በክለብና ብሄራዊ ቡድን ነገር ነገር እየተበላሸበት ነው | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 29

  • @YohannesKebede-dk7me
    @YohannesKebede-dk7me 2 місяці тому +3

    መንሱሬ 🙏🙏🙏

  • @JohnFentaw
    @JohnFentaw 2 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ጥጋበኞችን ሲያዋርድ ሳይ ደስ ይለኛል: : ማድሪድ እንኳንም ትልቅ ሆኖ ያንን የትቢት እና እራስ ወዳድ ንጉስ ለትንሽ ቀንም ቢሆን ቅስሙ ሲሰበር አሳየኝ! ትልቅን ያላከበረ ሁሌም ቢሆን ውርደትን ይከናነብ ! መሲን ያላከበረ ወራዳ ነው!

  • @AbduRahman-dm6qg
    @AbduRahman-dm6qg 2 місяці тому +1

    Mensur welcome ሀቢቢ ❤❤

  • @jacobtekalign9521
    @jacobtekalign9521 2 місяці тому

    Mensur ante telik gazxega nehe beza lay eyetahe positive nw , gn kylian m’bappe ego alebet sechawet xeret, tatarinet yelebetem yehane kalikome yetem ayederesem, humble ena kind behone kezi belay yasayen yehonal, other wise yechegeral. Thank you dear mensur.

  • @DanielWassie
    @DanielWassie 2 місяці тому +2

    The Awesome ##MensurAbdulkeni Thumbs up 👍

  • @Abdulazizi-m4i
    @Abdulazizi-m4i 2 місяці тому +2

    You are best football journalist 👏

  • @MesfinMeharu-z8g
    @MesfinMeharu-z8g 2 місяці тому

    Welcome mensur ❤

  • @mafuintartainment7et
    @mafuintartainment7et 2 місяці тому

    Mansure. 💙

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 2 місяці тому +2

    france always loves Israel that is why the match ended 0-0..

  • @Mohamed-wollo
    @Mohamed-wollo 2 місяці тому +3

    ምባፔ ወደ ምርጥ ብቃቱ ይመለሳል አትጠራጠሩ የማድሪድ እደ አጠቃላይ መከላከሉላይ ችግር ስለገጠመው እጅ
    የልጁ ብቻ አይደለም ምባፔ ፈጣነው አቅም አለው ወደብቃቱ ይመለሳል ይሄ በተጫዋችላይ የሚያጋጥምነው ወቅታወይ አቋም ለዛወም በላሊጋ አድስ ነው።

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 2 місяці тому +3

    Mbappe like his idol Penaldo suffers from a jupiter size ego...

  • @AdemMohamm
    @AdemMohamm 2 місяці тому

    እንዴ መንሱሬ ብዙ ችግር ስላለበት ፈታ ማለት አለበት

  • @esrael13b
    @esrael13b 2 місяці тому

    ከአቅም በላይ ጠግቦ ነበር

  • @HabetameydengleLij
    @HabetameydengleLij 2 місяці тому +17

    የአለም እግር ኳስ ተጫዋች ቢጨመቁ እንደ ኢባፔ ራስ ወዳድ ተጫዋች አይቼ አላቅም ውድቀቱ ምኞቴ ነው በኒማር እና በሊዮ የሰራው ግፍ ሲቀጥል በእሱ ምክኒያት እነ ቪኒ መጨቆናቸውን ሳስብ በጣም ያናድደኛል ሁለተኛ ቪኒ ቦታ እየለቀቀለት ራሱ ጎል ማስገባት አልቻልም ብዙ ጊዜ ካያችሁት ቪኒ ወደ 9 ቁጥር ወደ ሮድሪጎ ገብቶ ሲጫወት ኢባፔ በቪኒ ቦታ ይሆናል ግን ጎል አያስገባም. የስራውን እንዲሰጠው ምኞቴ ነው ሪች የባርሳ ደጋፊ ነኝ

    • @MdIslam-q9i
      @MdIslam-q9i 2 місяці тому

      @@HabetameydengleLij ምን አገባህ እንኮን

    • @MakMan-i8z
      @MakMan-i8z 2 місяці тому

      ምነው አባ የባርሳ ሆነህ ስለ ማድሪድ ተጨዋች አስለፈለፈህ😂 አንተ ስላልህ አይሳካለትም ማለት አይቻልም

    • @jamilaa9961
      @jamilaa9961 2 місяці тому

      Yelben New yetenagerdhw yhe eras wedad. Vini juner alen yhd wedemetabet

    • @natimati633
      @natimati633 2 місяці тому

      ማስተዋል ይኑርህ

    • @santemedical6802
      @santemedical6802 2 місяці тому

      MBAPPE AND PENALDO ARE THE MOST SELFISH, greedy players..

  • @KidusHabtu-h3n
    @KidusHabtu-h3n 2 місяці тому +1

    አቤት ሀሜት መሱር የሚገርመኝ አተንመስማቴ

    • @abdrazk7105
      @abdrazk7105 2 місяці тому +1

      ደንቆሮ ማን ስማ አለክ አልከፈልከው

  • @sebleabebe1795
    @sebleabebe1795 2 місяці тому +5

    ይሄ ገልቱ በPSG ነይመርና መሲ ላይ የሰራዉ ግፍ ነዉ😂 ክፉ ሰዎችን ሳይ ደስ እሚለኝ በሰሱት ክፋት ልክ እሚቀጡበት ቀን ወደ ሂወታቸዉ እንደሚመጣ ሳስብ ነዉ