Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የብዙ ሰው ችግር ነው የተመለሰው እንደው ማህበረ ቅዱሳን በጣም ብዙ ነገር ነው ያወኩበት ብዙ ላይክ እሚሰጥ ቢሆን በሰጠሁ ነበር ልቦና ይስጠን እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ ነገር ላይ ላይክ የማናደርገው ለምነው ያልሆነ ቦታ ላይ ላይክ እናረጋለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
ቆይ ግን መሐበረ ቅዱሳን ትልቅ መንፈሳዉይ ትምህርት የምናገኝበት ነዉ ለምን ብዙ እይታ የለዉም ምን ሆነን ነዉ
ሁላቸንም ወደ አለማዊ ነገር ነው እምንሮጠው😥
ከመንፈሳዊ ትምህርት ይልቅ ሰዉ ፖለቲካና እግርኳስ ስለሳበው ነው። ብልጭልጩ ዓለም ስለሚያጓጓው ነው።
ቆንጆ ጥያቄ ነው ግን እህቴ ገሊላ አንቺ ይህንን ለመንፈሳዊም ለስጋዊም ህይወት የሚጠቅም መርሐግብር ለሰዎች share አድርገሽ ታውቂያለሽ? ስለዚህ የሚጠበቅብንን ስላልተወጣን ነው በምንችለው ሁሉ ለሰዎች እናስተዋውቅ
እኔ እራሱ ጥያቄ የሚለቀቅልን እራሱ መች በስርአት ተከታተልን ምንም ሰው የለለ ነውኮ እሚመስልው ምን ሆነን ነው የት ጠፍተን ነው ሌላውን እያየን ህይወትን መንገድ ዘነጋን. ሁሌ የምትከታተሉ በርቱ
ትክክክል አዚክጋር ሙዝቃ ቢሆን ውይ አይንሽ ሲያምር ውይ ጥርስ ሲያምር ይሉ ነበር ይህግን ጠቃሚ ነው እኛ እንከታተላው
ባልና ሚስት አንድ አካል ናቸው ።( ማቴ ፲፱ ÷ ፩ - 10 )አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር ✝️🤲🤲🤲
Kalehiwet yasemalen abatachen ehetachnm yagelgelot zemeneshn yabzallesh yebezu wetatochen hiwet endemetetadegi amnalw berchilen🙏🙏
በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ መምህር ደረጅ ትክክል ነው ይህ ሁሉም በየቤት አሉ እግዚአብሔር ለንስሃ ያብቃን በእውነት በጣም ከባድ ነው
Amen
ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀስሲ
Amen Amen Amen
በዕውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
የሕይወት ቃሉን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በዚህ ዘመን ብዙዎች የሚጠቁበት ችግር ሐጥያት ነው በጣም ጥሩ ጥምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን
በጣም ጥሩ ነው። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።ቃለ ህይወት ያሰማለን፣ ምናልባት 3ኛ ክፍል ካለው፦1. በዚህ ግብር ያለ ሰው (በሁለቱም ጾታ) በድንግልና አለው ቢል እንዴት ይታያል? ተክሊልስ መፈጸም ይችላል ወይ?2. በዚህ ግብር ወስጥ ያለ ሰው ወደ ቁርባን መቅረብ ይችላል ወይ? እስከ ምን ያህል ጊዜ ይከለከላል?ትንሽ ጥያቄዎቹ ጥልቅ ቢሆኑ የሚል መልእክትም አለኝ።በርቱ እግዚአብሔር ይስጥልን።
ለመምህራችንና ለአዘጋጆቹ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን
በእውነት ቃል ህይወት ያሠማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማል ። ክቡር መምህራችን።
የሕይወትን ቃል ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
እግዚአብሔር ይስጥልን
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በሔና ያቆይዎት መምህራችን👏ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን።
ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር እግዚአብሄር ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ማህበራችንን ያስፋልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏 እድሜ ከጤና ጋር ይስጥል 🙏🙏🙏
ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን
ጸጋ በረከትን ይስጥልን
Egziabher yistln betam ketlubet desyemi astemro new🙏🙏
ቃለ ሒወት ያሰማልን አቤቱ ምን ይሆን የማልሰማው አድነኝ ለኔ የምለው አጋር ባይኖረኝ እንኳን ለከፋ ሃጥያት አሳልፈህ አትስጠኝ አድነኝ
Hi
የሚገርመው በድፍረት እሂን ማቅረባቸው የሚገርም ነው እንደዚህ የሚያደርግ ሰው እራሱን ጤናዋን ቤተሰብን ያይምሮ እረፍትን ነው ያጣችው ፍላጎቱ ካላት ወንድ ጠፋ የቤተክርስቲያን ሰው ከሆነች ሁልቀን የሚነገር ነው አሁንም ልቦና ሰጧት ፈጣሪዋን ታስብ ከሰይጣል ስራ ወጣ እግዚኦ ይማረነ
በበጓ ልዩነት እየፈጠራችሁ በርቱ። እንደዚህ እማይደፈሩ እርዕሶችን እያነሳችሁ አስተምሩን
🙏
Kale hewite Yasimaline
Ena mesegenalen!
ክህነቱ ላይ ያለው ነገርስ
kale hiwot yasemalin
ሸር እያደረጋችሁ ለሌሎች እንዲደርስ አድርጉ ውዶቼ
የኛ ነገር አንድ ሓጥያት መሆኑን አዉቅ ስጨነቅ ሌላው ይደፋፈራል
በእዉነትለአባታችንቃለሂወትንያሰማልንእግዚአባሔርአምላክለሁላችንምአስተዋይልቦናይስጠንበጣምእናመሰግናለንማህበረቅዱሳንንያስፋልንአሜን3
Katla maryam yhidu yfesalehu ehtoch wedmoch
የተዋሕዶልጆችላይክእናዲርግ
ምንድነው ግብረ አውናን ??
ትምርቱን ሙሉውን ካዳመጥሽው እዛው አለ እኔም እንዳች ነው ግራ ገብቶኝ የነበር ሳዳምጠው ነው የገባኝ የሰማሁትም ።
@@mekdesmekdes309 OK I will listen again thanks 😊
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የብዙ ሰው ችግር ነው የተመለሰው እንደው ማህበረ ቅዱሳን በጣም ብዙ ነገር ነው ያወኩበት ብዙ ላይክ እሚሰጥ ቢሆን በሰጠሁ ነበር ልቦና ይስጠን እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ ነገር ላይ ላይክ የማናደርገው ለምነው ያልሆነ ቦታ ላይ ላይክ እናረጋለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
ቆይ ግን መሐበረ ቅዱሳን ትልቅ መንፈሳዉይ ትምህርት የምናገኝበት ነዉ ለምን ብዙ እይታ የለዉም ምን ሆነን ነዉ
ሁላቸንም ወደ አለማዊ ነገር ነው እምንሮጠው😥
ከመንፈሳዊ ትምህርት ይልቅ ሰዉ ፖለቲካና እግርኳስ ስለሳበው ነው። ብልጭልጩ ዓለም ስለሚያጓጓው ነው።
ቆንጆ ጥያቄ ነው ግን እህቴ ገሊላ አንቺ ይህንን ለመንፈሳዊም ለስጋዊም ህይወት የሚጠቅም መርሐግብር ለሰዎች share አድርገሽ ታውቂያለሽ? ስለዚህ የሚጠበቅብንን ስላልተወጣን ነው በምንችለው ሁሉ ለሰዎች እናስተዋውቅ
እኔ እራሱ ጥያቄ የሚለቀቅልን እራሱ መች በስርአት ተከታተልን ምንም ሰው የለለ ነውኮ እሚመስልው ምን ሆነን ነው የት ጠፍተን ነው ሌላውን እያየን ህይወትን መንገድ ዘነጋን. ሁሌ የምትከታተሉ በርቱ
ትክክክል አዚክጋር ሙዝቃ ቢሆን ውይ አይንሽ ሲያምር ውይ ጥርስ ሲያምር ይሉ ነበር ይህግን ጠቃሚ ነው እኛ እንከታተላው
ባልና ሚስት አንድ አካል ናቸው ።
( ማቴ ፲፱ ÷ ፩ - 10 )
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን
ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ልዑል እግዚአብሔር ✝️🤲🤲🤲
Kalehiwet yasemalen abatachen ehetachnm yagelgelot zemeneshn yabzallesh yebezu wetatochen hiwet endemetetadegi amnalw berchilen🙏🙏
በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ መምህር ደረጅ ትክክል ነው ይህ ሁሉም በየቤት አሉ እግዚአብሔር ለንስሃ ያብቃን በእውነት በጣም ከባድ ነው
Amen
ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀስሲ
Amen Amen Amen
በዕውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
Amen
የሕይወት ቃሉን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በዚህ ዘመን ብዙዎች የሚጠቁበት ችግር ሐጥያት ነው በጣም ጥሩ ጥምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን
Amen
በጣም ጥሩ ነው። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
ቃለ ህይወት ያሰማለን፣
ምናልባት 3ኛ ክፍል ካለው፦
1. በዚህ ግብር ያለ ሰው (በሁለቱም ጾታ) በድንግልና አለው ቢል እንዴት ይታያል? ተክሊልስ መፈጸም ይችላል ወይ?
2. በዚህ ግብር ወስጥ ያለ ሰው ወደ ቁርባን መቅረብ ይችላል ወይ? እስከ ምን ያህል ጊዜ ይከለከላል?
ትንሽ ጥያቄዎቹ ጥልቅ ቢሆኑ የሚል መልእክትም አለኝ።
በርቱ እግዚአብሔር ይስጥልን።
ለመምህራችንና ለአዘጋጆቹ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን
በእውነት ቃል ህይወት ያሠማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማል ። ክቡር መምህራችን።
የሕይወትን ቃል ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
እግዚአብሔር ይስጥልን
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በሔና ያቆይዎት መምህራችን👏ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን።
ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር
እግዚአብሄር ይስጥልን