🛑አንዳንዶች ሾልከው ገብተዋል || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2022
  • #like #Share #Subscribe #henokhaile
    ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
    እግዚአብሔር ያክብርልን!!
    Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is prohibited by ARGANON.
    ©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2015|2022
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 98

  • @edenmeasho
    @edenmeasho Рік тому +12

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ቅድስት ርትዕት የሆነችው ቤተክርስትያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከተኩላዎች መንጋ ይጠብቅልን አይ እምየ ቤተክርስቲያን እንወድሻለን🙏🙏🙏

  • @meticar4025
    @meticar4025 Рік тому +9

    እውነት ነው 😢እኛ ስለምን በቅተን ነው የእመቤታችንን ስም እየጠራን እምነዘምር በልጇም በዕርሷም ምህረት እና ቸርነት እንጂ 😭🙇‍♀️♥️💒❤️

  • @meticar4025
    @meticar4025 Рік тому +7

    እመብርሃን አንዴ ነግሳለች ከብራለች ምንም መረግ አይችሉም 😢በረከቷ ይደርብን አሜን፫ ❤❤❤❤❤🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹

  • @marti7348
    @marti7348 Рік тому +9

    This is a good lesson for ፍኖተ ጵድቅ and other አንዳንዶች ሾልከው ለገቡ መግባት ለሚፈልጉ እና ለምእመኑ መናፍቅን ለሚቀርቡ ነው:: ቃለ ህይወት ያሰማልን! መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን!

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Рік тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ

  • @user-qh3mm6ku8g
    @user-qh3mm6ku8g Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @woinshetteshome1957
    @woinshetteshome1957 Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማለን ለወንድማችን ፍያቆን ሄኖክ ሃይሌ! እኛንም ሾልከው ከገቡ መናፍቃን ይጠብቀን በቸርነቱ!

  • @Yohannes-Ayu
    @Yohannes-Ayu Рік тому +3

    እመቤታችን ምንም ባታደርግላቸው ምን አደርገቻቸው ያስብላል 😭

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወትያሰማልን

  • @mekonnendenekemule2811
    @mekonnendenekemule2811 Рік тому +4

    ወንድሜ መምህር ዳያቆን ሄኖክ ኃይሌ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ረጅም ዕድሜ ሙሉ ጤንነትን ይስጥህ በቤቱ ያጽናህ ያቆይህ አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እቁ መምህራችን

  • @meticar4025
    @meticar4025 Рік тому +5

    አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልን አሜን፫ ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን ዘንድ የዕርሱ መልካምና በጎ ፍቃዱ በሁሉም ህዝበ ክርስቲያን ላይ ይደርብን አሜን፫ ❤

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 Рік тому

    ✝️አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤👏👏👏

  • @Janet-xx9hv
    @Janet-xx9hv Рік тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህሬ 🥀🥀🥀🥀💐💐💐💐🌾🌾🌾 እግዝያብሔር አምላክ ተዋህዶን ፅናቱን ይስጣት እኔስ የማየውና የምሰማው እያስፈራኝ ነው አምላኬ ሆይ አገራችንን ምህረቱን አምጣላት በጸና ታማብናለችና ከሩቅ አይተው በሚፈውሱ አይኖችህ ተመልከተን ተጨቀንብሀልና 😢😢😢😢😢😢😢

  • @kal9048
    @kal9048 Рік тому

    ቃለሕይወትን ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን የወላዲተ አምላክ ልጅ ቸሩ መዳኒዓለም ዘመንህ ይባረክ ዲያቆን ሄኖክ አቤት ሰውዶት

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536

    እመቤታችን ፍቅሯ ጣዕሟ ይደርብን ምልጃዋ አይለየን ለምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ማያልቀውን ፀጋ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ያጎናፅፍልን ❤️💒🤲

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Рік тому

    ስለቃሉ፣የቃሉባለቤት፣እግዚአብሔር፣ይመስገን፣መምህራች፣ቃለህይወትያሰማልን፣እድሜናጤና፣ይስጥልን።

  • @efermmolla4149
    @efermmolla4149 Рік тому +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @yabsera-lc2pj
    @yabsera-lc2pj Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር🙏

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 Рік тому +5

    አሁን ደሞ ፍኖተ ጽድቅ የሚባል መቶልናል አትኩት አትናገሩት ባዮች ተከራካሪዎች ጠበቃዎች በዝተዋል ምንም መናገር ያልፈለጉም አሉ።

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Рік тому +1

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @geesaum9944
    @geesaum9944 Рік тому +1

    እመቤቴ የሀጢያተኛ ምስጋና ለምኔ ነው አትበይ የኔ ሀጢያት ያንቺን ቅድስና አያረክሰውምና (አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ)

  • @Haregi849
    @Haregi849 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ቤት ያኖረን ክብር ይግባት እማምልልክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Рік тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @abrahamwolde8039
    @abrahamwolde8039 Рік тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያዋርስልን በቸርነቱ ይጠብቀን በተቀደሰው ሃይማኖታችን ያቆየን የጠፉትን ይመልስልን የሚያበላሹትን ያርምልን ተሳዳቢዎችን ልቦና ይስጥልን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን ለሰጠን መድኃንያለም 🥰🤲🏿መምህር ከዚህም በላይ የምታገለግልበት እድሜ ይስጥህ ቃለሕይወት ያሰማልን

    • @bab4476
      @bab4476 Рік тому

      አባ ገብረኪዳን ናቸው እኮ የሚያስተምሩት ዲያቆኑ አይደለም መለየት አትችይም እንዴ 🤔🤔🤔🤔🤔

    • @user-fj2bp8ci7x
      @user-fj2bp8ci7x Рік тому +2

      @@bab4476 እረ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ነው

  • @menenbekele7780
    @menenbekele7780 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን!!! እጅግ እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ነው,

  • @TGST645
    @TGST645 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር

  • @selamethiopia8491
    @selamethiopia8491 Рік тому +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን እንቁየ ተዋህዶ መምህራችን

  • @dagmawitretta3302
    @dagmawitretta3302 Рік тому +3

    ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያስማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስን! ጸጋውን ያብዛልህ 🙏🏽

  • @eden5749
    @eden5749 Рік тому +1

    እመቤቴ ማርያም ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-tc4jj8kt6i
    @user-tc4jj8kt6i Рік тому

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን❤💒❤

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Рік тому

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @abzabity177
    @abzabity177 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላኬ የተግባር ሰው አድርገኝ

  • @mulukenalene2497
    @mulukenalene2497 Рік тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @addisalam5158
    @addisalam5158 Рік тому

    መምህር ቻን ቃለሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልህ እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያናችንን ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 Рік тому +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Рік тому +2

    አሜን (3) ቃለ ህይወት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @lovehope2149
    @lovehope2149 Рік тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር::

  • @user-cx6ik6pc3n
    @user-cx6ik6pc3n Рік тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 Рік тому

    አሜን አሜን ቃል ይወህት ያሠማል አሜን

  • @zelalembezabih
    @zelalembezabih Рік тому +1

    ወንድም ዓለም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ትምህርታቸውን ደስ አይልም ከራሳቸው አጀንዳ አንፃር ነው የሚያስተምሩቱ ትውፊቱን አይጠብቁም አንድም ታውን አይጠብቁም የቤተክርስቲያን ሕብረት አንድነት አይጠብቁም የግል ዓለም ነው መፍጠር ነው የሚፈልጉት ምዕመናን ከፋፍለዋል አባቶቻችንን ከፋፍለዋል የሚገርመው በቅዳሴ አይከፈሉም ሕብረት አያደርጉም አያቆርብም አይቆርብሙ።

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 Рік тому +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @user-fu9ix4lc3z
    @user-fu9ix4lc3z Рік тому +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Рік тому +1

    Amen amen amen amen amen amen amen 🤲🕯🙏🤲🕯🙏🤲🕯🙏

  • @HOPE-yr2vb
    @HOPE-yr2vb Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን፡

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 Рік тому +1

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu3065 Рік тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ቅዱሳን ሃዋርያት ከሁላችን ይሁን ኣሜን

  • @beklebekle1847
    @beklebekle1847 Рік тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው መምህር አሜን

  • @aass5403
    @aass5403 11 місяців тому

    ቃለ ህወት ያሰማልን ቨእውነት መምህራችን❤❤

  • @letariktefera4462
    @letariktefera4462 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏

  • @user-zk2xd3nz4q
    @user-zk2xd3nz4q Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መሜህራችን👏💚💛❤

  • @sarabezouna252
    @sarabezouna252 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃልህውት ያሰማልን💐💐💐💐💐💐

  • @HOPE-yr2vb
    @HOPE-yr2vb Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @mulualemalemayehu6026
    @mulualemalemayehu6026 Рік тому

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @kasakassa9572
    @kasakassa9572 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selometaffesse5481
    @selometaffesse5481 Рік тому

    ቃልህይወት ያስማልን መንግሥተ ስማያትን ያዋርሥልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን 🙏🙏🙏 ጥዑም ትምህርት 💚💛♥️

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 Рік тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @debrituasekalemeryime9514
    @debrituasekalemeryime9514 Рік тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለመምሕራችን🌹

  • @yeromhailu
    @yeromhailu Рік тому +2

    ዲቆን ሄኖክ ለቅስናው በቅተህ ለማየት ያብቃን

  • @asresuasuu3150
    @asresuasuu3150 Рік тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር⛪⛪⛪♥♥

  • @betylemma1051
    @betylemma1051 Рік тому +1

    Member Henok thank you for telling us what we should know. God bless you@

  • @birhanedegefa2907
    @birhanedegefa2907 Рік тому

    አሜን ቃላ ህይዌትን ያሣማልን🙏🙏🙏

  • @maymrobi
    @maymrobi Рік тому +4

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር! ጠፍተዋል ተብለን ይኸው አለን ፣ ስራ አቁመዋል ሲሉ ሰርተን አሳየናቸው! ሰማይና ምድርን የፈጠረ መድሀኒአለም የተመሰገነ ይሁን
    🌸 ፕሮፋይሉን በመጫን እና ቤተሰባችን በመሆን አበርቱን
    ወላዲተ አምላክ አትለያችሁ

    • @tsegiedingle
      @tsegiedingle Рік тому +1

      የማሕበረ ቅዱሳን በቅርቡ ስለ አጥማቂው ያቀረበውን አይተኅዋል?

    • @maymrobi
      @maymrobi Рік тому +1

      @@tsegiedingle
      awo

  • @user-hv5ix6vr3f
    @user-hv5ix6vr3f Рік тому

    የእዉነት ቃል ህይወት ያስማልን

  • @Ermi956
    @Ermi956 Рік тому +13

    ልፋቴ ፍሬ እንዲያፈራ ከኦርቶዶክስ ልጅ ውጪ ሚረዳኝ ማንም የለም

  • @alemabraham7104
    @alemabraham7104 Рік тому +1

    ቃለ አይወት ያሰማልን

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን❤❤❤

  • @henoktebik7356
    @henoktebik7356 Рік тому +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን!!

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Рік тому +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያድለልልን አሜን !! አስከ ህቅታችን ድረስ በሃይማኖታችን ፀንተን አድንኖር የአብረሐሙ ስላሴ ይጠብቁን አሜን!!

    • @Yohannes-Ayu
      @Yohannes-Ayu Рік тому +1

      ስላሴ ሳይሆን #ሥላሴ ተብሎ ነው መጻፍ ያለበት

  • @user-hv5wp6nq7g
    @user-hv5wp6nq7g Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ከነጠላችንና ከቀሚሳችን የመስቀል ስዕል አስሎ መልበስ ይቻላል ወይ?

  • @mekdelawitbantegize1680
    @mekdelawitbantegize1680 Рік тому +1

    Kale hiwet yasemaln

  • @robeldinberu1006
    @robeldinberu1006 Рік тому +1

    Kale hiywot yasemalin

  • @tesfahop8496
    @tesfahop8496 Рік тому +2

    ማቴዎስ 1 (Matthew)
    24፤ ዮሴፍም ከእንቅልፉ ነቅቶ የጌታ መልአክ እንዳዘዘው አደረገ፤ እጮኛውንም ወሰደ፤
    25፤ የበኩር ልጅዋንም እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም፤ ስሙንም ኢየሱስ አለው።

    • @cassiopeia4672
      @cassiopeia4672 Рік тому

      ለቃሉ የአምላካችን የእግዚአብሔር ስም ይመስገን🙏የቅዱስ ዮሴፍ በረከት ይደርብን🙏🙏💓

  • @arsemafelekehapte5935
    @arsemafelekehapte5935 Рік тому +1

    Kale hiwot yasemalnen

  • @enanibegashawo1090
    @enanibegashawo1090 Рік тому +1

    Memeher kale hiwot yasemaln edmena tena yestelng

  • @enuase3387
    @enuase3387 Рік тому

    kalhiwot Yasemalin Ygna wendim

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 Рік тому +1

    ክህደት ይዘው ቀኖና ዶግማ እየጣሱ ያበላሻሉ

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Рік тому +1

    🙏🙏🙏

  • @alemabraham7104
    @alemabraham7104 Рік тому +1

    አውነት ነው

  • @thetruthwillsetyoufree736
    @thetruthwillsetyoufree736 Рік тому

    ይህ ሁኔታ አሁንም ከመሸሽ ይልቅ እዉነት እዉነት ነዉና ይስተካከል፡፡ አንዱ ሀይማኖት ከአንዱ ሀይማኖት ያለዉ ልዩነት ትሁት በሆነ አንደበት ማስተማር ክፋት የለዉም ነገር ግን በየስብከቱ መሀል ሌላዉን ሀይማኖትና ተከታዩን መስደብ፤ መዝለፍ፤ መናቅ ፤ ማንቋሸሽ፤ ማንጓጠጥ፤ ማሸማቀቅ…. ወዘተ በተደጋጋሚ መሰማቱ የእግዚያብሔርን ቃል ለመማር እና ለመጸለይ የተሰበሰበዉን ምዕመን በግድ የሀሜቱ ተቋዳሽ ማድረግ ስለሆነ እና ድርጊቱም እግዚያብሔር የማይወደዉና ህዝቡ ወደ ሌላ ሀይማኖት እንዳይሄድብን ከሚል ፍራቻ ብቻ የሚዘወተር የደጀሰላም ላይ ግዙፍ ሀጥያት ስለሆነ በጣም እየተሸማቀቅንበት ነዉ ይስተካከል፡፡ ልዩነት ቢኖርም ክርስትያን የሆነ ሁሉ ክርስቶስ የመሰረተዉና ሀዋሪያት ያስተማሩት እዉነተኛ ሀይማኖትና ወንጌል ተከታይ ነዉ ፡፡ በተደጋጋሚ ጥላቻ መስበክ ጎዳን እንጂ አልጠቀመንም የእግዚያብሔር ሀሳብም አይደለም፡፡ ልዩነቱን በዘለፋ ሳይሆን በትህትና አስተምሩ ከዛም ፍቅርን ስበኩ ጥላቻ መስበክ ትርፉ መጠፋፋት ነዉ፡፡ ያየዉን ወንድሙን ያልወደደ እግዚያብሔርን አይወድም ተብሎ እንደተጻፈዉ ወንድምን መዉደድ ማለት በእግዚያብሔር መልክና አምሳያ የተፈጠረዉን እንጂ የኛ ሀይማኖት ተከታይ የሆነዉን ብቻ መዉደድ ማለት አይደለም፡፡ በአዲስ ኪዳን 22 ጊዜ ሀይማኖት… ሀይማኖት… ሀይማኖት….. ተብሎ የተጻፈዉ ክርስቶስ የመሰረተዉን እና ሀዋሪያት የሰበኩትን የክርስትናን ሀይማኖት ነዉ እንጂ ኦርቶዶክስ ፤ካቶሊክ፤ ፕሮቴስታንት፤ ጆቫ፤ አድቬንቲስት፤ ተሀድሶ …. ወይ ገለመሌ ለማለት አይደለም፡፡ እነዚህማ አንድ የነበረዉ የክርስትያኖች ማህበር ሲከፈል ሲከፋፈል የመጠጡ ስሞች ናቸዉ፡፡ የኔ ነዉ ትክክል ለማለቱም ቢሆን ሁሉም የራሱነን ትክክለኛዉ ክርስትና የእኔ ነዉ ይላል፡፡ ምንም እንበል ምን ዳኛዉ እግዚያብሔር እንጂ ሰዉ አይደለም፡፡ ከኛ ግን ትህትና እና ፍቅር መራቁ እግዚያብሔርም የይጠየፈዋል፡፡ሁልጊዜም ቢሆን ደሞ አንድ ነገር አንዘንጋ፡፡ ሾላኪ፤ አረመኔ፤ ከሀዲ፤ ዉጉዝ ከመ አርዮስ…… እስላም፤ ፕሮቴስታን……. ወዘተ በማለት በየደጀሰላሙ የሚሰደበዉ እና የሚዘለፈዉ የእግዚያብሔር ፍጡር ለራሱ ለምዕመኑ እናት ወይ አባት፤ እህት ወየው ወንድም፤ አክስት አጎት….. ወይም ሌላ የቤተሰብ አባል መሆኑን አንዘንጋ፡፡ ስለሆነም ስለነዛ ቤተሰብ አባላቶች ምንነትና ማንነት ብሎም መንፈሳዊ ህይወትና የአኗኗር ሀቅ መሬት የወረደ እዉነት በተጨባጭ የሚያዉቁት እነዚሁ ዘመድና ቤተሰብ የሆኑ ምዕመናን ናቸዉ፡፡ ስለዚህ በቤተክርስትን ጉባኤአት ላይ ሀሜትና አሉባልታ ሲደጋገም መቃወማቸዉ መሰረቱ እዉነት ብቻ ነዉ፡፡ ልዩነት መኖሩ ለመጠላላት መጠቀም የለብንም፡፡ እናንተም በዛ መልኩ መስበኩ ያለምንም ቅድመሁኔታ ብታስተካክሉ ይሻላል፡፡ ፈጣሪ በመጠላላት አይገኝም በመዋደድ እንጂ፡፡ ሙስሊሙም፤ ፕሮቴስታንቱም ቢሆን የኦርቶዶክስ ክርስትያን ሀይማኖትን ተከታዩን በመስደብ፤ በመናቅ፤ በማንጓጠጥ….. ወዘተ የምትሰጡት ወንጌል ሆነ የእምነት አገልግሎት እግዚያብሔር አይቀበለዉም፡፡ እግዚያብሔር አለም ላይ ባሉት በሁሉም ልጆቹ መካከል ምንም አይነት አድሎ የማያደርግና ሁሉንም አጥብቆ የሚወድ ሁሉንም በአላማ የፈጠረ ከሰዉ አይምሮ በላይ የሆነ እጹብ ድንቅ አምላክ ነዉ፡፡ የኛና የሱ ሀሳብ በጣም የተራራቀ ነዉ ሰማይ ከምድር እንደሚርቅ ሁሉ፡፡ ሰለዚህ በዚህ በአጭር ዕድሜ ፍቅር እና መከባበር መተሳሰብና ትህትና አይራቀን፡፡ ዋኖቻችን ደሞ ለዚህ ምሳሌ መሆን ሲገባቸሁ………………….. ብቻ ምናደርገዉን አናዉቅምና እግዚያብሄር ይቅር ይበለን ልቦናም ማስተዋልም ለሁላችን ያድለን፡፡

  • @Ethiopia2112
    @Ethiopia2112 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ። ማንም ሊደፍር ያልፈለገውን ትምህርት በግልጽ አነጋገር ፊት ለፊት ስላመጣኸው። ስነስርአት ሲበላሽ ዝም የሚሉትን ስለገሰጽክልን እናመሰግናለን። በዚህ ሰአት ማህበረ ቅዱሳን እያደረገ ያለውን ትግልም ሳላደንቅ አላልፍም። እግዚአብሔር በየዘመናቱ ለእርሱ የሚናገሩትን ያስነሳል። አገልጋዮች ለተሰማራችሁበት አላማ በአግባቡ ማገልገል እንዲህ ነው። አለበለዚያ ምእመኑ በገባው መንገድ ይናገራል ከዛ አገልጋዮች ደግሞ ለምን ምእመን ተናገረን ብለው የሚያውቁትን ጥቅስ እየመዘዙ ያሸማቅቁታል። ምእመኑም ምን አገባኝ ብሎ ቁጭ ይላል። እባካችሁ አገልጋዮች ስልጣን የተሰጣችሁ እረኞች በጎቻችሁን ጠብቁ።

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae9421 Рік тому

    እውነት ነው የኤርትራው እናቶች ናቸው ያቃጠሉት

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 Рік тому +1

    ሰው ለሚከተሉመናፍቅ አጥማቂያንልብይስጣቸው

  • @woubiamlak8003
    @woubiamlak8003 Рік тому +2

    እንዳአንበሳ ተፈርተው ሀገርን አስከብረው
    እንደንስርም ወስማይ በረው እግዜርን ይዘው ሀገርን አስባርከው ያለፋትን አባቶቻችንን እንምስል
    ua-cam.com/video/M3xvibES0ao/v-deo.html

  • @Efriemfe
    @Efriemfe Рік тому +1

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህር

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @alemgebreyesus8814
      @alemgebreyesus8814 Рік тому +1

      ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያዋርስልን