Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሱባህን አላህ የሚገርም ነገር አየሁ መጨርሻ ላይ ደግሞ ደጋግ ኢትዮጵያዊን አላህ መልካሙን ነገር ይወፍቃችሁ ሰው የወለደውን ልጂ አውጥቶ በሚጥልበት ጊዜ እንዲህም አለ ለካ
ጀግና ነው ከብቶቹን እደልጆቹ የሚከባከብ የስራ ሰው ዋዎ
ልጁ በጣም ጃግናነው ዎው ጎበዝ 🥰🥰🥰
ጀግና ናቸው ወላሂ ማሻ አላህ
ምርጥ ሰው ጀግና ነህ ጌታ ይባርክህ ተባረክ
መሸለም ያለበት የአመቱ ጀግና ነው አቦ ኡፍፍፍፍ አላህ ይባርክህ ደስ የሚል ስራ
ላሞቹ ደስ ሲሉ የጆሮ ጌጥም አላቸው አቦ ሀብተምናቸዉ lamochu😮
ዋው በጣም ደስ የሚለው ልጁ በጣም ጀግና ነው እግዚአብሄር ይባርከው ❤❤❤
ወድም ጀግና ነህ❤❤❤ ጉበዝ
ስራው አድካሚ ነው ካልተሰራ አይበላም ደስ ሲሉ እነሱ ከከፋ ግን አለቀልሽ አስየ በዝህ እግራቸው ከመቱ አለቀ
ልጁን ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም ከንፅህናእስከአመጋገብ ወይ ይህ መሸለም አለበት ደሞ ወተት አይጠቡም ያመት ነው የሚመስሉ እረ ደስ ሲሉ በማርያም በርታ ከክፍወች ይጠብቀህ
በጣም ጎበዝ ሰዉ ነዉ 👍👍👍
ሀገሪኮ፡ብዙምርጥሠውአላት፡ጨካኞችም፡እዳሉ፡አላህሆይ፡ሀገራችን፡ሠላምአርግልን
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!!❤
መሸአላህ ፅዳቱን እንክብካቤውን ወድጀዋለሁ ኢንሻአላህ እንደሱ ለመሆን ፈልጌለሁ
❤❤❤❤እዲት ደስ ይላአል
❤wow
🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟🥰👈💫👏👏👏🕊🕊🕊 አሜን ይባረክ ውዴ እናተም ውብ የሆነውን ስላሳያችሁን እነሱም የስራን ክቡርነት ስላስጎብኛችሁኝ ሰላም ጤና እድሜ ያድልልኝ በቸር እንሰንብት እሚጎበኝ ስፍራ ነው 🙏🏆🥇🌟🥰👈💫👏🕊🕊🕊
በጣም ጎበዝ እንደ በርከት ገበሬዋ
Metadel nw zemenachu yebarek
ለምን በልካቸዉ ጥጦ አዘጋጅተዉ እኩል ማጠጣት
Ere geta ybareki jegena ne
ጀግናናናናና🎉🎉🎉🎉❤❤❤
የሚለይ ፕሮግራም ነው ።
Betam korahubh
አሚንአላህይስጥው❤❤
👍👍👍
Thank you ❤
Nama cimaa biyyi tun qabdu❤
❤❤❤
Egziabhar yebarkeh yetebekeh wendemaye. Lalaw biker ye ensesawochu amelak yebarkehal. Be ewenet Egziabhar yemiwedewin new le ensesawochu yemitadergew
Endezh nw serto melewet
አዷ ላም ስት ነው የምትገዛው
በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ቢሻን ጉራቻ ማለት የት ይገኛል ? መጎብኘት ይቻላል ወይ ? አመሰግናለዉ
ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ነው
የሚገርምነው ደሮም አለው ለሚሰራባትእማ አበባናት ሀገራችን
ደምሪኝ ውዴ
👍👍👍👏👏👏😘😘😘
የት ነው ቦታው
ሀዋሳ ና ሻሸመኔ መሀል ጥቁር ውሀ (ቢሻን ጉራቻ)
የደሮው ቤት የት የው ሚሸጠው😮
ልብዳሽ ውዴ
@@temesgenhailemariyam2473 😡😡😡😡
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤