ዛሬ በመጥበሻ የፍርኖ ዱቄት እጄራ ጋገርኩኝ😂😂😃ሞያ እዴትነኝ።ሀሣብ አስተያየታችሁ ያበረታታኛልና አበርታቱኝ💕💞💆

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 31

  • @Mastewal12893
    @Mastewal12893 Рік тому

    አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሻ አላህ ባለሙያ ከሚገዛው እንጀራ እቤት የሚጋገረው ሰላም አለው በርችልኝ የኔ ውድ

  • @najattube
    @najattube Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሁ ወበረካትሁ አህሌን ወሰሀለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ በርቺልኝ አሪፍ ነው በርቺ ማሻአላህ❤

  • @Alemz-tube
    @Alemz-tube Рік тому

    የኔባለሞያ እጂሺ ይባረክ አሪፋቆይታነበር በርች አገራችን ሰላም አላህ ያድርግልን መልካም ነገር እምንሰራበት ያድርገን

  • @mryammekaneselam
    @mryammekaneselam Рік тому

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁአህለን እህት እንኳንደህናመጣ ሽሽሰላምሽይብዛልኝ ማሻአላህ በያለሁበርች

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 Рік тому

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ያሳዬሽን

  • @ፍቅረነውመገዴ
    @ፍቅረነውመገዴ Рік тому

    ተምራየ መሻአላህ መሻአላህ የኔ ባለሙያ በርቺ ።ያሠላም ያሠላም❤❤❤

  • @susuyoutube2398
    @susuyoutube2398 Рік тому

    አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ ታምርየ የኔማር ማሻአላህ ብያለሁ የኔ ባለሞያ በርቺ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችን ይሁን❤🎉🎉🎉

  • @Dronye-dr6to
    @Dronye-dr6to Рік тому

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አብሽሪ

  • @sususeltetube
    @sususeltetube Рік тому

    አሰለም አሌኩም ወረመቱለህ ወበረከቱሁ አህለን ወሰለን ተምርዬዬዬዬ
    ሰለምሽ ይበዘ ሁቢ መሸአለህ መሸአለህ ኢጅሽ ይበረክ መአሸአለህህህህህህ አዎ ሀገረችንን ሰለም ያረግልን ያረብ☝☝☝☝ አብረን ታበብረን ታገግዘን ብንለወጥ አረፈ ነበር❤❤

  • @azioumer
    @azioumer Рік тому

    አስላም አለይኩም ወራህመቱሊላህ ወበርካትሁ እማዬ ማሻ አላህህህ ተባርክ አላህህህ በጣም የሚያምር እንጀራ ዋው እማ🌹🌹🌹🌹🌹👍👈

  • @yabsera_tube
    @yabsera_tube Рік тому

    የኩሬውን ውሀ ይሉታል አረድቦ በፍቅረ ላይ ፍቅረ ፍቅረ ተዴረቦ ።እዴት ነሸ የኔ ውድ አብሸሪ ተበራች

    • @temrefentaweethiopia301
      @temrefentaweethiopia301  Рік тому

      አስካኪታ ጆሮ የለኝም በቤቴ አሣ አበላሀለሁ ሀርድቦነው ቤቴ

  • @kelem_Tube
    @kelem_Tube Рік тому

    ሰላም ተምር እንዴት ነሽ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ጎበዝ የኔ ውድ በርቺ

  • @hayatebrim
    @hayatebrim Рік тому

    አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ላህግራቺን ሰአንክውን ሰላም ምጣሽ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር 🎉🎉🎉

  • @munatube-qt3lz
    @munatube-qt3lz Рік тому

    ሰላም ትምርየ እንካን ብሰላም መጣሽ ❤❤❤ ዋዉዉዉ ብርችልኝ

  • @nuradismaryee5540
    @nuradismaryee5540 Рік тому

    ወአሊኩምሠላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ተምርዬ እደትነሽ እኳንደናመጣሽ ሠላምሽ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሠላም ያውርድልን በርች ውደ👍

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube Рік тому

    Welcome anakan dhan metash ynea wdyy❤❤❤❤

  • @enat3655
    @enat3655 Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም እህታችን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይህን እያልኩኝ እህታችን ማሻ አላህ ተባረከላህ ባለሙያ ነሽ በርችልን ጠንክሪ ስለነበረን ቆይታ እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Рік тому

    እስላም ወአላኩም ወራህ መቱላ ወበር ካቱ እለ ማር በራችማሻእላህ በራችማር ❤❤❤እብሽር ገበዘ❤❤❤😂😂😂😂

  • @mersa12
    @mersa12 Рік тому

    አሠለማልኩም ወረህመቱሊላህ ወበረከቱ ወድናየተከበርአችሁ እህትወድሞቸ አላህ ወበያለንበት ይጠብቀን አገርአችነንም ሰላም ያርግልን

  • @-habsha-negn4848
    @-habsha-negn4848 Рік тому

    አሰላም ወአለይኩም ወርህማቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ ውድ የአገሬ ልጆች ሰላማቹህ ይብዛ በያላቹህበት የአለም ዳርቻ በሙሉ ፍቅር ሰላም አንድነት አይለየን።

  • @ጀሚላዩቱብ-ፈ5ቈ
    @ጀሚላዩቱብ-ፈ5ቈ Рік тому

    አሰላምአለይ ኩምወራህመቱላ ሂወበረከትሁ አህለንወሳህለን ተምርእደትነሸየኔመልካምእ ህትማሻአሏህ ጡሩአሰራርነውቀጥ ይበት ማማየ

  • @kuraz7873
    @kuraz7873 Рік тому

    ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን ወይኔ መገብ ያሰመቅናል

  • @user-hg2hd9uj3c
    @user-hg2hd9uj3c Рік тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ እዝነትና ጥበቃ አይለያችሁ ሀገራችን እምየ ኢትዮጵ ያን ሰላሞን ያብዛልን ማሻ አላህ በርች ሁቢ

  • @saraeshebir8806
    @saraeshebir8806 Рік тому

    Neh buna tech 😅

  • @የብልጫtubeየበድዉልዲሚከት

    አሰላማሊኩም ያገሬ ልጅ ሰላም🎉🎉mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah 🎉🎉

  • @zinetmuhaba2833
    @zinetmuhaba2833 Рік тому

    የኔ ባለሙያ ተምርየ
    ነይልኝ በቃ ለወንድሜ አስቤሻለሁ😂

  • @saraeshebir8806
    @saraeshebir8806 Рік тому

    Selam lezeh bet yehun ❤❤❤❤❤

  • @hawawussen
    @hawawussen Рік тому

    የኔውድለሴት ልጅ ውሽት እየነገርካት ወንድ ነት ከተሰማህ እመነኘ ትልቁ ሞኝ አንተነህ??