I am deeply saddened by the plight of Emmanuel Eboye. And the law of his country did not stand for the truth. It is made of racism. Money comes and goes. Money is dew. Let's help him raise this person, let's extend our hands to him as much as we can.
“When I hear people say Emmanuel Eboue lost everything, I laugh. I have properties in Ghana, I have properties in my home country (Ivory Coast).” ይላል እሱ ስለዚህ ሁሉን አላጣም
የዛሬ አምስት አመት በተኛሁበት እሄንኑ ዘገባ ሰምቼ ሰው የሞተበት ያህል ተንፈቅፍቄ አለቀስኩ ዛሬም እንደ አዲስ ሳደምጠው በጣም አዝናለሁ አሁን ግን ምን ላይ ደርሶ ይሆን
በጣም የገረኘም አሁንም ኢማንኤል ኢቦይ ውስጥ ጥልቅ ጥንካሬ አለ ፈጣሪ ደግሞ ይረዳዋል። በትናንሽ ሰባሰብ ተስፋ ለምንቆርጥ ሰዎች ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠን
ውጮች እኮ መቼም ከብሪ በሀለ ነው የምየፍቅሩክ ክብር ይገበቸወል በዝህ አገጠም ለእምዬ እትዮጲየ እንስቶቸችን
አብዝተህ ያመንከው ነው ከማንም በላይ አብዝቶ የሚጎዳህ የሚባለውን እውነት አብዛኞቻችን ካልደረሰብን በቀር እውነት መሆኑ የማይገባን ነን የወንድም ኢቦዬ ግን በጣም በዛ ፈጣሪ አለሁልህ እንዲለው ከልብ እመኛለሁ እኛንም ፈጣሪ ይጠብቀን። ፍቅር የእርዳታ ማሰባሰቡን ውጤት እደምታሰማን ተስፋ አረጋለሁ
እባክህ ፍቅረ ሰላም ይብዛ ኢቦዪ ከምን ደረሰ መረጄካለህ አሳውቀን
Ahun lay yekedmo fkregnawun agbto yewetatoch aseltagni honoal tru lay new
አሁን የቀድሞ አፍሪካዊ ጎደኛውን አግብቶ የታዳጊዎች አሰልጣኝ ሆኖ ጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ይገኛል
ሚሚ ጥሩ ዜና ስላሰማሺኝ እግዘብሔርን ይባርክሽ አመሰግናለሁ
Manem agignto ayeta
የምሪክን ነው በፍጠሪ
በጣም ልብን የምሰብር ታርክ ነው
ሰትን ማመን በጣም ይከብዳል
አዝኛለሁ 😭😭😭😭😭😭
Selam fikir endemin aleh ebakihin ebue yalebetin dereja nigeren
በጣም የሰዝ ነል
አላህ ይድረስለት።በጣም ያሳዝናል።
እረ ፍቅርዬ ኤቡኤ በጣም አሳዘነኝ
ያሳዝናል
እሪደተ እጆች ይዘረጉለት ለከሪተተው እቦዬ። አይ ህይወት!
😢😢the future start to day but not tomroow but one day maye be every come to nice !!! ihope agood things about e.e
Bro አሁን ምን ለኝ እንዳለኝ አሳውቀን pleas
አሁን ምን ላይ ደረሰ
ፍቅር ኤቡዬ አሁን ያለበትን ሁኔታ ንገረን
😭libe new yeteseberew
👉 fikir kalaschegerkuh ye vedioun majebya miusic simun laklng
Mechereshawus kemn derese please mitawku nigerugn
ልክ እንደዚህ የጋሪንቻን አጭር ታሪክ እፈልጋለሁ
ፍቅር ምን ላይ እድል ንገረን
ያፍሪካ ተጨዋቾች ገዘብ ሲያኙ ነጫጭባ እያገቡ ገዘባቸውን እየተበሉ ነው የኢቦይ ታሪክ ለአፍሪካ ህዝብ ለጥቁር ህዝብ ትልቅ ትምህርት ነው
I'm deeply saddened to hear this heart broken story i pray for arsenal legend Immanuel eboe
Ebake awen yalebet uneta lay .new
Well come ❤❤❤⚽️⚽️⚽️⚽️❤❤⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️
መጀመርያስ የሀገሩን ልጅ አያገባም
SHE IS THE WOMAN I KNOW IN MY BRO LIFE
በፈጠረህ አሁን እንዴት ነው ንገረኝ
ፍቅር አባክህን መጨረሻውን አሳውቀን
አይ የሰው ህይወት
💔💔💔💔💔💔💔😭
ኣየ ጥቁሮች ሁሌም የነጭ ሴቶች መጫወቻ እንደሆኑ ነው..ደርሰው ነጭ ሴቶች ላይ መንጠላጠል ልክ እንደ ትልቅ ስኬት ወይም ብርቅ ነገር መቁጠራቸው ሳያንስ ጅልነታቸው ደግሞ ይበልጥ ይገርማል !! ሲጀመር ኣንዲት ነጭ ሴት ወደ እንደነዚህ ኣይነቶቹ ጥቁሮች ስትመጣ በኣብዛኛው ገንዘብ ፍለጋ እንደሆነ ግልፅ ነው ። በዚያ ላይ ነገ ምን ሊፈጠር እንደሚችል ኣይታወቅም በማለት ቅድመ ጥንቃቄም እኮ ይደረጋል...ዝም ብሎ ያገኘው ገንዘብ ሰብስቦ ይሰጣታል...!!!
ይሄ ቀንድ የለውም እንጂ በሬ ነው ።
እያነበብክ እያለ በሀል እምባየ መጣ እንዴት አንጀቴን በላኝ
lets go
የውጭ ዜጋ የምታገቡ ወንዶችም ሆናቹ ሴቶች መጨረሻቹ ሲያምር አይተን አናውቅም ይበላቹ
I am deeply saddened by the plight of Emmanuel Eboye. And the law of his country did not stand for the truth. It is made of racism. Money comes and goes. Money is dew. Let's help him raise this person, let's extend our hands to him as much as we can.
አውን ጥሩ ሕይወት አይደል የሚኖረው በካላታሰራይ በደንብ መረጃ አይተ ዘግብ
አሁን ታዳጊወችን እያሰለጠነ ነው
@@fikiryilkal_tribune_sport Thanks bro
“When I hear people say Emmanuel Eboue lost everything, I laugh. I have properties in Ghana, I have properties in my home country (Ivory Coast).” ይላል እሱ ስለዚህ ሁሉን አላጣም
Believe me, God has a way out for you soon.
💚💛❤☝️🙏🤝🤲🤲🤲
አፍሪካውያን ተጫዋቾችን አወሮፓውያን በደላላ ትዳር ይህን ያመጣል።
😭😭😭😭😭😭
😭😭😭
አሁን ላይ የት ነው የሚገኘው በምን ሁኔታ ላይ ነው ያለው
አሁን ጥሩ ሁኔታ ላይ ነው የታዳጊዎች አሰልጣኝ ሆኗል አፍሪካዊ የቀድሞ ፍቅረኛውን አግብቶ ይኖራል
የምር ዕንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ : ባመኑት መከዳት ሕመሙ ከባድ ነው
10Q
በጣም አዝናለሁ ከምር
Get stories from credible sources fude