ባል ያየውን ማመን አቃተው ተጣብቀው አልጋ ላይ ደረስን!! | ባል እርምጃውን ወስዷል!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 367

  • @negusmediaOfficial
    @negusmediaOfficial  Місяць тому +20

    ክፍል 1
    ua-cam.com/video/xbKaR979oM0/v-deo.htmlfeature=shared

  • @HananJelita-et9zk
    @HananJelita-et9zk Місяць тому +56

    ንጉስ ሚድያን የምወደው እኮ ጥፉተኛ ሰው ሲያገኝ ሲደበድበው ዝም ይላል😂😂😂

  • @genetsa3135
    @genetsa3135 Місяць тому +19

    ድምጽ ለወንድማችን የነስር አይን 😢😢😢ንጉስዬ ወንድማችንን ፈልግልን ታግቷል😢😢

  • @raheltsegaye4445
    @raheltsegaye4445 Місяць тому +29

    የገንዘብ ብዛት ፍቅርን አይገዛም !!
    ከሁሉም በላይ ፍቅር ይበልጣል ::

    • @Yosebeny
      @Yosebeny Місяць тому +1

      እዉነት ነዉ

    • @Tige-z4x
      @Tige-z4x Місяць тому

      ትክክል።ፋቅር ያሸንፋል።

    • @TibebuWeldu-zk5fo
      @TibebuWeldu-zk5fo Місяць тому +1

      Man agbi alaat ...yasgededaat ekko yelle. Mot lezzich gaalemotaa. Fetaari lijim tdaarem yensaat.

    • @seadiethiopiawit1782
      @seadiethiopiawit1782 Місяць тому

      ካላፈቀረችው ታዳ አልወድክም አብሬክ አልኖርም ብላ አትፋታምዴ በሠው ህይወት መቀለድ ምንድን ነው

    • @HalimaHalima-xx7qn
      @HalimaHalima-xx7qn 17 днів тому

      በትክክል

  • @EgigayehuGizachew
    @EgigayehuGizachew Місяць тому +42

    እባካችችሁ የንስር ዓይንን አፈልጉን

    • @yemisrachtesema312
      @yemisrachtesema312 Місяць тому +2

      አዎ በጣም አሳስቦኛል የንስር አይን

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo Місяць тому

      kafni isu selatfa.

    • @Jokerrrr2
      @Jokerrrr2 Місяць тому

      ማነው የንስር አይን ???

    • @RahwaDawit-cp1my
      @RahwaDawit-cp1my Місяць тому

      ዱካ ሾ ላይ እዩት የነስርአይን ተገኝቷል አሺ

  • @BintAwol
    @BintAwol Місяць тому +17

    የተናደደ ሰው የሚያረገውን አያውቅም ነፍስ ይጠፋል ተብሎ እንጂ እንደእነዚህ አይነት ባለጌዎችን ማቅመሱ ልክ ነው።

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Місяць тому +9

    አኡዙቤላህ መንሺይጦን እርጅም አላህ ይጠብቀን ያርብ ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤ ❤❤

    • @Zakia-eh1gs
      @Zakia-eh1gs Місяць тому

      SallallhuAlleyiih waasallam

  • @AassddAassdf-w8l
    @AassddAassdf-w8l Місяць тому +5

    ጎበዝ ጋዜጠኛ በርታ ተበዳይ እደዚ ጣጣ ሲያረጉ አዳዴ ታገሳቸዉ ሲያባርራቸዉ ደስ ይላል የማይሆን ሰዉን መተዉ ነዉ

  • @Elisamazret
    @Elisamazret Місяць тому +21

    ለመዳብ ቅመሞች ብቻ ነው ታማኝ ጥሩ ሰው የማይገጥመን❤

    • @DhDj-w5z
      @DhDj-w5z Місяць тому

      እውነትሽን ነው

    • @Alem-u3m
      @Alem-u3m 26 днів тому

      Sa

  • @toyba3774
    @toyba3774 Місяць тому +25

    ወድሜ የንስርን አግተውታል ድረሱለት

    • @Melawitchanel
      @Melawitchanel Місяць тому

      አረ በምን ኣውቃቹ ነው ገና ከሰራ ኣንድ ቀኑ እኮ ነው

    • @ציונה65
      @ציונה65 Місяць тому

      እኔም ጨንቆኛል

  • @Aminat725
    @Aminat725 Місяць тому +18

    እኔ ይሄልጂ የምወዴው ጥፋተኛ ሠው ሢመቱ ዝም የሚለውነገር ውድድድድድ የኔትንሺ ወንድም

  • @yefatmedia5833
    @yefatmedia5833 Місяць тому +4

    የተጎዳን ሰው ማግባት መታደል ነው የተጎዳና የተከዳና ሰው ስገናኝ እንዴት ደስ የሚል ህይወት እንደምኖሩ ታዬኝ ታማኝነት ለራስነው 🙏💕💕💕💕

  • @bertyeshet3752
    @bertyeshet3752 Місяць тому +14

    እናትዬዋ ናቸው ጥፍተኛ ለምን ሰው ለብር ሲባል ከማይወደው ሰው ጋር ይኖራል 😮😮😮

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 Місяць тому

      BALEGIE NECHE BEMEGEMERY LETEDAR SEMEAT YELATEM BALYEW BEGIZEW GLAGLOHA YECHI WERADA QELEATAM NECBE CHERASHE ATEHONHEM

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ Місяць тому +15

    ንጉስየ ስወድህ ነፉሰጡራ ሴት ከምንደረሰች ወንድሜ አሳዉቀን

  • @kidanegedefaw5924
    @kidanegedefaw5924 Місяць тому +40

    ልጂቱ እኮ እጅ ከፍንጅ ስለተያዘች በህግ መጠየቅ አለባት።

    • @KudusAnde
      @KudusAnde Місяць тому

      Min yadrgat ህግ

    • @jamilaatta823
      @jamilaatta823 Місяць тому +2

      ኢተዩጰያ ህግ አለዴ

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 Місяць тому +5

    ልጆቹ ይፋቀራሉ ከባድ ነው ፍቅር አንዳቸው ለአንዳቸው ሲከላከሉ እራሡ ያስታውቃሉ እንደሚፋቀሩ
    ችግሩ በመስፍን ህይወት ላይ መጫወታቸው ነው

    • @Fifi-q6d
      @Fifi-q6d 22 дні тому

      ታዲያ ቤቱ ውስጥ በውጭ አይልከሠከሱም ነበር ባለጌ ናት ?

    • @seadiethiopiawit1782
      @seadiethiopiawit1782 20 днів тому

      @Fifi-q6d ታዳ እኔስ ምን አልኩ😛

  • @سميرهسميره-د7ش
    @سميرهسميره-د7ش Місяць тому +13

    ወይኔ ልጆቹ ግን ይዋደዳሉ አይ🥰💃

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi Місяць тому

      😂😂😂😂

    • @Yosebeny
      @Yosebeny Місяць тому

      😂😂😂😂😂

    • @SameeraEth
      @SameeraEth Місяць тому

      😂😂😂😂

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 Місяць тому +7

    ወንድሜ መስፍን አይዞህ ፈጣሪ የምትክስህን ሚስት ይስጥህ እናትህን ብቻ ነዉ ብታጣት ማግኘት የማትችለዉ ስለዚ እራስህን አትጉዳ

  • @TigistGetaneh-w1e
    @TigistGetaneh-w1e 16 днів тому

    Balyew gobez neh lante yalat egziabher yesthal.ayzoh❤❤❤❤❤

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 Місяць тому +5

    ሠዉዮ፣፣በጣምነዉ፣፣ጀግና፣፣እዳተአይነት፣፣ያብዛለን፣፣አይዞህ፣፣ወድሜ፣፣የተሻለዉን፣ይሥጥህ፣
    እቺ፣ብትኖርም፣፣አትጠቅምህም፣፣እቺ፣፣ሸሌ፣፣ይድፋት፣ባለጌነች😢😢😢😢😢

  • @JackyCoco
    @JackyCoco Місяць тому +3

    ጎበዝ ጀግና በደንብ አርገህ እርገጣቸው ወራዶች

  • @gsgssj6246
    @gsgssj6246 23 дні тому

    አለሀሚዱልላህ ሙስልሚ የደረከኝ የረብ ኡሪኩሶች አለህ የጥፈቹ

  • @melakushumie5553
    @melakushumie5553 Місяць тому +4

    መስፍን ልጆቹ እኮ ልክ ናቸው መስፍን ስለ እናቱ ብሎ እንጂ ትዳር እንዴት እንደሚያዝ አላወቀበትም ለ ልጅቷ ጊዜ አልሰጠም እቤት እንድትጠብቅ ነው ያደረገው ለሚስቱ ጊዜ አልሰጣትም ልጅቷ የሚያፈቅራትን ምንም ባይኖረው ፍቅር እየሰጣት ነው ደግሞ ከገንዘብ ፍቅር ይበልጣል ልጆቹ ፍቅር አላቸው ገንዘብን ሰርተው ያመጡታል መስፍን ግን ወደፊትም ቢሆን ለሴት ፍቅር መስጠት እወቅበት ገንዘብ ብቻውን አይሰራም

  • @MOIO-z6o
    @MOIO-z6o 27 днів тому

    አይዛህ ፅሎት አድርግ ሁሉም ያልፋል የተመኝህዉን ሁሉ ፈጣሪ ይስጥህ እናትህንም እድሜና ጤና ይስጥልህ አይዛህ

  • @AhmedAli-l5u6j
    @AhmedAli-l5u6j 5 днів тому

    ቆጆ ልቦና ያላት ምረጥ❤❤❤❤

  • @tgtgtgtgtgtgtgtgtgtgtg
    @tgtgtgtgtgtgtgtgtgtgtg Місяць тому +2

    መስፍን አለመገደሉ እና አለማበዱ እግዛብሄር በጣም ይወደዋል የእውነት አስቀድመው ስለ መሞቱ እና ስለማበዱ አስበውበት ቢሆን የመስፍን ንብረት በሙሉ የነሱ ነበር ይገርማል ዳግመኛ እዛ አካባቢ እንዳይደርሱ በማድረግ ከዛ አካባቢ ማባረር ነው

  • @MeseluWerku-f9h
    @MeseluWerku-f9h Місяць тому +3

    ዘንድሮ ገና ብዙ እናያለን ወገን

  • @አስያአህመድ-ፀ7ለ
    @አስያአህመድ-ፀ7ለ Місяць тому +12

    የመዳም ቅመሞች ብቻናቸው ታማኝ የምትሉ ላይክ ሢጀመር ፈቅረኘዎም አገ ጥሎት ነው የሚሆድ ማፈሪ

  • @RithaRitha-e7c
    @RithaRitha-e7c Місяць тому +2

    ጎበዝ በደብ ነው የቀጠቀጤካቸው

  • @dawitmamo8892
    @dawitmamo8892 Місяць тому +6

    ልጂቱ እኮ እጅ ከፍንጅ ስለተያዘች በህግ መጠየቅ አለባት። Nigus Media our Hero God Bless you

  • @MmmTyty
    @MmmTyty Місяць тому +6

    ያሳዝናል አይዞህ ወንድሜ ህይወት ይቀጥላል እግዚአብሔር የተሻለ ትዳር ይሰጥሃል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @MahletKwd
    @MahletKwd Місяць тому +4

    ንጉስ እባክህ የንስር አይን ወድማችን ታግቷል ከዱካሾ ጎን በመሆን ፈልጉት ጨቆናል😢😢😢😢😢😢😢

  • @hrrugdud6405
    @hrrugdud6405 Місяць тому +2

    Nigus ibakih yneser ayin tagitowal faligiliny bageta izehalew❤❤❤❤

  • @RareCell-p9q
    @RareCell-p9q Місяць тому +1

    በጣም የሚገርመው ተዋናይ ናቸው 🥺🥺🥺

  • @AlmazSmart
    @AlmazSmart Місяць тому +4

    ቆይ ለምን በግልፅ አልተናገረችም አይዞክ 😢😢😢በቃ በርታ ጥሩ ሂወት እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ Місяць тому +7

    ፍትሕለነስርአይን

  • @yefatmedia5833
    @yefatmedia5833 Місяць тому +2

    ወይኔ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን እንዴት በሰው ህይወት እንጫወታለን መስፍን ግን በጣም መልካም ሰውና እናቱን ቤተሰቦቹን አክባሪ ነው ፈላጊና ተፈላላጊ አይገናኝም ምን ዋጋ አለው

  • @ጧፍ
    @ጧፍ Місяць тому +4

    😢😢😢😢😢እማማ ሀገሬ

  • @RodiBayou
    @RodiBayou Місяць тому +3

    አልወደም ትላለች ክፎ ገንዘቡን ወደሽ እርሱን መጥላት አይከብድም😊😊😊😊😊

  • @AmsalMengistu
    @AmsalMengistu Місяць тому

    ንጉሥ ደሥ የሚለኝ ልክ ልካቸውን የምትገግራቸው

  • @SitiYassin
    @SitiYassin Місяць тому +1

    እንደኔ ሰውይዉ ደስያለው👍👍👍👍👍👌

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 Місяць тому +7

    የቤቱን ቁልፍ አስቀይር ወንድሜ ዉሽማው የቤትህ ቁልፍ አለው ተጠንቀቅ ።

  • @LoveMe-s7k
    @LoveMe-s7k Місяць тому

    እባካችሁ ተጠቀቁ

  • @natnaielwagaw3646
    @natnaielwagaw3646 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይክስሃል ካለፈው አስበልጦ ።

  • @SevanSevan-s7v
    @SevanSevan-s7v Місяць тому +2

    Omg betasabochu nachu tefatagna.yazazenal.😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv Місяць тому +4

    የንስር አይንን ፈልጉት ዘላለምን አግዙት።

  • @RodiBayou
    @RodiBayou Місяць тому +4

    እቺ ባለጌ ስታስጠላ 😢😢😢😢
    ቅሌታም ሴት አሰዳቢ😊😊😊😊😊

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 Місяць тому

    መስፍን የኔ አባት እግዚአብሔር ሰለሚወድህ ነው ወንድም እቺ ልክስክስ ወራዳ የንጉሥ ሚዲያ ተባረኩ በእውነት 😢

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov Місяць тому +5

    ለመፍረድ ከባድነው ሁለቱም ትክክልናቸው ሴትልጅ የምታፈቅረው ሰው ካለ ሌላሰው እዲነካት አትፈልግም የምትወድህን ይስጥህ

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Місяць тому

      ሁለቱም ትክክል ናቸው አይባልም ! አልፈልግም ማለት ስትችል እሺ ብላ አግብታ በትዳር ላይ መማገጧ ነው ትክክል! ተሳስተሻል የኔ እህት!!

  • @sameM-tu6rg
    @sameM-tu6rg Місяць тому +1

    ፈጣሪ ይወድሃል እንኳን ገላገለህ

  • @mdet8849
    @mdet8849 Місяць тому +6

    ጋይስ ግን ከባድ ነው በማንም መፍርድ አልቻልኩም 😢

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Місяць тому +1

    እህቴ ቤተሰብ እኛ ማነየዉ ያያል እኮ ወደፊት ሚሆነዉ ስለማይቅ ነበር ሚሆንሽ መስፍን ነበር ሚሆንሽ አስተዋይ እና ምጥጥ ያለ ሰዉ ነበር አለማወቅሽ እንጂ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Місяць тому

    እረ አንተ በጣም ቆንጆ ነክ አይዞክ ❤❤❤❤

  • @michaelgilay5966
    @michaelgilay5966 Місяць тому +2

    ሰላም ንጉሱ እባክህ የነስር አይን ታግቷል ፈልጉት

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 21 день тому

    የገንዘብ ብዛት. ፍቅርን. አይገዞም. ከሁሉም. በላይ. ፍቅር ይበልጣል ባለጌ ነሽ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Місяць тому

    መልካም ሚስት ይስጥክ አንተ ጀግናነክ እሺ ❤❤❤❤❤

  • @የከላላዋቀበጥ-ረ9ኀ
    @የከላላዋቀበጥ-ረ9ኀ Місяць тому +1

    ነሥር አይንን አጡልን ላብድነው በአላህ ወድሜ😢😭😭😭😭😭😭

  • @MebratubedasoShumi
    @MebratubedasoShumi Місяць тому

    Ebakachu yenisir Ayn feligu

  • @RfgSfr
    @RfgSfr Місяць тому

    እባካቹ የንጉስ ሚዲያ አባላት የንስር አይን ወንዲማችን ፈልጉልን በአሏህ😢😢😢😢😢 በጣም ነዉ ልቤ የተነካ በሱና በምክ የጎጆ ዩቱብ ጋዜጠኛ የደረሰባቸዉ ብቻ እንሻአሏህ😢😢😢😢😢

  • @meritubemeri
    @meritubemeri Місяць тому +3

    ኣደኛ ነኘ ለይኩኝ የኣገሬልጆች ዝሙተኛች ያጥፍልን😢

  • @Tige-z4x
    @Tige-z4x Місяць тому +1

    የዚህ ድርጊት አስተምህሮቱ በተፈላላጊ ሰዎች መካከል ጣልቃ የገቡት ወላጆች ወንጀለኛ ናቸዉ ጂ ጌታ እየሱስ ለሁሉም ሐጢያታቸዉን ይቅር ይበላቸዉ።

  • @SofiyaAli-p7d
    @SofiyaAli-p7d 17 днів тому

    በየሱስ ስምጌታሀይ😢😢😢😢😢😢😢❤️❤️🙏🙏

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz Місяць тому +4

    እሄ ዩደብሎሥ ሥራነዉ የዝሙትመንፈሥ የተመታ ይሁን

  • @Adanech-yv3lc
    @Adanech-yv3lc Місяць тому

    Dhugaa baayee nama gadiisisa ilmii nama garaam akka deema jiru nama dhibaa yaa waqaayyoo atti nu qajeelchii obbooleesa keenya nugus media jabaadhu waqaayyoo sii yaa tiksuu haadhoo koo 🙏❤ please obbooleesa keenya yneser ayne nu jalaa badee hadaara nuuf barbaada yaa waqaayyoo atti obbooleesa keenya yneser ayne nuuf tiksii🙏😢😢😢😢😢

  • @wabalmgazhagn8760
    @wabalmgazhagn8760 Місяць тому

    ጀግና. ወድ. ማለት. እነዚህ. ነው. እኳን. ቀጠቀጥካቸው

  • @icksa8889
    @icksa8889 Місяць тому

    የኔጀግነ ገዜጠኛ. እውነት ሲተውረ. ደሲይለኛል የኔሀበሽ. የንሲረ አይንን ነገርን አደ ረአግዘቸው

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 Місяць тому +1

    አረረረረረረ የኢተዩጰያ ሴቶች አንድ ሴት ታማኝ ልያይ ናፊቀይ ufffffffffff 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @DASOMadamo
    @DASOMadamo Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 wognceh yensre ayen silatafa dabronale😢😢😢

  • @KidistAwoke
    @KidistAwoke Місяць тому +1

    መስፍን የየዘመነ መሳፍት ሰው ነው።ጋዜጠኛው በርታ ስራህን በእወቀት የምትሰራ ጀግና ነህ።

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 Місяць тому

    አይዞህ ወንድም አላህ የምትወድህን ይስጥህ

  • @mohammedtselam
    @mohammedtselam Місяць тому +6

    በፈጠራቸው እንዳታልፍኝ 😢1000ኣስገቡኝ😢🎉

  • @VshsHsshh
    @VshsHsshh Місяць тому

    Jagena gazetana nake 🎉❤
    Tankara hone baleyo fatare yarasehene yeseteke 🎉❤

  • @teklewoinabebe9981
    @teklewoinabebe9981 Місяць тому +2

    እፈሩን ብይው የሱን ህይወት እንኮን አልነካሽው አንዲት ነገር ሳትነኪ ውልቅ ብለሽ ውጭ በቤቱ

  • @brukbahru8270
    @brukbahru8270 Місяць тому +9

    አረ ድፍረት ጭራሽ አቀፋት😅😅😅😅

  • @saraaa3879
    @saraaa3879 Місяць тому

    እባክህ ወንድማችን የንስር አይንን አግተውታል ፈልጉት ተባብራችሁ አግኙልን

  • @tezerugojie6768
    @tezerugojie6768 Місяць тому

    አይዞህ ለባለጌ እትጨነቅ። ቀረህባት እንጂ አልቀረችብህም።

  • @EmebetZ-si2pd
    @EmebetZ-si2pd Місяць тому +2

    ባለጌ ናት ትዳር ላይ እንዲ ማድረግ እግዝአብሔር አይወድም መጀመረያ አለማግባት ነበረባት ህፃን አይደለችም የነካት ነገር ቢኖር ይሆን ይሆናል ባለጌ ናት

  • @selamkonjo2721
    @selamkonjo2721 Місяць тому +1

    ንጉስ ሚዲያ እባክህ ለንስር አይን ድረስለት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv Місяць тому +3

    ንውስ እኳ እዴት እደምታስደስተኝ❤❤😂

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de Місяць тому

    አይዞህወድማች ፈጣሪ ላተያላትትመጣለች ቀረህባትጂአልቀረችብህም

  • @RfgSfr
    @RfgSfr Місяць тому

    ወኔ ንጉስ ምዲያ የምታጋልጣቸዉ ግን እንዳለየምታመጣቸዉ ዳንሰኛ ናቸዉ የኔ አብሮ መጨፊርስ ምን ይሉታል ስራ ትቶ😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @birkaasudee1565
    @birkaasudee1565 Місяць тому +1

    Saargìi godhefii ittii herumsisu dhabee 😊

  • @אלמנשוורקו
    @אלמנשוורקו 23 дні тому

    እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ማፈሪያ ደግሞ ይጨፍራል ባለጌ😢

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ Місяць тому +1

    የኔ ኖጉስ

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia Місяць тому

    Achi mulu balege qoshasha neshi ayizoki wendim betam libi yesebirali ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ShuibiBushra
    @ShuibiBushra Місяць тому +3

    በሰዉ ትዳር ገብቶ ይከራከራል በህግ ኣስጠይቁት ምን ኣይነት ፈጣጣ ሰዉ ነዉ ወንጀል ሰርቶ ኣያፍርም

  • @MartaM-ov8dr
    @MartaM-ov8dr Місяць тому +4

    ታየኝ እኮ መጣበቁን ሳስበዉ😂😂😂

    • @AlmazSmart
      @AlmazSmart Місяць тому +1

      🙊🙊🙈🙈🤣🤣🤣🤣🤣

    • @EyerusAgechewu
      @EyerusAgechewu Місяць тому +1

      😂😂😂 er defert memot yishalal

    • @MartaM-ov8dr
      @MartaM-ov8dr Місяць тому

      😂😂😂😂​@@EyerusAgechewu

  • @NemaNesreden
    @NemaNesreden Місяць тому +2

    ወድሜ እበክህን የንስር ዓይንን አፈልጉልን

    • @ayinalem6227
      @ayinalem6227 Місяць тому

      Awo bawent baxem yesasabel faxeri yixabaqw😢😢😢

  • @beletechmelaku2847
    @beletechmelaku2847 Місяць тому +2

    ንጉስ እባክህ ቤቱን ለቀዉ ይሂዱ አብረዉ በግዲ መቀጠል የለባቸዉም ሀብቱን ፈልገዉ ነዉ ይፋቱ አትሆንም

  • @yhguyt
    @yhguyt Місяць тому

    አቤት፡ይማረን፡ወይአገሬ፡እንዲህ፡አይነት፡ዘር፡በቀለብሽ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf Місяць тому +2

    እህለን ጀግናው ❤❤❤. ባላን አደነኩት ደህና አድርገው ደበደብ 😂😂. ይቺ ባለጌ ዘልዛላ 😢😢😢. ይቺ ሚስት አትሄንም ወደዚያ አባራት ከቤትህ 😢😢😢❤❤

  • @WerkneshAlem
    @WerkneshAlem Місяць тому +3

    የዘፈኑ ነገር😂😂😂😂😂

  • @WayiniiMoges
    @WayiniiMoges 23 дні тому

    እሄሄ ነው የመሬት መንቀጥቀጥ ያመጣው ወይ ብልግና

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y Місяць тому +1

    እባካችሁ❤❤❤የንስርአይንጠፍቶን አፍልጎን የነፍስ ቀጫጮ❤❤❤በጣም ጨቆኛን❤❤❤❤

  • @melaku6462
    @melaku6462 Місяць тому

    ENEKUANE TAWLADEKE MESEFENE WENEDE AKEMESEKACHEWE🌹🌹🌹🌹🌹🌹💯👍

    • @LabsiMoti
      @LabsiMoti Місяць тому

      men yaregal besu alega lay elektirik eyasegexemech

  • @MeselAbrha
    @MeselAbrha Місяць тому +3

    ድንግል ነኝ ስላለችው ስምንት ወር መጠበቁ ግን ምንሼ ነው 😂😂😂😂

    • @ZinetAlioumer
      @ZinetAlioumer Місяць тому

      😂😂😂😂😂 ድንግል እቤት እያደረ ነው ዝም ያለው እንኩዋን ተዘረፈ

  • @wendemuhabesha
    @wendemuhabesha Місяць тому +1

    መሥፍን እባክህ ይህቺ ሠገጤ ዱርዬ ስለማትጠቅምህ ከነዉሽማዋ ባዶ እጅዋን አሰወጣትና አንተ የምትፈልጋትን ሴት ባሕርይዋን አጥንተህ አግባ።

  • @adinamekonen-wh2zc
    @adinamekonen-wh2zc Місяць тому

    ይህ ታሪክ አማራ ክልል ቢሆን አስባችሁታል ባገርና በሚስት ቀልድ የለም ደግሞ ውጡ ብሎ ሊስድ ሲያምርው ይቅር ብቻ መልካም ሚስት ይግጠምህ

  • @haregbirhanemeskel4194
    @haregbirhanemeskel4194 18 днів тому

    ሁላችሁም ታሳዝናላችሁ
    መስፍን ተረገገ፣ ተዋት በቃ ለፈጣሪ ስጥ። ፍቅር ከሌለ ሁሉም ባዶ ነው

  • @Yosebeny
    @Yosebeny Місяць тому +1

    ልጂቱሀ ደረቅ 😢😢😢😢😢