My beloved sister you are so wise! Yes we have been through it all BUT by HIS DIVINE STRENGTH we have escaped so many death 💀, danger ⚠️ ☢️ witches 🧙♀️ and wizards We escaped death🔥. JESUS IS LORD Elelelelelle❤❤❤❤
Yes I TESTIFY ! I have been through it all: fire, deaths, sickness floods storm accidents 💥BUT in all those things god has been faithful! They passed! And I am still Standing 🎉🎉🎉🎉 by HIS DIVINE STRENGTH! It is so easy to talk😢 I have escaped so many deaths💀, danger ⚠️ ☢️ witches 🧙♀️ and wizards I survived from them all by JESUS! I escaped! JESUS IS LORD Elelelelelle❤❤❤
U have no idea how many times I am listening to this song, I felt like it's bout my life . The protection of God.🙌🙌 Our might God, we bless your name. Kelelayee..Menoriyaye....
እዚህ ደረስኩ! It’s my birthday and I’m worshiping the lord by this song. The very first song that came in to my mind!❤️❤️❤️ አቤት ከስንቱ ከለለኝ ምህረቱ ብቻ። 🙌🙌❤️❤️bettyee keep worshipping and shining!
Let me witness, October 2022, the first time this Album was released I was continuously listening this song and I have beaten unbeaten race and witnessed the hand of my Lord, Glory to his name. Much love and respect Betisho❤. Blessings
እዚህ ደረስኩ!!
ጉዞ ሁሉ ግብ፥ መነሻም ሁሉ መድረሻ አለው ። መድረስ ግን እንደመነሳት አይቀልም ። መንገዱ በአያሌ ውጣ ውረድ፣እንቅፋት፣መውደቅ መነሳት፣ እንዲሁም በብርቱ ንፋስ የታጀበ ነው ። ነገር ግን እነዚህ ሁሉ ወደ ልዑሉ ሀሳብ፣ ወዳየልን እውነት ከመድረስ አይስቀሩንም። ታግሎ ባሸነፈልን በብርቱው በርትተን እዚህ ደርሰናል። መጥቶ እስኪወስደን ወይም ወደሱ እስኪጠራን ደግሞ ጉዞው ይቀጥላል። እንጓዛለን ደግሞ ወዳየልን (ወደ ቀጣዩ ፌርማታ) እንደርሳለን። ይሃው ነዉ ፣ እየዘመሩ መቀጠል.... እዚህ ደረስኩ!!
❤ለምልሚልኝ የኔ እለት 😂😂😂
ጌታዬ ስሙ ይባረክ ..... እዚህ ደረሰኩ። ተመስገን።
My beloved sister you are so wise! Yes we have been through it all BUT by HIS DIVINE STRENGTH we have escaped so many death 💀, danger ⚠️ ☢️ witches 🧙♀️ and wizards We escaped death🔥. JESUS IS LORD Elelelelelle❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
Bless you ❤️🙏
🥺🥺🥺 ምን አይነት ሰዉ ነኝ ? ይሄንን መዝሙር እየሰማሁ ያለሁት በጣም ከባድ ኃጢአት ሰርቼ በወቀሳ ዉስጥ ሆኜ ነዉ even ቀን ላይ እኮ ሙሉ ቀን ቸርች ነዉ የዋልኩት ቤት ስገባ ግን ወደ ሱሴ ተመለስኩ ሁሌም እንዲህ ነኝ መፅሐፍ ቅዱስ አነባለሁ ተመልሼ ሱሴ ጋር እሄዳለሁ እኔ ነኝ አሁን ከእናንተ እኩል የእግዚአብሔር ልጅ የተባልኩት ? 😢 ጌታ ሆይ ወይ ቀይረኝ ወይ ግደለኝ ከዚህ በላይ አልበድልህ
Awo ekul yetewededk ye geta lig neh ayzoh ❤
ለፀጋው የማይቻል ነገር የለም! ሁላችንም በእርሱ ምህረት የቆምን ነን!
በኢየሱስ ስም እጁ ባንተ ላይ ትምጣ !
እህቴ ወንድሜ በራሳችን ከተያዝንበት ለመውጣት ከሞከርን ጠንካሮች ነን አዳኝ አያስፈልገንም ግን የጌታን ስም የሚጠራ ይድናል እያደረከው እየሱስ እየሱስ እየሱስ ብለህ ጥራው በእውነት ጌታ ይሰማል ይመጣል ይረዳል ያወጣል ይቆርጠዋል ይለይሀል።
“አሁንስ ለምን ትዘገያለህ? ተነሣና ስሙን እየጠራህ ተጠመቅ ከኃጢአትህም ታጠብ።”
- ሐዋርያት 22፥16 እየሱስ ሕያው ስም አዳኝ ስም ሁላችንም ከተያዝንበት አረንቅዋ ጎትቶ ያወጣን እርሱ ነው ስሙን ጥራው ሰይጣን ያስደርግሀል ሱስህን ይኮንንሀል በኩነኔ ራስህን እንድትጠላ አድርጎ ከዘላለም ሊያለያይህ ያደባል ስሙን ጥራ አቃተኝ በለው ጌታ ቅርብ ነው በጣም ቅርብ እኛ ሁላችንም ሕያው ምስክር ነን ፃዲቅ አንድስ እንክዋን የለ ጌታ ለበሽተኞች ነው የመጣው ለሁላችንም። “አሁንስ ለምን ትዘገያለህ? ተነሣና ስሙን እየጠራህ ተጠመቅ ከኃጢአትህም ታጠብ።”
- ሐዋርያት 22፥16
እኔም ተብያለው ልክ እንደ አንተ አይነት ሰው ሆኝ ግን በሱ ተስፋ ሳልቆርጥ እምነቴን በሱ ፀጋ ላይ ብቻ በማረግ.....አንተም ትደርሳለህ ግን ድካም ያለ ነው የድፍረት ወይም በፍቃድ የሚደረግ ኃጢአት ላይ ደሞ መወሰን ያስፈልጋል ከልብ መቁረጥ እና መጥላት ያስፈልጋል.... አይዞን በርታ ጌታ ኢየሱስ መቼም አይጥልህም።
geta eyesus hatiyatin inji hatiyategnan yemaytela yemihiret balebet nw.
yemetalinim bemihiretu litadegen nw.
አቤት አቤት ፈፅሞ በሰዉ አቅም የማይታለፉትን በፀጋዉ እያለፍን እንዴት እንደደረስን ሳናዉቀዉ ደረስን።በቃ እሱ እስከ ክብር ፍፃሜያችን በምህረቱ ደግፎ ያደርሰናል !!! God bless you anointed daughter of God ❤️❤️❤️🙏
You are a blessing for the body of Christ !Respect n Love
አለፍኩኝ የዛሬ አመት ዶክተሮች በህይወት የመኖር ተሥፍ 25%ብቻ ነው ተብዬ የበረ እንደእኔ ስራ እና ሀጥያቴ ሳይሆን እን እግዚአብሔር ቸርነት ምህረት ይኸው ለዛሬዋ ቀን አደረሠኝ እግዚአብሔርን ከመሥግኑልኝ ወገኖቼ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Elelelelleelle
እግዚአብሔር ይመስገን!!!!
Geta yimesgen
ክብሩን እሱ ብቻ ይውስዳው
እግዚአብሔር ይመስገን
በዓለቱ በክርስቶስ በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ላይ የቆመ አይወድቅም ። ቤቲዬ በበኩሌ እወድሻለሁ
ተረፍን አለፍነው ቤቲ እንወድሻለን
💚💛❤️ አለ መድሐኒያለም
አቤት የእግዚአብሔር ምህረት 😭🙏
ከስንቱ አትርፎኝ መሠላችሁ ዛሬ በህይወት የኖርኩት😭😭😭
እስቲ አመሥግኑልኝ🙏
እኔ የኦርቶዶክስ የማርያም ልጅ ነኝ ። የሚገርመው የቤቲን መዝሙር ብሰማ --በሰማ አልጠግብም ። እግዚአብሔር ይባርክሽ
ልቤ አዝኖ ቁጭ ብዬ ነው ምሰማው 😢😢😢😢 እግዚአብሔር ያሳልፍል ከምንም ነገር አሜሜን 😭😭🙏
🔥እዚህ ደረስኩ ...አልፌ ተርፌ 🔥በምህረቱ... 😇 የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ተሰምተው ስለማይጠገቡት ዝማሬዋችሽ ቤቲዬ ውብ ❤️
I am happy to worship God with you betishaye you are anointed much love🤍
"በአለቱ ላይ ቤት የመሰረተ አይወድቅም" 🙅♀️🙌
ቤቲዬ አንቺኮ ልዩ ሴት ነሽ። ከልጅነቴ ጀምሮ ስባረክብሽ ስሰማሽ ነው ያደኩት።
መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ ሳሱስችል ስቀር መዝሙርሽን ነው የምሰማው።
መዝሙሮችሽ ሁሉ መጽሐፍ ቅዱስ ናቸው። ተባረኪልኝ እወድሻለው ከዚህ በላይ በበዛ መገለጥ በበዛ ፀጋ ተገለጪ።
ለዚህ ትውልድ የተሰጠሽ ዕንቁ ሴት❤🙏🙏 6:48
“አለቱ ላይ ቤት የመሰረተ አየወድቅም”🙏
Yes I TESTIFY ! I have been through it all: fire, deaths, sickness floods storm accidents 💥BUT in all those things god has been faithful! They passed! And I am still Standing 🎉🎉🎉🎉 by HIS DIVINE STRENGTH! It is so easy to talk😢 I have escaped so many deaths💀, danger ⚠️ ☢️ witches 🧙♀️ and wizards I survived from them all by JESUS! I escaped! JESUS IS LORD Elelelelelle❤❤❤
😢😢ቤትዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ አቤት የእግዚአብሔር ምህረት 😢😢😢😢😢😢 ኢየሱስ አቅም ላጣ አቅሙ አንተ አይደለህ እባክህን ለውጠኝ ክርስትና ይግባኝ ዛሬም እላለሁ ምህረት ትምጣ በኔ ላይ የኔ አባት እስበኝ
Geta hulgze bale bzuh mhretena new ena tesfa satqort wedesu chu sely gete qen alew wendme wede kemnm belay yemwedh abat xelyyy ena ysekalhal❤❤
U have no idea how many times I am listening to this song, I felt like it's bout my life .
The protection of God.🙌🙌
Our might God, we bless your name.
Kelelayee..Menoriyaye....
...and when it's your BD like me....listening with tears rolling down on my...
ቤቲሻሻሻ )❤❤👏👏👏👏
ለእኔ ትንቢታዊ መዝሙር ነው
👏👏👏👏👏👏
እንደ አንች መከራዉን ወጀቡን :::የጠላት :ክፉዎች ብርቱ ጨካኞችን ሴራ አሸንፊ
🤔🤔🤔🤔ተራራውን ወጣሁት ብየ የምዘምርበት ቀን ይስጠኝኝኝኝ
Abetu ke senetu kelelekegn yene geta eyesus❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤waw eysus alete ketelat mengaga yasmeletegn abate endante yale manim yelem yihew bebetih befikirh alehu
ምህረትህ የኔ ጌታ ❤❤❤
ተባረኪ ቤቲዬ ከቁጥር 1 አልበምሽ ጀምሮ እስካሁን ባሉት ዝማሬዎችሽን በሰማኋቸው ቁጥር በጣም ነው የምባረከው❤❤❤ ፀጋው ይብዛልሽ
እዚህ ደረስኩ! It’s my birthday and I’m worshiping the lord by this song. The very first song that came in to my mind!❤️❤️❤️ አቤት ከስንቱ ከለለኝ ምህረቱ ብቻ። 🙌🙌❤️❤️bettyee keep worshipping and shining!
አቤት ከስንቱ አስመለጥከኝ 😢😢ብርቱ እጅህ አይጥልም እኔ ምስክርህ ነኝ ❤በህይወት ኑሪ ያልከኝ ይተሸከምከኝ የሰው ልጅ ቋንቋ አንተን አይገልፅህም!!! የለም ብዬ ግን ዝም አልልም ባለኝ ቋንቋ 🙌 ተመስገን 🙌ተመስገን🙌ተመስገን እልሀለው
Let me witness, October 2022, the first time this Album was released I was continuously listening this song and I have beaten unbeaten race and witnessed the hand of my Lord, Glory to his name. Much love and respect Betisho❤. Blessings
አቤት መድሀኒቴ ስንቱን አሳልፈህ በማያልቀው ምህረትህ አጅበህ እዚ አደረስከኝ ተመስገን ውድዬ❤🙏ቤቲዬ እግዚሀብሄር ይባርክሽ❤
Amen 🙌 where I would be b if you dont cover me ...Ty 🎉 Jesus ❤✝️🌧️🌧️🌧️🌧️
ክብር ለዘላለም ሉዓላዊነቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ !!
😇😇😇😇😇❤❤❤❤🙌🙌🙌😭😭
24 ስለዚህ ይህን ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ሁሉ ቤቱን በዓለት ላይ የሠራ ልባም ሰውን ይመስላል።
25 ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት ገፋው፥ በዓለት ላይም ስለ ተመሠረተ አልወደቀም።
26 ይህንም ቃሌን ሰምቶ የማያደርገው ሰው ሁሉ ቤቱን በአሸዋ ላይ የሠራ ሰነፍ ሰውን ይመስላል።
27 ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት መታው፥ ወደቀም፥ አወዳደቁም ታላቅ ሆነ።
Amen
ከልሎኝ አልፌ ተርፌ ከስንቱ እዚህ ደረስኩ ተባረክልኝ ዉዴ ኢየሱ.....ስ
Betty ye swedesh🎉eko. I am Orthodox, but I love ❤️ listening Betty mezmur always ❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤
I can’t stop listening this song with tears,I’m here today by God’s grace and mercy. God bless you Beti ❤❤❤
የኔ መታያዬ ምህረቱ....
በምህረቱ ከለላ ነው እዚህ የደረስነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏 ቤቲዬ ተባረኪ ፀጋውን ያብዛልሽ ከዚህ በላይ❤❤❤❤
ቤትዬዋ. እኔ. አንቺን. ሣላውቅ. መዝሙርሽን. እሰማ. ነበር. አቤት. ውበቱ. የሌሊቱ. ሲገለጥ. እውነቱ. እናም. አድቀን. ፍፁም. አስተዋወቀኝ. ሞባይል. ቤት. ነበር. ትወድሻለች. ግን. አክራሪ. ነች. አለሽ. ከዛም. እኔን. እንደወደድሽኝ. ጌታ. ይውደድሽ. አልሽኝ. ከዛም. እኔም. ወደ ቤቴ. መጣሁ. ትንሽቀናት. እንደቆየው. ስራ. ተበላሸብኝ. እሩቅ. ቦታ. ለስራ. ሄድኩ. ከዛም. አየሩም አልተመቸኝም በሞትና. የመዳን. መሐል. አንድ. እርምጄ. ሲቀረኝ. የማሪያም. ልጅ. እየሱስ. አድነኝ. ብዬ ስሙን. ጠርቼ. ዳንኩ. ከዛ. ይህ. አዳኝ. በልቤ. ነግሶ. እዚህ. ደረስኩ. ከስቱ. አስመልጦኝ. ተባረኪ. የእኔ. ቆንጆ. በመዝሙሮችሽ. ተባርኬአለሁ. ተባረኪ. ዘመንሽ. የተባረከ. ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይውደድሽ ብላ የባረከችሽ በርከት አግኝቶሽ ጌታ ወዶሽ እዚህ ስለደረሽ እግዚአብሔር ይመስገን!
Enkuwan eyesus agegnesh! Des sil❤❤
አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን በእርሱ ነው እዚህ የደረኩት ተባረኪ ቤቲዬ ቡሩክ ነሺ
ቤቲዬ ተባረኪ ድንቅ አልበም ነበረ ሙሉውን ተባረኪ የኔ ውብ ድመቂ ሳቂ
I'm so touched by this song Betiye. It would be great if it came with subtitles. Much love ❤
ቤቲዬ ስጠብቀው በጉጉት የነበረ መዝሙር ❤️❤️🙏በረከቴ ነሽ
ኡፍፍፍፍፍ ስንቴ ደጋግሜ እንደሰመሁሽ ቃላት የለኝም ያብዛልሽ❤❤❤❤❤
God bless you Bettye... please we need more clips from your new album. This is my song for life ....ezeh deresku....🙌🙌🙌
መልዕክቶቹ❤ GOD bless you bettiye
Tameh adankegnnm likekut endezih betam yemiyanፅ silehone
እዚህ ደረስኩ በልዑሉ በክንፎቹ ስር አርፌ🥰🥰🥰❤❤❤
zimaren anchi zemriw Betiye, endet endemibarek, Egziabher bachi siaskemetew tsega yibarek
Amen. Abenezer!!! God has helped me so far❤❤❤
ቤቲዬ ልጅ ሆነሽ እኛጋ ተጋአብዘሸ ነበር መተሀራ ቃል ህይወት እና በጣም ተባረክንብሻል
በ እግዚአብሔር ምን አይታለፍም 🙏🙏🙏🙏 የ እግዚአብሔር ልጅ እንደመሆን መታደል የለም 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
ያልጠፍነው ከእግዚአብሔር ምረትየተነሳነው እርህራሄው አያልቅምና !!! ቤቴዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ ❤
ውይ ጌታሆይ የምትገርም አባት እኮ ነህ ከስንቱ አስመለጥከኝ ለራሴ ፈቃድ አሳልፈህ አልሰጠኸኝም አንድነገር ግን አልረሳም ጌታ ሆይ ደከመኝ ስልህ ስንትጊዜ አነሳኸኝ ምን እላለው ተመስገን እንዳንተ አይነት ስላላገኘው ልጥፍ አልኩ አንተጋር አባ ስወድህ ውይ
Yhe mezmure album silekek nebere yeyazegn... ezideresku ❤
የኔ ወርቅ ቤቲዬ አርጌ የምወድሽ !! ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
አምላኬ እንደባለፀግነቱ መጠን በክብር በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የሚያስፈልግሽን ሁሉ ይሙላብሽ
ለእኔ ነው ይህ ዝማሬ
Hope we could hear more of ur last album like this ,hope there is more of this❤❤❤❤❤
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌 Thank you Jesus; This is a blessed worship; that connects Abba with his childern's heart; you're a real blessing sister Betty
This is So peaceful mezmur Bettye
Ameeeen 🙌
shed my tears after listening this touchable song...bless you sis amazing song..I Have gotten here by the grace of God halilujaaaa
እንደውሀ የሚፈስ የእገዚያብሔር መንፈስ ይሠማኛል አንቺ ስዘምሪ ተባረኪ
You don know how early it is here and I am listening to this song coz I just can’t get it out of my head
ቤቲሻዬ ሁሌም በመዝሙሮችሽ እጽናናለሁ ዘመንሽ ይባረክ
የሚፈስስ እና የሚነካ ነገር በዝማሬው ውስጥ አለ! praise God!
አልፊ እዚህ ደረስኩ በልእሉ አሜንንን
እዚህ ደረስኩ በልዑሉ በክንፎቹ ስር አርፌ❤❤❤ Betishaayee Love you❤
Amennnnnn ሁሉንም የማልፍበት በፀጋውን ጌታ ያብዛልኝኝኝ
ቤትሻ ኣንቺ የተቀባሽ ሴት ተባረኪ።ኢየሱስ ኪዳነ ምህረት ኣባቴ የምህረት ኣምላክ ስምህ ይባረክ።
Brtiye geta aebzto ybarkish.Tebarkenal❤
ቤቲዬ እግዚሀብሄር ይባርክሽ❤
አለፍኩኝ ከልልኞኝ ሰውሮኝ ከስንቱ እልልል 🙌🏾🙌🏾🙌🏾 እዚ ደረስኩ በምህረትህ 🙇🏽♀️🙇🏽♀️🙇🏽♀️
Bemhrt new
Ezidrshuk amen amen tebark❤❤❤
ቤትዬ ቆንጆ ጌታ እየሱስ ዘመንሸንና አገልግሎትሸ በእጥፍ ይባርክ , ሁላችሁም ተባረኩ 😇😇😇🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
Betishaye yene wud bless you more and more❤😊🥰🥰🥰
የሚያበረታ ድንቅ ዝማሬ! ድንቅ መልዕክት! አንቺ በረከታችን ነሽ!!!
ዘመንሽ ይባረክ😘
Errrr UUUUUUUUUUUUUU😢😢😢😢😢 Begeta mn aynet yemiyaresrs mezmur new tebarekilign eht alemye ❤❤❤❤❤
ቤቲዬ ተባረኪ❤❤❤አሜን በየሱስ ስም አልወድቅም😢😢😢😢
Tebarki yemwedish ehite bettye . Egziabiher zemenish yebark. Hallelujah
እቤት የግዛቤር ምሕረት ቤቲ ፀጋ ያብዛልሽ
Tabarakie Zamarie Bethy, Egzeabher Anchen ena betish, zamanushm ebark. Rajjim edime esxtish, enwoddeshallen, bala Walala zema, anxint ena siga makakkal egabal. Awunim barche! Si jaallanna Far. Beetii Eebbifamii hafi! Jabaadhu!
እውነት እኔም እዚህ ደረስኩ ከስንቱ --- አልፌ ተባረኪ ቤቲ
ቤቲዬ ተባረኪ አንቺኮ በረከታችን ነሽ፥ እግዚአብሐር ከልሎን ከስንቱ ተረፈን እዚህ ደረስን
ቤቲሻዬ የምወድሽ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤❤
Stay blessed my best singer ever 💕😍
Bettey May God bless you more and more!!
Yes yedersnibetin yederesnew be Egziabher nw
ምንወድሽ ህታችን ተባረኪ አብራሽ ያገለገሉት ሁሉም ጌታ ዩባረካአቹ 🙌🏽🙏🏽
Can you imagine how meaningful it is when it's your BD?....tears rolling down...
Ammen ammen ammen ychalal begzabr enm dersalo...
Oh ,my soul bless the Lord,don't forget all his benefits ,PSALM 103.2
ቤቲዬ አንቺ የምድር ሁሉ በረከት ነሽ ዘመንሽ ሁሉ በእግዚአብሔር ደስታ ይለቅ ❤
ተባረኪ እህታችን እውነትሽን ነው ባለፍንባቸው መንገዶች ሁሉ የጠበቀን የእግዚአብሄር ልጅ እየሱስ ይባረክ
ከምድር ብርቱዋች ከሀይለኞቹ ወጥመድና እቅድ አመለጥኩ በብርቱው እና ከሀያላን በላይ ሀያል በሆነው ጌታ ኢየሱስ
Dear Sister your Blessing for the Body of Christ My the lord Bless you Abundantly ❤️❤️❤️
Thank you so much
❤❤❤❤❤❤sewdsh tebarklgn yibzalish
🔥🔥🔥ከለላዬ መኖሪያዬ ኢየሱስዬ 🥺
What a worship እረሰርስኩ bless you 🙌
Hallelujah!!!! God is my refuge
አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት የኔጌታ ያተረፍከኝ አምላክ ስምህ ይባረክ ቤትዬ አንቺ ታላቅ ሴት ዘርማንዘርሽ ይባረክ ትዳርሽ ልጆችሽ ይባረኩ ደሞ በጣም አምሮብሻል በጌታ እህትሽ እወድሻለው
በውድ ልጁም እንዲያው የሰጠን የጸጋው ክብር ይመስገን ዘንድ እሔን አደረገ ኤፌሶን 1፥6
ከለላዬ ከለላዬ መኖሪያዬ...ስንቱን እንበለው እዚህ ደረስኩ እዚህ ደረስን በምህረቱ! ስሙ የተባረከ ይሁን! ዘመርሽው ህይወታችንን ተባረኪልን! የኔ ውድ ብርቅ ቤትዬ መዝሙሮችሽ መድሐኒት ናቸው ይፈውሳሉ ያብዛልሽ ይጨምርልሽ!!
Edmiye kebarkot ga yistish
Yemitamwlkiw ewunetegnaw amlakish!
Betiyee!!
Sintun alefku sintunis eyalefku new yene wud geta silehulum simih yibarek.
You are so amazing .. bemenfes yetelewese mezmur.. esu fit ertib yale lib..abet abet.. thankyou jesus
I can't stop listening..... may God bless you
Betiye ❤ Much Grace and Mercy. You are Blessed