Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰውን ለመርዳት ሰውመሆን በቂ ነው ሀይልዬ ይባርክህ።
ደምሪኛዋውው
ሀይሌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው።ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠው።በጥሩ ስራ እንደመነሳት ደስ የሚል ነገር የለም ጥሩ ስነምግባር ቅን ልብ ያለው ሰው ነው።
አሳብ በመስጠት ሌላዉ ደግሞካካካካካ ዉስጥዉስጡን ለምን ላይ ላዩን አያደርግም ምክናያቱም ለሌሎች ለመስጠት ማነሳሳት ሰለሚዎን
@@amalyousaf7058 እዩልኝ ስሙልኝን አይወደውም ይሆናል!!!
ደምሪኛዋው
ሐይሌ ተባረክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሕ ሐሊማዬ ፈጣሪ ፈፅሞ ይማርሽ 🙏
በእውነት አንዱ ከሀሊማ,ሥራዋቾ በኢትዮጵያኖች ሕዝብ የሚወደደው ዘፈኖ 'ከገበታ በታች' በጣም እጂግ ግሩም ሥራ ነው ! ሀሊማ,በሁላችንም በሙስሊሙም,በክርስቲያኑም በመላዉ ኢትዮጵያን ሕዝብ 🫀ልብ አለች!እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርልን!🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽💓
ደምሪኛዋ
ሳቂታዋ ህሊማ እግዚአብሔር አምላክ ወደ ጤንነትሽ ይመልስሽ ድነሽ ዳግም ለመሳቅ ያብቃሽ🙏🏾 ሀሌ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ🙏🏾
እግዜብሔር ይሰጥህ ሀይሌ በወጣ ይተካ ከዚህ በላይ ሰኬታማ ያድርግህ 🙏🙏🙏
ደግ ኢቶጵያዉያን ሀይሌ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጠዉ ሀሊማየ አላህ ያሽርሽ ሳቅሽ በቅርብ ተመልሶ እምናይ ያድርገንንን❤❤😢😢
ሀይሌ በጣም የምወድህና የማከብርህ ሰው ነህ የኢትዮጵያ ትልቅ ባለውለታ ነህ እግዚአብሔር ትልቅ እድሜ ጤና ይስጥህ ተባረክ ሀሊማ ፈጣሪ ይማርሽ
አሏህ ጨርሶ ይማርሸ እህታችን
ሀይልሻ እርዚቁን ጨማምሮ ይስጥህ ሀሊማ አላህ ያሽርሽ 😘
መልካም ንግግርሽ ካንቺ አይወሰድብሽ ፈጣሪ ይጨምርልሽ ተባረኪ
@@wudearaya8756 ደምሪኛ
የፈጣሪ ምህረት ለሁላችንም ይስጠን በአካልም በአዕምሮም በስነ-ልቦናም የታመመ በጣም በዛ ፈጣሪ ይታረቀን ወደ ፈጣሪያችን እንመለስ 🤲🤲🤲
በጣም እናመሰግናለን ሀይልዬ ሰላደረከው ነገር ሃሊማዬ ሰው ሁሉ ይወድሻል አምላክ ደግሞ አብዝቶ ይወድሻል ደግሞም ለማመሰገንም ያበቃሻል አምላክ ደግ ነው አይዞሸ ሃሊማዬ እግዚአብሔር ከነ እናቱ ይዳብሱሽ !!!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
🙏🌻
ሀይሌአችን እናመሰግናለን!የ90ዎቹ ፈርጥ እግዚሀብሔር ጨርሶ ይማርሽ❤
ሀይሌ ጀግና የሀገር ኩራት የምትሰራው ይባረክልህ
እግዚያብሄር ይስጥህ ሀሊማየ አንችንም እግዚያብሄር በቸርነቱ ይጎብኝሽ
ሀሊማየ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ሀይልየ ጀግናችን እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ
ሀይልሻ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ
ሐሊማዪን አምላክ ይማራት ለሐይሌም እድሜዉን ያርዝምልን
ሀይሌ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ
Ma sha Allah Hayleyachin Allah yichemirlik kifu aynkah wendimachin 💚 Halima Ehite Allah yekedmo afiyashin melsolish ende dirosh fkt fkitkit mitibet kirb yadrglish Amin Allah afiya yadrgish ❤️
ሀሊማ አሏህ አሺሮሺ ወደአሏህ ተመልሰሺ እደማይ ተስፋ አለኝ ኢሻአሏህ ያረብ አሏህ መጪ ዘመንሺን በሙዚቃ መጨፈር ሳይሆን በአሏህ ቃል ልብሹ በኑር የሚበራ ያድረግልሺ
ኢንሻ አላህ እንደ አፍሽ ያድርግላት እንጅ እስዋስ ጠቅላላ የአላህን ቃል አታነሳም ዱዓ አርጉልኝ ማለት ሲገባት ጾሎት ጾሎት ናው የምትለው
@@GualRaya-vz4zz እግዝአብሔር ጤናዋን ይመልስላት😭🤲🤲
@@GualRaya-vz4zz ዱአ ማለት ፀሎት አይደልም ?አላማለት ፈጣሪ እግዚአብሔር አይደለምወይ???
Thanks a lot Haile and we thank you Seifu too.
የኔ እናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት በውነት ያ ፈገግታዋ ተመልሶ ያሳየን ፈጣሪ
betelyeee demrign❤️
ይህንን መልክት ምታየው ከሆነ ልክ እንደ አሊማ እህቴ ላይ ተከስቶ ነበር ዶክተሮችም ብዙ ቦታ ነርቭ ነው አሉ እህቴ አልጋ ይዛ ህክምና ቀጠለች ለውጥ የለም ባጋጣሚ እኔ ምኖረው ከሀገር ውጭ ነው እዚህ ያለ የኔ ዶክተር ህመሟን ሁሉ አስረዳሁት እሱ ምን አለኝ የፌሮ (ferro )(iron) ምርመራ ታድርግ አለኝ ነገርኳት ስትመረመር ferro (iron) በሰውነቷ ውስጥ በጣም ዝቅተኛ ነው ከዛ መዳኒቱን ቶሎ ከፍ ሚያደርግላትን ወሰደች 1ወር ባልሞላ ግዜ ጤነኛ ሆነች :ብዙ ጊዜ ሴቶች የወር አበባ በጣም ሚፈሳቸው ከሆን ለዚ ችግር ይጋለጣሉ የመሸምቀቅ እጅ እግር አለመታዘዝ እንደዚ ሲያግጥም ነርቭ ነው ሚሉት ግን ፌሮ (ferro)(iron)ቼክ አድርጉ እኔ ካጋጠመኝ ተነስቼ ነው አሊማ እ/ር ይማርሽ
Ferro in English is Iron.
@@ethiokonjo9821 ልክ ነሽ /ህ
አላህ ይጨምርልህ በሰጠህ ላይ
እውነትእኔም ሃሊማን ሳስታውስ ከሳቋ ሁሉ ቀድሞ የሚመጣልኝ እዮሃ ሙዚቃዋ ነው ሐይሌአችን ፈጣሪ ይስጥህ ሀሊማዬ ፈጣሪ ይማልሽ ዳግምበፍልቅልቅ በሳቅሽ እንድናይሽ ያብቃሽ አሜን
wudoche sub argugn🌹🌹🌹
@@maymrobi እሺ
ሃይሌ ኩራታችን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ!!
እግዚአብሔር ይማራት ሀይሌንም ፈጣሪ ይስጠው ። በሚገርም ሁኔታ እዮሀ የሚለው ዘፈኗ ልጅ እያለሁ የነበረችዉን ኢትዮጵያን ያስታውሰኛል
እግዚአብሔር ይስጥህ ሀይሌ፣ሀሊማም እግዚአብሔር ይማራት።
ሀሃይሌ ባንዲራችንን ከፍ ያደረገ ጀግና። በኢቨስትመንቱ በኩል ከፍተኛ ስራ የሰራ እየሰራም ያለ ጀግና ኢትዬጵያዊ ነው። በጣም ነው የማከብርህ ጀግናችን።🙏🙏🙏 ለሃሊማ በማገዝህ ከልብ እናመሠግናለን።🙏🙏🙏ሃሊማዬ ፈጣሪ ይማርሽ።
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማራት የኔ እናት
ፈጣሬ እድሜህን ያርዝመው ሀሌ የኛጀግና መቸምየማትቀር እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ አቦ
አንተ ውድ የኢትዮጲያ ልጅ ሁሉም እናከብርሀለን እረጅም እድሜ እና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋር ።
እግዚአብሔር ይጨምርልክ ለእግዚአብሔር እያበደርክ ነው ሃይልዬ የሰማይ ቤትክን ሙሉ ያድርግልክ
እናመሰግናለን ሀይሌ ጀግና🇪🇹💜💜
ፈጣሪ ይጨምር ልህ አባት በወ ጣይ ተካ
በመታመምሽ አዝኛለሁ እግዚአብሄር ምህረቱን ይስጥሽ !!!
Long life with good health. For Hile , for you too seifu
ሀይሌን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏የኛ ሀገር አርቲስቶችን ግን በጣም ነው የታዘብናቸው ሰው ከሞተ በኋላ ለካሜራ ነው የሚመጡት🙄🙄🙄ከሀይሌ ተማሩ።ፈጣሪ ጨርሶ ይማራት ሀሊማን!!!
እግዚአብሔር ይስጥህ ወድማችን የኛ መልካም 😍😍😍
ሀሊማዬ ፍጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ሀይልዬም ተባርክ
ሀሊማ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ እህታችን ጀግናው ሀይሌ ይባርክህ
የኔ ቆንጆ እግዛብሄር ይማርሽ ጀግና ወድቆ የሚነሳ ነው አንቺም ጀግና ነሽ❤️
ሀይሌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
Thank you Hailea!! God bless you and your family! 👍👍👍
ሀይሌ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጂ 😘😘ሀሊማ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ
ሃሊማዬ ፈጣሪ ይማራት ሃልዬ ፈጣሪ በወጣው እጥፍ ይተካልህ❤
ሀሊማ አላህ ይመርሽ ሊያስተምርሽ ነዉ በአላህ ፍቃድ ለዱንያ ሳይሆን የቀሪዉ እድሜሽ ለአከህራ እንደሚሆንልሽ ነዉ አለሰህ ይማርሸ
እግዚአብሄር ይባርክህ ለሃሊማ መርዳትህ አስደስቶኛል ሃሊማየ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ
ሀሊማዬ አላህ ሙሉ አፊያ የሪግሽ የራብ
እሶም እኮ ለሀይሌ ትልቅ ክብር አላት አሊማ ሀይልሻ ስትል አስታውሳለሁ ሰው ታከብራለች ሰውም ያከብራታል እግዘብሔር ይርዳሽ ።
በወጣው ይተካ አሊማዬም ቆመሽ ለማየት ያብቃን 🙏🙏
ክቡር ሻለቃ አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ እናመሰግናለን ሀሊማ የእኔ እህቴ ጤናንሽን ፈጣሪ ጨርሶ ይመልስልሽ 🙏❤
በዉነት ፈጣሪ ጤናዋን ይመልስላት
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት ሀይሌየ እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዛብሔር አብዝቶ ይስጥክ ጀግናችን
ይገባታል ሀሊማ በጣም ነው የምቶደው የምታከብርው 🥰🥰ፈጣሪ ጨርሶ ይማራት
Mesiiye🌹:demrign wede
ይህን በሽታ እኔም ታምሜ ነበር እና አሁንም በደንብ አልተሻለኝም ሁለት ወር ሆኖኛል እና አይዞሽ በርቺ ይሻልሻል ዋናው ያንቺ ሞራል ነው
እግዛብሄር ይማርሽ ቆነጆ
ኑሩ እግዚአብሔር አንተም ጨርሶ ይማርህ 🙏
አላህ ይተካህ ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂነው
ፈጣሪ ጨርሶ ይማራት
ሀሊማዬ እግዚያብሄር ይማርሽ የኔ ፍልቅልቅ
እግዚአብሔር ይማረሽ
Egziabeher yemaresh Halimaye!Hilem egziabeher yebarekeh
ጤና ይስጥልኝ ለሰጪ ይጨምርለት እድሜ ጤና ይስጥልኝ አሜን ፫
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ አሜን
Love 💕💕 Hayle from Eritrea
ኣላህ የራሱ ምክንያት አለው ለምህረት ፈልጓት ነው። ኣላህ ዓፍያሽን ይመልስልሽ ላንቺም ለሁላችንም ወደ ቅናቻ መንገድ ይምራን።
Fetari ymarsh Halimaye
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጠው እሳንም ይፈውሳት
እግዚአብሔር አምላክ የምርት
እግዚአብሔር ይማራት
ሀይልዬ❤ ትልቅ ሰው❤ ግን ሀሊማን እንርዳትና እናሳክማት❤
እግዚያብሄር ይማርሽ እማ
ሀሊምየ እግዛብሔር አምላክ ጨርሶይማርሽ🥰🙏 ሀይልዬ ምርጥሠው🥰🥰🥰
ውጭ አገር ልክ ሀሊማ እንዴ ነርቭ የአሰረየ ልጀ እግሯን እጃዋን ማቀሳቀ አችልም ነበር በኢትዮጵያ 2ሚሉዮን በላይ ያወጣል ምረጥ ዶከተር አለ እዛው ወሰደዋት አሁን ትንሽ ትንሽ መሂደ ጀመረች 1ወር ብሀላ ቆማ ትሂዳለች ብሏል ባህሬን ነው እና አሁን አሪፍ ላይ ናት ቁጥር ልሰጣችሁ እናም ጠየቂየ አሰሪወችን አውሩት ያለውን ነገር
ሀይልዩ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ሃሊማ ነፍስ ነገር ኣላህ ጤናሽን ይከታተልልሽ ይማርሽ
Tebarik,haylie
ረጅም እድሜ ሀይሌ
አመሰግናለው ሀይልዬ😍😍😍😍😘😘😘😘
ሀሊማዬ አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ ተውበትም ይወፍቅሽ
Good 👍 thank. Haile
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ የኔ ፍልቅልቅ
እመብራሀን ጨርሳ ትማርሽ ፈጣሪ ሆይ እባክህ ጨርስፕህ ማራት
Halimaye Geta yemarish yane fileklek❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️Hayle❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት የኛ ፍልቅልቅ
_አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ያረብ🤲🤲_
Wow betam desi yelale enkoninm aderegati
እግዝአብርይማርሽ ሀሊማየ😙ሀሌ👍 እግዚአብሔር ይጨምረል🤲🙏እኔ እዝህ አልሁ እጅ😏ወይ የተችገረ አረዳ ወይ ወይ አስራት በኩራት አላውጣ ወይቤተስብን ደውየ አላውራ እረ የኔስ አይውራ የያዘኝ ስይጣንእጅን 😭😭😭
እግዚአብሔር ይማርሽ ።
ሐሊማዬ እግዚአብሄር በምህረት እጁ ይዳብስሽ 🙏🙏🙏 ሐሊማ ተሽሎሽ ስትስቂ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ለማየት ያብቃን ሐሊማ አብዱራህማን የሣቅ አምባ
ሀሊማ አላህ ያሽርሽ ከሙዚቃ ከመገላለጥ አላህ መውጫ ሰበብ ያድርግልሽ ለዱንያ ከሚወሰውሱ ሸይጧንና ከሰው ሸይጧኖች አላህ ይጠብቅሽ
አይሌ ምርጥ ሰው
የኛ ቆንጆ እንወድሻለን 😘
አላህ ሙሉ አፍያሽን ይመልስልሽ ሀሎ
እግዚአብሔር ይስጠው ሳቂታዋን እግዚአብሔር ይማራት
ሃይሌ የኢትዮጲያ አምላክ ዘመንህን ከነሙሉ ቤተስብህ ይባርከው።የሰጡ እጆች ሁሉ ስስት በሌለው እጁ ፈጣሪ ይስጣችሁ።መተሳሰብ መደጋገፍ ያለባት ይቺ ናት ሃገሬ ኢትዮጵያ።ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅ።
የኔ ማር ፈጣሪ ይማርሽ
God bless you Haile
አብሽሪ አላህ ወደሱ ሲያስጠጋን ሲወደን ይፈትነናል ድነሽ ያ ሳቅሽ ተመልሶ በተውበት አብበሽ በሂጃብሽ አሸብርቀሽ ኢንሻ አላህ ትመጫለሽ ታገሺ አመስግኚታጋሾችን እና አመስጋኞች ክፍያቸው ላቅ ያለ ነው
ሰውን ለመርዳት ሰውመሆን በቂ ነው ሀይልዬ ይባርክህ።
ደምሪኛዋውው
ሀይሌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው።ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠው።በጥሩ ስራ እንደመነሳት ደስ የሚል ነገር የለም ጥሩ ስነምግባር ቅን ልብ ያለው ሰው ነው።
አሳብ በመስጠት ሌላዉ ደግሞካካካካካ ዉስጥዉስጡን ለምን ላይ ላዩን አያደርግም ምክናያቱም ለሌሎች ለመስጠት ማነሳሳት ሰለሚዎን
@@amalyousaf7058 እዩልኝ ስሙልኝን አይወደውም ይሆናል!!!
ደምሪኛዋው
ሐይሌ ተባረክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሕ ሐሊማዬ ፈጣሪ ፈፅሞ ይማርሽ 🙏
በእውነት አንዱ ከሀሊማ,ሥራዋቾ በኢትዮጵያኖች ሕዝብ የሚወደደው ዘፈኖ 'ከገበታ በታች' በጣም እጂግ ግሩም ሥራ ነው ! ሀሊማ,በሁላችንም በሙስሊሙም,በክርስቲያኑም በመላዉ ኢትዮጵያን ሕዝብ 🫀ልብ አለች!እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርልን!🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽💓
ደምሪኛዋ
ሳቂታዋ ህሊማ እግዚአብሔር አምላክ ወደ ጤንነትሽ ይመልስሽ ድነሽ ዳግም ለመሳቅ ያብቃሽ🙏🏾 ሀሌ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ🙏🏾
እግዜብሔር ይሰጥህ ሀይሌ በወጣ ይተካ ከዚህ በላይ ሰኬታማ ያድርግህ 🙏🙏🙏
ደግ ኢቶጵያዉያን ሀይሌ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጠዉ ሀሊማየ አላህ ያሽርሽ ሳቅሽ በቅርብ ተመልሶ እምናይ ያድርገንንን❤❤😢😢
ሀይሌ በጣም የምወድህና የማከብርህ ሰው ነህ የኢትዮጵያ ትልቅ ባለውለታ ነህ እግዚአብሔር ትልቅ እድሜ ጤና ይስጥህ ተባረክ ሀሊማ ፈጣሪ ይማርሽ
አሏህ ጨርሶ ይማርሸ እህታችን
ሀይልሻ እርዚቁን ጨማምሮ ይስጥህ ሀሊማ አላህ ያሽርሽ 😘
መልካም ንግግርሽ ካንቺ አይወሰድብሽ ፈጣሪ ይጨምርልሽ ተባረኪ
@@wudearaya8756 ደምሪኛ
ደምሪኛዋ
የፈጣሪ ምህረት ለሁላችንም ይስጠን በአካልም በአዕምሮም በስነ-ልቦናም የታመመ በጣም በዛ ፈጣሪ ይታረቀን ወደ ፈጣሪያችን እንመለስ 🤲🤲🤲
ደምሪኛዋ
በጣም እናመሰግናለን ሀይልዬ ሰላደረከው ነገር ሃሊማዬ ሰው ሁሉ ይወድሻል አምላክ ደግሞ አብዝቶ ይወድሻል ደግሞም ለማመሰገንም ያበቃሻል አምላክ ደግ ነው አይዞሸ ሃሊማዬ እግዚአብሔር ከነ እናቱ ይዳብሱሽ !!!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
🙏🌻
ሀይሌአችን እናመሰግናለን!የ90ዎቹ ፈርጥ እግዚሀብሔር ጨርሶ ይማርሽ❤
ሀይሌ ጀግና የሀገር ኩራት የምትሰራው ይባረክልህ
እግዚያብሄር ይስጥህ ሀሊማየ አንችንም እግዚያብሄር በቸርነቱ ይጎብኝሽ
ሀሊማየ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ሀይልየ ጀግናችን እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ
ሀይልሻ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ
ሐሊማዪን አምላክ ይማራት ለሐይሌም እድሜዉን ያርዝምልን
ደምሪኛዋው
ሀይሌ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ
Ma sha Allah Hayleyachin Allah yichemirlik kifu aynkah wendimachin 💚 Halima Ehite Allah yekedmo afiyashin melsolish ende dirosh fkt fkitkit mitibet kirb yadrglish Amin Allah afiya yadrgish ❤️
ሀሊማ አሏህ አሺሮሺ ወደአሏህ ተመልሰሺ እደማይ ተስፋ አለኝ ኢሻአሏህ ያረብ አሏህ መጪ ዘመንሺን በሙዚቃ መጨፈር ሳይሆን በአሏህ ቃል ልብሹ በኑር የሚበራ ያድረግልሺ
ኢንሻ አላህ እንደ አፍሽ ያድርግላት እንጅ እስዋስ ጠቅላላ የአላህን ቃል አታነሳም ዱዓ አርጉልኝ ማለት ሲገባት ጾሎት ጾሎት ናው የምትለው
@@GualRaya-vz4zz እግዝአብሔር ጤናዋን ይመልስላት😭🤲🤲
@@GualRaya-vz4zz ዱአ ማለት ፀሎት አይደልም ?አላማለት ፈጣሪ እግዚአብሔር አይደለምወይ???
Thanks a lot Haile and we thank you Seifu too.
የኔ እናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት በውነት ያ ፈገግታዋ ተመልሶ ያሳየን ፈጣሪ
betelyeee demrign❤️
ይህንን መልክት ምታየው ከሆነ ልክ እንደ አሊማ እህቴ ላይ ተከስቶ ነበር ዶክተሮችም ብዙ ቦታ ነርቭ ነው አሉ እህቴ አልጋ ይዛ ህክምና ቀጠለች ለውጥ የለም ባጋጣሚ እኔ ምኖረው ከሀገር ውጭ ነው እዚህ ያለ የኔ ዶክተር ህመሟን ሁሉ አስረዳሁት እሱ ምን አለኝ የፌሮ (ferro )(iron) ምርመራ ታድርግ አለኝ ነገርኳት ስትመረመር ferro (iron) በሰውነቷ ውስጥ በጣም ዝቅተኛ ነው ከዛ መዳኒቱን ቶሎ ከፍ ሚያደርግላትን ወሰደች 1ወር ባልሞላ ግዜ ጤነኛ ሆነች :ብዙ ጊዜ ሴቶች የወር አበባ በጣም ሚፈሳቸው ከሆን ለዚ ችግር ይጋለጣሉ የመሸምቀቅ እጅ እግር አለመታዘዝ እንደዚ ሲያግጥም ነርቭ ነው ሚሉት ግን ፌሮ (ferro)(iron)ቼክ አድርጉ እኔ ካጋጠመኝ ተነስቼ ነው አሊማ እ/ር ይማርሽ
Ferro in English is Iron.
@@ethiokonjo9821 ልክ ነሽ /ህ
አላህ ይጨምርልህ በሰጠህ ላይ
እውነትእኔም ሃሊማን ሳስታውስ ከሳቋ ሁሉ ቀድሞ የሚመጣልኝ እዮሃ ሙዚቃዋ ነው ሐይሌአችን ፈጣሪ ይስጥህ ሀሊማዬ ፈጣሪ ይማልሽ ዳግምበፍልቅልቅ በሳቅሽ እንድናይሽ ያብቃሽ አሜን
wudoche sub argugn🌹🌹🌹
@@maymrobi እሺ
ሃይሌ ኩራታችን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ!!
እግዚአብሔር ይማራት ሀይሌንም ፈጣሪ ይስጠው ። በሚገርም ሁኔታ እዮሀ የሚለው ዘፈኗ ልጅ እያለሁ የነበረችዉን ኢትዮጵያን ያስታውሰኛል
እግዚአብሔር ይስጥህ ሀይሌ፣ሀሊማም እግዚአብሔር ይማራት።
ሀ
ሃይሌ ባንዲራችንን ከፍ ያደረገ ጀግና። በኢቨስትመንቱ በኩል ከፍተኛ ስራ የሰራ እየሰራም ያለ ጀግና ኢትዬጵያዊ ነው። በጣም ነው የማከብርህ ጀግናችን።🙏🙏🙏 ለሃሊማ በማገዝህ ከልብ እናመሠግናለን።🙏🙏🙏ሃሊማዬ ፈጣሪ ይማርሽ።
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማራት የኔ እናት
ፈጣሬ እድሜህን ያርዝመው ሀሌ የኛጀግና መቸምየማትቀር እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ አቦ
አንተ ውድ የኢትዮጲያ ልጅ ሁሉም እናከብርሀለን እረጅም እድሜ እና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋር ።
እግዚአብሔር ይጨምርልክ ለእግዚአብሔር እያበደርክ ነው ሃይልዬ የሰማይ ቤትክን ሙሉ ያድርግልክ
እናመሰግናለን ሀይሌ ጀግና🇪🇹💜💜
ፈጣሪ ይጨምር ልህ አባት በወ ጣይ ተካ
በመታመምሽ አዝኛለሁ እግዚአብሄር ምህረቱን ይስጥሽ !!!
Long life with good health. For Hile , for you too seifu
ሀይሌን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏የኛ ሀገር አርቲስቶችን ግን በጣም ነው የታዘብናቸው ሰው ከሞተ በኋላ ለካሜራ ነው የሚመጡት🙄🙄🙄ከሀይሌ ተማሩ።ፈጣሪ ጨርሶ ይማራት ሀሊማን!!!
እግዚአብሔር ይስጥህ ወድማችን የኛ መልካም 😍😍😍
ሀሊማዬ ፍጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ሀይልዬም ተባርክ
ሀሊማ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ እህታችን ጀግናው ሀይሌ ይባርክህ
የኔ ቆንጆ እግዛብሄር ይማርሽ ጀግና ወድቆ የሚነሳ ነው አንቺም ጀግና ነሽ❤️
ሀይሌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
Thank you Hailea!! God bless you and your family! 👍👍👍
ሀይሌ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጂ 😘😘ሀሊማ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ
ሃሊማዬ ፈጣሪ ይማራት ሃልዬ ፈጣሪ በወጣው እጥፍ ይተካልህ❤
ሀሊማ አላህ ይመርሽ
ሊያስተምርሽ ነዉ በአላህ ፍቃድ ለዱንያ ሳይሆን የቀሪዉ እድሜሽ ለአከህራ እንደሚሆንልሽ ነዉ አለሰህ ይማርሸ
እግዚአብሄር ይባርክህ ለሃሊማ መርዳትህ አስደስቶኛል ሃሊማየ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ
ሀሊማዬ አላህ ሙሉ አፊያ የሪግሽ የራብ
እሶም እኮ ለሀይሌ ትልቅ ክብር አላት አሊማ ሀይልሻ ስትል አስታውሳለሁ ሰው ታከብራለች ሰውም ያከብራታል እግዘብሔር ይርዳሽ ።
በወጣው ይተካ አሊማዬም ቆመሽ ለማየት ያብቃን 🙏🙏
ክቡር ሻለቃ አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ እናመሰግናለን ሀሊማ የእኔ እህቴ ጤናንሽን ፈጣሪ ጨርሶ ይመልስልሽ 🙏❤
በዉነት ፈጣሪ ጤናዋን ይመልስላት
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት ሀይሌየ እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዛብሔር አብዝቶ ይስጥክ ጀግናችን
ይገባታል ሀሊማ በጣም ነው የምቶደው የምታከብርው 🥰🥰ፈጣሪ ጨርሶ ይማራት
Mesiiye🌹:demrign wede
ይህን በሽታ እኔም ታምሜ ነበር እና አሁንም በደንብ አልተሻለኝም ሁለት ወር ሆኖኛል እና አይዞሽ በርቺ ይሻልሻል ዋናው ያንቺ ሞራል ነው
እግዛብሄር ይማርሽ ቆነጆ
ኑሩ እግዚአብሔር አንተም ጨርሶ ይማርህ 🙏
አላህ ይተካህ ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂነው
ፈጣሪ ጨርሶ ይማራት
ሀሊማዬ እግዚያብሄር ይማርሽ የኔ ፍልቅልቅ
እግዚአብሔር ይማረሽ
Egziabeher yemaresh Halimaye!Hilem egziabeher yebarekeh
ጤና ይስጥልኝ ለሰጪ ይጨምርለት እድሜ ጤና ይስጥልኝ አሜን ፫
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ አሜን
Love 💕💕 Hayle from Eritrea
ኣላህ የራሱ ምክንያት አለው ለምህረት ፈልጓት ነው። ኣላህ ዓፍያሽን ይመልስልሽ ላንቺም ለሁላችንም ወደ ቅናቻ መንገድ ይምራን።
Fetari ymarsh Halimaye
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጠው እሳንም ይፈውሳት
እግዚአብሔር አምላክ የምርት
እግዚአብሔር ይማራት
ሀይልዬ❤ ትልቅ ሰው❤ ግን ሀሊማን እንርዳትና እናሳክማት❤
እግዚያብሄር ይማርሽ እማ
ሀሊምየ እግዛብሔር አምላክ ጨርሶይማርሽ🥰🙏 ሀይልዬ ምርጥሠው🥰🥰🥰
ውጭ አገር ልክ ሀሊማ እንዴ ነርቭ የአሰረየ ልጀ እግሯን እጃዋን ማቀሳቀ አችልም ነበር በኢትዮጵያ 2ሚሉዮን በላይ ያወጣል ምረጥ ዶከተር አለ እዛው ወሰደዋት አሁን ትንሽ ትንሽ መሂደ ጀመረች 1ወር ብሀላ ቆማ ትሂዳለች ብሏል ባህሬን ነው እና አሁን አሪፍ ላይ ናት ቁጥር ልሰጣችሁ እናም ጠየቂየ አሰሪወችን አውሩት ያለውን ነገር
ሀይልዩ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ሃሊማ ነፍስ ነገር ኣላህ ጤናሽን ይከታተልልሽ ይማርሽ
Tebarik,haylie
ረጅም እድሜ ሀይሌ
አመሰግናለው ሀይልዬ😍😍😍😍😘😘😘😘
ሀሊማዬ አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ ተውበትም ይወፍቅሽ
Good 👍 thank. Haile
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ የኔ ፍልቅልቅ
እመብራሀን ጨርሳ ትማርሽ ፈጣሪ ሆይ እባክህ ጨርስፕህ ማራት
Halimaye Geta yemarish yane fileklek❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️Hayle❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት የኛ ፍልቅልቅ
_አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ያረብ🤲🤲_
Wow betam desi yelale enkoninm aderegati
እግዝአብርይማርሽ ሀሊማየ😙
ሀሌ👍 እግዚአብሔር ይጨምረል🤲🙏
እኔ እዝህ አልሁ እጅ😏ወይ የተችገረ አረዳ ወይ ወይ አስራት በኩራት አላውጣ ወይቤተስብን ደውየ አላውራ እረ የኔስ አይውራ የያዘኝ ስይጣንእጅን 😭😭😭
እግዚአብሔር ይማርሽ ።
ሐሊማዬ እግዚአብሄር በምህረት እጁ ይዳብስሽ 🙏🙏🙏 ሐሊማ ተሽሎሽ ስትስቂ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ለማየት ያብቃን ሐሊማ አብዱራህማን የሣቅ አምባ
ሀሊማ አላህ ያሽርሽ ከሙዚቃ ከመገላለጥ አላህ መውጫ ሰበብ ያድርግልሽ ለዱንያ ከሚወሰውሱ ሸይጧንና ከሰው ሸይጧኖች አላህ ይጠብቅሽ
አይሌ ምርጥ ሰው
የኛ ቆንጆ እንወድሻለን 😘
አላህ ሙሉ አፍያሽን ይመልስልሽ ሀሎ
እግዚአብሔር ይስጠው ሳቂታዋን እግዚአብሔር ይማራት
ሃይሌ የኢትዮጲያ አምላክ ዘመንህን ከነሙሉ ቤተስብህ ይባርከው።
የሰጡ እጆች ሁሉ ስስት በሌለው እጁ ፈጣሪ ይስጣችሁ።
መተሳሰብ መደጋገፍ ያለባት ይቺ ናት ሃገሬ ኢትዮጵያ።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅ።