Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወደ ልጂነት ጊዜየ ለደቂቃዎች የተመለስኩ መሰለኝ ደስ የሚል ዘመን
ስንት አመትሽ ነበር በዚህ ጊዜ ክክክ
እኔም እኮ
25 አመት እያለሽ?
አሁን 50 አመት ሆኖኛል
@@ግዕዝ ስንትስ ቢሆነኝ ምን አገባህ እንጭጭ
ዘረኝነት የሌለበት ልጅነቴ
ሳያችሁ በጣም ደስ አለኝ ካለቀ በሗላ ግን በትዝታ ፈረስ ወደልጅነት አለም ጭልጥ አልኩ ... ህይወት እንደዚህ ናት በርተን ደምቀን ቶሎ ምንጨልምባት የዋሻ ውስጥ መብራት
እውነት ብለሀል
የአለቤ ሾው በኢቲቪ እንዲታይ ያሰበውን ሰው ማድነቅ እፈልጋለሁ:: ኢቲቪ መልካም ስራ እየሰራችሁ ነው ቀጥሉበት
ደስ ሲል የውነት የሚያስቅ ኢንተርቪው ነው የነበረው።አለቤ ትልቅ ሰው ነብስ ይማር አንተና ሃብቴ ባትለዩን ምንኛ ደስ ይል ነበር አይይይ ጊዜ አይይ ዘመን ስንቱን አስታወስከኝ
ወይ ግዜ ያዘመን ተመልሶ ይመጣ ይሆን የአለቤን ኘሮግራም ለማየት ሃያ ሳንቲም የምከፍለው ትዝ አለኝ
ያ ደስሥሥ የሚለው ጊዜ!!!!! ልጅነቴ
በጣም ልጅነት ያስታውሳል ቴሌብዥን ስራ አፍጥጠን ነበር የምንጠብቃቸው
This were one of the best duo comedian to have ever graces the stage.
አይ አለባቸዉ አይሌ ነብሳቹሁን ይማር
Please post Dawit Melesse's interview as well
እናመሰግናለን EBC
ኢትዮጵያ ወጓ እሴቷ ባህሏ ሳይጠፋ
አሪፍ ትውስታ ነው። የ97ቱን የምርጫ ክርክር from your Archives please!!
ይሄ ፕሮግራም ትዝ ይለኛል 1991 ክረምት ላይ ነበር የኢትዮ ኤርትራ የባድመ ጦርነት ነበረ ጊዜው ግን እንዴት ነው የሚሄደው በስማም
Wey gize, endet yirotal?!
Be fetari ene alteweledkum yezane erguz neberech yene enat❤️❤❤😂😂
very funny. talented comedians.perfect matches . What a great loss for Dereje to miss Habte.
ፈጣሪ ለሞቱት ነብስ ይማር 😢
አሜን
ደስ የሚል ጌዜ ልጅነቴ ትዝ አለን
Rest in peace our hero Habte & Alebe 😢🙏
ምርጥ ጊዜ ነበር
ወይኔ ቀበሌ ትዝ አለኝ 5ቀበሌ ተቀምጠን ነበረ የምናየው አይ ደጉ ዘመን
We missed you Habte..RIP brother
I didn't know Habte is not in life?😭
@@terytill3652 I wouldn't joke with that
@@ethiopiannational2351 my dear I didn't jock searously how I know I left home over 20 yrs Habte was my classmet when we graguate since then I don't know that is why
😂😂 This was amazing!! RIP አለቤ & ሃብቴ
I miss my childhood Rip HABTE & ALEBA
ወርቅየሆነጊዜ❤❤❤❤❤
እሁድ ከፖሊስ ፕሮግራም ቀጥሎ ነበር የሚቀርበው
ፖሊስና ህብረተሰብ -> ዜና -> አለቤ ሾው -> ክላሲካል -> 120
ነብስይማር ደረጀ
አለቤ ምርጥ ሰው አይይይይይይ
የተለያችሁን ነፍሳችሁን ይማርልን
Snte new yayehut keld dro kere Alebe dere Habtsh fetari nebshn fetari begenet yanurat❤❤❤❤❤❤
I can't get enough of this
Very nice please upload more of alebe show
EBC thank you
መልካም ጌዜ ነበር አይ ጌዜ 😭
አይ ደጉ ዘመን❤
ኮሜድ ከእነ ለዛው wow
Degu Zemennnn nebeskne Yemarew Habetish
Ya degu zemen degu gize kfat tenkol yelelebet. Ahun gn eyenorn new mibalew...😭
Dere you have a remarkable sense of humor. 😂🙏🙏
Alebe ena Habete Nebes ymarelen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Tv show bezi zemen kere
መቼ ነበር አሄ?
ወርቅ ዘመን 🤔
Habtish ena alebe nibisachun be atsede Genet yanurew
thank u ebc
yanema ene be dade nbr mehedew🥰🥰😍😍
Egziabher nefisachihun yimarewu
This is my heroes
ሀብቴ ምትኩ was my classmet GENERAL WINGET
ምን አይነት ጂንየስ ዘመን ነበር?
አለቤ ሾው Vs ሰይፉ ሾው ?
ሲያምሩ
አሁን የዘንድሮዎቹ ኮሜድያን ናቸው?
በጣም ደረጄ ይሄ ቀልዱ ሁሉ የጠፍበት ይመስላል ከሀብቴ ብሆላ
Ebc thanks
I think 8 years old 😢😢
You mean 18??
wow ወይኔ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ
😂😂😂😂😂 bezih aynet seyfu mudd eyeyazebn nw belug a
ዋው
Remind past
አይ ሞት😢😢
ዘመን አይሽሬ
በትክክል
My Tenage time 🥰🥰Habte ena Derege .Genius! Rest In Peace,
Ethiopia kibere netsehenawa saydefer befit kene mulu kiberua endezi temsle neber 😔
Stunning! John 5:28-29.
habte mertsew
ቀልድ ድሮ ቀረ
17 18 ዓመት ይሆነዋል ስንት ኣስተወስን ልጅነት
26 ametu
Yehe selmata 😗☺ gen yet tefa
Ygermal yhe hulu sikerb alteweledhum malet new ygermal gnahun 22 ametenew gn yhenn program alawkewm
Alebe . .
የዳዊት መለሰን አቅርቡልን
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ክክክክ
Waw
💔💔💔💔💔
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሰይፉ ፋንታሁን የቀዳው ከኣለቤ ነው ለካ
በስንት አመተምህረት ነው ይሄ ዝግጅት የተከሃዴው
አውራጣት ላሳየኝ አውራጣቴን👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾አልፈልግም ቀቅላችሁ ብሉት ማን አንደሆነ አውቃለሁ
1990 አካባቢ
ያኔ ዓመተ ምህረት አልተጀመረም ነበር፤ በሰገሌ ዘመን ነው።
@@φγπφ ባለጌ ጋጠወጥ ጁንታ
1992
😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤
"ተሰብስበው፣ በየቀኑ የመከራ ፕሮግራም ያወጣሉ፣"ሎሬት ጸጋዬ ገብረ መድኅን Ethiopiaua-cam.com/video/SMwKNlsnmmE/v-deo.html
😂😂😂😂 😂😂
history
ደረጀ ምን ቅሞ ነው
🙏🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭
hilarious !
አይ ደጉ ዘመን ua-cam.com/video/3OinXk8uRB0/v-deo.html
😂😂😂

መልካም ጌዜ ነበር
አይ ጌዜ 😭

"ተሰብስበው፣ በየቀኑ የመከራ ፕሮግራም ያወጣሉ፣"ሎሬት ጸጋዬ ገብረ መድኅን Ethiopia
ua-cam.com/video/SMwKNlsnmmE/v-deo.html
😂😂😂😂 😂😂
history
ደረጀ ምን ቅሞ ነው
🙏🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭
hilarious !
አይ ደጉ ዘመን ua-cam.com/video/3OinXk8uRB0/v-deo.html
😂😂😂