Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ለአባታችን ለአቡነ አብረሃም እግዚአብሔር ይስጥልን
የእግዚአብሔር ምህረት ስለበዛ ፃድቅ የሆንን አይምሰለን አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን እየጠፋን ነው
በሌላው አገር የደረሰው መቅሰፍት እኛም አገር ማስጠንቀቂያ እየተሰጠን ነው በደንብ ልንገነዘብ ይገባል እግዚአብሔር የንስሐ ዕድሜ እየሰጠን ነው
❤❤❤🎉🎉🎉
😭😭😭🙏🙏🙏አንቺ ታቂያለሽ እመብረሐን
አክሊል የእውቀት ምንጭ የሆነው ጌታ እየሱስ አሁንም አብዝቶ እውቀትን ይስጥህ
አባቶች ናቼዉ ሀይማኖታችን የሚያሰድቡ😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
ያልሆነ ነገር የምትናገሩ ስዉች አቁሙ በመስቀሉ ዙሪያ ለምን ይረገጣል ብለው የስሩት ወንድሞቻችንና መምህራኖች ሰምተናል አንዳቸውም አትሂድ አላሉም እራሳቸውን ወክለው ነው የተናገሩት በዛ ላይ አንድ ነገር ሲመጣ ከፊት የሚስለፉ እና በእስርም ጭምር መስዋት የከፈሉ ናቸው ።
እናንተ መናፍቃን ተው ተረጋጉ የቅርቡን የአሜሪካን መሳለቅ እኛም አገር ደገማችሁት እና መዓት ልታመጡብን ተሳለቃችሁ እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ ዋ ተው አትዘባበቱ
ባኮት አዉቀዉ ተሸዉደዉ እኛን አይሸዉዱ ብሩ የተሰጠዉ ከመናፍቅ ነዉ ሰለሰረገጡለት እኛ ብሩ አይገርመኝም ምክንያቱ በየገጠር ያለ ቤተክርሰቲያን መነኮሳት ተርበዉ ደነገላት ተጠምተዉ ጠዋፍና እጣን አቶ ያቆመ ቤተክርሰቲያን ላይ ሳስሩ የናተን ነገር ለባለቤቱ ትተናል እኛን ግን አታላግጡብን ሁሉን እናቃለን ሰናይ
ነብይ የሚለው የጌታ ማእረግ የጴንጤ መቀለጃ ይሁን?
በጋሸው ደሳለኝ ምንድነው የሚቀባጥረው እብድ ውሻ ውሻ ሲያብድ ባለቤቱንም አያውቅም ያገኘውን ይነክሳል በጋሸው ደሳለኝ እና መሰሎቹ ያበዱ ውሾች ናቸው
ሚዲያ የሚባል እዴት እደ እአስጠላኝ ወይኔ ቤተሰቦቸ ታድለው ገጠር ናቸው እና ምንም እደዚህ አይነት ነገር አይሰሙም
ቤተክህነት እስካሁን ለምን መግለጫ አልሰጠም አሁንስ ለምን አይሰጡም
በዚህ ደረጃ በጣም ይከብዳል አምላክ ሆይ ሸፍነን
መስቀሉ እኮ ኢማኑኤል ማክሮን የመጣ ጊዜ በአደባባይ ተረግጦአል እኛም ኦርቶዶክሳውያን ይሄንን ነው የደገምነው
ወጣቶቻችን ለሀይማኖታቸው ይማገታሉ ያስተምራሉ አባቶቻችን ግን መስቀላችንን አስናቃችሁት እኞ እናንተን ስናኮራ ከናንተ ውስጥ አንድም ታጣ ያሳዝናል
መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ያለ ጥቅስም አይቻለም ማለት ነው።
የእመቤቴን ፎቶን ቲ-ሸርት ላይ ሳላደርግ አልወጣም የሚለውስ ጎሮምሳስ?
“እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።” - 2ኛ ቆሮ 5፥21. ይህ ትቅስ ታዲያ ምንድነው?
ኃጢአት አደረገው ማለት ምን ማለት ነው?
ሰላም ወንድሜፀግሽእንኳንለብርሐነጥምቀቱበሰላምአደረሰ🎉🎉🎉❤ዛምልአይደለእግዚአብሔርለሁላችንማስተዋሉንይስጠንናበእዉነተኛውመንገለመጓዝያብቃን
አሜን
በጋሻዉ ምድነዉ ሚያሰተምረዉ ደደብ አረከን በጣም ትገርማላችሁ ምድንነዉ ሚያሰተምሩት
ተሸላለሙበት መስቀል ስላስረገጡ የተሰጠ ሽልማት ነው።
ስለብር ነው የሚያስበው
ተሳዳቢው እንዲህ ብሏል ብለህ ስድቡን መለጠፍህ እራሱ ከተሳዳቢ አይለይህም
ቤተክህነት ላይ የተሰገሰጉትን ሌቦች ፈጣሪይቀላቹ ምዕመኑ በናንተ ተሰቃየ እህተማርያም ብላ ስትቀልድ በኦርቶዶክስ ስም ስትነግድ አጥማቂብለው ሀሰተኞችእነዚንአብረዋቸው የሚሰሩ እደነአቡነመርቃስ የመሳሰሉት ፈጣሪ ቁጣውን ይላክባቹ
ትዕዛዝ የምትቀበሉት ከአለቃችሁ ነው
ሎቱ ስብሃት እንደ መናፍቃን ተዋርዶ ሲኦል ከመግባት ይሰውረን
እናንቴ መናፍቅ ብላችሁ የሚትስይሙት ተዋርዶ ስኦል ይገባሉ ብላችሁ የሚትፈርዱ ምን ያህል ፃድቅ ናችሁ?
@bekelebabo8937 የናቴ ልጅ በአደባባይየአምላካችንን ስም ወንድሜ ነው አየሁት ሲላቸው ደግሞ ጌታችንን ብሄር ሰጥተው የሚዘባበቱበትን ቃሉ እንዳለው አሁን ተፈርዶባቸዋል ሆዳቸው አምላካቸው ነውራቸው በፊታቸው የተባሉትን ማለት ነው
ቃሉ የሚለው ያመነ የተጠመቀ ይድናል ነጭየለበሰ ይድናል አይልም ውስጣቹን ይንጻመዳን በእየሱስ ነው ወንድሜ😅
ጥምቀት ያድናል?
ጴንጤ ነህ ወይ ለማለት ነው። ለምን ለመረዳት አትሞክሩም?
ሲጀመር ከዚህ ቀድሞ በሰራኸው ቪድዮ ላይ፤አስተዳዳሪው ሰይጣንን ሲያሞግሱ ምነው ዝም አልክ????*ዝም አላቹህ??????
አሞገሱ?
ለአባታችን ለአቡነ አብረሃም እግዚአብሔር ይስጥልን
የእግዚአብሔር ምህረት ስለበዛ ፃድቅ የሆንን አይምሰለን አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን እየጠፋን ነው
በሌላው አገር የደረሰው መቅሰፍት እኛም አገር ማስጠንቀቂያ እየተሰጠን ነው በደንብ ልንገነዘብ ይገባል እግዚአብሔር የንስሐ ዕድሜ እየሰጠን ነው
❤❤❤🎉🎉🎉
😭😭😭🙏🙏🙏አንቺ ታቂያለሽ እመብረሐን
አክሊል የእውቀት ምንጭ የሆነው ጌታ እየሱስ አሁንም አብዝቶ እውቀትን ይስጥህ
አባቶች ናቼዉ ሀይማኖታችን የሚያሰድቡ😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
ያልሆነ ነገር የምትናገሩ ስዉች አቁሙ በመስቀሉ ዙሪያ ለምን ይረገጣል ብለው የስሩት ወንድሞቻችንና መምህራኖች ሰምተናል አንዳቸውም አትሂድ አላሉም እራሳቸውን ወክለው ነው የተናገሩት በዛ ላይ አንድ ነገር ሲመጣ ከፊት የሚስለፉ እና በእስርም ጭምር መስዋት የከፈሉ ናቸው ።
እናንተ መናፍቃን ተው ተረጋጉ የቅርቡን የአሜሪካን መሳለቅ እኛም አገር ደገማችሁት እና መዓት ልታመጡብን ተሳለቃችሁ እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ ዋ ተው አትዘባበቱ
ባኮት አዉቀዉ ተሸዉደዉ እኛን አይሸዉዱ ብሩ የተሰጠዉ ከመናፍቅ ነዉ ሰለሰረገጡለት እኛ ብሩ አይገርመኝም ምክንያቱ በየገጠር ያለ ቤተክርሰቲያን መነኮሳት ተርበዉ ደነገላት ተጠምተዉ ጠዋፍና እጣን አቶ ያቆመ ቤተክርሰቲያን ላይ ሳስሩ የናተን ነገር ለባለቤቱ ትተናል እኛን ግን አታላግጡብን ሁሉን እናቃለን ሰናይ
ነብይ የሚለው የጌታ ማእረግ የጴንጤ መቀለጃ ይሁን?
በጋሸው ደሳለኝ ምንድነው የሚቀባጥረው እብድ ውሻ ውሻ ሲያብድ ባለቤቱንም አያውቅም ያገኘውን ይነክሳል በጋሸው ደሳለኝ እና መሰሎቹ ያበዱ ውሾች ናቸው
ሚዲያ የሚባል እዴት እደ እአስጠላኝ ወይኔ ቤተሰቦቸ ታድለው ገጠር ናቸው እና ምንም እደዚህ አይነት ነገር አይሰሙም
ቤተክህነት እስካሁን ለምን መግለጫ አልሰጠም አሁንስ ለምን አይሰጡም
በዚህ ደረጃ በጣም ይከብዳል አምላክ ሆይ ሸፍነን
መስቀሉ እኮ ኢማኑኤል ማክሮን የመጣ ጊዜ በአደባባይ ተረግጦአል እኛም ኦርቶዶክሳውያን ይሄንን ነው የደገምነው
ወጣቶቻችን ለሀይማኖታቸው ይማገታሉ ያስተምራሉ አባቶቻችን ግን መስቀላችንን አስናቃችሁት እኞ እናንተን ስናኮራ ከናንተ ውስጥ አንድም ታጣ ያሳዝናል
መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ያለ ጥቅስም አይቻለም ማለት ነው።
የእመቤቴን ፎቶን ቲ-ሸርት ላይ ሳላደርግ አልወጣም የሚለውስ ጎሮምሳስ?
“እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።”
- 2ኛ ቆሮ 5፥21. ይህ ትቅስ ታዲያ ምንድነው?
ኃጢአት አደረገው ማለት ምን ማለት ነው?
ሰላም ወንድሜፀግሽእንኳንለብርሐነጥምቀቱበሰላምአደረሰ🎉🎉🎉❤ዛምልአይደለእግዚአብሔርለሁላችንማስተዋሉንይስጠንናበእዉነተኛውመንገለመጓዝያብቃን
አሜን
በጋሻዉ ምድነዉ ሚያሰተምረዉ ደደብ አረከን በጣም ትገርማላችሁ ምድንነዉ ሚያሰተምሩት
ተሸላለሙበት መስቀል ስላስረገጡ የተሰጠ ሽልማት ነው።
ስለብር ነው የሚያስበው
ተሳዳቢው እንዲህ ብሏል ብለህ ስድቡን መለጠፍህ እራሱ ከተሳዳቢ አይለይህም
ቤተክህነት ላይ የተሰገሰጉትን ሌቦች ፈጣሪይቀላቹ ምዕመኑ በናንተ ተሰቃየ እህተማርያም ብላ ስትቀልድ በኦርቶዶክስ ስም ስትነግድ አጥማቂብለው ሀሰተኞችእነዚንአብረዋቸው የሚሰሩ እደነአቡነመርቃስ የመሳሰሉት ፈጣሪ ቁጣውን ይላክባቹ
ትዕዛዝ የምትቀበሉት ከአለቃችሁ ነው
ሎቱ ስብሃት እንደ መናፍቃን ተዋርዶ ሲኦል ከመግባት ይሰውረን
እናንቴ መናፍቅ ብላችሁ የሚትስይሙት ተዋርዶ ስኦል ይገባሉ ብላችሁ የሚትፈርዱ ምን ያህል ፃድቅ ናችሁ?
@bekelebabo8937 የናቴ ልጅ በአደባባይየአምላካችንን ስም ወንድሜ ነው አየሁት ሲላቸው ደግሞ ጌታችንን ብሄር ሰጥተው የሚዘባበቱበትን ቃሉ እንዳለው አሁን ተፈርዶባቸዋል ሆዳቸው አምላካቸው ነውራቸው በፊታቸው የተባሉትን ማለት ነው
ቃሉ የሚለው ያመነ የተጠመቀ ይድናል
ነጭየለበሰ ይድናል አይልም ውስጣቹን
ይንጻመዳን በእየሱስ ነው ወንድሜ😅