungAw5 24 дні тому +44

    ጀግና ነክ አቦ ላኢላሀኢለላህ አንት ሰበሀነክ ላሸሪከለክ☝

  • @AbuaminNuru
    @AbuaminNuru 24 дні тому +28

    ይህ ጠንቆይ የሚባሉት ከኢትዮጵያ ማጥፋት አለባችህ ጀግኖች የሚዲያ አንበሶች

  • @MerrySteve
    @MerrySteve 24 дні тому +39

    ጉድ እኮ ነው ምናይነት ጊዜ መጣብን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶሰ

  • @EyerusTeshoe
    @EyerusTeshoe 24 дні тому +58

    ጀግነዉ.መቷል.ገባ.ገባ.ገባ.በሉ.ሸር.ላይክ.የመዳም.ቅመሞች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @almazz-u6w
      @almazz-u6w 24 дні тому

      🤲🤲📖📖🤝🤝

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 24 дні тому +16

    ጀግና ጋዜጠኛ ነህ❤❤❤
    በኢየሱስ ስም የሰይጣን ስራ የፈረሰ ይሁን

  • @Aose-z5h
    @Aose-z5h 22 дні тому +7

    ወንድሜ አሁን ነዉ ያየሁት እና ፀበል ያዝ የቅድስ ማካኤል ደርሳን በኪስህ ያዝ 🙏😥እንዚ ጥንቆይ ምድረ ጠንቆይ ከምድር ገፅ ያጥፋልን በስላሴ ስም

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 24 дні тому +13

    ጀግና በርታ አሏህ ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @سبحاناللةولحمدللة
    @سبحاناللةولحمدللة 24 дні тому +22

    ላኢላሀኢለሏህ ሙሀመድ እረሱለሏህ

  • @abitube3078
    @abitube3078 11 днів тому +4

    እንደዚህ እምታረጉ ስወች ለስው ያላቹህት ለራሳቹህ ያርግላቹህ

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 24 дні тому +26

    ከዚ በሀላ በዉጪ ቡና አለጠጣም እንኳን ሰማሁቺ

    • @Halema8-y8z
      @Halema8-y8z 17 днів тому

      በጨው ነው እሚደገመው አለችዴ እኔ እያለፍኩ ነው እማያቸው ታድያ ለራሴ ካርኩት ጨውን ምን ይሆናል

  • @ShHd-nj9dh
    @ShHd-nj9dh 24 дні тому +29

    አባቴ ነበልባሉ ጠፍቶል በሠላሙ ይሆን አላህ በሠላም ያድርገው

    • @Yugg-s2d
      @Yugg-s2d 24 дні тому

      አረ አወ ጠፍቶል ያንን የመተተኛ ኬዝ ነበር የያዘዉ በጣም ፈርቸለት ነበር ምን አርገዉት ይሆን😢

    • @اللتز-ف1ل
      @اللتز-ف1ل 22 дні тому

      😢😢😢ልቤ ተሰባበረ በእውነት ያ ጠንቛይ ምን አርጎት ይሆን የሱን ኬዝ እንደያዘ ጠፋ😢

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 24 дні тому +9

    ጌታ ሆይ ምን ይሻለናል 😮😮😮 እግዚኦ 😮

  • @احمدحسين-ت1ط1ت
    @احمدحسين-ت1ط1ت 24 дні тому +4

    ጀግና እሰይ እንዃን ሰበርከ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እች ሰይጣና ሩኩስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ጧፍ
    @ጧፍ 24 дні тому +47

    ባእድ አምልኮ ከምድረ ገጽ ይጥፋ በድንግል ማርያም ስም

    • @EnatNgus-s4o
      @EnatNgus-s4o 24 дні тому +1

      አሜንንን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ 0:58

    • @MotiFikru
      @MotiFikru 24 дні тому

      Be dingil mariyam ayitefam be eyesus enji

    • @ጧፍ
      @ጧፍ 24 дні тому

      @MotiFikru የምእራቡ እየሱስ ዳቢሎስ ነዉ

    • @EnatNgus-s4o
      @EnatNgus-s4o 24 дні тому +2

      @@ጧፍ እዉነት ነዉ ያለም በዳኒት እመብርን ማርያም ማርያም ማርያም ናት የኛ ናት

    • @tariktades
      @tariktades 24 дні тому

      አሜን

  • @Usman-f9g
    @Usman-f9g 9 днів тому +1

    አላህ ይጠብቀን

  • @Adanech-yv3lc
    @Adanech-yv3lc 24 дні тому +18

    Hara tokkofaadha like na godha nugus media jabaadhu jagna keenya ❤hayi ilmaa nama silaa biyyaa keenya ethiopia keessati maluuma argaa dhagaha Jira yaa waqaayyoo atti balbaala keera nu hin dabsiini 🙏😢😢😢😢 nugus neblbal media fi gamena show maal ta,an badaan ara nuuf barbaada obboolloota keenya waqaayyoon lafaa deemtaniti isiin yaa tiksuu 🙏🥰 dhugaa Yoo isiin badaan baayee yaadofna😢😢😢

    • @LabsiMoti
      @LabsiMoti 24 дні тому +1

      Ad.hoji warraa soddaa laaluuf moo...

    • @demoted1547
      @demoted1547 24 дні тому +1

      Kara jabana dhufee

    • @Dinagdee
      @Dinagdee 21 день тому +1

      Waaqayyoo ararraa isaati nuu haa yaadatuu, Jabanaa baadhee demma jettee naa garamee🤣🤣🤣🤣🤣

  • @TerezaMihreteab
    @TerezaMihreteab 24 дні тому +2

    Hero people, thank you very much

  • @ReEw-su8wv
    @ReEw-su8wv День тому

    ጅግናነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @samiraali2739
    @samiraali2739 24 дні тому +5

    ጀግናነህ በርታወድማችን

  • @RareCell-p9q
    @RareCell-p9q 24 дні тому +9

    የሚታመነው ስው ጠፍ በጣም ያሳዝናል ወዴት እየሄደ ነው እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ መንፈስ ስውረኝ በጣም ያሳዝናል 🤭🤭🤭

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 24 дні тому +4

    ይቺ ክፉ መተተኛ ሆዳም ልጆቹን አበራ በመተት ጀግናዉ ንጉስ ለተጠቃሚዎቹ ንገራቸዉ እድሜ ልክ ያንሳታል ይቺ መተተኛ ተንከሲስ ሆዳም

  • @AemanHussein
    @AemanHussein 24 дні тому +4

    ጀግና👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @yirgalme7190
    @yirgalme7190 24 дні тому +22

    ይገርማል ሰው መተቱን ነው ጠጥቶ እሚሄዱት አጋንታቸውንም ገዝተው መሄድ ነው ይገርማል 😢

  • @etoeto5473
    @etoeto5473 15 днів тому +3

    የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጭ እህቴ ጸበል ተጠመቂ መንፈሱ አቺላይ ስለሚኖር አሁንም ብቀላ ትጀምራለች በለመደው ክፋቷ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 🤲🤲🤲😭😭😭

  • @ብርሀንየአባትየልጅ-ሐ7ሐ

    ንጉስ ሚድያም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እጅህ ፀበል ታጠብ

  • @raheltsegaye4445
    @raheltsegaye4445 24 дні тому +6

    በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም አገሪቷ ከዳር እስከዳር በመተት ተይዛለች እግዚአብሔር የጻድቃኖች አምላክ ይድረስላት እግዚኦ ማረን 🙏🙏🙏

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 24 дні тому +8

    እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ😢😢

  • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
    @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ 24 дні тому +7

    ንጉሴ❤❤❤❤በርታ

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 24 дні тому +3

    ❤❤❤❤❤❤ጀግናችን ❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህህህህ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Toyba765
    @Toyba765 24 дні тому +14

    ያአላህ የማይሰማ ነገር የለም የሰ ውልጅ እምነት ከለለዉ ቢሞት ይሻላል

  • @WySh-d7u
    @WySh-d7u 24 дні тому +7

    ,እግዜኦ ማሀረነ ክርስቶስ ምን ጉድ ነች እችስ ደም 😢😢😢😢😢

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 24 дні тому +2

    በርታ ጀግናው በመንገድህ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደም በርታ

  • @رقيهابراهيم-ن2ك
    @رقيهابراهيم-ن2ك 24 дні тому +6

    ከኡዙቢላህ ኡዙቢላህ አኡዙቢላህ ጌታየ ጠብቀኝ ።።😢😢

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 24 дні тому +2

    ንጉስዬ እንዴት እንደምወድህ የኔ ጀግና እራስህን ጠብቅ የሰው አውሬ በዝቶል😢 ነበልባልም ጠፍቶል እግዚአብሔር ሁላቹሁንም ይጠብቃቹሁ❤

  • @ኣልሚ
    @ኣልሚ 24 дні тому +11

    ወይ የኛ ክፋት ፈጣሪ ይቅር በለን ስንት ሰው በዚ መተት ተለክፈዋል 😢 ንጉስየይ ራስህን ጠብቅ ፆሎት አድርግ ፀበልም ጠጣ
    ወንድሜ ነበልባል የት ሄዶ ነው ጠፍተዎል የያዘው ከዝ ከባድ ነበር እና ፈልገው እባክህ

    • @اللتز-ف1ل
      @اللتز-ف1ل 22 дні тому +1

      😢😢😢ነበልባል የኔ ጀግና 😢

  • @medatila
    @medatila 10 днів тому

    አናመሰግናለን ወንድማችን ጡሩ ትምርት ነው አንዳንተ አይነት ሰው ማበረታታት ይገባል ድንግል ማርያም ካንተ ጋር ትሁን

  • @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
    @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube 24 дні тому +7

    በረታ ጎበዝ

  • @zenebechassena8120
    @zenebechassena8120 15 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ thank you

  • @Tamreseid
    @Tamreseid 24 дні тому +6

    ጀግና ደግ አረካት ❤❤❤
    ውይይይ ጀበናየ አላለችም😂😂😂

    • @Toyba-k5p
      @Toyba-k5p 24 дні тому +1

      🤣🤣🤣🤣😁😁

    • @ddddddddddsd
      @ddddddddddsd 24 дні тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Aose-z5h
    @Aose-z5h 22 дні тому +2

    ይገረማል እግዚአብሔር ግን እንዴት ነዉ የቻለን በስላሴ ስም 🙏😥

  • @Serki19
    @Serki19 24 дні тому +3

    እውነትም ንጉስ ጀግና

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 24 дні тому +4

    የኔ ጀግና ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህህህ ግን ራስህን ጠብቅ ግን ራስህን ጠብቅቅቅ አቤት ጉድድድድ በጣም ያሳዝናልልልልል😢😢😢

  • @TSION-ETH3283
    @TSION-ETH3283 24 дні тому +2

    እግዚዮ መሀርና ክርስቶስ ሰውረን

  • @FantuuTarreessaa
    @FantuuTarreessaa 24 дні тому +2

    Wowowo wowowo jabbaa namaa jabadhuu
    Waqayyoo sii haa Eguu 🙏🙏🙏🙏

  • @ሀገሬLove
    @ሀገሬLove 24 дні тому +3

    ለዚህ ቤት አዲስነኝ ንጉስየ አቤት ጀግንነት እባክህ ፀበል ተጠመቅ ጠጣ ወይ ጉድ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @aschalewkewe2261
    @aschalewkewe2261 24 дні тому +20

    ልጅቷ ትክክል ናት ፎቷቸው ይለጠፋል ግን ጠንቋይ ሳይሆን ደብተራ ነው እና ስልብና ነው የሚያሰሩት

  • @etoeto5473
    @etoeto5473 15 днів тому

    እግዚአብሔር ይማረን

  • @BintAwol
    @BintAwol 24 дні тому +10

    የድሃ የሚስኪን ሐቅ እየሰለቡ እየሰበሰቢ አፈር ያስበላቸው ።

  • @ShhsBdh-mw7om
    @ShhsBdh-mw7om 24 дні тому +5

    ወይ ጅበና😮

  • @GoogleId-i2l
    @GoogleId-i2l 24 дні тому +13

    አጀብ የመጨረሻው ዘመን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 24 дні тому +1

    ❤❤❤❤ጀግና ❤❤🎉🎉ይመችህ❤❤

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 24 дні тому +6

    ጠቃይ አባይ ጠንቃይ ደብተራ እሳት ከሰማይ ወርዶ ይብላችሁ

  • @Toyba-k5p
    @Toyba-k5p 24 дні тому +4

    ብናዉን 25 ብር ስትል ሰማሁ ልበል ወይስ 👂 ነዉ 🥹🥹🥹

  • @hiwotkidane1510
    @hiwotkidane1510 4 дні тому

    ከጠንቅ ዋይ ጋር ካለው የተጣለው ሰይጣን ይልቅ ከእኛ ጋር ያለው ከድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ክርስቶስ ይበልጣልና እመኑ አትፍሩ

  • @woyenetuengedaw4175
    @woyenetuengedaw4175 24 дні тому +5

    እንኮን በሰላም መጣህ ነበልባል ጠፋ በሰላም ነው

  • @ሀዊቾነኝየባቦዋ
    @ሀዊቾነኝየባቦዋ 24 дні тому +2

    ረአ የበኒ አደም አላህ የወፈቃችሁን ሪዝ አምስግናችሁ ተጠቀሙ መተት አታስመትቱ ሱበሀን አላህ

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ 24 дні тому +5

    አየ ንጉስየ ምንጉድ ነዉ እራስክን ጠቢቅ ወንድማለም

  • @FiraolDessale
    @FiraolDessale 22 дні тому

    አንቴ ወንድሜ በጣም ጥሩ ሥራ ነው የምትሰራው ግን ከክፉ ነገር እራስን ጣብቅ ❤

  • @YasiMariyam-u2c
    @YasiMariyam-u2c 23 дні тому +1

    ጉድ ጉድ የማይታይ የማይሰማ የለም ኡኡኡኡ በስማም እግዚአቤሔርን የዘነጉ በሰይጣን አምላኪዎች 💔💔💔💔💔💔💔

  • @zamzamhassan6231
    @zamzamhassan6231 24 дні тому +1

    ጀግናችንትለያለህ❤❤❤❤❤❤

  • @WaWagayeLove
    @WaWagayeLove 24 дні тому +1

    አምላኬ ሆይ ክፉ አታናግረኝ ስለሠጠኸኝ ነገር ሁሉ ነገር ክብር ምስጋና ይገባህ🙏🙏🙏🙏

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 24 дні тому +9

    አለህ ያንሳችሁ መተተኞች

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 24 дні тому +4

    የምጋርም ነገር ነው በንህፀ ብትስርው ምን አለበት የዘለላም እስት የምትጋብው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ እሄንን የምትስሩ ስውች

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 24 дні тому +2

    ንጉስየ የኔ ጅግና እምሄደው አችን ይዥ ነው ብቻየን አይደለም 😂

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k 24 дні тому +5

    ክክክክክክክክክክክክክ አይ ጀበና ላዝን አልችልም በጣም የሚያስቅ ነገር ነዉ አይ ጠንቋይ በሰዉ ልጅ ይጫወታል

  • @NaryOuannes
    @NaryOuannes 24 дні тому +1

    በህምነተክ ፀልየክ ውሀ ድፍበት እነዲህ አይነት ነገር ፀሎት እና ውሀ ማድረገ ነው
    ይቺ የተረገመች አለሀ ከምዱረ ገፀ አለሀ ጠንቋይን አለሀ ያጥፍ አሚን

  • @زهرةابراهيم-ن5ض
    @زهرةابراهيم-ن5ض 24 дні тому +2

    ነበልባል ጀግናው በደህና ነው ጠፋብን ባለበት አላህ ይጠብቀው 🙏

  • @TINSAE-ke9hh
    @TINSAE-ke9hh 24 дні тому +1

    😭😭😭ምን ጉድ ነው 😭ጌታ ሆይ

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 24 дні тому +4

    በስመ ስላሴ ምን ጉድ ነዉ በቡናዉ ሰበብ ስንት ሰዉ መትታ ይሆናል ወይኔ እግዚኣብሔር ኣስተዋይ ልቦና ይስጠን😢😢😢

  • @MahderBekele-v7f
    @MahderBekele-v7f 24 дні тому +1

    ወይ ጀበና!!!....አቤት ግን ፈጣሪ ችሎናል እኮ🙏🙏🙏....እግዚኦ ይቅር በለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 24 дні тому +13

    ንጉስ መታል ገባ ገባ በሉ በላይክ ጀምሮ

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 24 дні тому +1

    እረ ጠንቋይ ጀበና ይዞ መዞር 😮😮😮 ስበርላት 😆😆 ይቺ መተተኛ አሳበዳችኋል ደስ ሲል እሰይ እንኳን ሰበራችሁት 👏🏼👏🏼👏🏼

  • @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
    @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ 24 дні тому

    እባካችሑ ስራ ቦታዋ ይዘሕ ሒደሕ አዋረዳች

  • @vipmb6020
    @vipmb6020 24 дні тому +1

    ጌታ ሆይ ምን ይሻላናል😢😢 እግዚኣ 😮😮😮😮

  • @HaymanotGebru-g8n
    @HaymanotGebru-g8n 17 днів тому +1

    ፈጣሪየሆይ ከእደዚህ አይነት እባብ ጓደኛ ጠብቀኝኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @Mulumulu-d2b
    @Mulumulu-d2b 24 дні тому +6

    አሁን እኮ እሷጋር ቡና የጠጡት ሁሉ የመንፈሱ ተቀባይ ሆነዋል ተዋርሰዋል አይይይይይይ መተት አይ አለማወቅ ልቦና ይስጠን የጠጡት ሰዎች አሳዘኑኝ አሁን ጠቋዩ ጀበናውን ከጅሽ እዳለዩ ነካኪ ብሏታል መሰለኝ😮😮😮😮 እግዚአብሔር ይገስፅፅሽ በስመ ስላሴ😢😢😢 እህቴ የመምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ አድምጪ የሒወት ገጠመኝ አለ መንፈሳዊ ነው ገጠመኝ ነው የሕይወት ገጠመኝ ብለሽ ፃፊ ይትዩብ ትጠቀሚበታለሽ ያለበለዚያ አሁንም አርፋ አትጠቀመጥም አደራሽን ፀሎት አርጊ

    • @EnatNgus-s4o
      @EnatNgus-s4o 24 дні тому +1

      @@Mulumulu-d2b አረ እመብርሀን ያለማወቅ የጠጡትን ከመሺታ ትከልላቸዉ ወይኔ ጉዴ ምን አይነት ትዉልድ ነው የሆነ አአ ስቱን አየነዉ ሰማነዉ እዝጓጓጓጓ ማረነ ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ክርስቶስ

  • @fatumaebrahim7343
    @fatumaebrahim7343 20 днів тому

    ጀግናችንን መቶ ሺ እናስገባው❤❤❤❤

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 24 дні тому +2

    ንጉስእንኳንአደረሰህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 24 дні тому +4

    ጌታሆይ

  • @wezam1000
    @wezam1000 23 дні тому

    ወይ የጀበና ነገር። እና ውድ እህቶች ና ወንድሞች እግዚአብሔር ምን ያህል እንደታገሰን ነው ? መሬት መሰንጠቅ አይደለም ተከፍታ ብትውጠንስ? አምላኬ ይቅር በለን አሜን

  • @HekmatAhmad-fp2ew
    @HekmatAhmad-fp2ew 7 днів тому

    ሱበሐን አላሕ

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 24 дні тому +3

    ያፈላቸውን አናቱዋ ላይ ነበር መድፋት ምን አይነት ጉድ ነው ታዲያ እሳተገሞራና የመሬት መንቀጥቀጥ ይነሰን ችግሩ ለክፉ የመጣው ለፃድቃን መትረፉ ነው

  • @alemalemayoh5028
    @alemalemayoh5028 23 дні тому +1

    በስላሴ ስም በስማም ምጉድ ነች እግዚኦ😢😢

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c 24 дні тому +5

    እኔኮ ጀግንነታችሁን ሳይ ሞቼ ነው የምወዳችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ጀግኖች እባካችሁ እናተ አድነገር ስትሆኑ እዳናዝን

  • @SaraSara-iw9rl
    @SaraSara-iw9rl 24 дні тому +9

    አይ ኢትዮጵያ መከራሽ በዛ

  • @vipmb6020
    @vipmb6020 24 дні тому

    ጅግና 💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 16 днів тому

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ከምድረ ገጽ ያጥፋልን እዛ ቤት የጠጣ ሁሉ ጸበል መጠመቅ አለበት በመተት ታስሯል እናንተ ጸሎት አድርጉ እንደዚህ አይነት ቦታ ስትሄዱ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 24 дні тому +2

    ሶስታችሁንም በመንግስት እዳ ዘፍቃችሁ ነዉ የምትጠፋዉ ካሁኑ አሳዉቁ ለመንግስት ማስረከብ አለባቼሁ የግብር እዳ ካልተከፈለ እስር ቤት ነዉ የምትገቡት ቶሎ ለህግ አቅርባት ጀግናዉ❤🎉❤

  • @tetr4232
    @tetr4232 24 дні тому +6

    😂😂😂 ጀበናውን ይዠው ነው የምሄድ አላለችም

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 23 дні тому

      ይዛ በትመጣ አይሰበርም ነበረ😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅

  • @HananDulla-bq6uv
    @HananDulla-bq6uv 9 днів тому

    ላኢላሀ ኢለላህ ሙሀመድ እረሱል አላህ መተተኞች አላህ ያጥፋቹ

  • @RahwaKidane-f8n
    @RahwaKidane-f8n 24 дні тому +7

    ወንድማችን አረ ነበልባል ጠፍቱኣል ፈልጉት በ እግዜያብሄር

  • @GfYdr-b9u
    @GfYdr-b9u 24 дні тому +1

    ይቅር በለን አምላኬ😢

  • @haymiyenihaymi2855
    @haymiyenihaymi2855 24 дні тому +2

    ሎቱ ስብሀት ምን አይነት ትውልድ ላይ ነን በተንኮልና በባእድ ነገር ያገሬ ህዝብ አለቀኮ ጠንቋይ አስጠንቋ መደሀንያለም ይስብራችሁ ተንኮላችሁን ያፈራርሰው እግዚኦ ማረኝ😢😢😢😢

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq 24 дні тому +1

    😢😢😢😢😂😂😂😂😂 ወዮ አምለክዉ ተሰበረ😅

  • @tesfamender8516
    @tesfamender8516 24 дні тому +2

    Wey god Eigzaaebihr ykr ybelen 🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇧🇻🇧🇻

  • @HfhGfu-fu5nk
    @HfhGfu-fu5nk 24 дні тому +2

    ኣየ እማማ ሃገሬ ብይህ ክፋት ባኣፋር ክልል የሳት ኣደጋ ደረስ😢😢😢😢😢