Ethiopia :- ግብረ አውናን (ሴጋ) | ችግሩና መፍትሔው | gibre awnan | ግለወሲብ በወንዶችና በሴቶች ላይ | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 105

  • @yonastube
    @yonastube  7 місяців тому +3

    አዲሱን ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    youtube.com/@yonasmedia16
    👆👆👆👆👆👆👆👆

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd 8 місяців тому +23

    በዚህ ነገር የተጠመዳችሁ እኅት ወንድሞቸ እግዚአብር ያዉጣችሁ ጸሎት አድርጉ

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 8 місяців тому +11

    በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣምቆንጆ ትምህርት ነዉ ቸሩ መደሃኒአለም ከዚህ እርኩስ መንፈስ ይሰዉረን ያድነን እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን👐👐👐

  • @HanauNew
    @HanauNew 8 місяців тому +8

    ወንድማች እንኳን ደህና መጣህ ለቸሩ መድኃኒዓለም ወርዊይ ባህል አድረስን መምእመናን ላክ ሼር እያደረጉ ❤❤❤

  • @BerhanGebremaryam
    @BerhanGebremaryam 4 місяці тому +1

    ክብር❤❤❤ ምስጋና ❤❤መመሪያችን እናመሰግናለን❤❤❤ ቃል ❤❤ህይወት❤❤❤❤ እያሰማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alemyemariyamlij-e1p
    @Alemyemariyamlij-e1p 8 місяців тому +6

    አቤቱ የውሰጠችን ተውቅዋለ እና ይቅር በለን አምላካችን ሆይ😢😢😢
    ለመምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን🙏

  • @AynalemHaylu
    @AynalemHaylu 7 місяців тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን እንደሀጥያታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይቅርይብለን

  • @WeleteHana
    @WeleteHana 8 місяців тому +3

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን😢😢😢😢😢እግዚአብሔር መልካሙን መንገድ ይምራን😢😢😢😢😢

  • @sdx8869
    @sdx8869 7 місяців тому +1

    አምላኬ ሆይ ሃጥያተኛ ነኝ ና ይቅር በለን🙏

  • @werryuir6389
    @werryuir6389 7 місяців тому +3

    መምህራችን በእውነት ቃለሂወትን ያሰማልን በቤቱ አፅንቶ ያቆይልን እመብዙሀን ትጠብቅልን አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚያብሔር ሆይ ማርን ይቅር በለን ስለናትህ ብለህ ይቅር በለን በቸርነትህ ተመልከተን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 8 місяців тому +1

    አሜን፫ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችን አቤቱ ጌታሆይ ማስተዋሉን አዲለን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 8 місяців тому +2

    አቤቱ ይቅር በለን ጌታዬ ።እባካችሁ ለልጆቻችን እንፀልይ ።ሼር እናድርግ ልጆቻንንም ሳይጎዱ እንድረስላቸዉ።

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 8 місяців тому +3

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏♥️እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ እርኩስ መንፈስ ይሰዉረን🤲😢😢😢

  • @asmaruatnafu5915
    @asmaruatnafu5915 7 місяців тому +1

    ልብ አምላክ የውስጣቺንን አንተ ታውቃለህና ማስተዋልን ስጠን😢🙏 አባታቺን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎትዘመንው ይባረክ ያርዝምልን አሜን🙏❤

  • @masimasi2725
    @masimasi2725 8 місяців тому +1

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tahacell6709
    @tahacell6709 7 місяців тому

    አባት ሆይ እደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን አቤቱ ይቅር በለን 😢😢😢😢😢

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 8 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @bashew
    @bashew 7 місяців тому +1

    ቃለህይወትያስማልንመምህራችን። ትምህርቱይቀጥል❤❤❤❤

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 8 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በዚህ ነገር የምትፈተኑ ገጠመኝ ስሙ በይበልጥ ትጠቀማላችሁ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤

  • @mazaadubai
    @mazaadubai 8 місяців тому +1

    አቤቱ ማረን ይቅርም በለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @babababa2272
    @babababa2272 8 місяців тому +2

    በእውነት ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን በጣም በጣም እጅግ አድርጌ አመሠግናለው የምፈልገው ትምርት ነበር በድጋሚ ቃለህወት ያሰማልን እርስተ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 8 місяців тому +2

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አሜን በእውነት እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤

  • @SaraSarah-yo5nv
    @SaraSarah-yo5nv 7 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልህውት ያስማልን

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 8 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል-ህይወት ያሰማልን

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 8 місяців тому +2

    አቤቶ ማረን ይቅርም በለን🙏🙏🙏

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 8 місяців тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራቺን

  • @SggFfg-nm5cf
    @SggFfg-nm5cf 7 місяців тому +1

    አሜን አሜን 🥰አሜን

  • @alambeyene4130
    @alambeyene4130 7 місяців тому +1

    ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @bayelgnalmayhu9624
    @bayelgnalmayhu9624 7 місяців тому +1

    አሜን

  • @FilmonFilmon-fj2wd
    @FilmonFilmon-fj2wd 7 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው። እኔንም ከድርጊቴ እንድቆጠብ አርጎኛል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MeskeremHailu-sx6ob
    @MeskeremHailu-sx6ob 8 місяців тому +1

    አሜንአሜንሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏❤🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 8 місяців тому +1

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን🎉🎉🎉

  • @ትእግስት
    @ትእግስት 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን😢😢😢

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ያድለን😢😢😢😢😢

  • @WarekenashiDabela
    @WarekenashiDabela 8 місяців тому +1

    Amen amen kalehewate yasemalin wademacheni ❤

  • @bayelgnalmayhu9624
    @bayelgnalmayhu9624 7 місяців тому +1

    ዲ/ ን ፀሎት አርግልኝ እኔ የዚህ ነገር ተጠቂ ነኝ ትቶኛል ስል ቆይቶ ይመጣብኛል

  • @MekdesTesfaw
    @MekdesTesfaw 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @getemasfen237
    @getemasfen237 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህረችን

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @MamaMama-rh8xz
    @MamaMama-rh8xz 8 місяців тому +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር😢

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ሼር እናድርግ በረከት አለዉ

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 8 місяців тому +1

    ቃለህይወት ያሠማልን በእዉነት

  • @Sablah-bs5gx
    @Sablah-bs5gx 8 місяців тому +1

    Amen kale hiwaten yasemlen memrchen Enamsgnlen❤❤

  • @Silshisilshi
    @Silshisilshi 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 8 місяців тому +1

    ቃለህወትን ያሰማልን

  • @ClassicPhones-jj2yv
    @ClassicPhones-jj2yv 8 місяців тому +1

    Amen kalewto yasemanl😢😢😢😢😢

  • @AdenAden-bc6eb
    @AdenAden-bc6eb 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @jsjejksksk5298
    @jsjejksksk5298 7 місяців тому

    እግዚኦ 😭😭😭😭ይሄ ሁሉ የተናገርከው የኔ አፂያት ነው

  • @HiwotHiwot-jh8sw
    @HiwotHiwot-jh8sw 7 місяців тому +1

    ቃለሂወት ያሰማልን ወዮልኝ በፀሎት አስቡኝ😢😢😢😢

    • @hhutrdBhhutrd
      @hhutrdBhhutrd 7 місяців тому

      አይዞሽ እማ ፀሎት አድርጊ ይለቅሻል ስገጅ ንስሃ አባትሽን አማክሪያቸዉ

  • @Tizu-p7u
    @Tizu-p7u 7 місяців тому +3

    እርኩስ መንፈስ ነው የተዋሕዶ ልጆች ፀልዩ ስገዱ ስለት ተሳሉ ከዛ ቀስ እያላችሁ ትወጣላችሁ

  • @miriamtewolde2306
    @miriamtewolde2306 7 місяців тому

    አሜን 💚💛❤🙏

  • @AddisYemikallj
    @AddisYemikallj 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @MaMa-d6f4s
    @MaMa-d6f4s 7 місяців тому

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መህምህራች ትክክለኛ ባሁኑ ሠአት አስፈላጊና ጠቃሚ መደመጥ ያለበት ትምህርት ነው እህት ወንድሞቸ በደንብ አዳምጡ እግዚአብሔር ጋር እንዳትጣሉ ንስም ግቡ

  • @rigbeefrem2064
    @rigbeefrem2064 8 місяців тому +1

    Amen Amen Amen kalehiwet yesmalna

  • @ritatwelco9725
    @ritatwelco9725 8 місяців тому +1

    Amen Amen

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 8 місяців тому +1

    Very great tip brother thanks

  • @ሜኔቴቄልፍሬሰ
    @ሜኔቴቄልፍሬሰ 8 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonayoni4595
    @yonayoni4595 8 місяців тому +1

    Betam enamesegnalen Diakon.

  • @temesgenamlak1836
    @temesgenamlak1836 8 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢

  • @bereketteshome8504
    @bereketteshome8504 7 місяців тому

    Amen Amen Amen bewnet kala hewotin kala bereket yasmalin memeherchin 🙏 ❤ yemigarmi timirti new ewunet buzu tamirebatalew batam inamasginalen Egzabher yimasgen memeherchin nurulin tsagawun yabizalot 🙏😍

  • @EthioRepublic
    @EthioRepublic 5 місяців тому

    Thank you !!

  • @ZahraAd-u3n
    @ZahraAd-u3n 8 місяців тому +1

    Qalwetiin yasemalini abatachini qelbina libonachinin yastekakililini hizgaaber

  • @magdALMTERE
    @magdALMTERE 8 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @tigistalemu2519
    @tigistalemu2519 8 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @ተዋህዶሃይማኖት-ጘ3ኀ
    @ተዋህዶሃይማኖት-ጘ3ኀ 8 місяців тому +5

    አዛህ ውስጣ የገባቹሁ እህቶች ወንድሞች ዮሐንስ ወንጌል አንብቡ😍😍😍ቃለ ህይወት ያሰማልን❤ዲያቆን

    • @ZeruAfro-r9l
      @ZeruAfro-r9l 19 днів тому

      ተደብቀህ ስንቴ አብርደህ

  • @KhanKhan-vi6wo
    @KhanKhan-vi6wo 8 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @Adhanat
    @Adhanat 8 місяців тому +2

    Weynye nebse wedet nesh😢😢😢😢😢 ykur belen

  • @bereketberhane6171
    @bereketberhane6171 8 місяців тому +1

    Kale hiwoten yasemalen memihirachen be edme bestega yitebiklen mengiste semayaten yawerselen

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 7 місяців тому +1

    Ebakachu hatyat hatyat ryalachu liela chigir atifyeru sew rasu kesew yemileyew sew balew tihut kemasfetsem belay man ale.

  • @AlmazTola
    @AlmazTola 8 місяців тому +1

    😢😢😢😢🙇🙇🙇

  • @AlamAlam-d7x
    @AlamAlam-d7x 5 місяців тому

    እኔም አለብኚ አሁን ግን ትቻለሁ ፆሎት አርጉልኚ😭😭😭😭😭

  • @Wbinesh
    @Wbinesh 8 місяців тому +1

    እኔግን የዝክረ ቅዱሳንትምርት በጣሜነው ምወደው እዴትነው ዩቱብ ብቻነውወይስ ወሳፕአለ❤

  • @Wbinesh
    @Wbinesh 8 місяців тому +1

    ከማህበሩ መቀላቀል እፈልጋለሁ ከዩቱብ ውጭአለ???

  • @beletechbeletech7892
    @beletechbeletech7892 8 місяців тому +2

    ውይ አለመታደሌ 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @hhutrdBhhutrd
      @hhutrdBhhutrd 8 місяців тому

      ምነዉ እማ

    • @beletechbeletech7892
      @beletechbeletech7892 8 місяців тому +1

      እየተሰቃየሁነው ከልጂነቴ ጀምሬ በመሀል እደምንም ተውኩትና አሁ እዳድስ በስቃይ ላይነኝ ምናባቴ ልሁን😭😭😭😭😭😭

    • @hhutrdBhhutrd
      @hhutrdBhhutrd 8 місяців тому

      @@beletechbeletech7892 ንስሀ አባትሽን አማክረሽ ጸሎት ይያዙልሽ አልቅሰሽ እግዚአብሔርን ለምኝዉ በዚህ ነገር ያልተፈተነ ሰዉ የለም እኔ ልጅ ሳለሁ ሳላዉቅ በዚ ነገር ተፈትኘ ነበር ከዛ ንስሀ አባቴ ነገር ኋቸዉ ንስሀ ገባሁ አሁን ትዝም አይለኝ

    • @HiwotHiwot-jh8sw
      @HiwotHiwot-jh8sw 7 місяців тому

      😢😢😢😢😢አይዞሽ እግዚያብሄር ይርዳሽ

    • @haq-rv3pn
      @haq-rv3pn 3 місяці тому

      በምንድነው የምታደርጊው እኔም ሴት ነኝ የኔግን ይለያል አልቻልኩም​@@beletechbeletech7892

  • @MekdesMekdesSefalm
    @MekdesMekdesSefalm 2 місяці тому

    መዉጣት ይቻላል

  • @mitakojoradete6487
    @mitakojoradete6487 8 місяців тому +1

    ቃሌዎትን ያሰማልን መምህራችን አንድ ጥያቄ አለኝ በዚህ መንፈስ የተያዘች ሴት በስርዓተ ተክሊል ማግባት ትችላለች

    • @ycyfydydyd6573
      @ycyfydydyd6573 8 місяців тому +1

      አትችልም ብሎ በባለፈዉ ቪድዎ አስተምሯን በንስሐ ተመልሰን በቅዱስ ቁርባን ይቻላል 😭

  • @የነገንማንያውቃል-ሸ2ቐ
    @የነገንማንያውቃል-ሸ2ቐ 6 місяців тому

    😢😢😢😢😭😭😭

  • @AkramCell-lu4pw
    @AkramCell-lu4pw 8 місяців тому +1

    arrr uuuuu yet lihideee 😭😭😭😭😭😭 abet hoo maren

  • @GetachewWalta-kh7vn
    @GetachewWalta-kh7vn 6 місяців тому

    Endenante yale mekari ayasatan!!

  • @WOrkensheMakonini
    @WOrkensheMakonini 5 місяців тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mitakojoradete6487
    @mitakojoradete6487 8 місяців тому +1

    ምንም ዓይነት ከወንድ ጋር ግንኙነት የላትም

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 8 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢

  • @BlanishAyla
    @BlanishAyla 8 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢