የደረቅ ሳሙና ሙሉ አሰራር A complete recipe for dry soap

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 221

  • @UmuhalimaSeid-y2t
    @UmuhalimaSeid-y2t 3 дні тому +1

    እደዚህ ሞያ የምታሥተምሩት በሙሉ እድሜ እና ጤና ይስጣች በጣም እናመሰግናለን

    • @menhal5588
      @menhal5588  3 дні тому

      አሚን።
      ቤተሰብ ሆነው ስለሚከታተሉ ገንቢና ጠቃሚ አስተያየት ስለሚሰጡ ከልብ አመሠግናለሁ።

  • @tofahadubai222
    @tofahadubai222 9 місяців тому +6

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን ለሀገሬ ያብቃኝ ኢንሻ አላህ

    • @menhal5588
      @menhal5588  9 місяців тому +1

      እናመሠግናለን
      ለሀገርሽ በሰላም ያብቃሽ

  • @heyatheyat9873
    @heyatheyat9873 22 дні тому +1

    ምርጥ ሥራቸው መልካምነት ለራሥነው

  • @alemayehugezahegn8217
    @alemayehugezahegn8217 9 місяців тому +8

    ምርጥ ሰው ደሞ ለሰው ያለክብር ሰላም ነኝ ከገላን አተጋር ተምሬ ተለውጣለው

    • @menhal5588
      @menhal5588  9 місяців тому +3

      እንኳን ተሳካልሽ ደስታሽ ያስደስተኛል። መንሃል ሁሌም ከጎናችሁ ነው። በርችልኝ ። አስተያየት ይጠግነኛል። መልካም የስራ ዘመን የማይነጥፍ መጨረሻው የሚያስደስት የማታ እንጀራ ......

    • @SemuSemu-s5s
      @SemuSemu-s5s 8 місяців тому +1

      እኔም እፈልጋለሁ መሠልጠን

    • @ElshuElsa
      @ElshuElsa Місяць тому +1

      Please contact me,i need help.

    • @menhal5588
      @menhal5588  Місяць тому +1

      0989898906/0911916814 ይደውሉ

  • @foziaabdulkadir2663
    @foziaabdulkadir2663 9 місяців тому +2

    ጀዛከላህ ህይር

    • @menhal5588
      @menhal5588  9 місяців тому

      ለአንቺም አላህ ኸይር ጀዛኪላህ

  • @WaseRmet
    @WaseRmet 2 місяці тому +1

    በርታ እናመሠግናለን

  • @EmanYesuf-z6d
    @EmanYesuf-z6d Місяць тому +1

    አላህይስጥልን

  • @fikrtube-dx6mp
    @fikrtube-dx6mp 6 місяців тому +5

    ኬምካሎቹ ለአይን ለአፍንጫና ለእጅ ጥሩ ስላልሆኑ
    ማስክ
    መነፀር
    ብትጠቀም ብየ አስባለው
    ጓንት መጨረሻ ላይ ቢሆንም ተጠቅመካል 😂
    እና ሳሙናውን ወደ ሞልዱ የምጨምርበት የሚመች ሌላ እቃ ብትጠቀም በጣም ሀሪፍ ነው ከተሳሳትኩ ይቅርታ🤲🤲
    በተረፈ እኔ መስራት የምፈልገው ስራ ስለሆነ መማር ፈልጋለው
    ለሰው ያለክን ክብር ሳላደንቅ አላልፍም ፈጣሪ ይባርክክ ወድምየ🥰🥰🥰

    • @menhal5588
      @menhal5588  6 місяців тому

      ስለ መልካም አስተያየትዎ ከልብ አመሠግናለሁ። ማስተካከያዎቹን እወስዳለሁ

  • @hiruymelese
    @hiruymelese 9 місяців тому +1

    እድሜ ይስጥህ ወንድማችን በቅርቡ ለስልጠና እመጣለሁ

    • @menhal5588
      @menhal5588  9 місяців тому

      አብሮ ይስጠን አመሠግናለሁ
      እጠብቃለሁ
      መልካም ቆይታ

    • @SemuSemu-s5s
      @SemuSemu-s5s 8 місяців тому

      የት ነዉ የምትሄጂዉ በአላህ መልሺልኝ

    • @menhal5588
      @menhal5588  8 місяців тому

      @@SemuSemu-s5s ምን አሉኝ?

  • @YUNUSNAIM
    @YUNUSNAIM Місяць тому +1

    Masha Allah Tebarak ye wondimu I bakihin silkihi.n askemitilgn

  • @Aisha-i1r9h
    @Aisha-i1r9h 8 місяців тому +2

    Jazakalla wandimachin

  • @hadiya-uo2nz
    @hadiya-uo2nz 2 місяці тому +1

    አላህ ያበርታህ

  • @Sarak-k4l
    @Sarak-k4l Місяць тому +1

    ዋዋውቡጣምድስይላልበርቱአንማራለን

    • @menhal5588
      @menhal5588  Місяць тому

      አመሠግናለሁ።

  • @ZoroDafa
    @ZoroDafa 5 місяців тому +1

    ጎበዝ 👏

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 6 місяців тому +1

    እኛም፡እናመሰግናለን

  • @aregashtegegne3922
    @aregashtegegne3922 5 місяців тому +1

    ወንድሜ በርታ በጣም ምርጥ ስራ ነው እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ግብአቶቹ ክልል ይገኛሉ ማለት ወደደሴ የመስራት እቅድ አለኝ

    • @menhal5588
      @menhal5588  5 місяців тому

      ሰላም
      አዎ በቀላሉ ይገኛሉ። እኛም መላክ እንችላለን

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 4 місяці тому +1

    tebark.❤❤❤❤

  • @SittiHelwaኢማንአልሃምዱሊላ
    @SittiHelwaኢማንአልሃምዱሊላ 3 місяці тому +1

    አገር ገብቼ መሰለጠን እፈልጋለሁ ላርጎ አሪፍ የሚባለውን ዴርቅ ሳሙና የሁሉንም አ አ ከሆነክ ይመቼኛል ሙሉ አድራሻ አስቀምጥ በትንሽ ነገር መስራት ፈልጋለሁ እሰገመገኛቼውና ሞልዳቼውንም ባድ ባገኝ ዴስ ይለኛል ስዴት አልሆነልኝም እቅዴን ሳልሞላ ልመለስ ነው 😢

    • @menhal5588
      @menhal5588  3 місяці тому

      አድስ አበባ ነኝ። 0911916814 በኢሞም ጭምር ይደውሉ።

  • @FayooFayo
    @FayooFayo 22 дні тому +1

    Material understand ketinawu yeminaganywu

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 10 місяців тому +1

    መንሃልውለታህበዛብን በኸይርነገርአላህይመልስልህ ቀናነትከናንተጋ ግንአደራ ከጊዜበኋላተሰላችታችሁእንዳትተው

  • @DANI-MAKTUBE
    @DANI-MAKTUBE 2 місяці тому +2

    ጥሩ ነው ግን ስትጨምር መለኪያ ቢኖርህ እና ደግሞ ወጪውንም ወይም ኮስቱንም እየተናገርክ ቢሆን;

  • @ElfnsheAelimerwe
    @ElfnsheAelimerwe 5 місяців тому +2

    ለመሰልጠን ስንት ያስከፍላል

  • @ሀቢባ-ደ8ሸ
    @ሀቢባ-ደ8ሸ 3 місяці тому +1

    Mashy alah alah ychemrlh hejer jebche meselten efeljalehu alah ychemrlh

    • @menhal5588
      @menhal5588  3 місяці тому

      አሚን። ኢንሻ አላህ

  • @Mezmur1500
    @Mezmur1500 Місяць тому +2

    ከልብ አመሰግናችዋለሁ ተባረኩ ጥሬ እቃዎችን ከት እናገኛለን

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 18 днів тому +1

    ወንድማችን እኔ እፈልጋለሁ ባአካል መሰልጠን የት ነህ እኔ ኮምቦልቻ ነኝ

    • @menhal5588
      @menhal5588  18 днів тому

      በአካል ከሆነ አድስ አበባ ነው። በኦላይንም ይችላሉ።

  • @Keyro-ex7ef
    @Keyro-ex7ef Місяць тому +1

    ማቴሪያሉን የት ነው የምናገኘው

  • @ሶፊ-ረ5ቨ
    @ሶፊ-ረ5ቨ 8 місяців тому +3

    ኢኔ መሰንጠል ኢፈልገለሁ 👍👍👍

  • @endriasahmed
    @endriasahmed 4 місяці тому +1

    how is the online training
    /

  • @ferida4432
    @ferida4432 3 місяці тому +1

    ጀዛክአላህ

  • @alemayehugezahegn8217
    @alemayehugezahegn8217 9 місяців тому +2

    አተጋር ሰልጥኜ ላርጎ አሁን የተናየት ደርሻለው አትራፊ አዋጭ ስራ መርተከኛል አመሰግናለው

    • @menhal5588
      @menhal5588  9 місяців тому

      አስተያየትዎ ይጠግነኛል ። በስኬትዎ ደስተኛ ነኝ። ምክሬን ስለተቀበሉ ከልብ አመሠግናለሁ። ወደፊትም መንሃል ከጓንዎት ነው። እንደጅምሩ መጨረሻው የሚያስደስት ይሁንለዎት።

    • @EndriasMadalicho
      @EndriasMadalicho 2 місяці тому

      Iwinetish newu

  • @Selamyibiza-q7i
    @Selamyibiza-q7i 7 місяців тому +2

    በርቀት መማር ይቻላል

  • @WinneWin
    @WinneWin 3 місяці тому +1

    በጣምእናመሠግናለንወላሂየዛሬአመትአገርእገባለሁእደዉላለሁስልኩንእይዛለሁእናምመስራትእፈልጋለሁዋጋጭምርብትነግረንየበለጠይጠቅመናልበተረፈበርታምርጥኢትዮጲያዊያለዉንእዉቀትየሚያካፍልአላህይጨምርልህአቦ🎉🎉🎉🎉

    • @menhal5588
      @menhal5588  3 місяці тому

      Waga telewawach slehone michu ayidelem beyegizawu yikeyayeral

  • @poliuyad7564
    @poliuyad7564 7 місяців тому +3

    እዴት ነው መሰልጠን የሚቻለው አስረዱኝ እፈልጋለሑ ቁጥር ስጡኝ

    • @menhal5588
      @menhal5588  7 місяців тому

      0911916814/ 0989898906 ይደውሉ

  • @myrozi5105
    @myrozi5105 24 дні тому +1

    Meselten feligalew

    • @menhal5588
      @menhal5588  24 дні тому

      ይቻላል። 0989898906 ይደውሉ።

  • @HusenBedru
    @HusenBedru 9 місяців тому +2

    jzk እኔም 1 ቀን መጢቼ ስልጠናዉን ወሰዳለዉ ብዙ ግዜ ስልክ ስደውል አይነሳም ከጅማ ነዉ ምደዉለዉ

    • @menhal5588
      @menhal5588  9 місяців тому

      Inshallah Bemigeba enadtenagdewetalen
      Enanesalen

  • @taneasamea8722
    @taneasamea8722 7 місяців тому +2

    እዴት ወዴት ነው እምሰለጥን ?ስሞትለህ አሰልጥነህ ከሰደት መልሰኝና ልጆቸን ላሳድግ ለነፍስህ ነው 🙏ደሞ ትህትናህ 👌👌ልቦናህን አይቀይረው ዘለአለም

    • @menhal5588
      @menhal5588  7 місяців тому +2

      ሰለሚከታተሉኝ፣ ገንቢና ጠጋኝ መልክት ሰለሚሰጡኝ ከልብ አመሠግናለሁ። ስልጠናው በአካል አድስ አበባ ሀይሌ ጋርመንት አካባቢ ሀና ቀለበት ሮቤል ታወር ነው። ባሉበት ሆነው በኦላይንም መሰልጠን ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም ወይንም በቀጥታ ስልክ 0989898906 ይደውሉ።
      አላህ የተሻለውን የምንሰራ ያድርገን

    • @Fkrrrrrrrrrrrrr8910
      @Fkrrrrrrrrrrrrr8910 7 місяців тому

      ​@menhal248❤5

    • @ኡሙማሂየራቢህመጨረሸችንን
      @ኡሙማሂየራቢህመጨረሸችንን 3 місяці тому +1

      ስልጣና ለስንት ቃን ነው ኪፊያስ አለው ከለውስ ስንት ነው

    • @menhal5588
      @menhal5588  3 місяці тому

      ከ3 እስከ 7 ቀን አለ
      ለበለጠ መረጃ 0989898906 ይደወሉ

    • @ኡሙማሂየራቢህመጨረሸችንን
      @ኡሙማሂየራቢህመጨረሸችንን 2 місяці тому +1

      @@menhal5588 እሽ ኦንለይን በምን

  • @አሥካለማሪያም
    @አሥካለማሪያም 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @NadiyaNasir-uk8kt
    @NadiyaNasir-uk8kt Місяць тому

    Ye samuna material ket naw minagegnaw❤❤❤

    • @menhal5588
      @menhal5588  Місяць тому

      የትኛውም የሳሙና ኬሚካል መሸጫ ሱቅ ይገኛሉ። ካላገኙ 0989898906 ይደውሉ።

  • @amaamm-nt8qu
    @amaamm-nt8qu 3 місяці тому +1

    በክፍያነዉ እንዴ

  • @MsKadeja-j5y
    @MsKadeja-j5y 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @trhasyemane1477
    @trhasyemane1477 8 місяців тому +1

    ሰላምህ ይብዛ መሠልጠን እፈልጋለሁ

    • @menhal5588
      @menhal5588  8 місяців тому

      አሚን አመሠግናለሁ
      ይቻላል

  • @አይደለም
    @አይደለም Місяць тому +1

    አንደት ነዉ ስልጠና ከስደት

    • @menhal5588
      @menhal5588  Місяць тому

      በቴሌግራም ፣ኢሞ ወዘተ 0989898906 ይደውሉ

  • @Kkkkk-x3r
    @Kkkkk-x3r 3 місяці тому +1

    ላብሳ,ዶሎማይት,ሶልኪት የት ነው የሚሸጡት ከማንኛውም ሱቅ ይገኛሉ

    • @menhal5588
      @menhal5588  3 місяці тому

      የትኛውም ኬሚካል ቤት ከ1 ኪሎ ጀምሮ ማገኘት ይችላሉ። ምናልባት ዶሎማይት በችርቻሮ ማገኘት ሊያስቸግር ይችላል።

  • @endriasahmed
    @endriasahmed 4 місяці тому +1

    when do you have another training?

    • @menhal5588
      @menhal5588  4 місяці тому

      0911916814 call me more information

    • @endriasahmed
      @endriasahmed 4 місяці тому +1

      @@menhal5588 ok

  • @getneteshetu5163
    @getneteshetu5163 8 місяців тому +2

    Adirashah yet new kemojo

    • @menhal5588
      @menhal5588  8 місяців тому

      0911916814/ 0989898906
      ይደውሉ።
      አድስ አበባ ሀይሌ ጋርመንት አካባቢ ሀና ቀለበት ሮቤል ታወር

  • @kidan5256
    @kidan5256 8 місяців тому +1

    ጥሩ ስራ ነው 👍ከተሰካልኝ መጥቼ መሰልጠን እፈልጋለው 🙏😊😍

    • @menhal5588
      @menhal5588  8 місяців тому

      አመሠግናለሁ
      ይሳካል

    • @kidan5256
      @kidan5256 8 місяців тому

      @@menhal5588 🙏😍

  • @ZeradawitZenawi-hr9tg
    @ZeradawitZenawi-hr9tg 4 місяці тому +1

    ወንድሜ እውቀትህ ስላካፈልከን እናመሰግናለን ግን የግብኣቶቹ ዋጋ በዝርዝር ብትነግረን ኣሪፍ ነበር ።

    • @menhal5588
      @menhal5588  4 місяці тому

      ለበለጠ መረጃ
      0911916814/0989898906 ይደውሉ።

  • @MilikiyasKasaye
    @MilikiyasKasaye 7 місяців тому +1

    ስራዉን መስራት እፈልጋዉ የሳሙና መስራ ግብአት በገበያ ላይ የት ይሸጣል እንድትስ አዋጭነቱን ማወቅ አለብን?

    • @menhal5588
      @menhal5588  7 місяців тому

      ለበለጠ መረጀ
      0911916814/ ይደውሉ

  • @negatuNegatu-x5m
    @negatuNegatu-x5m 4 місяці тому +1

    መሰልጠን እፈልጋለዉ ምን ምን ነዉ የምታሰለጥኑት

    • @menhal5588
      @menhal5588  4 місяці тому

      0989898906/ 0911916814 yidewulu zirzr keteja yiwusedu

  • @kidistdesta8074
    @kidistdesta8074 2 місяці тому +1

    ኬሚካሉን ክፍለሀገር ትልካላችሁ?

    • @menhal5588
      @menhal5588  2 місяці тому

      Awo enlkalen
      minimum order total 20kg
      0911916814 ይደውሉ

  • @EyasuAberham-j8i
    @EyasuAberham-j8i Місяць тому +1

    መነሻ capital ምን ያክል ነው

    • @menhal5588
      @menhal5588  Місяць тому

      ለመስራት እንደፈለጉት ምርት ጥራት ይወሰናል።
      0989898906/ ይደውሉ

  • @SmegnewKasegn
    @SmegnewKasegn Місяць тому +1

    ሠላም ላንተ ይሁን ወንድማች እኔም መሠልጠን እፈልጋለሁ በኦላይን አይቻለም እንዴ

  • @ScienceTube-qw2pr
    @ScienceTube-qw2pr 9 місяців тому +1

    What type of oil you use?

  • @ferida4432
    @ferida4432 3 місяці тому +1

    ተባረክ ወንድሜ እስቲ ስልክ ቁጥርህ እንዴት ላግኝህ

  • @AzizaJemal-ym1jy
    @AzizaJemal-ym1jy 7 місяців тому +1

    mashallh wndeme ene mselten efelgalew gn endet

    • @menhal5588
      @menhal5588  7 місяців тому

      0911916814/ 0989898906 ይደውሉ። ወይንም በዋትሳፔ ቴሌግራም ይደውሉ

    • @HaregneshWorku
      @HaregneshWorku 5 місяців тому +1

      ምን ያክል ኮስት ይገይቃል ማቴሪያሉን ለመግዛት

    • @menhal5588
      @menhal5588  5 місяців тому

      @user-rr5nz4fn8z
      0911916814 call me

  • @GanaGana-d5d
    @GanaGana-d5d 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤ 1:33

  • @ferida4432
    @ferida4432 3 місяці тому +1

    ከነመስረያዌቹጭምር እገዛሀለሁኝ ያውሞያውም ታሳየኛለህ

  • @tsiong5180
    @tsiong5180 9 місяців тому +1

    can we use food oil or?

    • @menhal5588
      @menhal5588  9 місяців тому

      ዋጋ ውድ ካልሆነ ይቻላል
      ያልተጣራ ኖራም አጣርቶም ይቻላል

    • @tsiong5180
      @tsiong5180 9 місяців тому +1

      first tnx 4 ur answer so which kinds of oil is best can u recommend sir???

    • @menhal5588
      @menhal5588  9 місяців тому

      palm oil

  • @MesfinTesfaye-e9w
    @MesfinTesfaye-e9w 28 днів тому +1

    Maselexi ifalegelo

  • @SenayitWorku-fy6ly
    @SenayitWorku-fy6ly 6 місяців тому +1

    Be on line siltena atsetum??

    • @menhal5588
      @menhal5588  6 місяців тому

      እናሰለጥናለን

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 8 місяців тому +1

    ማሻአላህ ግን ኮክሲድ ሶዳ ስት ግራም ነው

    • @saadiyakhader472
      @saadiyakhader472 8 місяців тому

      እና ስልጠናቹ የስት ቀን ነው?

  • @fufutube2
    @fufutube2 6 місяців тому +1

    እኔ ሀገር ስገባ እሠነጥላለሁ❤

    • @menhal5588
      @menhal5588  6 місяців тому

      ኢንሻ አላህ። አላህ በሰላም ወደ ሀገርዎት ያምጣዎት

  • @NegalignAgeru
    @NegalignAgeru 4 місяці тому +1

    ምርጥ ኢትዮጲየዊ ነጋልኝ ነኝ ከክልል ሙሉ በሙሉ ሥልጠና ማግኘት እችላለሁ ወይ በስልክ?

    • @menhal5588
      @menhal5588  4 місяці тому

      አመሠግናለሁ። ይቻላል። 0911916814/ 0989898906 ይደውሉ።

  • @seidusman7661
    @seidusman7661 7 місяців тому +1

    ስልጠናውን እንዴት መግኛት እችላለው

    • @menhal5588
      @menhal5588  7 місяців тому

      0911916814/0989898906 ይደውሉ

  • @Aisha-i1r9h
    @Aisha-i1r9h 9 місяців тому +2

    Kaa dubai

  • @ኡሙማሂየራቢህመጨረሸችንን

    ዎንዲሜ እኔ ዎንዲሜን ለስጃሚረው ፈልገለው ዬት ነው ስልጣና😢

    • @menhal5588
      @menhal5588  3 місяці тому

      አድስ አበባ
      0989898906

  • @MUNAYESHOMEREMEDY
    @MUNAYESHOMEREMEDY 3 місяці тому +1

    ወንድማችን ስራው ጥሩ ነው ያልግባኝ ነገር የምትስሪው ሳሙና ለምን የሚሆን ነው
    1 የፊት ሳሙና ነው ? የገላ ነው ወይስ የልብስ ነው ??
    2 ለእያንዳንዱ የምትጠቀማቸው ኬሚካሉች ኣንድ ኣይ ነት ናቸው ወይ?
    3 ይህ ኬሚካል በቆዳ ላይ የሚያመጣው ጉዳት የለውም ወይ
    ምክንያቱም ኬሚካል ስለሆኑ
    4 ኬሚካሎችን ስምች በኣማሪኛና እንግሊዘኛ በግልፅ ብታስሪዳን ስለ ጎንዯሽ ጉዳት ማንበብ ይቻል ነበር :
    5 የተጠቀምከው ዘይት ምንይነት ነው ለምን ?
    6 ጉዋንት የተጠቀምከው በመጨረሻው ስኣት ነው ለምን
    ዐይናችን ኣይጉዳም ወይ
    7 እንዴ ኣስተማሪ ወይም እንዴ ስልጣኝ ለህብረተስቡ የጥንቃቄ ትምህርት ማስተማር ነበረብህ ምናልባት መጀመሪያ ይህንን ስራ ስትጀምር ኣስተምረህ ሊሆን ይችላል
    ነገር ግን በእያንዳንዱ ቪዲዯ መነገር ኣለበት ምክንያቱም ብዙ ችግር ስለኣለበት : መስራት ፈልጋለሁ ግን ስውን የሚጎዳ ኣልፈልግም ;;

    • @menhal5588
      @menhal5588  3 місяці тому +1

      የጠየቁት ጥያቄ ማብራሪያ ስለሚያስፈልገው
      0911916814
      0989898906
      ይደውሉ።

  • @AsterMengeshawww
    @AsterMengeshawww Місяць тому +1

    እረ እባካችሁ መሰጠለ እፈልጋለሀኝ

    • @menhal5588
      @menhal5588  Місяць тому

      0911916814/0989898906 ያግኙን

  • @ዚክራኡመር
    @ዚክራኡመር 7 місяців тому +1

    የትነው ንገረኝ

    • @menhal5588
      @menhal5588  7 місяців тому

      አድስ አበባ ሀይሌ ጋርመንት አካባቢ ሀና ቀለበት ሮቤል ታወር
      0989898906/0911916814 " ይደውለለ።

  • @kililaragaw4590
    @kililaragaw4590 7 місяців тому +1

    What is the Price for the personenal training pls?

  • @yusramuhamed7917
    @yusramuhamed7917 7 місяців тому +1

    እኔም መሰልጠን እፈልጋለሁ

    • @menhal5588
      @menhal5588  7 місяців тому

      ይቻላል 0911916814 ይደውሉ። ወይንም በአካል ይምጡ

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 18 днів тому +1

    የት ነው ቁጥር ወንድማችን

  • @fateynnn
    @fateynnn Місяць тому +1

    መስልጠን እፈልጋለሁ

    • @menhal5588
      @menhal5588  Місяць тому

      ይቻላል። 0989898906 ይደውሉ።

  • @mahigeseseAbebe
    @mahigeseseAbebe 6 місяців тому +1

    የ40 የሚሰራው ሞልድ ዋጋው ስንት ነው

    • @menhal5588
      @menhal5588  6 місяців тому +1

      0911916814 ይደውሉ

  • @SenayitWorku-fy6ly
    @SenayitWorku-fy6ly 6 місяців тому +1

    Kifle ager tigegnalachu???

    • @menhal5588
      @menhal5588  6 місяців тому

      0911916814/0989898906 ይደውሉ

  • @ZeyenebaAli
    @ZeyenebaAli 5 місяців тому +1

    በኦላይን አሥተምሩን ወድሜ

    • @menhal5588
      @menhal5588  5 місяців тому

      እናስተምራለን !!

  • @hawasmuhammed-px8tn
    @hawasmuhammed-px8tn 9 місяців тому +1

    Oil mn aynet new metekem yaebn

    • @menhal5588
      @menhal5588  9 місяців тому

      ያልተጣራ ኖራ ከተገኘ ካልሆነ የተገኘው የምግብ ዘይት ይሆናል

  • @SemuSemu-s5s
    @SemuSemu-s5s 8 місяців тому +1

    የቴሌግራም ቻናሉ የት ይገኛል

    • @menhal5588
      @menhal5588  8 місяців тому

      menhal training center

  • @MiheretDerejeL-7
    @MiheretDerejeL-7 4 місяці тому

    ሞዴሉ የት ይገኛል

    • @menhal5588
      @menhal5588  4 місяці тому

      አለ። ይደውሉ

  • @terhasberhe
    @terhasberhe 5 місяців тому +1

    የአንድ ቀን ስልጠና ወሰጃለሁ እና ጥያቄዎች ጠይቄ ነበር መልስ የለም

    • @menhal5588
      @menhal5588  5 місяців тому

      በቴሌግራም ይጠይቁ።

  • @EkramDaguu
    @EkramDaguu 7 місяців тому

    አድራሻችሁን ወይሞ ስልክ በናታችሁ

    • @menhal5588
      @menhal5588  7 місяців тому

      አድራሻ
      ሀና ቀለበት ሮቤል ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
      0989898906/0911916814

  • @fhgdhHdgnnf
    @fhgdhHdgnnf 4 місяці тому

    ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን።

  • @Hayayhayuti
    @Hayayhayuti 8 місяців тому

    መሰልጠን ፈልጋለው ጥሬ እቃዉስ የት ይገኛል

    • @menhal5588
      @menhal5588  8 місяців тому

      አለ። እናቀርባለን

  • @DadaMari-mc9vr
    @DadaMari-mc9vr 4 місяці тому

    መሰልጠን እፈልጋለው

    • @menhal5588
      @menhal5588  4 місяці тому

      ይቻላል
      0989898906
      0911916814 ይደውሉ

  • @mdanetamne
    @mdanetamne 9 місяців тому +1

    ሞልዱን የት እናገኛለን

    • @menhal5588
      @menhal5588  9 місяців тому

      እኛ ጋር ማዘዝ ይችላሉ
      0911916814 ይደውሉ

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 10 місяців тому +1

    እንደሚቀጥልተስፋአለኝግንንጥረነገሩንለማግኘትእንደትነው ከስደትያለን ግንአደራ ወሎ ቅርንጫፍበቅርቡ ኑልን😊

    • @menhal5588
      @menhal5588  10 місяців тому

      ውድ ቤተሰባችን በቅርቡ እንከፍታለን
      0912242979 ቴሌግራም ዋትሳፕ ኢሞ ላይ የበለጠ መረጃ መጠየቅ ዬችላሉ።

  • @truthprevail8939
    @truthprevail8939 2 місяці тому +1

    ጥሩ ግን ከመጀመሪያ የእያንዳንዱን መጠን በሙሉ በመግለጽ ብትጀምር ጥሩ ነበር ! በፎርሙላችን መሰረት እያልክ መጠኑን ድብቅ አደረከው ! ለምሳሌ የኮስትክ ሶዳ እና ውሃ መጠኑን አልገለጽክም ! ሁሉንም መጠን በደንብ እያሳየህና እየተናገርክ ብትሰራው በጣም ብዙ ተመልካች ይኖርሃል ! የሰራኸው ሳሙና የማምረቻ ዋጋ ከሽያጩ ጋር ብታነጻጽረው ደግሞ እጅግ የተሻለ ይሆናል ! ከክፍለ ሃገር መጥተው ለመሰልጠን የማይችሉ ሊኖሩ ስለሚችሉ ! በተረፈ ትንሽ ግንዛቤም ቢሆን ልትመሰገን ይገባሃል !!

    • @menhal5588
      @menhal5588  2 місяці тому

      ይህ ገፅ ለገፅ ተገኝተው እየተማሩ ላሉ የተሰጠ ት/ት ነው። ፎርሙላውን ሰለሚያውቁት ግልፅ ነው።
      መምጣት የማይችሉ በኦላይን መማር ይችላሉ።
      ለዚሁ አላማ በተዘጋጀው አፕልኬሽን ወይንም በቴሌግራም

  • @salamasefa6526
    @salamasefa6526 7 місяців тому +1

    ማሽን አያስፈልግም እንዴ ግን

    • @menhal5588
      @menhal5588  7 місяців тому

      በማሽንም ያለ ማሽንም መስራት ይቻላል

    • @salamasefa6526
      @salamasefa6526 7 місяців тому +1

      ስልጠና ብፈልግ ስንት ቀን ይፈጃል

    • @menhal5588
      @menhal5588  7 місяців тому

      በመደበኛ ክላስ 7 ቀን
      በግል 3 ቀን

  • @Hayatseid-fs8ho
    @Hayatseid-fs8ho 8 місяців тому

    አድሪስ አስቀምጥልን እስኪ

    • @menhal5588
      @menhal5588  8 місяців тому +1

      0989898906
      0911916814
      ይደውሉ

  • @abduebdris4942
    @abduebdris4942 8 місяців тому +1

    መሰልጠን እፈልጋለሁ

    • @menhal5588
      @menhal5588  8 місяців тому

      0989898906 ይደውሉ።

  • @Rahmah-px8fv
    @Rahmah-px8fv 3 місяці тому +1

    ባህርዳር ቅርንጫፍ አላችሁ ወንድሜ?

    • @menhal5588
      @menhal5588  3 місяці тому

      Selam
      Yelem
      Online memear megzat yichilalu

  • @EbrahimGashu
    @EbrahimGashu 7 місяців тому +1

    መሠልጠንእፈልጋለሁ

    • @menhal5588
      @menhal5588  7 місяців тому +1

      ይቻላል።
      በአካል ብቅ ይበሉ ወይንም 0989898906/0911916814 ይደውሉ።

  • @ZibadahBesmelahi
    @ZibadahBesmelahi 8 місяців тому

    😊

  • @GalaxyPp-j4q
    @GalaxyPp-j4q 9 місяців тому +1

    ቅረብቀንሀገሬእገባለሁእዴውልልሀለሁ

    • @menhal5588
      @menhal5588  9 місяців тому

      እሽ አመሠግናለሁ
      በሰላም ለሀገረዎት ያብቃዎት

  • @mahlet2282
    @mahlet2282 8 місяців тому +1

    ስልክ ቁጥርህን

    • @menhal5588
      @menhal5588  8 місяців тому +1

      0911916814/0989898906

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 10 місяців тому +1

    ዲዛይንማውጫኸናንተጋይገኛልወይ

  • @WorkuBelayTegegne
    @WorkuBelayTegegne 2 місяці тому +1

    ኧረ መገድ መቸያስመጣናል!!

    • @menhal5588
      @menhal5588  2 місяці тому

      Online መማር ይችላሉ

  • @MohammedAbuFatuma
    @MohammedAbuFatuma 8 місяців тому +1

    bamrega aregew hulum englizega honako

    • @menhal5588
      @menhal5588  8 місяців тому

      እሽ
      እናስተካክላለን

  • @AzizaJemal-ym1jy
    @AzizaJemal-ym1jy 7 місяців тому +1

    Gg

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 8 місяців тому +1

    እና ስልጠናቹ ለስት ቀን ነው

    • @menhal5588
      @menhal5588  8 місяців тому

      መደበኛ 7 ቀን
      በግል 3 ቀን