የ 16 ዓመት ስቃይ ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 546

  • @maranatageta6600
    @maranatageta6600 Рік тому +81

    ዮኒዬ ደስታ ከቤትህ አይታጣ። ፀጋ እጥፍ እጥፍ እየሆነ ይጨመርብህ። ደጉ ጌታ ከቸርነቱ ገበታ ለዘላለም ያጥግብህ ምትሰጠው አትጣ ❤❤❤

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Рік тому +44

    አሁን ስብከት ናፍቆኛል የዮኒዬ ❤❤
    እንዴ እኔ #የተናፈቃቹ እስክ በላይክ አሳውቁ ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባረክህ ❤❤

  • @yeshumneshgirmaxasew2026
    @yeshumneshgirmaxasew2026 Рік тому +55

    ጌታዎይ ቤቱ የቻለው ስንት ህይወት ጉድ አለ 😢😢😢ክብር ለእናቶች

    • @miheritidafarigetahoytames2066
      @miheritidafarigetahoytames2066 Рік тому +2

      Ewunat new

    • @Birtukanzawde
      @Birtukanzawde Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj Рік тому

      ዮንዬ እኔ ላንተ ቃል የለኝም በእውነት አንተን የወለደች እናት እንዴት እድለኛ ናት ሀገር ነው እየሰራህ ያለህው አሁን ደሞ ለአለም መብቴ ስለሆንክ ጌታ ይባረክ እወድሃለው❤️❤️❤️🙏

  • @BinyamTamirat
    @BinyamTamirat Рік тому +74

    እኔ ማበድ ፈልጋለሁ
    ልበድ ግን ካበድኩ
    ባንቴ ፍቅር ልበድ
    ( ኢየሱሴ)❤❤❤❤❤ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤

    • @እግዚአብሔርሉዓላዊ
      @እግዚአብሔርሉዓላዊ Рік тому +2

      Amen

    • @freweinikidane8847
      @freweinikidane8847 Рік тому +2

      እንዴ ምን ዓይነት ነው ንግግር እየሱስ የሞተው እኮ እብዶችን ሊፈውስ ነው የምንናገረውን ቆም ብለን እናስብ እንጂ

    • @BinyamTamirat
      @BinyamTamirat Рік тому +1

      ኢየሱስ የቶቹን እብዶች ነው ያዳናቸው ጋኔን ያደረባቸውን ወይስ የሱ ፍቅር ገብቶቸው አንደበታቸውም ኑሮቸውም እሱን ኢየሱስን የመሰሉት ሁሉን ትተው የተከተሉት በፍቅሩ የተሸነፉት በፍቅሩ ያበድትን??

  • @DeborahBelongsToJesus
    @DeborahBelongsToJesus Рік тому +35

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን
    ዮን አንተን ለምድራችን በረከት እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ዘመን አገልግሎትህ ይባረክ የእነዝህን ህጻናት እንባ ያበሰ ጌታ ይባረክ

  • @wanoffee5795
    @wanoffee5795 Рік тому +21

    በዚህ አዳራሽ ውስጥ ያለው ይቅርታና ፍቅር ለኢትዮጵያ ሀገራችን ያድርግልን ❤️

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 Рік тому +19

    አቺም እናትሽም ጀግና ልጆችሽ ቆንጆ ጌታ የካሳ ዘመን ይሁንላችሀል አይዞሽ ሁሉ ለበጎ አደረገው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Рік тому +10

    የትውልዱ አባት ዮኒዬ ዘመንኸ ይለምልም!!!❤❤የስንቱ እቤት ታደሠ❤🎉🎉ተለወጠ❤🎉🎉101%ዮኒዬ ተሳክቶልአል!!!!!!❤❤

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Рік тому +45

    የሚያሳዝን የሚያስላቅስ ደስ የሚል ምስክርነት ክብር ስግደት አምልኮ ውርደትን በክብር ለምለውጥ ለኢየሱስ ይሁን❤❤❤ዮኒ ስለ አንተ ቃላት የለኝም ብቻ የዘላለም አምላክ ይባርክ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎናል😘😘

  • @ayelebedane2655
    @ayelebedane2655 Рік тому +14

    የእግዚአብሔር አገልጋይ ወንድሜ ዮናታን አንተ የኢትዮጵያን ምርጥ ሰው ; ብቻኛ የሀገር ስጦታ ; እውተኛ የፍቅር አገልጋይ ; የክርስቶስ አንባሳደር ; ሌላ ምንም ቃላት ዬለኛም እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ ። ይጨምራል ። ብዛ ።

  • @avaffsacxsxs6072
    @avaffsacxsxs6072 Рік тому +20

    የኔልእልት ስታምር ደግሞ ቤታቹ በክብር በሞጎስ ይሙላላቹ ዮኒ ዘመንክ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @hiwetababa3814
    @hiwetababa3814 Рік тому +1

    ዮኒ፣ጌታይባርክህ፣ተባረክ፣የዘመኑ፣ነህምያ፣ነህእኮ፣አንተ፣እልፍ፣አላፍ፣ሁንዘርህ፣የጠላቶቹንደጅ፣ይወረስ፣ተባረክ

  • @meseretdeboch1649
    @meseretdeboch1649 Рік тому +7

    ዮኒ ተሳክቶልሃል ይህንን ቤተሰብ እግዚአብሔር በአንተ ሆኖ ስለረዳቸው እናመሰግናለን እህቴ እንዃን ጌታ ረዳችሁ

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Рік тому +9

    እግዚአብሔር ቀን አለሁ ❤❤❤ እንኳን ጌታ ለእንደ ገና ክብር አበቀችሁ ዮኒዬ ዘመን ይባረክ ❤

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx Рік тому +6

    ምን እንላለን ክበር ክብር የኝጌታ አልልልልልልል አሜን 🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️

  • @bertukan3934
    @bertukan3934 Рік тому +9

    የፈረሰውን አዳሽ ያደረገህ ዮኒ እግዚአብሔር ይባረክ። በብዙ ፀጋ ይብዛልህ!!!!!! ትልቁ ነገር ደግሞ ጌታ ኢየሱስን ማግኘቱ ነው ሃሌሉያ!!! ሞቶ እኛን ላዳነን ለንጉስ ለኢየሱስ።

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 Рік тому +2

    ዮኒዬ ወላሂ እወድሀለው አከብርሀለው😘

  • @hiwigelaye6509
    @hiwigelaye6509 Рік тому +11

    በእዉነት እዉነት ከኢየሱስ ጋር ያለ ያደገ ወድቆ አዝኖ አይቀርም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tsegnashdegaf5185
    @tsegnashdegaf5185 Рік тому +8

    ዎውው ዮንዬ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ቃር ዘማንክን የታደለ እና የዳስታ እግዚአብሔር ይደረግልህ ታባረክ ያኢትዮጵያ እናቶች እንባ አባሺ ኑሪልን እግዚአብሔር ይባረክ ♥️♥️♥️♥️

  • @Lidiaa-ch8yd
    @Lidiaa-ch8yd 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይቻላል 😢አባታችን ዮንዬ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረህክ ታባረኩ 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @Addistube7262
    @Addistube7262 Рік тому +17

    ዮኒዬዬዬዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤

  • @yeshumneshgirmaxasew2026
    @yeshumneshgirmaxasew2026 Рік тому +11

    ማታ ለቅሶ ቢሆን ጠዋት ደስታ ይሆናል እልልልልልልልል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ

    I wish one day እኔም ይህ ክብር እንደሚደርሰኝ

  • @DemelashSedebo
    @DemelashSedebo 2 місяці тому +1

    ዮን የሁሉ አባት እግዝአብሔር ይባርክህ ህድ ወደ አለም ሁሉ ወንገልን ለፍጥረታት ሁሉ ስበክ ጌታ ይባርክህ

  • @ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ

    ዋው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ስታለቅሱ እናለቅሳለን ስት ደሴቱ አብረን እንደሰታለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @Helena-e7w7o
    @Helena-e7w7o Рік тому +3

    እውነት ዮኒን ሚጠላ ሰይጣን ያለበት ካልሆነ ጤናማ ሰው እንዴት ሊጠላው ይችላል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 2 місяці тому +1

    ዮኒ አገልግሎትህን ቤተሰብህ ጤናህን በሚያስፈልግህ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa 7 місяців тому +1

    God is Lord ❤❤✝️🛐👈👌💖ዮንዬ ለጌታ ክብሩ ይስፋ የአባተ ቡሩክ ተባርኪ

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk Рік тому +5

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዮኒዬ አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ስጦታችን ነህ ዮኒ እህቴ እንኳን ጌታ ቤትሽን ጎበኘ 🙏🙏

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 3 місяці тому +2

    እረ በጣም ደስ ይላል እኔም እንድህ ያለ ቀን እጠብቃለሁ ከልጄ አባት ከተለያየን 8አመት ሆነ የእንደገና አምላክ እግዝአብሔር እንደ ገና እንዲረዳኝ ለኔም ፀልዩልኝ ቅዱሳን ተመልሼ ከልጄ አባት ጋር መሆን እፈልጋለሁ ።ነብዩ ዘመንህ ይባረክ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው እኮ እውነት የረዳችሁ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ 🙏
    እህቴ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ተባረኪ እውነት በዚህ አለመግባባት ትዳር ውስጥ ሆነሽ እራሱ ይህንን የመሰሉ ፍሬዎች ስላፈራሽ በጣም የምትደነቂ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ያሳድግላችሁ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ ዘመናችሁ የፍቅር የደስታ የሰላም ይሁንላችሁ 🙏🥰ዮንዬ የኔ አንደኛ ተባረክልን 🥰

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Рік тому +6

    ክብር ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ሀለሉያ ድንቅ ኢየሱሰ ድንቅ ያደርጋል ወንድማችን በቤቱ ያፂና 😊😊 ግን ልጅታ አንጀተን በላችኝ 😭😭😭😭

  • @elsabirhanu7803
    @elsabirhanu7803 Рік тому +1

    ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን ዮኒ አንተ እኮ የትዉልድ አባት ነህ ጌታ ይባርክህ ዜመንህ ይባረክ ትዉልድህ ይባረክ ❤❤❤🎉🎉

  • @marketingsrta
    @marketingsrta 2 місяці тому

    በመጀመሪያ ዮኒ በሂደት እጅግ ወደድኩህ አከበርኩህ ስላንተ እግዚአብሔርን አለማመስገን ንፉግነት ነው ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!!!

  • @abrahammohammed9874
    @abrahammohammed9874 Рік тому +3

    ዮንዬ ዘመንህ በሙሉ ይባረክ!

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 Рік тому +2

    ዮኒዬ ቃል አጣውልህ በጎነትህ ውስጥን የሚፈነቅል ደስታ ነው የሚሰጠው ምን ልበልህ እንደተባረክ ኑር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጥግብ በልልኝ እንወድሃለን ዘመንህ ይባረክ::

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 Рік тому +3

    ጌታ የተባረከ ይሁን ታሪክን ሒወትን እሚለውጥ አምላክ ነው ዮኒ ዘመንህን ይባርክ እዳተ ያሉ ብዙወች ይነሱ

  • @tsiyontsegaye6786
    @tsiyontsegaye6786 Рік тому +1

    ሙሽሮች እንኳን ደስ ያላችሁ። ዮኒ ቤትህ ለዘለዓለም ደስታ እና ሳቅ አይጥፋ።

  • @yeshumneshgirmaxasew2026
    @yeshumneshgirmaxasew2026 Рік тому +6

    እሰይ እንዴት ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒዬ ጌታ ይባርክ❤❤❤❤❤

  • @seadawerku7029
    @seadawerku7029 Рік тому +14

    ወላሂ እዴት እዳለቀስኩ ይህ ነገር እኛምቤት ስላለ አባቴ እናቴንም ልጆቹንም ያሰቃየናል ምን እደምናደርግም ግራ ገብቶኝ ል ብቻ ፈጣሪ ሁሉን ቀያሪነው እያልኩ አለን 😢😢😢😢

    • @tube-mo2hy
      @tube-mo2hy Рік тому +2

      አይዞሽ አንድ ግዘ ፈጣር ይቀይራል ተስፍ አትቁርጪ 😢😢

    • @selamyehawasawkonjo729
      @selamyehawasawkonjo729 Рік тому

      ፈጣር ይችላል አይዞሽ

    • @pixelpioneery
      @pixelpioneery Рік тому

      Ayzosh sweety le hulum gize alew

    • @DaribeHassan-y8k
      @DaribeHassan-y8k Місяць тому

      መልካም ወጣት እንዲህ በጌታ❤❤

    • @DaribeHassan-y8k
      @DaribeHassan-y8k Місяць тому

      ማለቴን እንህድ❤

  • @mitourago5814
    @mitourago5814 Рік тому +1

    አሳዛኝ እና አሰደሳ አስተማሪ የሆነ ምስክርነት ነው ዮኒ ተባርክ😍💪😪🙏

  • @amenranaweeamendina3758
    @amenranaweeamendina3758 2 місяці тому +1

    ዮንዬ እግዚአብሔር ይበርክህ እድሜ ላይ እድሜ ይጫምርልህ የኔ አባት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Lenafekr
    @Lenafekr Рік тому +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
    ዮኒዬ ዘመንክህ ይባርክህ ❤❤❤❤ wooooooooow እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤ ቀር ዘመናችሁ ሁሉ የደስታ ይሁን

  • @EteneshMegersa-ux8or
    @EteneshMegersa-ux8or Рік тому +1

    ዮኒ ዘንድሮ 100% ተሳክቶልሀል ዘመን ሁሉ ይባረክ ምሩ እንኳን ጌታ እረዳሽ ቀሪ ዘመናቹህ የሰላም እና የተድላ ይሁንላቹህ ልጆቻቹህን በደስታ አሳድጉ

  • @abuye-v6n
    @abuye-v6n Рік тому +1

    Wawu wawu wawu wawu wawu 🎉🎉🎉🎉wawuu ዮን ዘመን ይባረክ በኢየሱስም ተባረክ 🎉❤❤❤❤❤

  • @hiwotminjar8388
    @hiwotminjar8388 Рік тому

    እየሱስ ጌታ ነው!! ምሩዬ ደስታችሁ የፀና ይሁን! ዮኒ ጌታ ፀጋ ያልብስህ!

  • @eftumohammad4926
    @eftumohammad4926 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ምህረቱ ብዙ
    ሲያከብር በብዙ ዮኑዬ አንተ የትውልድ አባት የተለየክ ሰው ነህ ለምድሬ በቅቼ እንደው ይህንን ፕሮግራም ተካፍዬ

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Рік тому +1

    Yoniya Ante eko Teleyalh. Ohhh praise God!!

  • @burtokanbn
    @burtokanbn Рік тому +1

    ወወወወወወወ ወወወወወወወ እንካን ደስ አላችሁ ለጌታ ሁሉም ይቻላል ለዚህ ደል በረከት ላደረሱ ሱን ጌታ ይባረክ አሜንን አሜን አሜን የለቅሶ ዘመን ይብቃችሁ የኔ ጌታ ዘመንን ይባረክን ላለማው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZbahStrawberry
    @ZbahStrawberry 2 місяці тому

    ክብሩ ለጌታ ዮኒያ ተባረክልኝ❤❤❤❤

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Рік тому +1

    እባክህን እግዚአብሔር ሆይ ለዮን እድሜ ጨምርለት

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Рік тому +1

    እንኳን ጌታ ኢየሡሥ እረዳሽ ዩንዬ ጌታ ኢየሡሥ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ

  • @messiqueenmessiqueen584
    @messiqueenmessiqueen584 Рік тому +2

    ውው ጌታ ይባረክ እንደገና አምልክ የትባረከ ይሁን ❤️❤️🎉🎉🎉

  • @AbynahLire
    @AbynahLire 2 місяці тому

    ዮናታን እግዚአብሔር አንታን ይባረክ

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Рік тому

    ዮኒዬ ከምያለቅሱ ጋር ታለቅሳለ
    ከምያዝኑ ጋር ታዝናለህ በዚህ ዘመን ቤተክርስቲያን ስራዋን ትታ ልጆችዋ ለአውሬ አስረክባ ትታለች ዮኒዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክ የጌታ ፀጋ እጥፍ ይብዛልህ ያንቴ የሆን ሁሉ በቅድስ ደሙ ተሸፈን የጌታ መልአክ ከፍትም ከኃላም ከጎን ይጠብቁ በጣም ነው የማከብር እወድኃለው ኑርልን❤️💖❤️🌹🌹🌹💐💐💐

  • @ReemIsa-lu4sv
    @ReemIsa-lu4sv Рік тому +8

    እግዚአብሔር አይረፍድብርትም 🥰🥰🙏🙏❤️

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 Рік тому

    ዮኒ እግዛብኤር እደምድር አሸዋ ብዛ ዘርክ ይባረክልክ ❤❤❤❤❤አተ የተባረ ክሠው ❤❤❤❤❤

  • @frehiwotkifle2634
    @frehiwotkifle2634 Рік тому

    ዮናታን አክሊሉ የወንጌል አርበኛ በሰማይ ትልቅ አስይዘሀል
    ዘመንህ ይለምልም እየሰራህ ያለው ስራ ከአእምሮ በላይ ነው የስንቱ ቤት እንደገና ተሰራ የስንቱ ወጣት ህይወት ተለወጠ የረዳህ ከጎንህ ቆሞ ያገዘህን እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ

  • @firewfikre9925
    @firewfikre9925 Рік тому +1

    የሚያስታርቁ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላሉ።

  • @gobezayehugonsamo5655
    @gobezayehugonsamo5655 Рік тому +1

    ዮኒ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባረክ

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 Рік тому

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው ተመስገን ዬኒ ትለያለ ተባረክ አንተ ሁሌም 1ኛ ነህ ምን ላርግ ስወድ ተባረክ አሜን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️😪😪😍😍😍

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr Рік тому +1

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁንን ፣እግዚአብሔር ይመሰገን ዮንዬ፣ዘመንህ፣ይበርክ❤❤👏👆👏👏👏👏👏👏🌹🌹❤❤🌹

  • @abaynehworku9838
    @abaynehworku9838 Рік тому

    ዮኒ ዘመንህ ይባረክ፣እንኳንም እግዚአብሔር ረዳችሁ ሙሽሮች

  • @mulualemgena4105
    @mulualemgena4105 Рік тому

    ዮኒ በጌታ ሰም ተባረክ በጣም ጥሩ ሰራ ነው ዘመንህ ይባረከሰህ❤❤

  • @seblehailes9962
    @seblehailes9962 Рік тому +16

    ጌታ ክብር ላንተ ይሁንጨ😢😢😢😢😢

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Рік тому +1

    ዋናዉ በእግዚአብሔር መተማመን ነዉ።

  • @ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ

    ዮኒዬ ዘርክ ይለምልም ከክፉ ይጠብቅህ

  • @piadam2720
    @piadam2720 8 місяців тому

    ዮናታን አክሊሉ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክህ። የምህረት ተስፋዬን ምስክርነት ሰምቼ በጣም ነው የተደሰትኩት። ምህረት ተስፋዬ ጋር በአረካ ሙሉ ወንጌል በ C ዃየር አብረን አገልግለናል። ዮኒ ባንተ በኩል እግዚአብሄር የብዙ ሰዎችን ትዳር እየታደገ ስለሆነ እጅግ አድርጌ አምላኬ አመሰገንኩት።

  • @ኢየሱስያድናል-ፀ2የ

    እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ሆይ ክብር ሁሉ ለአተ ይሁን አሜንንን ዮኒ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 Рік тому +1

    ዮኒዬ ሁልጊዜ በቤትህ ደሰታ ይሁን❤❤❤

  • @TemuTesfaye-v2n
    @TemuTesfaye-v2n Рік тому +2

    ወወወወወ ጌታ ሲሙይባረክ ዮኒ ሁለ ከቤት ሰላም አይጥፋ

  • @Tewabechpetrostub
    @Tewabechpetrostub 2 місяці тому

    ሀሹ እልልልልልልልልል ከብር ለጌታ ይሁን ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ዮንዬ ጌታ ይባርክክ ዘመን ትዉልድ ይባሬክ ዴስታ ፍቅር ሰላም ወዴ ቤት ይጊባ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Рік тому

    እግዚአብሔር ተባረክ ዬኔን የሰጠህ ለኢትዮጵያ በረከት እልልልል እሰዬ እንኮን ደሰ አላችሁ

  • @TigistFita-gp3js
    @TigistFita-gp3js 2 місяці тому

    ዮኒ አረ አንተ ግን ምኑን ነዉ ያደለህ ጌታ ቃል የለኘም በቃ ተባረክ ለምድር......

  • @mita7976
    @mita7976 Рік тому

    ዮን እግዚአብሔር ይባረክህ👏👏👏👏 ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን 💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg Рік тому +2

    ዮንዬ ምን ብዬ ልመርቅህ ያስተማርካቸው ሁሉ አንተን ይሁኑልን🙏🙏❤️❤️

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን
    በዘመናቸው ሁሉ በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ ከልጆቻችሁ ጋር ያኑራችሁ። አሜን

  • @Kalkidan001kalkidan00
    @Kalkidan001kalkidan00 2 місяці тому

    ኡኡኡኡኡኡኡኡ እየሱስ እየሱስ እየሱስ የኔጣፍጭ ❤❤❤❤❤❤❤❤የኔድንቅ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ልዩ አባት❤❤❤

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Рік тому

    እሰይ እዴት ደስ ይላል ጌታ ይባረክ ዮኒዬ ተባረክ እንወድሃለን❤❤❤

  • @לידוראליו
    @לידוראליו Рік тому

    ዮናታን አክሊሉ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ሙሉ ይሁን 🙏

  • @bekimeron150
    @bekimeron150 Рік тому +3

    ጌታ ስሙ ይባርክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SarahEth-n2x
    @SarahEth-n2x 2 місяці тому

    በንባነው የጨረስኩት🎉🎉🎉🎉🎉ተመስጌን ትግስትሽ ከፍሎሻል ፈጣሪ ቀን አለው ለሁሉ ጊዜም🙏🙏🙏🙏

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Рік тому

    ዮኒዬ ስለ አንተ ቃላት ያጥረኛል ብቻ አምላኬ ይመስገን

  • @MS-mb1cl
    @MS-mb1cl Рік тому

    ዮኒ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር የረዳህ ሰው ነህ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የፈረስን ቤት እንደገና እንዲስራ ቤተስብ እንዲ ስብስብ እንዳይበተን እያደረግህ ስለሆነ ተባርክ። ቤተስብህ አግልግሎትህ ይባረክ። ለብዙወጣቶች ነፃ መሆን እግዚአብሔር ምክንያት ስላደርግህ የብዙዎች እንባ ስለታበሰ እግዚአብሔር ይመስገን።
    በርታ ጌታ ይባርክህ።

  • @SuziGeorge-l8y
    @SuziGeorge-l8y 2 місяці тому +1

    ዬንዬ ጌታ ባርኮሀል እብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ እኔ በደስታእንባ መሞቴ ነው ሩቅ ባልሆን በየፕሮግራሙ የምኖር ይመስለኛል አንተ የዘመኑ መፍትሔ ልትሆን የተቀባህ ውድና ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ እድሜና ጤና ይስጥልን ኑርልን ከነቤተሰቦችህ ጌታ መሀላችሁ ሆኖ በደስታ ፈገግ ሲል የማየው ያህል ይሰማኛል ይሄ እኮ በታሪክ ተሰምቶ የማይታወቅ ነገር ነው ፍቅር እያላበስከንነው እኛም ይበልጥ ሀገራችንን እንድንወድና እንድንናፍቅ እያደረግከን ነው ከነባለቤትህ ከነልጆችህ ኑሩልን

  • @marthayohannes1590
    @marthayohannes1590 Рік тому

    እግዚአብሔር ሆይ ተባረክ ዮኒም ብርክ በልልን እህቴ ወንድሜ እንኳን ጌታ ረዳችሁ

  • @acint-bq5hk
    @acint-bq5hk Рік тому +2

    ክብር ክብር ለጌታ ለእግዚአብሔር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን እእእእእእእልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤

  • @tenejaashango9474
    @tenejaashango9474 3 місяці тому

    ዮን ፈጣሪ ዘመን የባርክል ደስታ አየጠፋ ከቤት 😍😍😍🎉🎉🎉🎉🎉🙏

  • @sarakirstyantube4811
    @sarakirstyantube4811 Рік тому

    በመጀመሪያ ክብሩን ሁሉ ለጌታ እስጣለው...ሁለተኛ ደግሞ ዮኒዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ጌታ እንደተጠቀመብህ ዘመንህ ይለቅ

  • @Mesrchkandido
    @Mesrchkandido 2 місяці тому

    ዮንዪ በእውነት ዘመንህ ይባራ❤❤❤❤❤

  • @MasaratiTubeመሠረትTube

    ዋውውውውውውውውውው
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    አልልልልልልልልልልልልልልልል
    ኢየሱስ ጌታ ነው ስሙ ይባራክ እስከ ለዘለለም በጣም ደስ ብሎኛል ይደስታ በያ ቤተቹ ይግባ የደስታ ምክናት ዬሆንክ የኔ አባትም ወንድሜም እህትም እናቴም ዬሆንክ ዮንዬ ዘማን ዘለለም በኢየሱስ ለአንቴ ዬታባለ ሁሉ ነገር ይባራክ ለቀራከት ሁን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰👏👏👏👏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ3ቘ

    ክብር ለጌታ ይሁን ቃላት የለኝም የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው 😭😭💞💞💞💞🥰🥰 ዮን ከቃላት በላይ አንተን ምን ቢየ መግለጽ እንደምችል አላቅም ተባረክ አንተን የሰጠ እግዚአብሔር ይባረክ 😢😢😢❤❤❤❤Yon

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ

    የኔውድ ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም ዘርማንዘርህ ይባረክ ሙሽሮች እንኳን ደስ አላቹ

  • @mekdesayele8234
    @mekdesayele8234 Рік тому

    ጌታ ስሙ ይክበር ዮኒ ጌታ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ጌታ በሰጠህ ፀጋ ብዙዎች በአንተ አርፈዋል ጌታ እንዲህ ያንተም ስራ ይስራ ኑርልን እወድሃለሁ ወንድሜ

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዮን አንችም የክርስቶስ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ውሮታ ይከፍልልሽ

  • @SmerSmer-i1c
    @SmerSmer-i1c 2 місяці тому

    ዮኒዬ.ተባራክ🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @end123w
    @end123w Рік тому

    እግዚአብሔር ሁሉ የሆነው ከንተ ባንተ ላንተ ነዉ ። ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን🙏🙏

  • @RohmotKhan-o9o
    @RohmotKhan-o9o Місяць тому

    ዮናታን.በጌታ.ተባረኪ❤❤❤❤

  • @RomAbera280
    @RomAbera280 Рік тому

    ይሄን አምላክ ምን እንበለው ።ብንዘምርለት ብናመሰግነው ብናወድሰው ብናዚምለት ብንቀኝለት በቃ ምን ልበል ያንሳል እኔ እኮ መንፈሴ በደስታ ልቤም በደስታ ታወከች የምለውን አጣው ብቻ ጌታ አምላካችን በእውነት ከምናስበው በላላይ ነው አልፋና ኦሜጋ የሆነው አምላክ ከፍ ብሎ ይታይልን በእኛ ላይ።ዮኒ የምለው የለኝም አንተን የተሸከመች ማህጸን ብሩክ ናት። ተባረክ ለምልም።
    ሰውዬው ግን የምር አባቴን ይመስላል ።ከአባቴ ቤተሰብ የማውቀው 12 ሰው ብቻ ነው ሁለት ወንድሙን አንድ እህቱን ከእነ ልጆቹ 12 ብቻ ነው የማውቀው ።ሳየው በቃ አባቴን ይመስላል ዘመዳችን ይሆን?

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል ዮን እግዚአብሔር ይባርክህ ❤️❤️❤️😭😭