Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ምርጥ ልጅ ነዉ ፈጣሪ ያሳድግህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ልጅ ለምትፈልጉ ወልዶ ለመሣም ያብቃቹ መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንልህ
ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ዉዶችዬ 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜንንን
አሚሚሚሚን
እስኪ ይሄ ድንቅ ልጅ ድጋሜ ይቅረብልን ምትክ👍
ውድ የሀገራችን ልጆች ብዝት ያለ ሰላም , ፍቅር , ጤና , 🔵መተሳሰብ , ይስጠን..እንረዳዳ...እየተረዳዳን እንደግ...ስልክን,,ብቻ..በመጠቀም...የምንሰራውን..አጭር..ፊልም በማየት አበረታቱን...እንወዳቹሀለን...
እሼ ታውቃለህ በጣም ሲበዛ አድናቂህ ነኝ ከ ልጅ ጋር እንደ ልጅ ስቀ ታስቃለህ ከ አዋቂጋር በ ሀዘናቸው ታዝናለክ በ እውነት ድንቅ ሰው ብየሀለው ረጀ እድሜ ከመልካም ጤንነት ጋር ተመኘሁልክ እሼ!!
ህፃናትን ዘረኝነት መስበክ ይወዳል
እድግ በለ የኔ ጣፋጭ ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ትበልጣለች ኢትዮጵያ ፍቅር ናት ተባረክ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
የኔ ቆንጆ እደግ በልልኝ 🙏🙏🙏🙏ለቤተሰቦቹ አጅግ በጣም ክብር አለኝ ❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏
👏
ዛሬ እናቴን አውርቻት በጣም ደስ ብሎኛል የሰው ደስታ የሚያስደስተው ላይክ
ተባረኪ
እንኳ ደስስስ አለሽ 💚💛❤🙏
እኔም እናቴን አውርቻት ፎቶም ልከውልኝ ደስ ብሎኛል
esye mare enmi mata aworawati
ዛሬ የወንድሜ ሰርግ ነዉ በጣም ደስስስስስስ ብሎኛል እስቲ የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ብቻ👍ግጩኝ
ደሥ ይላል መልካም ሠሪግ ተመኝሁልሽ
ሳጠሪን የአብረሀምና የሳራ ሰርግ ይሁሁንላችው እንካን ደስ አላችሁ
Yehabrhme yesara yaregelete 👍👍👍👍👍
@@fuu7390 ደምሪኝ
wow congratulations
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግህ/ እሼ ፕሮግራሙ አዝናኝ ደስየሚል ነው አንተም ወልደህ እንደዚህ ከልጅህጋ እየተዝናናህ እንድናይህ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን 🙏🙏🙏
አልገባውም ኩብት ይልከው የበሬውች አር ብትለው ይገባው ነበር
Amen Amen Amen le nem
የውነትም ድንቅ ልጅ ኢትዮ ከመጣ የወደደው ሰውን ሰውን የሚወድ ሰውን የሚያከብር የተባረከ ልጅ👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍
🤣🤣👍👍
እውነቴን ነው የምልህ እሼ ይሄ "ድንቅ ልጆች" የተሰኘው ፕሮግራምህ ከቃልም ከሱስም በላይ ሆኖብኝ ይኸው ባየው ባየው የማልጠግበው ሆኗል። ለኔ እጅግ ልዩ ትርጉም ያለው ፕሮግራም ነው። ከመዝናናት ያለፈ፣ ቁም ነገርም ከምለው በላይ የሆነ ድንቅ ፕሮግራም ነው። ተባረክ! ልጅ ናፈቀኝ እውነት!
ምርጥ ልጆች አሉን ግን ምን ያረጋል ሚዲያ ላይ ምናየው ልጅቻችንን ምያበላሽ እንጂ ምጠቅም የለም ልጆችን ሁሉ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ፈጣሪ
ካዲያ የራስህን ልጅ ድርሻ መወጣት አለብህ ወደ ሌላ አትለጋ አሜሪካን ሚዲያ በጣም በጣም ከባድ ከባድ መጥፎ መጥፎ ይታየል ግን ወላጆቻቸው ብዙ ይደክማሉ እና ለአንተ ልጅ አንተነህ ተጠያቂ የምን ሚዲያ
እዉነትሽንነዉ እህቴ እግዚሐብሔር ይጠብቅልን
0
@@genetyilam1791 ⁰000⁰0⁰
ቤተሰቦቹ ሊመሰገኑ ይገባልአሜሪካ ሆኖአማሪኛ ይችላል በደብ ጎበዝ ልጅኢትዮጲያ ለዘለአለም ኑሪ ሃገሬ፣
በጣም እኔም ካናዳ ነው ምኖረው ልጄ አማርኛሀ በደንብ ያወራል።
Betmam
የኢትዮ በዴረ ስል በጠም ነዉ ደስ የለኝ አላህ የሰድግህ
Ĺĺ
@@rihanamulatu7072 ⁰9
ጣፋጭ የሆንክ ልጅ ቅዱስ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ
ዋው ጣፋጭ የሆነ ልጂ እሼ እግዚሐብር ይባርክህ የምታቀርበው ሁሉ በጣም ቆንጆ ነው አንተ ራስህ በፈጠራ የተካንክ ነህ አድናቂህ ነኝ እሼ GBU Bro
በጣም ደስ የሚል ልጅ የኔ ጌታ አሜሪካ መሄድ እንደዚህ ቀላል መስሎት አፋ ደስ ሲል ፈረስ ቲዩብን ክፈት በል በጣም የሚደነቁ ወላጆች ናቸው ሀገራቸውን እንዲያቁና እንዲወዱ ለሚያደርጔቸው
አሜርካን ኑሮ እሂንንም ማወቁ ጥሩነው የምትሉ እኔ አድንቄዋለሁ 🌹 ባባዬ እድግ በል
@@fretameznagna5392 ነይ
What amazing talented boy God bless
ቀላል
Endaa betam betsebochu gobezoch nachew
እግዚአብሔር ያንተን አይነት ልጆችን ለምድራችን ያብዛልን። በዚህ አጋጣሚ ወላጆቹ በጣም መመስገን አለባቸው
ዋው አደኛ ነኝ ይችን ኮሜት የምታነቡ ዘመናቹህን ድንግል ማርያም ትባርክላቹህ
አሜን የኔ ዉድ 🙏🙏🙏
አሜን
አሜን ( ፫ )
እድሜ ላንተ እሼ ብዙ መልካም ነገር ታሳየናለህ እግዚአብሔር ይባርክህ እረዥም እድሜየ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን ልጁ በጣም ግሩም ነው እግዚአብሔር ያሳድግህ በጥበቡ ም የልብህን መሻት ይፊፀምህ አሜን
ዋውውው ደስ የሚል ልጅ ነው የእውነት እጅግ ባጣም ጀግና እባትና እናት ናቸው ልላጆቹ ሊመሰግኑ ይገባል ኢቶዮጲያ ለዘላለም ትኑር የጠላት ይጠላ እናት ሀገሬ😍😍😍💚💚💛💛♥♥
ድንቅ ልጅ ፈጣሪ ያሰብክበትና ከዛም በላይ ያድርስህ የአገር ፍቅርና እውቀት የተሞላህ ብላቴና ነህ አይምሮህ ይባረክ።
ምርት ልጅ እግዚኣብሄር በፀጋ በሞገስ ያሳድግህ ዶንኪዎችም ከፍ ከፍ በሉልኝ ጀግኖቼ
ውይይ አሹ. ደስ የሚል ስብእና ያለህ ልጅ ነህ. በተለይ ሀይማኖትህን. መውደድህን እወድልሀለሁ
የኔ ማር እድግ በል ውድድ አረግሀለው እናት አባቱም ክብር ይገባችኋል ኢትዮጵያዊ ልጅ ስለሰጣችሁን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ይሄንን ልጅ ከ20 ጊዜ በላይ አየሁት የማይሰለች ጣፋጭ የሆነ ምርጥ ልጅ ነው እድግ በል የኔ ፍቅር🙏👏👏💋💋😘🥰 እሼ አጠያየቅህ በጣም ልዩ ነው በርታ ወንድሜ ስራዎችህ በሙሉ ምርጦች ናቸው 🥰❤️😘🇪🇹
ጌታየ እንደልጅ ንፁህ አይምሮ ስጠኝ
@@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ aiqmk
አሚን
አሚን የእውነት
የምርጦች ምርጥ የወጣት ተምሳሌት ምን ብየ ልግለፅህ እሽየ እወድሃለው እናተስ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ ሀገሬ 🇪🇹❤️❤️❤️❤️
ውድ የሀገራችን ልጆች ብዝት ያለ ሰላም , ፍቅር , ጤና , 🔵መተሳሰብ , ይስጠን..እንረዳዳ...እየተረዳዳን እንደግ...ስልክን,,ብቻ..በመጠቀም...የምንሰራውን..አጭር..ፊልም በማየት አበረታቱን...እንወዳቹሀለን.....
ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ ልጅ እስማት የሆነ ልጅ ነው ዋውውውውው ሃገራቶቹን እዴት አወቃቸው ዋውውውውውው እኔ ሃገሬን እካን በደብ አላቅም ዋና ከተማው
ዋው እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ድንቅ ልጆችን ያብዛልን💚💛❤
ልጅነት እንዴት ደስ የሚል ነገር ነው ንፁህ ልብ ንፁህ ወረቀት ንፁህ ወረቀት የተፃፈበት ይዛል ልጆቹም እንደዛ ክፍት ተፅፎብን በክፋት ተሞልተን አገር እያጠፋን ያለነው ልጆች ምን አለ እግዚአብሔር ዳግም ልጅ አድርጎ አንፆ ቢፈጥረን
ምን አይነት ጣፍጭ ልጅ ነው እግዚአብሔር ያሳድግህ
የኔ ቆንጆ እደግልኝ ተባረክ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ 100 0/0 እርግጠኛ ነኝ
ዋውው ደስ እሚል ልጅ በተለይ ኮንፊደንሰደግሞ በጣም እፃን ነው ግን ምኞቱ ዋውው በራስ መተማመንን ሰቶታል አላህ ያሳድገው ያሰበውን ያሳካለት
እስኪ ልጆቼን እንዳገኝ ጸልዩልኝ የልጅ ፍቅር በጣም ከባድ ነው ካገኘህዋቸው ሰባት አመት ሆነኝ በጸሎታቹ አስቡኝ ታምምያለው
ፈጣሪ ይማርሽ እማ
ፈጣሪ ይማርሽ
እሼ ባለፈው ቤተሰብ ጫዋታላይ ግጥም ያነበበችው ጣፋጭ ልጂ አቅርብልን ትቅርብ የምትሉ
አዉነት
አወ ልደት ነው የምትባል ሁሌ ብትቀርብ ደስ ይለኛል
ትቅረብ
😍😍😍የሚገርም ልጅ ነው ፈጣሪ ያሳድግህ አላማህ ሁሉ ይሳካልክ
ድንቅ ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ ቅዱስ ኡራሄል ይጠብቅህ💐
ደጋአግሜ ብሰማው ብሰማው የማልሰለቸው ድቅ ልጅ እደግልኝ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
የኔ ጅግና የኢትዮጵያን ባዴራ አለ እድግ በል ለሐገረ ኢትዮጵያ ከፍ አድርገህ አሳየን የኔ ወድም
የኔ ጣፋጭ እድግ በል ❤️❤️❤️
ውይይ የኔ ዳስፓራ በሳቅ ነው ያፈካኝ ዋው ውድድ💕💚💛❤ልዩ ልጅ ነው እድግ በልልኝ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏
እሚገርም ልጂ እግዚአብሔር ያሳድግህ ወላጆ ልጆችቻችሁን ዘረኝነርን ሳይሆን እውቀትን ወስተምሯቸው
He is so talented እግዚያብሔር ያሳድግህ ትልቅ ቦታ እናገኝሀለን ስታድግ
ውይይይይ በጌታ ስም በሳቅ ገደለኝ ይሄ ጣፍጭ ልጅ እድግ በል ባባየ
ዋው ደስ የሚል ልጅ በዚህ አጋጣሚ ለወላጆች የማስተላልፈው መልክት ቢኖር ብዙ ህፃናት በዬቤታቸው የተለያዩ ተስጦ አላቸው እናም ወላጆች ከሚነቅፏቸው ቢያበራቶቸው የተሻለ እድል ይኖራቸዋል
ወንድሜ እሼ በጣም የሚገርም ህፃን የሚገርምህ እኔኔ ልጆቼ ነዉ ያየነዉ ምን ተማራቹ ሥላቸዉ እኛም ሀገራችንን እንወዳለን በርትተን የተሻለ ደረጃ እደርሣለን ብለዋል አንተንም ህፃኑንም እንወዳቹአለን እናከብራችአለን ወንድሜ በርታ
ለምኑ ይሰጣችሀል ተብሏል
ውድ የሀገራችን ልጆች ብዝት ያለ ሰላም , ፍቅር , ጤና , 🔵መተሳሰብ , ይስጠን..እንረዳዳ...እየተረዳዳን እንደግ...ስልክን,,ብቻ..በመጠቀም...የምንሰራውን..አጭር..ፊልም በማየት አበረታቱን...እንወዳቹሀለን........
የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያሳድግህ መጨረሻህን ያሳምረው ሃገርህን እንዲህ እንደውደድክ የእኔ ውድ ልጅ we love you too I appreciated your parents
Besak new yegedlekgn
የዚህ ልጅ እናትና አባት ይቅረብልን ሸየ
የእውነት ኢትዮጵያን ካሜሪካ ትበልጣለች ሲልና ለምን?ሲለው ስለምወዳት የእውነት እባዬን አመጣከው ውድድድድ እሼ ፍቅር ኑርልኝ
ልጅ የለላችሁ ልጅ የምትፈልጉ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ
አሚኔያረብ
አሜን አሜን
امين امين امين
Amen amen amen 🙏 🙌
በጣም የገረመኝ ዲስ ላይክ ያደረጋችሁ ግን ምን ሆናችሁ ነው ይህ ቅናት ይባላል ልጁ ጂኒየስ ነው ይባርከው
የጦዘ መሆን አለበትጂ
Ene eyegermegnkonw hoooo
Betam qenatamoche nachew laze nwe
@@bentbaba4317 who disliked it!? tell me!!!!!!!!!!!
They dislike maybe Esehe's presentation not the kid for sure!
እሺዬ እኔ ለንተ ቃለት ያንሰኛል አለህ ሁሌም ከፍ ያርግክ
የኔ ማርርርር በጣም ጎበዝ!! እሼ እግዚአብሔር ይይልህ አፈነዳኸኝ በሳቅ::
ያሳድግህ ባባየ ግሩም ልጅ ነህ የተመኘኸው ቦታ ለመድረስ እግዚአብሔር ይርዳህ
እሼ በናትህ በዘር የተከፋፈለውን ትውልድ የዚህ ልጅ አባት ወስደው ድጋሚ ያሳድጓቸው😅😅😅🤣🤣😂😂😂😂😃😃😃
ትክክል ብለሻል እናቱ
😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆💋💋💋💋💋💋💘💘💘💘💘❤❤❤❤💖💖💔💖
ክክክክክክክክክ
His parents did an outstanding job👏
ክክክክክክክክ
ዋው ብሮ አደኛ ነህኮ ብሮ እመቤቴን እዳተ አይነት እናት ሺ ትውለድ እድሜና ጤና ይስጥህ ትችላለህ
Wow he's amazing good boy God blessጎበዝ ቤተሰብ ነው የወለደው የናቱ ክረዲት ነው!!!
ጎበዝ ልጅ እድግ በል 🙏💚💛❤️🇪🇹👏👍
ለህፃናት የሚጠየቅ ጥያቄ ብጠይቃቸው ጥሩ ነው ትልቁቁን ለማሳቅ ብቻ መሆን የለበትም
አላህ ያሳድግህ ጥሩ ደረጃ ያድርስህ የእኔ ቆንጆ ምርጥ ኢትዮጵያ
ማሻአላህ ማሻአላህ የደላዉ ልጀና ያልደላዉ ልጅ እኩ እወቀት አያገኝም ክብር ለደሀልጆች ይገባቹ
ጀግና ልጅ ጎበዝ ቤተሰቦቹ ይህን ያህል ማሳወቃቸው መልካም ነው ይበልጥ ስለ አገሩ ብዙ ማወቅም ይጠበቅበታል ይህም የቤተሰብ ሀላፊነት ነው ልጆች ከሁሉ ነጻ የሆኑ ልጆች ጥበብን ይስጣችሁ
የሚገርምልጅነውአላህያሳድገውበአራትአመቱየሀገርፍቅርአለውየወያኔጁንታወችየኛደስታኢትዮጽያስትፈርስማየትነውይላሉአናታቸውይፍረስእና
እግዚአብሔር ይሳድግለህ በጣም ድንቅ የሆነ ልጅ ነው እሼ ምች ይበልህ❤❤❤❤
ዶክተር አብይን ማየት እፈልጋለሁ የኔ ውድ እድግ በልልን
lej alesh ende
Kkkkkk
ፈጣሪ ይስድግህ የኔ ጠፈጭ ከአይነ ይዉጠህ ማሻ አላህ በጠም ግብዝ ልጅ ነህ
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግህ😍😍
Yena konjo setamere edge egizabher yexabeqhe, betam yemetedaqe lij nehe, wedddddddddd 😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👈yasabekawe geta yasakale weye tebarke
በጣም ጎበዝ እና በስነስርአት እያደገ ያለ ህፃን ልጅ ነው :: ጎበዝ ቤተሰብ እንዳለው ያስታውቃል::( ሁሉንም ነገር ይረዳል) አማርኛውም ጥሩ ነው::
እግዚአብሔር በሰላም ለሃገራችን ያብቃንና መልካም ጥሩ ባል ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ይስጠንና በጥበብ ዬታነፁ በጥበብ ዬተሞሉ ፈጣሪያቸውን ሚፈሩ እናት አባታቸውን ዬሚያከብሩ ልጆች እድኖሩን መልካም ፍቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን🙏❤️
በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው 💝🥰🥰ደሞ በጣም ፈጣን አንተ ያወራሃውን እኔ ደግመሽ በይ ብትለኝ ይጠፋብኛል ካፉ ጠብ አይልም ልጁ ሲደግመው 🤴
Kkkk Asha erasu aydegmewm
አይ አሹ ከሱ አንተ ነህ በጣም ያሳከኝ ሰላሙን ያብዛልህ ወንድም አለሜ
ከምንም በላይ ቤተሰቦቹ ሊደነቁ ይገባል ልጆች የልብ እርግብግብታ ናቸው በጣም ደስስ ይላሉ ሁሉም ልጆች በተለይ ይሄ ል ጂ ሲዪት ገና ያምራል
benatu weloye silehone newa.
ውይ ዶንኪዬ እያዝናና የሚያስተምርና እኛ ያለንበትን እንድንፈትሽ የሚያደርግ ነው💖💖💖
አላህ ያሳድግህ እሼ በርታ እንወድሀለን
እሼ ልጁን የጠየቅከውን ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ትልቆቹን ብትጠይቅ አይመልሱትም እንዳዴ አሳምር ብለህ እንዳታጠፋ
ወላጆቹ መልካም አርያ የሚሆኑ ናቸው የሚመሰገኑ
ዋዉ ዲቅ ልጂ ፈጣሪ ያሣዲግህ 🥰🥰🥰
I wish you all the best and your dream come true little boy I know you can do it. Yene konjo 🥰❤️
እሼ ምርጥ እትዮጵያዊ❤❤🇨🇬🇨🇬
መጋቢ ሀድስ ሮዳስ ታደሰ ጋር ኮንታክት ቢያርግ ዋዉ ልጆች ልዩ ድጋፊ ያርጋል 💚💛💔👌👌👌👍👍👍
I don’t have words for this really! You are such a great man and the kid is such a great kid and may God bless you always!!
ጎበዝ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ።
እግዚአብሔር በጥበቡ ይሳድግህ የኔ ቆንጆ ልጅ ስወድህ ❤
እግዛብሄር ያሳድግህ የኔ ቆንጆ ለኢትጵዮጵያያለህ ፍቅር ደስ ይላል ወላጆችህ ምስጋና ይገባቸዋል
መጀመሪያው በሳቅ ጀመርኩ 🤣🤣🤣 የመዳም ቅመሞች ኑ ❤️❤️❤️
እንደመር
እኔም
በቅንነት ቤተስብ እንሁን
መጣን ውዴ😘😂😂
አላህ ያሳድግህ የኔ ማር አቢቹን አገናኙት በአላህ ብታገናኙት ደስ ይለኛል
Dr.Abey yaganywal beye tasfa adargalahu
ፕሮግራሙ በጣም ቆንጆ ነው፣ ግን ጥያቄዎች ልጆችን የሚመጥኑ አይደሉም፡፡ ጥያቄዎች እንደ ልጆች አቅም ቢስተካከሉ መልካም ነው፡፡
This kid impressed me! His so cute and smart. Together we will make Ethiopia Great again 💚💛❤
Is Ethiopia not great now and if not,when was it great?
@@d.x.gaxnug3857 ሠናይ ሠናይ ንሱንመረረ ኣነ መረረ ኣነ ሥነ ነቲኢሉ አሠለረቸልዕሊ ኦለዎ ችሐመረጋገጺ ረድኤትን ሠሤሧረድኤትን ሃገረ ኦለዎ ሥላሴ መሠረታዊ መሠረታዊ ለእለ ስእነት ንሕና ቿ
@@d.x.gaxnug3857 መኣዝ ኦም ነዚ ሠረቀ ሠረቀ
@@d.x.gaxnug3857 ነቲ ሐደ ነቲ ሐደ እታ
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው እሺ ብለው አማርኛ አይናገሩም እኮ ።በጣም ከስራ ጫና ጋር የቤተሰብ ጥረት ያስፈልጋል ቤተሰቦቹን በጣም አድንቄአቸዋለሁ ይሄንን ያህል ከተናገረ በቂው ነው።
ዋው እግዚአብሔር እንደነዚህ ያሉትን ያብዛልን
ማሪያምን ቤተሠቦቹ ሊመሠገኑ ይገባል ስንቶቻችን ነን ሀረብ ሀገርን ረገጥ አድርገን ስንመለስ ከላስ ሹ ማፊ ምናምን እያልን የሠው ቋንቋ የምንዘላብድ አቦ ባባዬ እድግ በልልኝ
Ewnate kkkkk
ያውነው እኮ እንግሊዘኛ የኛ ነው እንዴ😂😂😂😂 ለማንኛውም የትኛውንም ቋንቋ ማወቅ አይከፋም
Betam fetarey tadelew..mn yaehel bebareku nw .🙏❤️❤️❤️
ትክክል ነሽ ክክክ
የኔም ምኞት ልጄን አማርኛ አስተምሬ እደዚህ ቃለ መጠየቅ እዲደረግላትና ስለ ሀገሬ ዉበት እድትናገር የናት ምኞት ነወ
በጣም አወድሃለሁ ቤቢዬ ይቅናህ አዎ ትሄዳለህ ወደ ሰፔሰ ከርሰቶሰ ይባርከህ እደግልን ጎበዝ ጎበዝ ነህ
Thanks Dagmawi negn
ስማት ልጅ ነው, እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅቅ አንተን የወለደች እናት እግዚአብሔር ይባርካት :: Dislike የምታደርጉ ሰዎችን ግን ጤነኛ ስለመሆናቹ ያጠራጥረኛል::
Dr Abiy is very busy now!!This brilliant kid well understood Dr Abiy situation more than any body else.God bless!!
Exactly. He is lucky, most kids love him.
I was 😳😳😳 how did you know?
Great kid god blees you more
Exactly
አማርኛ ማውራቱ በራሱ በጣም ጎበዝ
አንተም ራስህ ፍቅር ነህ ኢሸቱ እንዳንተ አይኖቱ ሰዎችንያብዛል you are amazing and kind person who is the most wonderful man ever bless you and your beautiful family ❤️
ማሻ አላህ ጣፋጭ ዬሆነልጅ ነው ምኞቱ ን አላህ ያሣካለት 😍😍😍😍❤💞
ትልቅ ቦታ አላህ ያድርስህ ድቅ ልጅ ነህ😘😘
እንዛመዲ በቅንነት ዉደ
ምርጥ ልጅ ነዉ ፈጣሪ ያሳድግህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ልጅ ለምትፈልጉ ወልዶ ለመሣም ያብቃቹ መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንልህ
ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ዉዶችዬ 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜንንን
አሚሚሚሚን
እስኪ ይሄ ድንቅ ልጅ ድጋሜ ይቅረብልን ምትክ👍
ውድ የሀገራችን ልጆች ብዝት ያለ ሰላም , ፍቅር , ጤና , 🔵መተሳሰብ , ይስጠን..እንረዳዳ...እየተረዳዳን እንደግ...ስልክን,,ብቻ..በመጠቀም...
የምንሰራውን..አጭር..ፊልም በማየት አበረታቱን...
እንወዳቹሀለን...
እሼ ታውቃለህ በጣም ሲበዛ አድናቂህ ነኝ ከ ልጅ ጋር እንደ ልጅ ስቀ ታስቃለህ ከ አዋቂጋር በ ሀዘናቸው ታዝናለክ በ እውነት ድንቅ ሰው ብየሀለው ረጀ እድሜ ከመልካም ጤንነት ጋር ተመኘሁልክ እሼ!!
ህፃናትን ዘረኝነት መስበክ ይወዳል
ውድ የሀገራችን ልጆች ብዝት ያለ ሰላም , ፍቅር , ጤና , 🔵መተሳሰብ , ይስጠን..እንረዳዳ...እየተረዳዳን እንደግ...ስልክን,,ብቻ..በመጠቀም...
የምንሰራውን..አጭር..ፊልም በማየት አበረታቱን...
እንወዳቹሀለን...
እድግ በለ የኔ ጣፋጭ ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ትበልጣለች ኢትዮጵያ ፍቅር ናት ተባረክ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
የኔ ቆንጆ እደግ በልልኝ 🙏🙏🙏🙏ለቤተሰቦቹ አጅግ በጣም ክብር አለኝ ❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏
👏
ዛሬ እናቴን አውርቻት በጣም ደስ ብሎኛል የሰው ደስታ የሚያስደስተው ላይክ
ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ዉዶችዬ 🙏🙏🙏
ተባረኪ
እንኳ ደስስስ አለሽ 💚💛❤🙏
እኔም እናቴን አውርቻት ፎቶም ልከውልኝ ደስ ብሎኛል
esye mare enmi mata aworawati
ዛሬ የወንድሜ ሰርግ ነዉ በጣም ደስስስስስስ ብሎኛል እስቲ የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ብቻ👍ግጩኝ
ደሥ ይላል መልካም ሠሪግ ተመኝሁልሽ
ሳጠሪን የአብረሀምና የሳራ ሰርግ ይሁሁንላችው እንካን ደስ አላችሁ
Yehabrhme yesara yaregelete 👍👍👍👍👍
@@fuu7390 ደምሪኝ
wow congratulations
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግህ/ እሼ ፕሮግራሙ አዝናኝ ደስየሚል ነው አንተም ወልደህ እንደዚህ ከልጅህጋ እየተዝናናህ እንድናይህ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን 🙏🙏🙏
አልገባውም ኩብት ይልከው የበሬውች አር ብትለው ይገባው ነበር
Amen Amen Amen le nem
ውድ የሀገራችን ልጆች ብዝት ያለ ሰላም , ፍቅር , ጤና , 🔵መተሳሰብ , ይስጠን..እንረዳዳ...እየተረዳዳን እንደግ...ስልክን,,ብቻ..በመጠቀም...
የምንሰራውን..አጭር..ፊልም በማየት አበረታቱን...
እንወዳቹሀለን...
የውነትም ድንቅ ልጅ ኢትዮ ከመጣ የወደደው ሰውን ሰውን የሚወድ ሰውን የሚያከብር የተባረከ ልጅ👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍
ውድ የሀገራችን ልጆች ብዝት ያለ ሰላም , ፍቅር , ጤና , 🔵መተሳሰብ , ይስጠን..እንረዳዳ...እየተረዳዳን እንደግ...ስልክን,,ብቻ..በመጠቀም...
የምንሰራውን..አጭር..ፊልም በማየት አበረታቱን...
እንወዳቹሀለን...
🤣🤣👍👍
እውነቴን ነው የምልህ እሼ ይሄ "ድንቅ ልጆች" የተሰኘው ፕሮግራምህ ከቃልም ከሱስም በላይ ሆኖብኝ ይኸው ባየው ባየው የማልጠግበው ሆኗል። ለኔ እጅግ ልዩ ትርጉም ያለው ፕሮግራም ነው። ከመዝናናት ያለፈ፣ ቁም ነገርም ከምለው በላይ የሆነ ድንቅ ፕሮግራም ነው። ተባረክ! ልጅ ናፈቀኝ እውነት!
ምርጥ ልጆች አሉን ግን ምን ያረጋል ሚዲያ ላይ ምናየው ልጅቻችንን ምያበላሽ እንጂ ምጠቅም የለም ልጆችን ሁሉ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ፈጣሪ
ካዲያ የራስህን ልጅ ድርሻ መወጣት አለብህ ወደ ሌላ አትለጋ አሜሪካን ሚዲያ በጣም በጣም ከባድ ከባድ መጥፎ መጥፎ ይታየል ግን ወላጆቻቸው ብዙ ይደክማሉ እና ለአንተ ልጅ አንተነህ ተጠያቂ የምን ሚዲያ
እዉነትሽንነዉ እህቴ እግዚሐብሔር ይጠብቅልን
0
@@genetyilam1791 ⁰000⁰0⁰
አሜን አሜን አሜን
ቤተሰቦቹ ሊመሰገኑ ይገባል
አሜሪካ ሆኖ
አማሪኛ ይችላል በደብ
ጎበዝ ልጅ
ኢትዮጲያ ለዘለአለም ኑሪ ሃገሬ፣
በጣም እኔም ካናዳ ነው ምኖረው ልጄ አማርኛሀ በደንብ ያወራል።
Betmam
የኢትዮ በዴረ ስል በጠም ነዉ ደስ የለኝ አላህ የሰድግህ
Ĺĺ
@@rihanamulatu7072 ⁰9
ጣፋጭ የሆንክ ልጅ ቅዱስ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ
ዋው ጣፋጭ የሆነ ልጂ እሼ እግዚሐብር ይባርክህ የምታቀርበው ሁሉ በጣም ቆንጆ ነው አንተ ራስህ በፈጠራ የተካንክ ነህ አድናቂህ ነኝ እሼ GBU Bro
በጣም ደስ የሚል ልጅ የኔ ጌታ አሜሪካ መሄድ እንደዚህ ቀላል መስሎት አፋ ደስ ሲል ፈረስ ቲዩብን ክፈት በል በጣም የሚደነቁ ወላጆች ናቸው ሀገራቸውን እንዲያቁና እንዲወዱ ለሚያደርጔቸው
አሜርካን ኑሮ እሂንንም ማወቁ ጥሩነው የምትሉ እኔ አድንቄዋለሁ 🌹 ባባዬ እድግ በል
ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ዉዶችዬ 🙏🙏🙏
@@fretameznagna5392 ነይ
What amazing talented boy God bless
ቀላል
Endaa betam betsebochu gobezoch nachew
እግዚአብሔር ያንተን አይነት ልጆችን ለምድራችን ያብዛልን። በዚህ አጋጣሚ ወላጆቹ በጣም መመስገን አለባቸው
ዋው አደኛ ነኝ ይችን ኮሜት የምታነቡ ዘመናቹህን ድንግል ማርያም ትባርክላቹህ
አሜን የኔ ዉድ 🙏🙏🙏
አ
ሜ
ን
አሜን
አሜን ( ፫ )
ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ዉዶችዬ 🙏🙏🙏
እድሜ ላንተ እሼ ብዙ መልካም ነገር ታሳየናለህ እግዚአብሔር ይባርክህ እረዥም እድሜየ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን
ልጁ በጣም ግሩም ነው እግዚአብሔር ያሳድግህ በጥበቡ ም
የልብህን መሻት ይፊፀምህ አሜን
ዋውውው ደስ የሚል ልጅ ነው የእውነት እጅግ ባጣም ጀግና እባትና እናት ናቸው ልላጆቹ ሊመሰግኑ ይገባል ኢቶዮጲያ ለዘላለም ትኑር የጠላት ይጠላ እናት ሀገሬ😍😍😍💚💚💛💛♥♥
ድንቅ ልጅ ፈጣሪ ያሰብክበትና ከዛም በላይ ያድርስህ የአገር ፍቅርና እውቀት የተሞላህ ብላቴና ነህ አይምሮህ ይባረክ።
ምርት ልጅ እግዚኣብሄር በፀጋ በሞገስ ያሳድግህ ዶንኪዎችም ከፍ ከፍ በሉልኝ ጀግኖቼ
ውይይ አሹ. ደስ የሚል ስብእና ያለህ ልጅ ነህ. በተለይ ሀይማኖትህን. መውደድህን እወድልሀለሁ
ውድ የሀገራችን ልጆች ብዝት ያለ ሰላም , ፍቅር , ጤና , 🔵መተሳሰብ , ይስጠን..እንረዳዳ...እየተረዳዳን እንደግ...ስልክን,,ብቻ..በመጠቀም...
የምንሰራውን..አጭር..ፊልም በማየት አበረታቱን...
እንወዳቹሀለን...
የኔ ማር እድግ በል ውድድ አረግሀለው እናት አባቱም ክብር ይገባችኋል ኢትዮጵያዊ ልጅ ስለሰጣችሁን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ይሄንን ልጅ ከ20 ጊዜ በላይ አየሁት የማይሰለች ጣፋጭ የሆነ ምርጥ ልጅ ነው እድግ በል የኔ ፍቅር🙏👏👏💋💋😘🥰 እሼ አጠያየቅህ በጣም ልዩ ነው በርታ ወንድሜ ስራዎችህ በሙሉ ምርጦች ናቸው 🥰❤️😘🇪🇹
ጌታየ እንደልጅ ንፁህ አይምሮ ስጠኝ
@@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ aiqmk
አሚን
አሚን የእውነት
የምርጦች ምርጥ የወጣት ተምሳሌት ምን ብየ ልግለፅህ እሽየ እወድሃለው እናተስ
ውድ የሀገራችን ልጆች ብዝት ያለ ሰላም , ፍቅር , ጤና , 🔵መተሳሰብ , ይስጠን..እንረዳዳ...እየተረዳዳን እንደግ...ስልክን,,ብቻ..በመጠቀም...
የምንሰራውን..አጭር..ፊልም በማየት አበረታቱን...
እንወዳቹሀለን...
ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ ሀገሬ 🇪🇹❤️❤️❤️❤️
ውድ የሀገራችን ልጆች ብዝት ያለ ሰላም , ፍቅር , ጤና , 🔵መተሳሰብ , ይስጠን..እንረዳዳ...እየተረዳዳን እንደግ...ስልክን,,ብቻ..በመጠቀም...
የምንሰራውን..አጭር..ፊልም በማየት አበረታቱን...
እንወዳቹሀለን.....
ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ ልጅ እስማት የሆነ ልጅ ነው ዋውውውውው ሃገራቶቹን እዴት አወቃቸው ዋውውውውውው እኔ ሃገሬን እካን በደብ አላቅም ዋና ከተማው
ዋው እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ድንቅ ልጆችን ያብዛልን💚💛❤
ልጅነት እንዴት ደስ የሚል ነገር ነው ንፁህ ልብ ንፁህ ወረቀት ንፁህ ወረቀት የተፃፈበት ይዛል ልጆቹም እንደዛ ክፍት ተፅፎብን በክፋት ተሞልተን አገር እያጠፋን ያለነው ልጆች ምን አለ እግዚአብሔር ዳግም ልጅ አድርጎ አንፆ ቢፈጥረን
ምን አይነት ጣፍጭ ልጅ ነው እግዚአብሔር ያሳድግህ
የኔ ቆንጆ እደግልኝ ተባረክ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ 100 0/0 እርግጠኛ ነኝ
ዋውው ደስ እሚል ልጅ በተለይ ኮንፊደንሰ
ደግሞ በጣም እፃን ነው ግን ምኞቱ ዋውው በራስ መተማመንን ሰቶታል አላህ ያሳድገው ያሰበውን ያሳካለት
እስኪ ልጆቼን እንዳገኝ ጸልዩልኝ የልጅ ፍቅር በጣም ከባድ ነው ካገኘህዋቸው ሰባት አመት ሆነኝ በጸሎታቹ አስቡኝ ታምምያለው
ፈጣሪ ይማርሽ እማ
ፈጣሪ ይማርሽ
እሼ ባለፈው ቤተሰብ ጫዋታላይ ግጥም ያነበበችው ጣፋጭ ልጂ አቅርብልን ትቅርብ የምትሉ
ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ዉዶችዬ 🙏🙏🙏
አዉነት
አወ ልደት ነው የምትባል ሁሌ ብትቀርብ ደስ ይለኛል
አወ ልደት ነው የምትባል ሁሌ ብትቀርብ ደስ ይለኛል
ትቅረብ
😍😍😍የሚገርም ልጅ ነው ፈጣሪ ያሳድግህ አላማህ ሁሉ ይሳካልክ
ውድ የሀገራችን ልጆች ብዝት ያለ ሰላም , ፍቅር , ጤና , 🔵መተሳሰብ , ይስጠን..እንረዳዳ...እየተረዳዳን እንደግ...ስልክን,,ብቻ..በመጠቀም...
የምንሰራውን..አጭር..ፊልም በማየት አበረታቱን...
እንወዳቹሀለን.....
ድንቅ ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ ቅዱስ ኡራሄል ይጠብቅህ💐
ውድ የሀገራችን ልጆች ብዝት ያለ ሰላም , ፍቅር , ጤና , 🔵መተሳሰብ , ይስጠን..እንረዳዳ...እየተረዳዳን እንደግ...ስልክን,,ብቻ..በመጠቀም...
የምንሰራውን..አጭር..ፊልም በማየት አበረታቱን...
እንወዳቹሀለን.....
ደጋአግሜ ብሰማው ብሰማው የማልሰለቸው ድቅ ልጅ እደግልኝ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
የኔ ጅግና የኢትዮጵያን ባዴራ አለ እድግ በል ለሐገረ ኢትዮጵያ ከፍ አድርገህ አሳየን የኔ ወድም
የኔ ጣፋጭ እድግ በል ❤️❤️❤️
ውይይ የኔ ዳስፓራ በሳቅ ነው ያፈካኝ ዋው ውድድ💕💚💛❤
ልዩ ልጅ ነው እድግ በልልኝ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏
እሚገርም ልጂ እግዚአብሔር ያሳድግህ ወላጆ ልጆችቻችሁን ዘረኝነርን ሳይሆን እውቀትን ወስተምሯቸው
He is so talented እግዚያብሔር ያሳድግህ ትልቅ ቦታ እናገኝሀለን ስታድግ
ውይይይይ በጌታ ስም በሳቅ ገደለኝ ይሄ ጣፍጭ ልጅ እድግ በል ባባየ
ዋው ደስ የሚል ልጅ በዚህ አጋጣሚ ለወላጆች የማስተላልፈው መልክት ቢኖር ብዙ ህፃናት በዬቤታቸው የተለያዩ ተስጦ አላቸው እናም ወላጆች ከሚነቅፏቸው ቢያበራቶቸው የተሻለ እድል ይኖራቸዋል
ወንድሜ እሼ በጣም የሚገርም ህፃን የሚገርምህ እኔኔ ልጆቼ ነዉ ያየነዉ ምን ተማራቹ ሥላቸዉ እኛም ሀገራችንን እንወዳለን በርትተን የተሻለ ደረጃ እደርሣለን ብለዋል አንተንም ህፃኑንም እንወዳቹአለን እናከብራችአለን ወንድሜ በርታ
ለምኑ ይሰጣችሀል ተብሏል
ውድ የሀገራችን ልጆች ብዝት ያለ ሰላም , ፍቅር , ጤና , 🔵መተሳሰብ , ይስጠን..እንረዳዳ...እየተረዳዳን እንደግ...ስልክን,,ብቻ..በመጠቀም...
የምንሰራውን..አጭር..ፊልም በማየት አበረታቱን...
እንወዳቹሀለን........
የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያሳድግህ መጨረሻህን ያሳምረው ሃገርህን እንዲህ እንደውደድክ የእኔ ውድ ልጅ we love you too I appreciated your parents
Besak new yegedlekgn
ውድ የሀገራችን ልጆች ብዝት ያለ ሰላም , ፍቅር , ጤና , 🔵መተሳሰብ , ይስጠን..እንረዳዳ...እየተረዳዳን እንደግ...ስልክን,,ብቻ..በመጠቀም...
የምንሰራውን..አጭር..ፊልም በማየት አበረታቱን...
እንወዳቹሀለን.....
የዚህ ልጅ እናትና አባት ይቅረብልን ሸየ
የእውነት ኢትዮጵያን ካሜሪካ ትበልጣለች ሲልና ለምን?ሲለው ስለምወዳት የእውነት እባዬን አመጣከው ውድድድድ እሼ ፍቅር ኑርልኝ
ልጅ የለላችሁ ልጅ የምትፈልጉ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ
አሚኔያረብ
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
امين امين امين
Amen amen amen 🙏 🙌
በጣም የገረመኝ ዲስ ላይክ ያደረጋችሁ ግን ምን ሆናችሁ ነው ይህ ቅናት ይባላል ልጁ ጂኒየስ ነው ይባርከው
የጦዘ መሆን አለበትጂ
Ene eyegermegnkonw hoooo
Betam qenatamoche nachew laze nwe
@@bentbaba4317 who disliked it!? tell me!!!!!!!!!!!
They dislike maybe Esehe's presentation not the kid for sure!
እሺዬ እኔ ለንተ ቃለት ያንሰኛል አለህ ሁሌም ከፍ ያርግክ
የኔ ማርርርር በጣም ጎበዝ!! እሼ እግዚአብሔር ይይልህ አፈነዳኸኝ በሳቅ::
ያሳድግህ ባባየ ግሩም ልጅ ነህ የተመኘኸው ቦታ ለመድረስ እግዚአብሔር ይርዳህ
እሼ በናትህ በዘር የተከፋፈለውን ትውልድ የዚህ ልጅ አባት ወስደው ድጋሚ ያሳድጓቸው😅😅😅🤣🤣😂😂😂😂😃😃😃
ትክክል ብለሻል እናቱ
😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆💋💋💋💋💋💋💘💘💘💘💘❤❤❤❤💖💖💔💖
ክክክክክክክክክ
His parents did an outstanding job👏
ክክክክክክክክ
ዋው ብሮ አደኛ ነህኮ ብሮ እመቤቴን እዳተ አይነት እናት ሺ ትውለድ እድሜና ጤና ይስጥህ ትችላለህ
Wow he's amazing good boy God bless
ጎበዝ ቤተሰብ ነው የወለደው የናቱ ክረዲት ነው!!!
ጎበዝ ልጅ እድግ በል 🙏💚💛❤️🇪🇹👏👍
ለህፃናት የሚጠየቅ ጥያቄ ብጠይቃቸው ጥሩ ነው ትልቁቁን ለማሳቅ ብቻ መሆን የለበትም
አላህ ያሳድግህ ጥሩ ደረጃ ያድርስህ የእኔ ቆንጆ ምርጥ ኢትዮጵያ
ማሻአላህ ማሻአላህ የደላዉ ልጀና ያልደላዉ ልጅ እኩ እወቀት አያገኝም ክብር ለደሀልጆች ይገባቹ
ውድ የሀገራችን ልጆች ብዝት ያለ ሰላም , ፍቅር , ጤና , 🔵መተሳሰብ , ይስጠን..እንረዳዳ...እየተረዳዳን እንደግ...ስልክን,,ብቻ..በመጠቀም...
የምንሰራውን..አጭር..ፊልም በማየት አበረታቱን...
እንወዳቹሀለን........
ጀግና ልጅ ጎበዝ ቤተሰቦቹ ይህን ያህል ማሳወቃቸው መልካም ነው ይበልጥ ስለ አገሩ ብዙ ማወቅም ይጠበቅበታል ይህም የቤተሰብ ሀላፊነት ነው ልጆች ከሁሉ ነጻ የሆኑ ልጆች ጥበብን ይስጣችሁ
የሚገርምልጅነውአላህያሳድገውበአራትአመቱየሀገርፍቅርአለውየወያኔጁንታወችየኛደስታኢትዮጽያስትፈርስማየትነውይላሉአናታቸውይፍረስእና
ውድ የሀገራችን ልጆች ብዝት ያለ ሰላም , ፍቅር , ጤና , 🔵መተሳሰብ , ይስጠን..እንረዳዳ...እየተረዳዳን እንደግ...ስልክን,,ብቻ..በመጠቀም...
የምንሰራውን..አጭር..ፊልም በማየት አበረታቱን...
እንወዳቹሀለን.....
እግዚአብሔር ይሳድግለህ
በጣም ድንቅ የሆነ ልጅ ነው
እሼ ምች ይበልህ❤❤❤❤
ዶክተር አብይን ማየት እፈልጋለሁ የኔ ውድ እድግ በልልን
lej alesh ende
Kkkkkk
ፈጣሪ ይስድግህ የኔ ጠፈጭ ከአይነ ይዉጠህ ማሻ አላህ በጠም ግብዝ ልጅ ነህ
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግህ😍😍
Yena konjo setamere edge egizabher yexabeqhe, betam yemetedaqe lij nehe, wedddddddddd 😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👈yasabekawe geta yasakale weye tebarke
በጣም ጎበዝ እና በስነስርአት እያደገ ያለ ህፃን ልጅ ነው :: ጎበዝ ቤተሰብ እንዳለው ያስታውቃል::( ሁሉንም ነገር ይረዳል) አማርኛውም ጥሩ ነው::
እግዚአብሔር በሰላም ለሃገራችን ያብቃንና
መልካም ጥሩ ባል ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው
ይስጠንና በጥበብ ዬታነፁ በጥበብ ዬተሞሉ
ፈጣሪያቸውን ሚፈሩ እናት አባታቸውን
ዬሚያከብሩ ልጆች እድኖሩን መልካም
ፍቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን🙏❤️
በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው 💝🥰🥰ደሞ በጣም ፈጣን አንተ ያወራሃውን እኔ ደግመሽ በይ ብትለኝ ይጠፋብኛል ካፉ ጠብ አይልም ልጁ ሲደግመው 🤴
Kkkk Asha erasu aydegmewm
አይ አሹ ከሱ አንተ ነህ በጣም ያሳከኝ ሰላሙን ያብዛልህ ወንድም አለሜ
ከምንም በላይ ቤተሰቦቹ ሊደነቁ ይገባል ልጆች የልብ እርግብግብታ ናቸው በጣም ደስስ ይላሉ ሁሉም ልጆች በተለይ ይሄ ል ጂ ሲዪት ገና ያምራል
benatu weloye silehone newa.
ውይ ዶንኪዬ እያዝናና የሚያስተምርና እኛ ያለንበትን እንድንፈትሽ የሚያደርግ ነው💖💖💖
አላህ ያሳድግህ እሼ በርታ እንወድሀለን
እሼ ልጁን የጠየቅከውን ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ትልቆቹን ብትጠይቅ አይመልሱትም እንዳዴ አሳምር ብለህ እንዳታጠፋ
ውድ የሀገራችን ልጆች ብዝት ያለ ሰላም , ፍቅር , ጤና , 🔵መተሳሰብ , ይስጠን..እንረዳዳ...እየተረዳዳን እንደግ...ስልክን,,ብቻ..በመጠቀም...
የምንሰራውን..አጭር..ፊልም በማየት አበረታቱን...
እንወዳቹሀለን.....
ወላጆቹ መልካም አርያ የሚሆኑ ናቸው የሚመሰገኑ
ዋዉ ዲቅ ልጂ ፈጣሪ ያሣዲግህ 🥰🥰🥰
I wish you all the best and your dream come true little boy I know you can do it. Yene konjo 🥰❤️
እሼ ምርጥ እትዮጵያዊ❤❤🇨🇬🇨🇬
መጋቢ ሀድስ ሮዳስ ታደሰ ጋር ኮንታክት ቢያርግ ዋዉ ልጆች ልዩ ድጋፊ ያርጋል 💚💛💔👌👌👌👍👍👍
I don’t have words for this really! You are such a great man and the kid is such a great kid and may God bless you always!!
ጎበዝ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ።
ውድ የሀገራችን ልጆች ብዝት ያለ ሰላም , ፍቅር , ጤና , 🔵መተሳሰብ , ይስጠን..እንረዳዳ...እየተረዳዳን እንደግ...ስልክን,,ብቻ..በመጠቀም...
የምንሰራውን..አጭር..ፊልም በማየት አበረታቱን...
እንወዳቹሀለን........
እግዚአብሔር በጥበቡ ይሳድግህ የኔ ቆንጆ ልጅ ስወድህ ❤
እግዛብሄር ያሳድግህ የኔ ቆንጆ ለኢትጵዮጵያ
ያለህ ፍቅር ደስ ይላል ወላጆችህ ምስጋና ይገባቸዋል
ውድ የሀገራችን ልጆች ብዝት ያለ ሰላም , ፍቅር , ጤና , 🔵መተሳሰብ , ይስጠን..እንረዳዳ...እየተረዳዳን እንደግ...ስልክን,,ብቻ..በመጠቀም...
የምንሰራውን..አጭር..ፊልም በማየት አበረታቱን...
እንወዳቹሀለን.....
መጀመሪያው በሳቅ ጀመርኩ 🤣🤣🤣 የመዳም ቅመሞች ኑ ❤️❤️❤️
ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ዉዶችዬ 🙏🙏🙏
እንደመር
እኔም
በቅንነት ቤተስብ እንሁን
መጣን ውዴ😘😂😂
አላህ ያሳድግህ የኔ ማር አቢቹን አገናኙት በአላህ ብታገናኙት ደስ ይለኛል
Dr.Abey yaganywal beye tasfa adargalahu
ውድ የሀገራችን ልጆች ብዝት ያለ ሰላም , ፍቅር , ጤና , 🔵መተሳሰብ , ይስጠን..እንረዳዳ...እየተረዳዳን እንደግ...ስልክን,,ብቻ..በመጠቀም...
የምንሰራውን..አጭር..ፊልም በማየት አበረታቱን...
እንወዳቹሀለን........
ፕሮግራሙ በጣም ቆንጆ ነው፣ ግን ጥያቄዎች ልጆችን የሚመጥኑ አይደሉም፡፡ ጥያቄዎች እንደ ልጆች አቅም ቢስተካከሉ መልካም ነው፡፡
This kid impressed me! His so cute and smart. Together we will make Ethiopia Great again 💚💛❤
Is Ethiopia not great now and if not,when was it great?
ውድ የሀገራችን ልጆች ብዝት ያለ ሰላም , ፍቅር , ጤና , 🔵መተሳሰብ , ይስጠን..እንረዳዳ...እየተረዳዳን እንደግ...ስልክን,,ብቻ..በመጠቀም...
የምንሰራውን..አጭር..ፊልም በማየት አበረታቱን...
እንወዳቹሀለን...
@@d.x.gaxnug3857 ሠናይ ሠናይ ንሱንመረረ ኣነ መረረ ኣነ ሥነ ነቲኢሉ አሠለረቸልዕሊ ኦለዎ ችሐመረጋገጺ ረድኤትን ሠሤሧረድኤትን ሃገረ ኦለዎ ሥላሴ መሠረታዊ መሠረታዊ ለእለ ስእነት ንሕና ቿ
@@d.x.gaxnug3857 መኣዝ ኦም ነዚ ሠረቀ ሠረቀ
@@d.x.gaxnug3857 ነቲ ሐደ ነቲ ሐደ እታ
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው እሺ ብለው አማርኛ አይናገሩም እኮ ።በጣም ከስራ ጫና ጋር የቤተሰብ ጥረት ያስፈልጋል ቤተሰቦቹን በጣም አድንቄአቸዋለሁ ይሄንን ያህል ከተናገረ በቂው ነው።
ውድ የሀገራችን ልጆች ብዝት ያለ ሰላም , ፍቅር , ጤና , 🔵መተሳሰብ , ይስጠን..እንረዳዳ...እየተረዳዳን እንደግ...ስልክን,,ብቻ..በመጠቀም...
የምንሰራውን..አጭር..ፊልም በማየት አበረታቱን...
እንወዳቹሀለን.....
ዋው እግዚአብሔር እንደነዚህ ያሉትን ያብዛልን
ማሪያምን ቤተሠቦቹ ሊመሠገኑ ይገባል ስንቶቻችን ነን ሀረብ ሀገርን ረገጥ አድርገን ስንመለስ ከላስ ሹ ማፊ ምናምን እያልን የሠው ቋንቋ የምንዘላብድ አቦ ባባዬ እድግ በልልኝ
Ewnate kkkkk
ያውነው እኮ እንግሊዘኛ የኛ ነው እንዴ😂😂😂😂 ለማንኛውም የትኛውንም ቋንቋ ማወቅ አይከፋም
Betam fetarey tadelew..mn yaehel bebareku nw .🙏❤️❤️❤️
ትክክል ነሽ ክክክ
የኔም ምኞት ልጄን አማርኛ አስተምሬ እደዚህ ቃለ መጠየቅ እዲደረግላትና ስለ ሀገሬ ዉበት እድትናገር የናት ምኞት ነወ
በጣም አወድሃለሁ ቤቢዬ ይቅናህ አዎ ትሄዳለህ ወደ ሰፔሰ ከርሰቶሰ ይባርከህ እደግልን ጎበዝ ጎበዝ ነህ
Thanks Dagmawi negn
ስማት ልጅ ነው, እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅቅ አንተን የወለደች እናት እግዚአብሔር ይባርካት :: Dislike የምታደርጉ ሰዎችን ግን ጤነኛ ስለመሆናቹ ያጠራጥረኛል::
Dr Abiy is very busy now!!
This brilliant kid well understood Dr Abiy situation more than any body else.
God bless!!