[አስገራሚ] የአባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት ሙሉ ታሪክ | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 197

  • @ኤደንጎጃሜዋብቸናየበላይሀ

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የፃዲቁ በረከት ይደርብን አሜን፫

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ገ5መ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል የተክሀይማኖት እረድኤት በረከታችው
    አይለየን አሜን

  • @natnaelhaile7661
    @natnaelhaile7661 3 роки тому

    የኣባ ተክለሃይማኖት ፀጋ በረከታቸው እና ፀሎታቸው ኣይለየኝ።

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ 5 років тому +15

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክፀጋውን ያብዛልህ የአባታችን አባ ተክለሃይማኖት ፀሎታቼው ይርዳን አሜን

  • @mamariyam5269
    @mamariyam5269 4 роки тому +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የ ቅዱስ አባታችን በረከታቸው ይደርብን 🙏

  • @alamituua.s.d9101
    @alamituua.s.d9101 5 років тому +26

    ቀለ ህይወት ያሰማልን አሜን
    የፀድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት በረከት ረዴት ምልጃ ፀሎተቼው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

    • @megenangatube5706
      @megenangatube5706 5 років тому

      ስለ ተክልየ ብላችሁ ይህን ተዋህዶ ቲዮብ የተሰኜ መንፈሳዊ ቻናላችንን ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ በመሆን አበረታቱን።

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 5 років тому +66

    አሜን የአቡነ ተክለሀይማኖት ፀጋ በረከታቸው ይድረስልን

  • @Degef-s7t
    @Degef-s7t Місяць тому

    የፀሎታቸው ፀጋበረከት ይደርብን አሜን,,,

  • @kakialex8739
    @kakialex8739 5 років тому +2

    አክሱም ቲውቦች ስወዳችሁ የተክለሀይማኖት በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን እናንተ እራሳችሁ ትልቅ መምህራን ናችሁ በረከት ይስጥልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🏆🏆🏆

  • @samuelmihretu7598
    @samuelmihretu7598 5 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክፀጋውን ያብዛልን በእውነት እግዚአብሄር ማስተዋልና ጥበብን ይጨምርላችሁ 💜💜💜

  • @edltigebre5040
    @edltigebre5040 5 років тому +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአቡነ ተክለሃይማኖት ፀጋ በረከታቸው ይደርብን ኣሜንንን

  • @amalesoubhieh2250
    @amalesoubhieh2250 4 роки тому +1

    ቃል ህውሃት ያስማልን ፀጋውት ዩበዛልን አባታችን የፆደቁ በርከት ይደርብን ✝️❤️ አሜን አሜን አሜን

  • @fretaQueen1100
    @fretaQueen1100 4 роки тому

    Amen amen amen kale hiwot yasmalen yabatahen berkat yederben Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🇪🇷

  • @سارهالعنزي-ك4ه
    @سارهالعنزي-ك4ه 4 роки тому

    አሜን (3) የአብነ ተክለሃይማኖት በረከት ረደአታቸውን ይድርብን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ኦርቶዶክስነኝ-ኀ9በ
    @ኦርቶዶክስነኝ-ኀ9በ 3 роки тому

    እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መንግስተ ሰማይ ያውርስልን ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት በእድሜ ዘመናችን አይለዩን
    የአምላካችን የእናታችን ድንግል ማሪያም መላእክት ቅዱሳን ይጠብቁን የድሃዋን ምሰሶ ያለመለመ አምላክ የኛን የልጆቹን ልብ ያለምልምልን ከክፉ ይሰውረን ከደጋጉ ይደብልቀን ልኡል እግዚአብሔር ☦️☦️☦️☦️🙏🙏🙏🕯🕯🕯🌾🌾🌾🌾🌾🥰🥰

  • @abebaa8056
    @abebaa8056 5 років тому +7

    አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። የአባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት ፀጋበረከት አማላጅነት አይለየን። ⛪️⛪️⛪️💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dawoudfarid367
    @dawoudfarid367 5 років тому +5

    ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሄር ማስተዋልና ጥበብን ይጨምርላችሁ 💜💜💜

  • @SaSa-he4zv
    @SaSa-he4zv 5 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን የኣባታችን የፃድቁ ተክለ ሀይማኖት ፀሎቶምን በረከት ይደርብን

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 4 роки тому

    Tebareku bezu yemanqewenena yemnasetwelwe kente eggni new bertu

  • @martabogale2493
    @martabogale2493 5 років тому +4

    Amen amen amen kale eiwet yasemalen wendimcen yabtcen bereketacew ayelyan

  • @ኤፌሶንሚዲያ
    @ኤፌሶንሚዲያ 5 років тому +2

    አሜን የጻድቁ የአቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከታቸዉ ይደርብን

  • @ሊያነኝ-ጘ5ፀ
    @ሊያነኝ-ጘ5ፀ 5 років тому +2

    ቃለ ሒወትን ያሰማልን ወንድማችን የቅዱሱ አባታችን ረድኤት በረከት በኛ ላይ ይኑር አሜን

  • @ገነትዘተዋሕዶ
    @ገነትዘተዋሕዶ 4 роки тому

    ፆዲቁ አባታችን ተክለሀይማኖት በረከቱና አማላጂነቱ ይደርብን አሜን ይሕን ገድል ላነበበልን ወድማችን የፆዲቁንዋጋ ይስጥልን አሜን በረከቱይደርብን

  • @tigistyemekaellij2866
    @tigistyemekaellij2866 5 років тому +3

    Axum Tube yemetakerbut bexam yemimesixe timhert new Bertulin. Kalhiwet yasemaln ⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @genetgebe4840
    @genetgebe4840 5 років тому +5

    ቃለህይወት ያስማልን በርከታቸው አይለየን

  • @maryamahmed1195
    @maryamahmed1195 4 роки тому

    Kalehwot yesameln amen amen amen teklya yena abet

  • @fatmabshir1576
    @fatmabshir1576 5 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን የአቡነ ተክለሀይማኖት ምልጃቸውና በረከታቸው አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 5 років тому +2

    ያባታችን በረክት ረዲኤታቸው ይደርብን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 3 роки тому

    Kale Hiwet Yasemalen Gen Yekrya Memeher Hoy

  • @helutube6879
    @helutube6879 5 років тому +2

    በረከታቸው ይደርብን ላንተም ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ቀጥልበት

  • @feket6028
    @feket6028 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @genetbelachew9254
    @genetbelachew9254 3 роки тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድመ አሜን ''''100

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 5 років тому +2

    ቃለሂዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አቡነተክለሀይማኖት በረከታቼው ይደርብን ፈዉሳቼው ተአምራቼው ይርዳን አሜን አሜን አሜን

  • @nohamiseyoum253
    @nohamiseyoum253 4 роки тому

    አሜንአሜንአሜንአባቴትከለዬጠብቆኡኞ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ቈ4ኰ

    በእዉነት ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @ድንግልሆይስደተኛዋንልጀሽ

    አሜን ፫ ቃል ህይወት ያስማልን 🙏⛪👏 አክሱም ይቱብ እናመስግናለን👉💖

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 5 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን✟❤

  • @fikremariamzewdu5366
    @fikremariamzewdu5366 5 років тому +7

    Igzaber eyesus christos yistachu betam inameseginalen benante videoch bizu negr iyetemarin nuw bereket ina mirikat iyagegnachubet nuw bezi ketilu betam inameseginalen

  • @እግዚአብሔርመሻገርነወእግ

    በእውነት ቃለህውት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6ወ

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
    የቅዱሳን ጥበቃ አይለየን ፫

  • @hayahmd8760
    @hayahmd8760 3 роки тому

    በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን

  • @lydiaseifu6688
    @lydiaseifu6688 5 років тому +11

    አባቴ አቡነ ተክለሃይማኖት እኔን እና ባለቤቴን ከነልጆቼ በለተ ቀናቸው ከሞት የታደጉኝ አባቴ ፀጋዎት አይለየን፡፡

  • @እግዚአብሔርታላቅነውl

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን፫

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 4 роки тому

    አሚን ! ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ በረከታቸው ይደርብን፡ አምላካቸው ፤ አምላካችን ለዑል እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን፡

    • @zemedalemu3980
      @zemedalemu3980 4 роки тому

      Zemed Mariam monastery/GEDAM/ in Wollo Province of ETHIOPIA GBY.

  • @deutstrau5165
    @deutstrau5165 4 роки тому

    Amen Amen Amen kaley hiwet yasemaln wedmey

  • @henokab1493
    @henokab1493 4 роки тому

    በረከቱ ይደርብን የነሱን ፅናት ያድለን

  • @luln5122
    @luln5122 4 роки тому +1

    አሜን የአቡነ ተክለሀይማኖት ፀጋ በረከታቸው ይድረስልን:: ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!

  • @Etegea
    @Etegea 5 років тому +10

    አሜን አሜን አሜን። ቃለህይወት ያሰማልን።በርቱልን

  • @firewordefa4608
    @firewordefa4608 5 років тому +2

    አሜን የኔ ቆንጆ እግዝያብሄር ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ

  • @Bai7509
    @Bai7509 4 роки тому

    ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @bezasolomon4815
    @bezasolomon4815 5 років тому +3

    አሜን የፆድቁ በረከት ምልጃ አይለየን ቅድስት ሀገራችን ይጠብቁልን እኛንም ይጠብቁን አባታችን ተክለሃይማኖት አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ 💚💛💘🙏

  • @sarasera5195
    @sarasera5195 5 років тому +2

    አሜን የአባታችን ተክለሃይማኖት በረከት ይደርብን ቃል ሕይወት ይሰማልን

  • @tediberehe9460
    @tediberehe9460 5 років тому +4

    አክሱም ቲዩብ እንዳታቋርጡ በጣም እናከብራችኋለን በርቱ

  • @fenanfennan8176
    @fenanfennan8176 4 роки тому

    Ameen yabuna abatachen tesotl berket yedarbn ameen

  • @samerikerstiyan2052
    @samerikerstiyan2052 5 років тому +2

    Kale hiwot yasemalin
    Ye abatachin berkte yedrbin 🙏🙏

  • @getteka4956
    @getteka4956 5 років тому

    አሚን አሚን የፃድቁ አባታችን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ምልጃ በረከትና እሬድሔት ይደርብን ቃለ እይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በዚሁ ቀጥልበት

  • @mggb9549
    @mggb9549 3 роки тому

    Amen Amen Amen 🙏

  • @menidaabebe3728
    @menidaabebe3728 5 років тому +4

    Amen Kalhiwote Yasmalen 💒🌷💒🌷💒🌷💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @martaaethiopia1811
    @martaaethiopia1811 5 років тому +2

    AMEEN QAL HIYOT YASEMALIN 💚💛❤🙏💒

  • @abebebezabh2003
    @abebebezabh2003 4 роки тому

    Kale hiwet yasmalen

  • @kalkidanethiopia8320
    @kalkidanethiopia8320 5 років тому +2

    Amen Amen Amen kal Hiywet yasemalen

  • @misrakalemu9592
    @misrakalemu9592 5 років тому

    አሜን የአባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት በረከታቹው ይደርብን::

  • @mihretbeyene
    @mihretbeyene 5 років тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደረሰ የሜል ቺናል ነው እኔ በጣም ተምሪበታለሁ

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 5 років тому +5

    ቃለህወት ያሠማል ለወንድማችን የአብተክለሀይማኖት አማላጅነት ጠባቅነት ከሁላችንጋ ይሁን ስለሁሉም ነገር የአብነ ተክለሃይማኖት አምላክ ይመስገን አሜን፡፡

  • @MimiMimi-vl8bw
    @MimiMimi-vl8bw 5 років тому +4

    Yesadeku tekalehyamnot berkat yaderben Amen

  • @surafelzerefa7811
    @surafelzerefa7811 4 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ይስጥልን

  • @ማርያምታማልዳለች-ወ8ጀ

    አሜን አሜን አሜን ያባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @mulukenbahru6080
    @mulukenbahru6080 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን የአቡነ ተክለሃይማኖት ረድኤት በረከታቸው ይደርብን ።

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 5 років тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማ$ን ያሰማን ከፃድቁ ከአቡነ ተ/ሀይማኖት ፀሎት ልመና ረድኤት በረከት በያለንበት ያሳትፈን የከርሞ ሰው ይበለን አሜን!

  • @samrimera7866
    @samrimera7866 5 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @birktitesfaye1583
    @birktitesfaye1583 5 років тому +1

    Egzabhar Ymesgen

  • @debelae
    @debelae 5 років тому +2

    በጣም አስተማሪ ቻናል ብርቱ👍🏾

  • @tsionasfaw4191
    @tsionasfaw4191 5 років тому

    Egziabehr yimsgen

  • @masartgizwi1974
    @masartgizwi1974 5 років тому +1

    AMEN AMEN AMEN Kale howiton yasemaln

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ

    አሜን በርከታቸው ይደርብን

  • @መሲየአፄወቹነኝ
    @መሲየአፄወቹነኝ 5 років тому +2

    ተክልየ አባቴ ❤🙏🙏🙏

  • @amelekebebewu8039
    @amelekebebewu8039 5 років тому +3

    Thank you God bless you

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን እረድኤት በረከታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @samiboy4894
    @samiboy4894 4 роки тому

    ቃለልይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @alishaalisha6141
    @alishaalisha6141 5 років тому +5

    KALE HIWOT YASEMALN TEBAREKU AXUM YUTUBE ❤💛💚

  • @liya1048
    @liya1048 5 років тому +3

    Bebizu temirebetalewu kalehiyot yasemalin enameseginalen

  • @yonaseliyab5243
    @yonaseliyab5243 5 років тому +1

    Aman Amen

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ

    Amen amen amen

  • @hiruttefera5621
    @hiruttefera5621 5 років тому

    አሜን, አሜን, አሜን, ቃለህይወት ያሰማልኝ,

  • @salamlaethiopia3407
    @salamlaethiopia3407 5 років тому +3

    Egzeyabeher yemasgen ! ! !

  • @lebanonbeirut9576
    @lebanonbeirut9576 5 років тому +4

    አሜን አሜን አሜን

  • @aregashesregashe3356
    @aregashesregashe3356 5 років тому +2

    ያባታችንእርደትበርከትይደርብን

  • @alemtehayderebe8002
    @alemtehayderebe8002 5 років тому +1

    Amen yabatchi stga berket yderbn

  • @lamyordi9734
    @lamyordi9734 5 років тому +3

    Thanks 🙏🏾

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 5 років тому +3

    ቃለህይወት አሰማን 😪😪😪

  • @alemenatennafaki3465
    @alemenatennafaki3465 5 років тому +3

    አሜን

  • @seblewengeldesta5667
    @seblewengeldesta5667 5 років тому +4

    Tank you

  • @ooooooo2846
    @ooooooo2846 5 років тому

    Kalehiwet yasmaln ..bedme betena yitbklen

  • @henokasfaw2228
    @henokasfaw2228 5 років тому +5

    ቃልወት ያሰማልን እንዲሁም የሌሎች ቅዱሳን አባቶች ታሪክ አሳውቁን

  • @esubalewendale6425
    @esubalewendale6425 5 років тому +1

    Yetsadiku bereket bewlachn lay yder Amen.

  • @kahsayluel4146
    @kahsayluel4146 5 років тому +7

    Amen amen amen kalhiwet yesemalen abatachen abune teklehaymanot bezu teamer aderglunal be libya hulim yemeten neber xelot senaderg asawero saden be aynachen aytnal be libya. Ye abatachen xelot kegna yehun amen amen amen !!!!!

  • @megenangatube5706
    @megenangatube5706 5 років тому +4

    ቃለ ሒወት ያሰማልን።ስለ ተክልየ ብላችሁ ይህን ተዋህዶ ቲዮብ የተሰኜ መንፈሳዊ ቻናላችንን ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ በመሆን አበረታቱን።

    • @megenangatube5706
      @megenangatube5706 5 років тому

      ።ስለ ተክልየ ብላችሁ ይህን ተዋህዶ ቲዮብ የተሰኜ መንፈሳዊ ቻናላችንን ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ በመሆን አበረታቱን።

  • @habtamuaassefa7213
    @habtamuaassefa7213 5 років тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @helenneleh3985
    @helenneleh3985 5 років тому +2

    Amennn Amennn Amennn ❤❤❤🌹🌹🌹👏👏👏

  • @نننن-ث2ص
    @نننن-ث2ص 5 років тому +4

    AMENAMENAMEN