ይሄኛው ይሻላል | የፊት ሳሙና እና የቆዳ አይነትን በተመለከተ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 837

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm 2 роки тому +28

    በተለይ አረብ አገር ያለን ልጆች ነን ፌታችን የተበላሼው አላህ መዳኒቱን ይህለቅልን

    • @ktube8920
      @ktube8920 Рік тому +1

      ሙቀቱ ነውኮ ሀያቲ

    • @nejwamustofa1744
      @nejwamustofa1744 Рік тому +1

      No only in Arabi countries, but all the words these days, especially in Europe even doctors they don't know pagination and dry skin faces and Nike very dark in face around nick Black .

    • @Hgfff6eyry
      @Hgfff6eyry 8 місяців тому

      አሚን❤❤❤

    • @HeuYsye
      @HeuYsye 7 місяців тому

      ማሻህ አለህ ዶክትሪ አለህ ይጨማሪልህ ዳስ ትለኛለህ

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 2 роки тому +9

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እኔ በግሌ ሁሌ ምስጋና ላንተ እያልኩ ነው ከስንት ልፋት በኋላ አንተን በቴሌግራም ግሩፕ አግኝቼህ ለወዛም ለደረቅ ለኖርማል የቆዳ አይነቶች በዘረዘርክልን የፊት መታጠቢያና ክሬም እንዲሁም የፀሀይ መከላከያ ተጠቃሚ ሆኛለሁ ምትናገረውን ደጋግሞ ያዳመጠህ እና የተከታተለህ መፍትሄ ያገኛል በዋናነት የቆዳ አይነታችሁን ለዩና እወቁ ውዶቼ

  • @tirste2744
    @tirste2744 2 роки тому +6

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ሺ አመት ኖርልን በእውነት ከአንተ የምወስዳቸው ትምህርት ደስ የሚል ውጤት ያለው ነው በልጄ በኩል ትልቅ ትምህርት አስተምረህ ወጤት አግኝቻለሁ ጣቶቻቸው እብጥ እብጥ እያለ አኪም ሄዳ ደነች እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ከጉደኜች ጋራ ስትሁን በእጁ እያፈረች ትሸማቀቅ ነበር ዛሬ ደናለች ተመስገን እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @belayetsegenet5553
    @belayetsegenet5553 2 роки тому +1

    ዶ/ር ሰይፈ አመሰግናለሁ ህሊናህን አዳምጠህ ካለህ ዕውቀት ጋር አገናዝበህ ዕውነቱን ቁጭ ስለምታደርግ!!!!!!

  • @zemzemall
    @zemzemall 4 місяці тому +1

    ይህንን ዶክተር አለማድነቅአይቻልም።ከዚህዬበለጠ።እጅህንመድሀኒትያድርግልህ

  • @-hikmatube5535
    @-hikmatube5535 2 роки тому +9

    በጣም እናመሰግናለን
    ፈጣሪ እውቀትን ከጥበብ ጋር ይጨምርርልሕ
    አቀራረብሕ ራሱ ልዬ ነው በርታልን

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 2 роки тому +4

    ዋውውውው ዛሬ ቆዳይን በደብ ለየሁት በጣም ቁጡ ቆዳ ነው ያለኝ ማለት ነው በጣም የተቸገርጉበት ጉዳይ ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር ❤👍🙏

  • @kidistmaky2042
    @kidistmaky2042 2 роки тому +5

    ምርጥ ነህ አገላለጽህ ብቻ ይበቃል እናመሠግናለን Dr

  • @mentigabu5212
    @mentigabu5212 2 роки тому +2

    ዶ/ር ሰላም በብዙ ማስታወቂያዎች የምናያቸው ቦርጭና ወገብ አካባበቢ ያለውን ስብ ና ውፍረት ን የሚቀንስ ከወገብ በላይና ከቁምጣ ጋር የሆኑ የውስጥ አልባሳት ቅርፅን ያሳምራልም ይላሉ እንዴት ናቸው ትንሽ በለን ካላወከው ፎቶውን እልካለሁ

  • @samiramohammed4739
    @samiramohammed4739 2 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ሁልግዜም የምሰጠን መረጃ በጣም ጠቃሚ ናቸዉ እኔ ካሮቶን ክሬም እጠቀማለሁ ፊቴ ቀይሆኖል ግን ወዝ የለዉም እና በየቀኑ ካልተጠቀምኩት ተመልሶ ቶሎ ይጠቁራል ለተወሰነ ጊዜ አቁሜዉ ነበር መጥቆር ብቻ ሳይሆን በጣም አስጠሊታ እና መቁሠል ሲጀምር ተመልሼ መጠቀም ጀመርኩ እዴት እደማቆም ግራ ገባኝ

  • @serkalemserkalem4867
    @serkalemserkalem4867 2 роки тому +4

    ማርያምን ሁልግዜም እከታተልሀለዉ ግን አልኮምትም በጣም ልዩ አቀራረብ ፍጥነት ጊዜ አጠቃቀም በቃ አንደኛ👌💕💕💕💕

  • @daniela.528
    @daniela.528 2 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር በተለይ አገላለጽህ በጣም ደስ ይላል። ለእያንዳንዱ የቆዳ አይነት ምን አይነት ሳሙና ፡ ክሊዘሮችን መጠቀም እንዳለብን ብታብራራልን ጥሩ ነው።

  • @Eftahz
    @Eftahz 2 роки тому +13

    Selam doctor ,እባክህ በቤት ዉስጥ, ጥርስን እንዴት ነጭ ማድረግ እና ጥርስ ላይ ያለዉን ጥቁር ነገር እንዴት ማስለቀቅ ይቻላል? video ስራልን??

  • @geni581
    @geni581 2 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ደኩተር ሚገርመው ለፊቴ ዶብ ሰሙና ብቻ ነው ሚስማማኝ 3ተ አመት ሆነኝ እሱ ብቻ ነው ምጠቀመው እንዳልከው በጣም ጥሩ ነው ለገላዬ እንካን ያገኘዉት ነው ምጠቀመው ለፊቴ ግን ሹታ ያለው ነገር በጣም ይቆጣል እና በቀጣይ የሎሽን አይነቶች አምጣልን

  • @hirutdemissiebeyene9903
    @hirutdemissiebeyene9903 2 роки тому +2

    ዶ/ር አቀራረብህ በጣም ቆንጆ ነው የእኔ ጥያቄ ማዲያት ፊቴን በጣም ወሮት ነበር አሁን ግን ለ6ወራት ህክምና ተከታትዬ ጠፋ እንዳይመለስ ምን ትመክረኛለህ መድሀኒት አለው አመሠግናለሁ።

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 роки тому

      አዎ ትላንት የለቀቁትን ቪዲዮ ይመልከቱት፣ ቅባቶቹን አስቀምጫለሁ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 роки тому

    Elsa beauty nt ላይም ብዙ ምርጥ ነገር እዩ በራሴ ቆዳ ላይ አሳያለሁ

  • @Aaron270-q
    @Aaron270-q 2 роки тому +16

    Dr ለቆዳ አይነቶች የሚሆኑ የፊት ሳሙናዎችን recommend ብታረገን ደስ ይለኛል

    • @EkramJabir
      @EkramJabir Рік тому

      ልኮምትስል

    • @SelamMesfin-e1p
      @SelamMesfin-e1p 5 місяців тому

      ለማድያት እሚህን ሳሞናም ብትነግረን ደስ ይለናል ዶክተር

  • @hiwottadesse8503
    @hiwottadesse8503 2 роки тому +9

    ስለ Cocoa butter ena vaseline ብትነግረን?

  • @fatmaqqqq1304
    @fatmaqqqq1304 2 роки тому +1

    ዶክተርዬ በጣም አመሰግናለሁ ንግግሮችህ በጣም ነው እሚመቹኝ እኔ በቀላሉ እሚገኙ እና እቤቴ ባሉ ነገሮች ነው የፊት ቆዳየን እምከባከበው

  • @tizitayehualashet7816
    @tizitayehualashet7816 2 роки тому +7

    I found this very helpful and thank you Doc.Pls add your review about cacao butter on your next video.

  • @milonbd4457
    @milonbd4457 2 роки тому +1

    ዶክተርሰፍ እናመሰግናለን ስታስረዳግን በጣም ትቸኩላህ ምን እደምትል እሪሱ በመከራ ነው እምሰማው ከቻልክ እረጋ ብለህ አስረዳን እናመሰግናለን

  • @ኢክራምይቱብ
    @ኢክራምይቱብ Рік тому +1

    ዶክተረየ እናመሠግናለን በጣም ጠቃሚ መረጃነው ያሳየከን የፊች መከባከቢያ ነው የደረቅ ፊት ሳቡናና ዘይት ስራልን ፊቴ በጣም ደረቅነወ ከመድረቅ የተነሳ ሰነካው ይረግፋል እየተላጠ አጋጋት ይመሰላል ነጭ😢 እየሆነ ዶቭ ሰጠቀም ነው የባሠብኝ መሠነጣጠቁ ዶቭ አተመቸኝም

  • @HenosSolomon-r6w
    @HenosSolomon-r6w 20 днів тому

    ሰላም አምላክ ላንተ ይሁን D/R Seife የኔ በጣም የተቆጣ ፍት ነው
    ተኝቸ ስነሳ ይቀላል ያቃጥለኛል እርጎ ሲያርግለት ነው ትንሽ ነህና የሚሆነው የሚጠቀምበት ሳሙና እና ክሬም አልቅይርም

  • @clickclick4680
    @clickclick4680 2 роки тому +77

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር አገላለፅህ ደስ ይላል ግን አትቆይ ተልተሎ ና በጣም ነው የማመሰግነው እኔ ቁጡ ፊት ነው ይለኝ የድሜልኬን ጥያቄ መልሰክልኝ ብዙ ግራ የገባቸው የተቸገሩ አሉ ቅባቶቹና ሳሙናውችን አብራርተህ አምጣልን

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 роки тому +63

      አመሰግናለሁ ፣ ከስራ ጋር ቪዲዮ መስራት ትንሽ ያስቸግራል፣ ወደፊት እያስተካከልኩ እሄዳለሁ።

    • @hikmatube9834
      @hikmatube9834 2 роки тому +12

      ቁጥርህን እፈልጋለሁ

    • @hikmuuyoutube1434
      @hikmuuyoutube1434 2 роки тому +2

      @@Dr.SeifeWorku dr bakik silkikn askimtilna

    • @zkiya989
      @zkiya989 2 роки тому

      ዛሬ ነው ያየሁህ

    • @Lube9398
      @Lube9398 2 роки тому

      @@hikmatube9834 ቴሌግራም ላይ አለ

  • @negseti7949
    @negseti7949 2 роки тому

    እውነት በጣም ጉብዝ እና ቅን ነክ ዝርዝር አድረገህ ነው የምታስተመረን። አመሰግናለሁ

  • @hebshawit
    @hebshawit Рік тому

    ደክተር በጣም ነው የማመሰግና ጥርሴን ያመኝ ነበር የጥርስ ሳሙና አተያልከውን ተጠቅሜ ተሺሎኛል❤በርታ

  • @foziloue8518
    @foziloue8518 2 роки тому

    ደስምትል ሰውነህ በስነስራትነውምታሳይ ጥራቱእራሱደው ይላል የድምፀህ ማሻአላህ አላህይጠብቅህ ዶክተርየ

  • @godislove8937
    @godislove8937 2 роки тому +1

    ስላም DR አድናቂህ ነኝ አመሰግናለሁ
    አገላለጽህ ዋውውውውውውውውው!!!!

  • @ሂቡ
    @ሂቡ 2 роки тому +2

    ክሊንዘር በጣም ምርጥ ነው እኔ እጠቀመዋለሁ👍👍👍👍

  • @tirste2744
    @tirste2744 2 роки тому

    በአሁንም ትምህርት ላይ ዶክተር ፊቴ ቅባት አማ ነው የምጠቀመው ላይፍ ቦይ ወይም ዲቱል ነው ለብዙ አመት የሄን ከአጣሁ በወሀ ብቻ ነው ፊቴ ምን አይነት መልክት የለውም ፅድት የለ ነው ትክክል ነህ አመሰግናለሁ ድንቅ ዶክተር ትለያለህ

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam445 2 роки тому +1

    100 ጊዜ like 👍🏻 ማድረግ ብችል በጣም እናመሰግናለን Doctor sele ስለ ቆዳ ፈንገስ ስራልን video

  • @helenashewalem569
    @helenashewalem569 2 роки тому +4

    doctor እባክህ ስለ cocoa butter መረጃ ካለክ

  • @meazabirehanu8242
    @meazabirehanu8242 2 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ ከይቅርታ ጋር እኔ አንድ ጥያቄ መጠየቅ እፈልጋለው በጣም ስለተቸገርኩባቸው ነገሮች ነው ለፊቴና ለፀጉሬ በጣም ብዙ ነገር ሞክርያለው ግን አዱም ለውጥ አልሰጠኝም ብሬን ከመጨረስ በቀር እና ከቻልክ ሞያዊ ምክርክን ብትለግሰኝ የቆዳዬ ቀለም ጠይም ከሚባለው ነው እና ወዛም እና ብጉር በጣም ነው የሚወጣብኝ ፀጉሬ ደሞ በጣም ጠካራና ብዙ በጣም ነው የሚበጣጠሰው እና ብዙ ሻምፖ ኮድሽነር ትሪትመት ሎሽኖች ቅባቶች ተጠቅሚያለው ግን እየባሰ ሄደ በጣም አበዛውት መሠለኝ ይቅርታ አመሠግናለው

  • @maryamsaje8328
    @maryamsaje8328 2 роки тому +1

    ተባረክ አላህ ሱብሃነው ተአላህ በረካ ያርግክ

  • @aaatebarkebbb4819
    @aaatebarkebbb4819 2 роки тому

    ተባረክ እመ ቤቴ ትጠብቅ ዘንድ ሁሌም በፀሎት አስብሀለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏እውቀትህ ይብዛ በጣም ነው ምኮራብኽ ኢትዮጵያዊ በመሆንክ

  • @leylaseid8804
    @leylaseid8804 2 роки тому

    ዶክተር በጣም ነው የምናመሠግነው አረዳድ ህ ደሥ ይላል መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልህ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 2 роки тому

    በጣም ምርጥ ዶ/ር እና እሰከ ዛሬ ባለ ማወቄህ ተናድጃለው ግን በስተመጨረሻ ስለ አገኘሁህ ደስ ብሎኛል እና በጣም መፍትሄ አግኝቻው ለፀጉሬ ማለቴ እስ ከአሁን ያላዎቃቸሁት ችግሩ አውቂለው እና እናመሰግናለው ልጠይቅክ ነበረ የኮኮናት ዘይት ለቆዳ ጉዳት አለው ወይ እኔ በጣም ኮኮናት ተጠቃሚ ነኝ ለፀጉሬ በጣም እጠቀማለው ክሬሞችና ቅባቶች እና አፍሪካ ውስጥ ነው የምኖረው እና ኮኮናት ተጠቃሚ ነኝ ለገላየ ለፊቴ ምንም ችግር የለብኝም ግን ኢትዮጵያ ሲሄድ ቆዳን ያሳሳል አሉኝ እና ትንሽየ ማብራያ ብትሰጠኝ ወንድሜ

  • @ፍቅርነውዜማየ
    @ፍቅርነውዜማየ 2 роки тому

    ደኩተር ሰይፍ በጣም እናመሰግናለን ኩሩኩም ሳሙና ለፊት አሪፍ ይሆን

  • @user-ho1fu8vu6s
    @user-ho1fu8vu6s 2 роки тому

    ዶክተር በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ እናመሰግናለን

  • @asterendrias4260
    @asterendrias4260 2 роки тому

    ዶ/ር እጅግ በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን። ማዲያትን ማጥፋት ይቻላል???

  • @husniyaseman8863
    @husniyaseman8863 2 роки тому +1

    አላህ ይስጥልኛ አመሰግናለው በጣም ጠቃሚ ቪድዪ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nejbahussain9936
    @nejbahussain9936 2 роки тому

    ምርጥ ሳውና ነው ዶቭ የሳውዲ ምርት ነው ከወተት ነው ሚሰራው እኔም እጠቀመዋለው በተለይ ነጩ አሪፍ ነው

    • @ktube8920
      @ktube8920 Рік тому

      ኮረፋት የለውም 😂 እኔ ኮረፋት የሚያፀዳ ስለሚመስለኝ አልወደውም ነበር 😂

  • @habibabinttaju1676
    @habibabinttaju1676 2 роки тому

    ሰላም ደኩተር በጣም ነዉ ማመሰግነዉ
    ብዙ ያልተመለሰልኛ ጥያቄ መለሰክልኛ
    ደኩተር የፊት ለፊት ፀጉሪ ወደሀላ ኢየሂድ ነዉ እሰቲ ምታቀዉ ካለ አሳዉቀን

  • @Aine2721
    @Aine2721 2 роки тому +1

    ሠላምሕ ይብዛ ዶክተር እባክህን የማዳት ማጥፊያ ካለ ሥራልን

  • @بنتمحمدعلحمدلله
    @بنتمحمدعلحمدلله 2 роки тому

    በጣም እናመሠግናለን ዶክተር አላህ እረጂም እዲሜ ከጤናጋር ይሥጥህ
    አንዲሺግዜ ሠብሥክራይብናላይክ ማዲረግ ብችል ባደረኩህ ነበር።

  • @selamethiopia8747
    @selamethiopia8747 2 роки тому +1

    ሰላም ዶክተር በጣም ትምህርት ስለምትሰጥ ቀጥልበት 😍❤
    እባክህ የማድያት መስለቀቂያ ንገረኝ
    የቴሌግራም ቁጥርህንም ንገረኝ

  • @AshenafHamiso
    @AshenafHamiso 4 місяці тому

    Dr Enameseginalen...sile Garnier cleansers atekakek bitinegiren...

  • @MelatHaftey
    @MelatHaftey Місяць тому

    Lk nesh doctor gn oil face mihonut cleanser wd new temetatag waga yalachew soap recomend btaregen

  • @asterenibelew2784
    @asterenibelew2784 2 роки тому

    Eywelk Dr fire betam tkukur negers alebegn tkur hair yemeslu negeroch mn btekem yetfal

  • @nunuabebe6752
    @nunuabebe6752 2 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ስለ ካካዋ በተር መረጃ ስጠን

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 роки тому

      እሺ ወደፊት አቀርባለሁ፣ ግን ብዙ የቀደሙ ጥያቄዎች ስላሉብኝ ልዘገይ እችላለሁ፣ አመሰግናለሁ

  • @jgff8801
    @jgff8801 2 роки тому +1

    ዶክተርዬ ኑረልን እናመሠግናለን

  • @የራያዋዛሬምተመስገን

    ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር ዶቭ ክሬሙስ ችግር ያመጣል እንዴ

  • @tigisttadesse7439
    @tigisttadesse7439 2 роки тому

    Dokter ejeg bexam enamesegnalen Cerave gezeche gn expier datun axawet

  • @selamhailegiorgis5562
    @selamhailegiorgis5562 2 роки тому

    Selam Docter, fite lay bugr yiwetal ena fitsh wezam silehone new yilugnal gn degmo besamuna sitatebew nech yemehon ena kodaye yemedrek bahri alew mn litekem

  • @ganaganet9288
    @ganaganet9288 2 роки тому +4

    ላይፍ.ባይ.ለፊት.ጥሩ.ነው.ማለትነው.ለምታቀርብልን.መረጃ.እናመሰግናለን.ዶክተር👍👍👍👍👍👍

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 роки тому +3

      ደረቅ እና ቁጡ ቆዳ ላለው ሰው dove ይሻላል

    • @tigistmoges6922
      @tigistmoges6922 2 роки тому

      @@Dr.SeifeWorku እኔ ብጉር በጣም ያስቸግረኝ ነበር የእርስ ስሙን ስጠቀም ለቀቅኝ ግን ማድያቱ የክሬም ችግር መሰለኝ ዶክተር መጥቸ መታየት እፈልጋለው ያለህበትን ቦታ ኢትዮጵያ ከሆንክ ስልክህንም ጭምር

    • @melkamuyaschalew5673
      @melkamuyaschalew5673 2 роки тому

      @Amen Gonti እኔም ማድያት አለብኝ ማደረገው ጠፍቶኛል

  • @salitube1054
    @salitube1054 2 роки тому +2

    Dr.rashel vitamin C serum ለፊት ጥሩ ነው

  • @emumuaz9494
    @emumuaz9494 2 роки тому

    አቦ ማሻአሏህ ዶክተር ደስትላለህአሏህይጠብቅህ ማሻአሏህ ቅልጥፍቅልጥፍ ባለሁኔታነው እምታስረዳው አሏህይጨምርህ.

  • @hannanabdul7143
    @hannanabdul7143 4 місяці тому

    ፊቴ ግራ ያጋባኝ ነብር ለካ 2አይነት ሆኖ ነው ደረቅ እና ወዛም እናመስግናለን ዶክተር

  • @fufuilu1212
    @fufuilu1212 2 роки тому

    ዛሬ ነው ያየውክ አገላለፅክ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @meskremsaar523
    @meskremsaar523 2 роки тому +27

    እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን በጣም ነዉ ማመሰግነው ደዶክተር

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 2 роки тому +2

    Wow thank you Doctor we appreciate you

  • @kalkidanberhanu2920
    @kalkidanberhanu2920 2 роки тому +1

    Selam endat nh ebakh doctor fita lay buger ale ena yetu bezu samuna tetekmiyalw gen menm lewet yelwem men ayenet samuna letekem kodaya wezam nw ena miwetubng bugeroch tenenesh ena megel yalachw nachw

  • @GL-so4pj
    @GL-so4pj 2 роки тому

    ውንድማችን ዶ/ር በጣም እነመስግነለን ለውገኖች ይጠቅማል ብልህ ላቅርብክው ነግር ;;

  • @عبدالله-ج4ب9ل
    @عبدالله-ج4ب9ل 2 роки тому +1

    شكرا جزيلا يا دكتور الله يحفظك

  • @ayenaalam8161
    @ayenaalam8161 2 роки тому

    እናመሰግናለን ፈጣሪ ጥበብን ይጨምርልክ

    • @ayenaalam8161
      @ayenaalam8161 2 роки тому

      እኔ ፌቴ ወዛማ ነዉ ጉጬ ና ጉጬ ባይ ጠቃጠቆ አለዉ እዴት ማጥፋት እችላለዉ ጆክተር ???

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ

    እናመሰግናለን ዶክተር ሰይፈ የፀጉር ፈረፎር እንዴት እናስለቅቅ እባክህ ንገረን

  • @EmbateTefri
    @EmbateTefri 5 місяців тому

    D'r ewinet tileyaleh e/r yibarikih edimena tena yisitih ewedihalew Akebirihalew tebarek❤❤❤❤❤❤❤

  • @imanlove148
    @imanlove148 2 роки тому +10

    ዶክተር እናመሰግናለን አላህ ይጠብቅህ ለወዛም ፊት እሚሆን የፊት ሳሙና እና ክሬሞችን ቀጣይ ብታቀርብልን

  • @seblewengeljemal8586
    @seblewengeljemal8586 2 роки тому

    እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ እውቀት ነው ያስጨበጥከን

  • @selamselam3893
    @selamselam3893 2 роки тому

    Wow you are very very special thank you so much we will wait for the next video

  • @yealemlewite6319
    @yealemlewite6319 2 роки тому

    በጣም የሚገባ አገላለጽ ነው ገና ዛሬ ነው ቤተሰብ የሆንኩት እና ዶክተር የኔ ቆዳ ወደ ግንባሬ እስከ አይኔ ስር ድረስ ወዛማ ነው ግን ጉንጮች በጣም ቁጡ ናቸው የምጠቀመው ሳሙና Dove & Ranee ነው በተጨማሪም ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብትነግረኝ አመሰግናለሁ።

  • @GezahagnDemaylh
    @GezahagnDemaylh 2 місяці тому

    ዶክተር በማሪይምስልክህን አስቀምጥልን

  • @selamawitmelkamu9353
    @selamawitmelkamu9353 2 роки тому

    Selam d.r dove samuna yet magigat echlalew please yemtaku kalachu negarugi enhum priceu sent nw?

  • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ

    በርታ ዶክተር ተሎ ተሎ አቅርብልን አትዘግይ::
    ለአገላለጽህ ቃል የለኝም:: በጣም እናመሰግናለን:: በሁለት አካውንት ነው የምከታተልክ::

  • @saamdamise8521
    @saamdamise8521 2 роки тому

    በጣም ነው ምናመሰግንህ እግዚአብሔር ይበርክህ ለህዝብ እውቀትህን የለ ምንም ስስት ስላምታከፍለን ተበረክልን

  • @mominam8240
    @mominam8240 2 роки тому +1

    ለትምህርት እናመሰግናለን ዶክተር የማደያት ከሪም እና ሰሙና ንገረኝ

    • @sdemssi1962
      @sdemssi1962 11 місяців тому

      😢😢😢😢😢የኔም ጥያቄ ነው ማዳት ገደለን ብቻ አልሃምዱሊላህ

  • @yordilove417
    @yordilove417 Рік тому

    Kojie san skin light soap benetekem le fetacen cheger alew doctor👨‍⚕️

  • @سلطان-ث7و
    @سلطان-ث7و 2 роки тому

    Were doctorye fikir yehonk saw betam nw mamesegenk mirt agelalese naw yetetekemkew I apriciate you best doctor ever I will share your Chanel thanks alone 🥰🥰

  • @hannansultan8901
    @hannansultan8901 2 роки тому

    Dr ante endalkew fiten glycerin mekebat jemre nbr gn fite lay shefta amtetobgnal kodaye derek nw gn glycerin metekem kejemerku buhala be tnshu bgur eyewetabgn nw mn tmekregnale

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 2 роки тому +1

    አገላለፂ ዋው እኔነተቸገርኩት ወገቤላይ የብጉርጠባሳነው😭

  • @Hawa-qu3iw
    @Hawa-qu3iw 4 місяці тому

    ዶክተር እናመሰግናለን ለወዛም ፊት የሚሆን ሳሙና ወይንም ክሬም ንገረኝ plis

  • @feven8596
    @feven8596 2 роки тому

    Hi 😊 DC .yene kemetatebe befit wezam new statebew gn yderkal ena ykerefal .🤔yekodaye aynet mndnew? thank you 🙏🙏🙏

  • @mastawostegafaw6460
    @mastawostegafaw6460 2 роки тому

    Doctor yehewe ena ymtkewem Dove newe gn mnetatun alakomem.neche ehonalhu sechrse tatba

  • @alekajifar6303
    @alekajifar6303 2 роки тому +6

    በጣም ነው የምናመሰግንህ ዶ/ር አምላክ የልብህን መሻት ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @ወለየዋ-ረ1ቸ
    @ወለየዋ-ረ1ቸ 2 роки тому

    የኔወድም አላህ እድሜና ጤና ተመኝሁልህ

  • @elnatmeazi2669
    @elnatmeazi2669 2 роки тому

    አቤት መልካምነትህ እግዚአብሔር ይጨምርልህ እኔ ሸር እያረኩ ነው ለጓደኞቸ

  • @RicyaRici
    @RicyaRici 9 місяців тому

    ሀኪም ለማናገኘው ሰወችስ ዶክተርዬ

  • @bezawityilma8392
    @bezawityilma8392 2 роки тому

    skin success with vitamin e metekem felge neber chigir kalew nigregn bakih doc.

  • @kaalpww1345
    @kaalpww1345 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ያክብርልን 👍👌

  • @fateseid4780
    @fateseid4780 2 роки тому

    ዶክተር እኪ ስለቦቶክስ ፊለህ ጥቅምና ጉዳት ንገረን

  • @yohannesking5381
    @yohannesking5381 2 роки тому +1

    Nivia soft cream arif nw dr lexekmw

  • @عبدالكريمعواملة-ع3ج

    Nivea intimo aqua aloe klenzar aref naw ? Este slasw ngarag

  • @helinamolla9505
    @helinamolla9505 2 роки тому

    ዶክተር በጣም ብዝ ነግር ነው የተቀባሁት ግን ምንም ለውጥ የለውም

  • @wubyeyemikimiki779
    @wubyeyemikimiki779 2 роки тому

    dokterr bexam enamesegnalen esti ekexay video kodan yemiyakelu semonawoch akirbln Please

  • @محمدمحمد-ش9ن8و
    @محمدمحمد-ش9ن8و 2 роки тому

    ዶክተርየ::እናመሰግናለን እረዝም እድሜ ይስጥህ

  • @yeshikehdy2956
    @yeshikehdy2956 2 роки тому

    ዶክተር እናመሠግና የሠወናት መድከም እና የአጥንት መሣሣት ምክንዪቱ ምንድን ነዉ

  • @zuzu7284
    @zuzu7284 2 роки тому

    እናመሠግናለን ዶክተር እባክ Rosacea በጣም እያስቸገረኝ ነው መንስኤውን መከላከያውን ና ትሪትመንቱን በሰፊው ብትሰራልን እባክህ 🙏🙏🙏

  • @meronchanie5552
    @meronchanie5552 2 роки тому

    እናመሰግናለን ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @HizikelAemiro
    @HizikelAemiro 2 роки тому

    Dr lebgurs mn tmekrenaleh mn aynet samuna entekeme ye samunawun sm betam bgur lemiyaschegrewus

  • @KidestEshitu
    @KidestEshitu 5 місяців тому

    ዶክተርዬ እናመስግናለን