ከኤፍራጠስ እስከ ዓባይ የታላቋ እስራኤል ፕሮጀክት October 2, 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • እስራኤል የተመሰረችው የብሉይ ኪዳን የመጽሃፍ ቅዱስን ታሪክ መሰረት አድርጋ ነው፡፡ ታድያ የመጽሃፍ ቅዱሷ እስራኤልና የአሁኗ እስራኤል የተለያዩ ናቸው፡፡ አናጋሪው ክስተት እተፈጠረ ያውም እዚህ ላይ ነው፡፡ ከማያባራው የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ጀርባ ይህ እውነታ አለ፡፡ ጉዳዩ እኛ ጫፍ ላይም ደርሷል፡፡ በእስራኤል ባንዲራ ላይ ያሉት ሁለት ሰማያዊ መስመሮች አንደኛው የዓባይ ወንዝ ነው፡፡ ይህን ዝግጅት ሙሉውን እንድትከታተሉት ብዝናችሁ፡፡ ለትክክለኛ ሀገራዊ መረጃዎች ጥለት ትዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ተቀላቀሉን!
    Greetings from the tilet ጥለት UA-cam account. The UA-cam channel Tilet ጥለት focuses on projects related to development in Ethiopia. There are also occasionally entertaining and instructive stories.

КОМЕНТАРІ • 4

  • @etege_
    @etege_ 3 години тому +1

    ዋው ዩተዩብ ላይ እንዲህ ዓይነት ቁምነገር መስራትም ይቻላል ለመረጃው በጣም አመሰግናለሁ ሰምቼው የማላውቅ ነገር ነው

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 51 хвилина тому

    ምነው ቶሎ በሆነ
    እግዚአብሔር እድሜ ሰጥቶ ቢያሳየኝ ደስተኛ ነበር የምሆነው። የአባይ ወንዝ ፍሰት ወደ ተስፋይቱ ሀገር እንዲሆን ፀሎቴ ነው።

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm 3 години тому

    إثيوبيا ملوك النييييل إثيوبيا هبة النيييييل سد النهضة الإثيوبي 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕🇸🇩💕💕💕

  • @BornaBob
    @BornaBob 2 години тому

    በኮሜኒት የምትሻኮቱ ሰዎች ይሄ 100% የምያነብ ጋዜጠኛ እውነት ተናገረ
    great iseral