ከ20 ካሬ በማይበልጥ ቦታ በቀላሉ ሊሰራ የሚችል በጣም አዋጭ ስራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2023

КОМЕНТАРІ • 76

  • @HassenBilal-bs2rg
    @HassenBilal-bs2rg Місяць тому +1

    መረጃው ተመችቶኛል መግዛት እፈልጋለሁ ስልጠና ስለሚያስፈልግ እንዴት መሰልጠን እችላለሁ

  • @saratadesse529
    @saratadesse529 Рік тому

    Very Interesting .

  • @user-bu5ro8iw8i
    @user-bu5ro8iw8i Рік тому +3

    እደት ነህ ወድም አለሜ እኮን ደህና መጣህ 😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍

  • @teklebrhanwg
    @teklebrhanwg Місяць тому

    ሰንት ኣይነት ሚስማር ያመርታል፣ስልጠናስ የት መውድ ይቻላል፣ለመረጃህ ግን እናመሰግናለን

  • @getachewketema5413
    @getachewketema5413 10 місяців тому

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው በዚሁ ቀጥል። እባክህ እንደልከው ስፔኩን ላክልኝ ። የኃይል መጠኑን ለማወቅ እና ጥሬ እቃው መለትም አይረን ዋየር ከየት ነው የምገኘው ትረፋማነቱን ለማወቅ ስለሚረዳን።

  • @kebartulu
    @kebartulu 4 місяці тому +1

    Silk

  • @DanielMekonnen-nf8je
    @DanielMekonnen-nf8je 3 місяці тому

    Hi betam Arif new spac lakeleg

  • @user-ic1ze6sn8m
    @user-ic1ze6sn8m 2 місяці тому

    እናመሠግናለን መሠልጠኛ ቦታወችን ብጠቁመን ከዛ ማሽኑ የት እደሚገኝ ከይቅርታጋ

  • @gametigistu9653
    @gametigistu9653 9 місяців тому

    እናመሰግናለን እሺ ላክልኝ

  • @user-fq5ih3pe3w
    @user-fq5ih3pe3w 7 місяців тому

    Thanks a lot!! Where do i get the machine??

  • @sintayehusebsibie7462
    @sintayehusebsibie7462 2 місяці тому

    ስለመረጃክ እናመሰግናለን ስፔኩን ላስቸግርህ

  • @user-lq3st9fb6g
    @user-lq3st9fb6g 4 місяці тому

    Ere betam yemfelgew sira new

  • @Yordanos16Begashaw
    @Yordanos16Begashaw Рік тому

    Bel wendm adrashakn lak

  • @mohammedabdurohman4080
    @mohammedabdurohman4080 Рік тому

    Where did I get this machine and how do I know about the machine specfication

  • @YesufSeid-mv3bq
    @YesufSeid-mv3bq Місяць тому

    እደነሕአባስክብልክልኝ

  • @senigesesse2796
    @senigesesse2796 11 місяців тому

    ሰላም ላንተ እስፔኩን እና ከዲስ በድር ጋር አያይዞ መሰራት ይቻላል ንገረኝ

  • @getachewlema5847
    @getachewlema5847 8 місяців тому

    ሰፋ ያለ ማብራሪያ በተለይ ሰለ ሚስማር ጥራት አድራሻ ላክልን።

  • @user-ki9wi1nc4z
    @user-ki9wi1nc4z 13 днів тому

    ማሽኑ የት እናገኛለን

  • @solomontadesse2028
    @solomontadesse2028 Рік тому

    በመጀመሪያ አመሰግናለሁ ማሽኑ የት ይገኛል ?

  • @khalidmohammed9689
    @khalidmohammed9689 Рік тому +1

    የት ነው የሚሸጠው

  • @user-gw3tp3fi8k
    @user-gw3tp3fi8k Рік тому

    እናመሰግናለን ሙሉ አድራሼቹን ብታሳውቁን

  • @getachewlema5847
    @getachewlema5847 8 місяців тому

    ማሽኑ የምሰራበት የኤሌክትሪክ ሐይል ( ቆጣሪ ) ለሚሰማሩ መሰራያ የሚሆነው ሽቦ ዋጋውና አንድ ጥቅል እሰከ ስንት ኪሎ ግራም ሚስማር እንደሚሆን ላክልን ወደ ሰራው ለመግባት ይመቻል።

  • @achamotube
    @achamotube Рік тому +2

    Where did I get this machine and how do I know about the machine specification please?

    • @Abdurohman-
      @Abdurohman-  Рік тому +1

      ስፔስፊኬሽኑን እና የማሽኑን አድራሻ ቴሌግራም ገበያ መረጃ ብለህ ግባ እዛ ታገኘዋለህ

  • @user-kf5sg2li9t
    @user-kf5sg2li9t Місяць тому

    የት ነው የምትገኙ ተገናኝተን ብናወራ

  • @tigabudaniel6267
    @tigabudaniel6267 9 місяців тому

    Specification and detail thing please

  • @demwezeassefa5221
    @demwezeassefa5221 11 місяців тому

    እባክኽን የት ይገኛል ጎግል አድርጌ ለማየት እንደሞከርኩት ከሆነ ወሰድ ነው

  • @edeletube700
    @edeletube700 4 місяці тому

    ማሽኑ እንዴት ማግኘት እችላለሁ በጣም የምፈልገው ስራ ነው

  • @user-hw8wq7pp3j
    @user-hw8wq7pp3j 6 місяців тому

    Hi

  • @amanzizi28
    @amanzizi28 3 місяці тому

    How can i get the machine

  • @woldeayewa5890
    @woldeayewa5890 9 місяців тому

    Snt aynet mismar yseral

  • @tetemkeayana2464
    @tetemkeayana2464 9 місяців тому

    Adrashachihun yet magnget endemchil

  • @seyoumkidane8180
    @seyoumkidane8180 7 місяців тому

    በማህበር ተደራጅተን የሚስማር ስራ ለመስራት አስበን ነበር የአዋጭነት(specification ) ብትልክልኝ

  • @yosefamare5009
    @yosefamare5009 Рік тому

    ማሽኑን የት ነዉ ማግኘት የምንችለው?

  • @user-oz4wt2ni9c
    @user-oz4wt2ni9c 4 місяці тому

    ይሄን ስራ ክልል ላይ ብሰራ ካለው ወጪ አንፃር ትርፋማ ወይም ተወዳዳሪ መሆን እችላለሁ ? ዛሬላይ ዋጋው ስንት ይሆን? 220 V ነው የምንጠቀመው ወይስ 3 fez?

  • @kebartulu
    @kebartulu 4 місяці тому

    Silkihin lakiling lidewulilih bro

  • @DawudRedi-oe2xu
    @DawudRedi-oe2xu 3 місяці тому

    ማሽኑ የትነው ምገዛው አስመጪወቹ አድራሻቸው የት ናቸው

  • @Seyum-mc1bl
    @Seyum-mc1bl Місяць тому

    Specification efelegalehu

  • @DawudRedi-oe2xu
    @DawudRedi-oe2xu 3 місяці тому

    አድራሻቹ የት ነው

  • @user-hj5qt5xe9z
    @user-hj5qt5xe9z 11 місяців тому

    ሃሎ ዎንድም በጣም ታቃም ሃሳብ ነው የኔ ገርከውሁ ገን አንድ ነገር ላስ ቸገር በ ዉስጥ ማስመር. ልግባ የሚኖረዉ ሳዉዝ አፍርቃ ነው ማሺኑን ሊገዛ ልያማክር ስለፈለኩ ልትረዳንግይ ትቺላለሀ በፍብ ብዙአየሁ ሙሉጌታ ብለ ግባ ፕሊስ

  • @DS-gy2yj
    @DS-gy2yj Рік тому

    ማሽኑ የትነው ሚገኘው ስልክ ስጠኝ

  • @user-ff8it5ym6v
    @user-ff8it5ym6v 4 місяці тому

    Eyasu negn kehawassa

  • @tbagtesfa5308
    @tbagtesfa5308 5 місяців тому

    የት ማግኘት እንችላለን

  • @user-js3uc9vt4f
    @user-js3uc9vt4f 11 місяців тому

    የት ይገኛል

  • @KedirMohammed-gx4hz
    @KedirMohammed-gx4hz 9 місяців тому

    Desse

  • @chechewoldemeskel5405
    @chechewoldemeskel5405 10 місяців тому

    ማሽኑ የት ይገኛል?

  • @abiymahedre2881
    @abiymahedre2881 6 місяців тому

    Hi i need this machine

  • @melakutube9399
    @melakutube9399 Рік тому +1

    thanks bro👌 i have one Question for you how can create this project proposal please help me 🙏

    • @Abdurohman-
      @Abdurohman-  Рік тому +1

      የፕሮፓዛል ፎርማቱን ነዉ የፈለከዉ

    • @melakutube9399
      @melakutube9399 Рік тому +1

      @@Abdurohman- አዎ ወንድሜ ካለህ ሼር ብታረግልኝ ደስ ይለኛል

  • @kidistberhane5309
    @kidistberhane5309 Рік тому

    ማሽኑ የትነው የሚገኘው

  • @KMH11668
    @KMH11668 2 місяці тому

    ዋጋ ስንት ነው ኢትዮጵያ ዉስጥ አለ እንዴ

  • @YasinMohammed-om3ds
    @YasinMohammed-om3ds 4 місяці тому

    ቁጥርህን ላክልኝ

  • @KedirMohammed-gx4hz
    @KedirMohammed-gx4hz 9 місяців тому

    Yet new yalew wendem

  • @gezahegnmiteku5801
    @gezahegnmiteku5801 11 місяців тому

    አድራሻችሁን ወይም ስልካችሁን አስቀምጡልን

  • @zemenumuche5711
    @zemenumuche5711 5 місяців тому

    የቆየ ነው ውይሰ

  • @terefetizazu1318
    @terefetizazu1318 Рік тому

    ማሽኑ የትይገኛል ጥረዕቃውስ

  • @solomonsaol7671
    @solomonsaol7671 Рік тому

    so interesting,I need your address

  • @Oro5415
    @Oro5415 7 місяців тому

    Address

  • @teslemnegash1772
    @teslemnegash1772 10 місяців тому

    አደራሻተቹ ወይንም ስልክ ለኩልኝ

  • @user-gw3tp3fi8k
    @user-gw3tp3fi8k Рік тому

    የሚገኝበትን አድራሻ በቴሌግራም አድራሻዬን ላኩልኝ

  • @user-jl4tq5bp8j
    @user-jl4tq5bp8j Рік тому

    ወድሜ እኔ ፈልጋለዉ ገን ቤቴ ጅማ ነዉ

  • @DawudRedi-oe2xu
    @DawudRedi-oe2xu 3 місяці тому

    አይ

  • @alem662
    @alem662 8 місяців тому

    Hiiiiiii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስልከ ኽን እፈልጋሎው ባባአ❤❤❤

  • @alebachewbizuayen4623
    @alebachewbizuayen4623 Рік тому +1

    ወንድሜ መረጃህ ጥሩ ነበር ቦታ አነስተኛ ከሚባል በካሬ ቢገለፅ የሀይል ፍጆታው ፣ የሚገኝበት ቦታ ስሪትና ሞዴል ብታሳውቀን

    • @Abdurohman-
      @Abdurohman-  Рік тому

      ማሽኑን የሚይዝ ቦታ ካለ በቂ ነው ለዛ ነው አነስተኛ የተባለው የዚህ ስራ ጥሬ እቃውም ምርቱም ብዙ ቦታ አይፈልግም ሌላውን መረጃ ቴሌግራም ላይ ገበያ መረጃ ብለህ ገብተህ አስታውሰኝ እልክልሀለሁ

  • @sisayarega6948
    @sisayarega6948 Рік тому

    ጥሬ እቃ ዬት ነወ ምነጋኝው

    • @Abdurohman-
      @Abdurohman-  Рік тому

      አዲስ አበባ ጥሬ እቃ አቅራቢወች አሉ

  • @user-js3uc9vt4f
    @user-js3uc9vt4f 11 місяців тому

    ማሽኑ የት ነው የሚገኛው

  • @yirgalemkebede6426
    @yirgalemkebede6426 Рік тому

    Hi

  • @user-hw8wq7pp3j
    @user-hw8wq7pp3j 6 місяців тому

    Hi