🔴ከሜላት ተስፋዬ ጋር ለምን ተለያያችሁ | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 679

  • @madinadeen3419
    @madinadeen3419 3 роки тому +30

    የኔ ልዮ በሂወት ዘመኔ የሚያሥደሥተኝ ግልፅ ሠው ይመቺህ የፈጠረህ ጌታ ከጎንህ አለ ማንም ያገዘኝ የለም አትበል አምላክህ ያግዝሀል አበሳየ

    • @selamgebeyehu1872
      @selamgebeyehu1872 2 роки тому

      በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ ይሳካልህ

    • @aduadu3685
      @aduadu3685 2 роки тому

      ማንም ያገዘኝ "ሰው" የለምም ነው ያለው
      ሰውና ፈጣሪ ይለያ

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 3 роки тому +256

    ገና ልጅ ነህ ለትዳሩም ለጓደኛውም ትደርሳለህ መጀመሪያ ትምህርትህን ጨርስ ስራ ያዝ ሁሉ ነገር በሰአቱ ይደርሳል አትቸኩል

    • @tinsaedaniel9202
      @tinsaedaniel9202 3 роки тому +4

      አሁን ምን አለበት ቢያገባኝ

    • @ענתטפרה-ט8כ
      @ענתטפרה-ט8כ 3 роки тому +2

      @@tinsaedaniel9202 እኔጃ..ምቀኝነት..ነዋ..

    • @nebiyahussen3249
      @nebiyahussen3249 3 роки тому +4

      ቀንድ ያውጣ እንዴ ትዳር በልጅነት ነው ያለዚያ ዚና ይሰራል

    • @gy8086
      @gy8086 3 роки тому +1

      Yes exactly!!

    • @zainasied615
      @zainasied615 3 роки тому

      @@tinsaedaniel9202 🤣🤣🤣🤣

  • @የእናቴናፋቂs
    @የእናቴናፋቂs 3 роки тому +57

    በቃ አገራችን ላይ ደሀ መዝናናት አይችልም ማለት ነው አይደል ለአንድ አልጋ ይህንን የሀል የከፈልከው ቤቱን ነቅለው ይሰጡካል እንዴ ስቀልድ ነው ግን ፌር አይደለም ለማነኛውም ይመችክ ብሮ

  • @haliyenatonafaki4968
    @haliyenatonafaki4968 3 роки тому +61

    ግልጽ እና ጥርት ያለ መልእክት ቀጥልበት በርታ ወንድም

  • @etamimisis3322
    @etamimisis3322 2 роки тому +11

    ጌታ በህይወት ዘመንህ ያሰብከውን የልብህን መሻት ይፈፅምልህ በርታ በተፈጥሮ እግዚአብሔርን የምፈራ ሰው ሁለም ፊተኛ ነው በዝህ አጋጣም ወጣትነትህን ለጌታ ሀደራ ስጥ እሽ በርታ

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 3 роки тому +31

    በርታ ጎበዝልጅ ሁሉም ይደረስበታል ታስታውቃለህ ጥሩ ስነምግባር እንዳለህ ለቁም ነገር ያብቃህ ወንድሜ !!!

  • @kidest7selasea208
    @kidest7selasea208 3 роки тому +46

    እውቀት፣ ጥሩ ስብዕና፣ የተስተካከለ አቋም ብቻ ሁሉም አለህ በ አንተ እድሜ ያሉ ወንድም እህቶች ከአንተ ብዙ ትምህርት ያገኛሉ። በርታ ወንድሜ👍🙏👏👊❤️😍

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 3 роки тому +1

      👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏♥️🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @sahramohamed1366
      @sahramohamed1366 2 роки тому

      @@misslolicha3686 ?????????

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 3 роки тому +59

    በርታ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ብዙጌዜ እከታተልሃለሁ የልጅ አስተዋይ ነህ ሳላደንቅህ አላልፍም በርታ♥♥

  • @zedtube6796
    @zedtube6796 2 роки тому +5

    ወንድሜ በጣም መልካም ሰው ነህ ወላሂ ፈጣሪ በሂድክበት ሁሉ እገዛና እዝነቱ አይለይህ ቫድዮችህን አያለሁ በጣም ይመቹኛል ቅን ሰው ነህ አላህ ያግዝህ ትምርትህንም ጨርሰህ ህልምህ ትደርሳለህ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 роки тому +3

    አድናቂህ ነኝ ወጣትነትህን በጥንቃቄ እየተጠቀምክበት ነው ለ ሌሎችም ወጣቶች ትልቅ አርአያ ነህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ !!!

  • @appuae6948
    @appuae6948 3 роки тому +6

    እኔ ግርም የሚለኝ አዳዶቻችን አንታወቅም ብለን የማይጠየቅ ጥያቄ ትጠይቃላችሁ ለምድነው እግዛቤር ልቦና ይስጣችሁ ወድማችን በርታ እናመሰግናለን

  • @asterabuhay668
    @asterabuhay668 3 роки тому +5

    በጣም ግልፅ ነህ ወዳጄ የሠበከው ሁሉ እግዛብሄር ያሣካልህ

  • @AbebaBekele-s7v
    @AbebaBekele-s7v 4 місяці тому +1

    ሁለቱም የየራሳቸው ቢኖራቸው መልካም ነው ግን ይመቻል ብዬ አላስብም

  • @mirtiazajje5649
    @mirtiazajje5649 3 роки тому +15

    ግልፃኝነትህን በጠም ዎድጀለዉ እግዚአብሔር አምለክ ይበርክህ ይጠብቅህ

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 3 роки тому +7

    በጣም ያምራል ቦታው ሀገራችን ስንመጣ እንመጣለን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አንተ ግን እውነት ስራአትክ ደስ ይላል እግዚአብሔር ያሰብክበት ያድርስክ

  • @alemcaf39
    @alemcaf39 3 роки тому +16

    ምርጥ መረጃ ነው በርታ ዋጋውን ማሳወቅህ ወድጀዋለው በርታልን

  • @hananbelay2289
    @hananbelay2289 2 роки тому

    እሄን መልክት ስታየው ደስ ይልሀል በጣም እወድሀለው

  • @etatube664
    @etatube664 3 роки тому +4

    በጣም ደስ የምትል የዋና ቅን መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ያሰብከው ሁሉ ያሳካልህ 🙏 ❤️❤️🥰🙏

  • @mitasisay4927
    @mitasisay4927 2 роки тому

    ጥሩ መልክት ነዉ ምታስተላልፈዉ በርታ
    berta

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 3 роки тому +7

    ምርጥ መረጃ ነው በርታ ዋጋውን ማሳወቅህ ወድጀዋለው በርታልን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ስደተኛዋየማዳምቅመምዜድ

    እሽ ስነ ስርዓትክ ደስ ይላል ግን እንዴት ነው ዩቱብ እንዲከፍለን ምናረገው አጠቃቀሙን ብታሳየን

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi5760 3 роки тому +2

    ኣዲስ ገቢ ነኝ ዛሬ ነዉ ያየሁት እና ብዙ ነገርህብ ታዘብኩት ጎበዝና ኣስተዋይ ትመስላለህ በርታ እግዚኣብሄር ፍጻሜህን ያሳምረዉ ስኬርትህን ያሳካልህ ትምህርትህን በመልካም ዉጤት እንድታጠናቅቅ ፈጣሩ ይርዳህ ።

  • @endalechwonde995
    @endalechwonde995 2 місяці тому

    ከሠራሃቸዉ ቪዲዮዎች ሁሉ ይህ ተመቸኝ። so natural ❤

  • @ዝናሽ-ለ4ሸ
    @ዝናሽ-ለ4ሸ 3 роки тому +3

    አሪፍ ነው ለም ዝናናት ከልጆች ከቤተሰብ ጋር ምን ያህል ሊከፈል ነው ያለውቀሎት የሚከፍለው ሀገራችንትንሽ ገንዘቡ ባይበዛ ይሄኔኮ ሰዎች ይኖሩ ነበር

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 3 роки тому +14

    ወንድማችን በርታልን እኔ በትርፍ ስአትህ የምትሰራው ስራ ያዝናናኛል ማበረታት ያለብን እንደ አይነቱን ሰው ነው ስለዚህ እኔ ቤተሰብህ ሁኛለሁ ደስ ይበልህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ስለ ቀና መልስህ#እኔም ቤተሰብህ ሁኛለሁኝ

  • @yotamerat420
    @yotamerat420 3 роки тому +6

    በጣም አስታዋይ ነህ በርታ ይህወትህ ስኬታማ መሆን የምትችልና በጣም ተስፋ ያለህ ነህ በርታ!!! ግን ብዙ የግለሰብ ህይወትን የሚነኩ ዘገባዋች ብትችል ለሰዋቹ እውነታው ብታወጣላቸው መልካም ነው ። ባብዛኛው የሰው ህይወት ውስጥ ስለ አንድ ሰው ለቢዝነስ መጠቀሚያ የሚያደርጉትን አስተማሪ ብትሆን መልካም ነው ።

  • @melakea2671
    @melakea2671 3 роки тому +8

    He is well behaved and smart young man

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 2 роки тому

    ይመችክ

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay5080 3 роки тому +1

    Wawwww Good job Thanks so much ❤ ❤❤🇪🇷❤❤❤

  • @tizulame8781
    @tizulame8781 2 роки тому +1

    በርታ የኔ ወንድም መልካም የስራ ዘመን 🙏🙏💚💚

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 3 роки тому +5

    በርታ..ትምርትህን..አትዘንጋ

  • @nigussolomon463
    @nigussolomon463 3 роки тому +7

    ለጓደኝነቱም ለትዳሩም ትደርስበታለህ አንተ ትልቅ ቦታ የምትደርስ ልጅ ነህ ታስታዉቃለህ።

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 2 роки тому +2

    በሥነሥርዓት ተቀረፅክ ያደግህ ልጅ ሥለመሆንህ ያሥታውቅብካል። በርታ።

  • @tigistgirma575
    @tigistgirma575 3 роки тому +13

    Good job support this kind of people I like were you doing .God will help you in Avery step .I love How Ethiopia change there is a lots of activities going on love it I can’t wait to go there and explore the beautiful nature.and thank you for showing us this beautiful place I miss my country.😘😘😘😘

  • @misretateshome1646
    @misretateshome1646 2 роки тому +4

    ምርጥ ልጅ ስርእት አለህ በርታ!!!!!!ፈጣሪ ይርዳህ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 роки тому +4

    የተረጋጋ ህይወት የምትኖር ይመስለኛል ደስ ይላል

  • @meazadesta5173
    @meazadesta5173 3 роки тому +2

    And also wishing you all the best on your medical study you are the next professor for Ethiopia

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 3 роки тому

    Thanks 4 your advice

  • @fikerbella6896
    @fikerbella6896 3 роки тому +3

    እሄን የመሰለ ቦታ ብቻህን በማሳለፍህ አዝኛለው ምናለበት ብጠራኝ ኖሮ አብረን እንዝናና ነበር እኔ እህትህ አደለው ግን በጣም ያምራል በርታ ስራዎችህንም እወድልሀለው እርጋታህንም ጭምር

    • @helenabrham2758
      @helenabrham2758 2 роки тому

      ዋውእዴትእንደተመቸህኝ.ውድድድድድድ

  • @WowReact12
    @WowReact12 2 роки тому

    በጣም ነው ምትመቸኝ ትህትናህ በጣም ደስ ይላል በርታ

  • @Nhattytamiru
    @Nhattytamiru 3 роки тому +11

    አንተ እኮ እንደነሱ ሰላልሆንክ ነው መወድህ......marrrrrr eko nek❤❤❤❤❤💋💋💋❤💋❤❤💋💋❤

  • @timartizazu533
    @timartizazu533 2 роки тому +1

    በታም ደስ ይላል በውነት ከትምህርትህ ጋር ማስኬድ መቻልህ የሚደነቅ ነገር ነው በርታ👍😊

  • @zadeyoutube8963
    @zadeyoutube8963 3 роки тому +5

    አሪፍ ቦታ አሳየኸን ይመችህ 👍👍

  • @letayugebre1543
    @letayugebre1543 3 роки тому +1

    አላማህን፣ፈፃሚ፣ያርግህ

  • @hiwotteshome4588
    @hiwotteshome4588 2 роки тому

    እውነት ስለምትናገር በጣም ደስ ይላል

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 3 роки тому

    በእውነት ግልፅነትህ ደሥይላል አላህ ያሠብክበት ያድርሥህ

  • @alemsherwe279
    @alemsherwe279 3 роки тому +1

    በርታ በጣም ተመችተካኛል ጎበዝ

  • @ayeleshtamasgnyoutube6580
    @ayeleshtamasgnyoutube6580 3 роки тому +2

    እድሜ ለሥደት ሁሉንም መዝናኛ አይቻለሁ ተመሥገን ግንደሥ ብሎኛል አገራቺን እየተለወጠቺነው

  • @tujareegirmaa1741
    @tujareegirmaa1741 3 роки тому +7

    ደስ የሚል ነዉ ጎበዝ

    • @eiduseidu8404
      @eiduseidu8404 3 роки тому

      በርታ በዚሁ ቀጥልበት

  • @bettyhagos3804
    @bettyhagos3804 2 роки тому

    Bravo bro💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ

    ጎባዝ ነህ ወድንድሜ እግዚአብሔር ፍጸሜህን የሰምርልህ

  • @tehtnajeru7220
    @tehtnajeru7220 2 роки тому

    ጨዋነትህ ደስ ይላል በርታ አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @እግዚአብሔርሐይሌነዉ

    እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @abrishadulu6249
    @abrishadulu6249 3 роки тому +3

    Dr I love your personality and all your efforts

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 3 роки тому

    Thank you for sharing

  • @ማርያማዊት-ዸ2ጸ
    @ማርያማዊት-ዸ2ጸ 3 роки тому

    ጎበዝ ነህ በርታ መልካምነት ለራስነው

  • @saraftwikidane58
    @saraftwikidane58 3 роки тому +9

    Good job 👌 God bless you ❤️

  • @faruzmoha3047
    @faruzmoha3047 2 роки тому

    ትክክለኛ ዬቲበር ነክ bro በርታ

  • @bereketashebir9641
    @bereketashebir9641 2 роки тому

    Eshi thanks...UA-cam channel lemkifet mdnwu miyasflgegn material as jemari??? Please

  • @mariamnour1540
    @mariamnour1540 2 роки тому

    ይመችክ አባቴ

  • @kefaentertainment5543
    @kefaentertainment5543 2 роки тому

    እኔም አንድ ጥያቄ አለኝ ይህ ሙያ ውስጤ ነው መጀመርም እፈልጋለሁ ምን ነው የሚያስፈልገኝ በቀናህነት ብታግዘኝ ደስ ይለኛል። ደሞ ሁሌም ነው ምከታተልህ አድናቂህ ነበርኩ ያም የሆነው ስራህ ስለሚመቸኝ እንጅ አዝኘልህ አድለም ስላንተ ስታወራ ደሞ ደንቆኛል የበለጠ ወደድኩህ ለካ ትልቅ ሰው ነህ።

  • @አቤቱአድነን
    @አቤቱአድነን 3 роки тому

    ውብ ኢትዮጲያዊ ጀግና በርታ ቅንነትህ እጅግ ይገርማል አንተ ያገኘች ሴት የታደለች ናት በርታ

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 3 роки тому +2

    እውነት ለመናገር በጣም ጥሩ ልጅ ነህ በተጨማሪ ግልጽነትህ በጣም ወድጀዋለው ጥሩ ነገር ከሰራቹ ታገኛላቹ። ማለትህ መስራት የሚፈልግ ጠንካራ ሰው ካለ ይስራ ከፋዩ አልደከመው ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ በርግጠኝነት 🙏🙏🙏 ፋሚሊ ሩም ስንትነው ???

  • @meseretmeseret8697
    @meseretmeseret8697 3 роки тому +4

    አዲስ ነኝ ለችናልህ ዛሬም ነው ያየሁት ግን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ቀና ልብ ነው ያለህ ተባረክልን ቅዱስ ሚካኤል ደሞ ትምህርትህን ፍሬ አፍርቶ ዶክተር ሆነክ ለማየት ያብቃን አከብርሃለው ወንድሜ🙏🙏🙏

  • @wintatewolde1615
    @wintatewolde1615 2 роки тому

    Thanks Bro

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 3 роки тому +9

    I really like your self confidence & hard work 💪!
    May god grant you a longgggg, healthy, happy & prosperous life🙏👍

  • @HB-id9yv
    @HB-id9yv 2 роки тому

    God bless you!!!!

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 3 роки тому +6

    በጣም አሪፍ ነው 👍👍👍👍

  • @hidatteklom7281
    @hidatteklom7281 3 роки тому +2

    Keep it up you are wise young man 👍

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 роки тому

    አስተዋይ ልጅ ነህ ። ደግሞ መፅሃፍ ቅዱስ እያነበብክ ስወች በእግዚአብሔር እንዲያውቁት ብትስራ ጥሩ ነው ጌታ ዋጋህን ይከፍልሃልና።

  • @genetdagnachew2123
    @genetdagnachew2123 3 роки тому

    you are so honest!

  • @uuu6182
    @uuu6182 3 роки тому +5

    ጎበዝ ልጂ ነክ ሁሉነገርክን እወደዋለሀ

  • @habtambogale9386
    @habtambogale9386 Рік тому

    ዋው ገመዱ ፍራወ ወንድማችን በርታልን

  • @aijit7g355
    @aijit7g355 2 роки тому +2

    አድናቂህ ነኝ ወንድሜ ተምረህ ሀገርክን የምትጠቅም አላህ ያድርግህ እንደኔ ከርታታ እንዳትሆን እመኝልካለሁ

  • @samrawitgmeskel132
    @samrawitgmeskel132 3 роки тому +1

    ልበቅኖች እ/ርን ያዩታልና ብፁአን ናቸው እንዳንተ አይነት ሰው ይብዛላት ምድራችን

  • @ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ
    @ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ 3 роки тому +1

    ወላሂ መልካም ሰው ነህ እንዳተ የዩቴብን ብር የሚናገር የለም አንተ ምርጥ ሰው ነህ ጀግናዬ

  • @bouzianje5967
    @bouzianje5967 2 роки тому

    በርታ በጣም ደስ ይላል

  • @Senestial_Edits
    @Senestial_Edits 3 роки тому +7

    የምር ጎበዝ ነህ በርታ

  • @eldanatube68
    @eldanatube68 3 роки тому

    እናመሰግናለን ለጥያቂያችን መልስ ስለሰጠከን

  • @ayalneshguchema5284
    @ayalneshguchema5284 Рік тому

    የየመቼምይሁን።ያተን።ንስራወችሳይደስይለኛል።አዠናኝ።አስተማሪ።ቁምነገርያዘነዉናመሰግናለን

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 3 роки тому +4

    ጉበዝነክ በሪታ 👍👍👍

  • @amentube4813
    @amentube4813 2 роки тому +8

    ፈታ ብሎ በተሳካ ሁኔታ የmedicine ትምህርት ን የምከታተል የመጀመርያው ኢትዮጵያዊ ትመስለኛለህ።
    Keep up Bro.

  • @kalkidanbewket6417
    @kalkidanbewket6417 2 роки тому

    የእዉነት አንተ ትለያለህ መንፈሰ ቀና ስብዕናህም ደስ ሚል ነገር አለዉ ፐርሰናሊቲህ ይመቻል ነገሮችን ምታይበት መንገድ በእዉነት እንደግሌ ይገርመኛል ትክክለኛ ኢትዮጲያዊ ወጣት አቮ ይመችህ በርታ ብሩህ አመለካከት ነዉ ያለህ መጨረሻህን ያሳምርልህ፡፡

  • @adinosulanko7993
    @adinosulanko7993 2 роки тому

    Thank you so much you show me the very nice place and that's my question what you answer i appreciate bro i have UA-cam channel but I need you to help

  • @nigussolomon463
    @nigussolomon463 3 роки тому

    ጎበዝ በርታ አድናቂህ ነኝ።

  • @tigistwondmu8660
    @tigistwondmu8660 3 роки тому +21

    You’re so funny, “ጠይቄ ብዙ ልጆች እምቢ ብለውኛል” በጣም ነው ያሳቀኝ፡፡ Wise young boy, we will expect more on medical issues in your UA-cam channel in the near future.

  • @Me-uc1hv
    @Me-uc1hv 3 роки тому +13

    ለግልፅነትህ ላይክ

  • @edenyoseph4415
    @edenyoseph4415 2 роки тому

    u had me at the "kebzu setochga wetchalew"....

  • @hawan804
    @hawan804 3 роки тому

    Tanks bro

  • @ኢትዮጵያውድክፍሽንያርቀው

    ይመችህ ብሮ

  • @መቅዲከወሎወልደያ
    @መቅዲከወሎወልደያ 3 роки тому +2

    በርታ ወንድማችን ጎበዝ

  • @ሁሉምከፈጣሪበታችነው

    እንዴ መቼ ነው ይሄ ቪዲዮ የለቀከው ቱ ማዳም አስመለጠችኝ ምርጥ መዝናኛ

  • @adanechgobena8742
    @adanechgobena8742 2 роки тому

    ለሁሉም ጊዜ አለው ጊዜውን ጠብቆ በህይወትህ መሆን ያለበት እየሆነ ይሄዳል ስለዚህ ጊዜውን ጠብቅ ይመችህ ፈታ በል በቃ ሌላ ምን ይባላል

  • @asnibelete7217
    @asnibelete7217 3 роки тому +1

    ላንተ በጣም ደስ ብሎኛል ጥሩ ነው በጣም

  • @ፍቅር-ጘ9ወ
    @ፍቅር-ጘ9ወ 3 роки тому +8

    ግልፅነትህ ደስ ይላል ደስ የምትል ልጅ ነህ በርታ ቆጆ

  • @KEMILA111
    @KEMILA111 3 роки тому

    በርታ እናመሰግናለን

  • @bertkanababa1439
    @bertkanababa1439 2 роки тому

    ጎበዝ ወንድሜ በርታ

  • @zebenayailee4437
    @zebenayailee4437 3 роки тому

    በጣም ጎበዝ ነህ በርታ

  • @hellenyohannes7690
    @hellenyohannes7690 2 роки тому

    1000 br felige adelem gn yametu mit sew haqegna des tlalek egzaber Kantega yhun Wende from eritrea 🇪🇷😘❤🙏

  • @ciratk2615
    @ciratk2615 3 роки тому

    ይመችህ ወንድሜ