ሰበር መግለጫ‼️ ፓትርያርኩ አምርረው ተናገሩ" ይሄ መቆም አለበት" ተጀመረ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 тра 2024
  • #menkermediasubscribeያድርጉ #eotc #eotcmk #ኢየሱስ
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 25

  • @muluneshabebe3804
    @muluneshabebe3804 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይሁን አባታችን:: በረከትዎ ይድረሰን

  • @tsinat982
    @tsinat982 Місяць тому +1

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Місяць тому +4

    ቃለ ህይወት ያስማልን ብፁዕ አባታችን እረጅም እድሜ ጤናን ይስጥልን ቅዱስ እግዚአብሔር አሜን ቅድስት ቤተክርስቲያንን ስላም ያርግልን አገራችን ስላም ያርግልን አሜን🙏🙏🙏✝️✝️✝️🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-wm9dc7uv5q
    @user-wm9dc7uv5q Місяць тому +5

    እግዚአብሔር አዋቂ ነው ሁሉ በእርሱ ይቻላል አለ የሰማዩ ጌታ😭😭😭

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p Місяць тому +5

    እግዚአብሔር አለ የሚጠብቀን አይተኛም ተግተን እንጸልይ 🙏🙏🙏😢

  • @1Hagere
    @1Hagere Місяць тому +4

    ሀይል የእግዚአብሔር ነው:: ለአንዲት ቤክያን ለአንዲት ሀይማኖት እስከ ህይወተእልፈት

  • @farhiwotassefa1951
    @farhiwotassefa1951 Місяць тому +1

    አቤቱ የሁሉም ነገር ዳኛ ፈራጅ እግዚአብሔር ሆይ በሁሉም አባቶቻችን ልብ ዉስጥ ያለዉን ነገር አንተ ታዉቃለህ እና አንተ ለኛ የሚበጀዉን ሁሉ አድርግልን

  • @meseretmulugeta6313
    @meseretmulugeta6313 Місяць тому +1

    temesegen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @alemgebeyehu9793
    @alemgebeyehu9793 Місяць тому

    Amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MartamulugetaMarta
    @MartamulugetaMarta Місяць тому

    አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እየገባችሁ የምትሳደቡ ብታርፉ ይሻላል ምን ያንገበግባችኋል በሰው ከምትቀኑ አርፋችሁ የራሳችሁን እዛው ተነፋረቁ የኛ ዘመናዊ መሳቂያ ሁሉ

  • @TekaHmariam
    @TekaHmariam Місяць тому

    እንዴትስ ተመልሶ ወደገዳም የመለሳል የለመደሌባ ሳያምስ አይቀርምና አለምም አትሻዉም

  • @bstalotnatenael3415
    @bstalotnatenael3415 Місяць тому

    እግዚአብሔር በቃ ይበለን ተኩላዎችከበውናል የውስጥ ጠላቶች በጣሪ ይቀልልን

  • @halasaade8338
    @halasaade8338 Місяць тому +1

    💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭🙏🙏🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️

  • @mogeshidoto9083
    @mogeshidoto9083 Місяць тому

    እግዚአብሔር በቃ ይበለን ተኩላዎችከበውናል የውስጥ ጠላቶች በጣሪ ይቀልልን🟢🟡🔴

  • @Fano316
    @Fano316 Місяць тому +1

    ምን ሆነው ነው የሞቱት?

  • @user-xq5mf8gt1u
    @user-xq5mf8gt1u Місяць тому

    Lanate yederese lanyam yidres

  • @meron5640
    @meron5640 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅

  • @TekaHmariam
    @TekaHmariam Місяць тому

    የህን አባበርገርን በርገርከጠፈጠፍበት አገረአሜሪካ ወስዳችሁ አትወረውሩትም ከእንግዲህ ወዲህ ለሱና መሰሎቹ የሚበረከ ክ ኦርቶዶክስ አይኖርምና ዉድ አባቶቻችን አያምሷቾዉ

  • @gadisefitamegersa2178
    @gadisefitamegersa2178 Місяць тому

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ኃይማኖት ተቋም ያረጀውንና ያፈፈጀውን ጣኦታዊ አሮጌ የፈሪሳዊያን የዉርስ እምነት አካሄድን ከመከተል ተላቃ በመለወጥ የክርስቶስን እዉነተኛ መንገድን ተከትላ በሁሉንም ቻይ ፈጣሪ አምላክ ቃል መሠረት ቁርጠኛ መንፈሳዊ መታደስና ለውጥ የማድረግ ይጠበቅባታል፤ መተግባርም በእጅጉ ያሻታል! ይበጃታልታልም !

  • @MartamulugetaMarta
    @MartamulugetaMarta Місяць тому

    ዘመናዊ ከሆናችሁ አርፋችሁ ተቀመጡ የማያገባችሁን አትፈትፍቱ የራሷ አርሮባት የሰው ታማስላለች አሉ

  • @MartamulugetaMarta
    @MartamulugetaMarta Місяць тому

    ደሞ እምነት አለን ብላችሁ ሰውን ከመንቀፍ መጀመሪያ ስለራሳችሁ የራሳችሁ ስለማያረካችሁ እሚወራ ስለሌላችሁ እኛጋር እየገባችሁ ስድብ ብቻ ኧረ ተረጋጉ የኛ ዘመናዊዎች

  • @haileengida9239
    @haileengida9239 Місяць тому

    መርቆሪውስ። ሰው ነው ስግደት። እና አምልኮ። ለእግዚአብሔር። ብቻ። ነው። አኦርቶዶክስ። ዘሬም ወደ እግዚአብር። ያብራላቾሁ

  • @equarenderta7521
    @equarenderta7521 Місяць тому

    መርቆሬዎስ እግዚአብሔር ልሳኑ ለግሞ በቁሙ እግዚአብሔር ሞቱን ያሳየው ሽፍታ ወንበዴ ነበረ ።
    ደርጉ መርቆሬዎስ ...... ።