Set up a regular routine for face care and use this products Morning Cleanser :- CeraVe Hydrating Cleanser or La Roche-Posay Toleriane Hydrating Gentle Cleanser Sunscreen and moisturizer:- CeraVe Hydrating Mineral Sunscreen SPF 30 Evening Routine:- Use the same cleanser as morning Exfoliation (2-3 times a week): using this product Paula’s Choice 2% BHA Liquid Exfoliant U can do spot treatment as well for active acne using Benzoyl Peroxide Gel (2.5%) only where there is pimple Then finish with moisturizer Neutrogena Hydro Boost Water Gel
My skin type is normal I think, but a little bit oily and I have black spots on my face befit it was betam tirat yalew fit but since the last two or three years tinanish shifita ayinet negeroch ena bugur alebign again yebuguru scar it doesn't fade easily.... which moisturizer would work for me? Thank you!
Use moisturizer that contains sunscreen as well to prevent worsening of your dark spot like :- CeraVe AM Facial Moisturizing Lotion with SPF 30 or La Roche-Posay Toleriane Double Repair Face Moisturizer with SPF 30 and to prevent further acne production and even out your skin better use face serum with salicylic acid, niacinamide &TXA such as :- The Ordinary Niacinamide 10% + Zinc 1% , La Roche-Posay Effaclar Serum or The Anua Niacinamide 10% + TXA 4% Dark Spot Correcting Serum U can choose one of this moisturizer and face serum and use it on a regular bases and u will definitely see change
@@Dr.Bezi-wejetge ordinary and niacinamide yemibalut skin peeling yametalu when you stop yemibalews and ke whitening ga abrew nwr bizu gize yemishetut when you see the detail ingredients what do you say about this
@RyyOfflife there is no way to test your collagen status gen you can see sign of decline collagen levels yale edeme kodashe mihebesheb kehone eye sagging menamen kalesh collagen supplements meeesed techeyalsh
Ebaksh erjgn Dr.
enem tnsh tsehay sagegn
Wey degmo schenek fite ykelal beteley afncha,gunch ena joroyem
Hey,what to do for eneven face skin?
Hey Dr serum and retinol are can I use forever?
Awe techeyalesh, Sele serum nege video selemelke asu yebelet yemeleseleshale 🙏
ሰላም ዶክተርዬ እባክሽን እርጅኝ እኔ ስራየ ኩከር ነው መጀመሪያ ፌቴ ደህና ነበር 1ወር ሆነኝ ሽፍታ ትንሽ ማሳከክ ከዛም ጥቆቁር ምን አለፋሽ ፊቴ ግርጅፍ አለ ስነካው በጣም ይሻክራል 3ቀን ሆነኝ የcerave ምርቶችን ጀመርኩ መታጠቢያውን ስጠቀም ፊቴን ፅድት አረገው ከዛም ሰን እስክሪኑ ግን ተጠቅሜ ልክ ሲያልበኝ ያሳክከኛል ይቆጠቁጠኛል ሞስችራይዙን ግን ምንም የተለየ ነገር አላየሁበትም ምን ትመክሪኛለሽ እባክሽን እህቴ እርጅኝ
ሰላም , አንድ አንድ ኬሚካል ደን ስክሪኖች መሳከክ ወይም ፊት መቆጥቆጥ ሊያስከትሉ ይችላሉ Mineral Sunscreens ሞክሪ እሱ የተሻለ ነዉ ከስራሽ ጋር ይሄዳል ላብም አይጠፍዉም ይሄ ብራንድ አሪፍ ነዉ 👉EltaMD UV Clear Broad-Spectrum SPF 46
Selam.balachubat yebzalegn ye agare lijoch ene betam.yetesekayehut hospital ejalew madanetem tetikemalew gin menem.alteshalegn betam.new yetebalashew fete bogurem eyewatabegn ende madstem hono kere netibtabi bicha hone men yeshalegnal
Esti enezin productoche mokeriyachew
1) La Roche-Posay Toleriane Double Repair Face Moisturizer with SPF 30
Tikokure netebetabun demo yehe yatefaleshale
2)The Anua Niacinamide 10% + TXA 4% Dark Spot Correcting Serum
Pigmentation betam aschagragne indete latfawe ichelalawe?
Sele hyperpigmentation yeserahuten Video eyewe ua-cam.com/video/oOZ9Iy2RL5Q/v-deo.htmlsi=K0t_W_knK2Fbrfuz
እባክሽን ዶ/ር መላ በይኝ❤🙏
በምን ልርዳሽ
I have oily skin and sensitive skin so my face to much acne so what can ido can you help me doctor 😔
Set up a regular routine for face care and use this products
Morning
Cleanser :-
CeraVe Hydrating Cleanser or La Roche-Posay Toleriane Hydrating Gentle Cleanser
Sunscreen and moisturizer:-
CeraVe Hydrating Mineral Sunscreen SPF 30
Evening Routine:-
Use the same cleanser as morning
Exfoliation (2-3 times a week): using this product Paula’s Choice 2% BHA Liquid Exfoliant
U can do spot treatment as well for active acne using Benzoyl Peroxide Gel (2.5%) only where there is pimple
Then finish with moisturizer Neutrogena Hydro Boost Water Gel
ዶክተርየ እኔ ፊቴ ጥቁር ነጠብ ጣብ እና አይኔሥር ይሸበሸባል ባይታሚን ሲ ወይምቤ ልጠቀም ንገሪይ
ለ ጥቁር ነጠብጣቡ ቫይታሚን ሲ ጥሩ ነዉ የበለጠ ደሞ TXA የያዙ ሰረሞችን ብትጠቀሚ መልካም ነዉ ለ ምሳሌ ይሄ ፕሮዳክት አሪፍ ነዉ ANUA Niacinamide 10% + TXA 4% Serum
አይንሽ ስር ለሚሸበሸበዉ ደሞ ይሄ አሪፋ ነዉ CeraVe Skin Renewing Eye Cream For Wrinkles አይንሽ ስር ብቻ ተቀቢዉ
የኔ ውድ ፊቴ በታም ደረቅ አይደለም በታም ወዛም አይደለም ግን ጉቡር ያተቃኛል ፊቴንም አገቴንም ግብሩ ሲጠፋ ደሞ ጥቋቁር በዛብኝ ምን አይነት ሳሙና እድጠቀም ትመክሪኛለሽ plis መልሽልኝ🎉🎉
ሰላም: ሳሙና ይሆን ብትጠቀሚ አሪፍ ነዉ Paula's Choice Skin Perfecting 8% AHA Gel Exfoliant ግን ከታጠብሽ ብሀላ ይሆን ሞይስቸራይዘር ተጠቀሚ የጠቆረዉ እንዲጠፋ እንዲሁም ፊትሽ እንዳይደርቅ ያደርጋል Neutrogena Hydro Boost Water Gel
@@Dr.Bezi-weje እህቴዋ ኑሪልኝ በጣም ነው የማመሰግነው በሳሙናው ከታጠብኩኝ በዃላ ነው የምቀባው ከታች የፃፍሽልኝ በእግሊዘኛም በአማረኛም የፃፍሽልኝ ክሬም አድአይነት ነው አይደል እዳልሳሳት ብየነው
@Dr.Bezi-weje የኔ ውድ ኳተር ነው ያለሁት የት ነው የማገኘው
እህቴ ት/ትሽ ጥሩ ነው ቀጥይበት ፣እንዳው በፈጠረሽ እንዳታልፊኝ
ፊቴ ተበላሽ እምኖረው አ/አ ነው ችግሩን ማወቅ አቃትኝ
በጣም ቀይ ነኝ ማዳት አበላሽኝ
መዳን እኳን ባልችል አለበት ላይ እንደት ላስቁመው ሙሉ ሊያዳርሰኝ ነው
ይህን ያነበባችሁ ሁሉ በፈተራችሁ አትለፉኝ።
ስለማዲያት ሳምንት ቪዲዋ እለቃለዉ, ግን
1) ሰን ስክሪን ግዴታ ሁሌ መጠቀም አለብሽ
2) 2% hydroquinone cream ማዲያቱ ያለበት ቦታ ላይ ተቀቢዉ ( ይሄን ከፋርማሲ ታገኛለሽ )
@@Dr.Bezi-weje
eshi amesegnalehu
Hi Dr how about Tretinoin ? ኢትዮጵያ ይኑር አይኑር አላዉቅም Clinique products the whole set ጥሩ ነዉ ይባላል።
Thanks dr❤❤
እረ ውዴ የኔ ፊት ደረቅም አይደለም ወይም በጣም ወዛም አይደለም ማንኛውም ልጠቀም ያለእድሜየ ፊቴ አረጀ
ሰላም, የፊትሽን ቆዳ ለማደስ እና መሸብሸብን ለመቀነስ ይሆ በጣም ጥሩ የፊት ክሬም ነዉ
Advanced clinicals Retinol anti aging cream and serum
ሰላም ነሽ ዶክተር እኔ ምጠይቅሽ በፊት ፊቴ ደረቃማ ነበር በቅርብ ጊዜ ማድያት ስለጀመረኝ ስወጣ ሰንስክሪን ሳልጠቀም አልወጣም እና እጅግ በጣም ላብ ጀመረኝ ፀሀይ ቢኖርም ባይኖርም በፊት የሌለብኝ ላብ ጀመረኝ እና የሴራቪ ፓኬጁን ብገዛና ብጠቀም ጥሩ ነው ወይስ እንዴት ነው
ሰላም , ለማዲያቱ ሰን ስክሪን መጀመርሽ ጥሩ ነዉ ,
ነገር ግን ከጊዜ ቡሀላ የሚመጣ የላብ መጨመር ከቆዳ በዘለለ የሆርሞን ለዉጥ ወይም የበሽታ ቅድመ ምልክት ሊሆን ስለሚችል መታየቱ የተሻለ ነዉ
ደክተርዬ ቁጥር እፈልጋለሁ
rosacea የሚባለዉ ነገር በጣም አስመረረኝ ጠፋልኝ እፎይ ስል ተመልሶ ይመጣል ምን ላድርግ እባክሽን ምክርሽን ስጪኝ 😢
ሰላም Rosacea ሙሉለሙሉ አይጠፋም ግን ተገቢዉን እንክብካቤ ለፊትሽ ካረሽ መቆጣጠር ትችያለሽ የምትጠቀሚዉ ሳሙና የፊት ማርጠቢያ ላንቺ የሚስማማ መሆን አለበት
እስቲ እነዚን ሞክሪ
የፊት ሳሙና:- La Roche-Posay Toleriane Hydrating Gentle Cleanser
የፊት ማርጠቢያ :- Aveeno Ultra-Calming Nourishing Night Cream
የፀሀይ መከላከያ:-La Roche-Posay Anthelios Mineral SPF 50
እና ሽታ ያላቸዉን ፖሮዳክቶች አትጠቀሚ
My skin type is normal I think, but a little bit oily and I have black spots on my face befit it was betam tirat yalew fit but since the last two or three years tinanish shifita ayinet negeroch ena bugur alebign again yebuguru scar it doesn't fade easily.... which moisturizer would work for me? Thank you!
Use moisturizer that contains sunscreen as well to prevent worsening of your dark spot like :- CeraVe AM Facial Moisturizing Lotion with SPF 30 or La Roche-Posay Toleriane Double Repair Face Moisturizer with SPF 30 and to prevent further acne production and even out your skin better use face serum with salicylic acid, niacinamide &TXA such as :- The Ordinary Niacinamide 10% + Zinc 1% , La Roche-Posay Effaclar Serum or The Anua Niacinamide 10% + TXA 4% Dark Spot Correcting Serum
U can choose one of this moisturizer and face serum and use it on a regular bases and u will definitely see change
I will definitely give it a try. Thank you so much Dr!!
@@Dr.Bezi-wejetge ordinary and niacinamide yemibalut skin peeling yametalu when you stop yemibalews and ke whitening ga abrew nwr bizu gize yemishetut when you see the detail ingredients what do you say about this
men adekmsh bamrga betwrs?
@@Grass.God111 ante/anchi basebshew melku lemenager asebe aydelem meglets bemchlew melku nwe yegeletskut yihen yahel meketatel mn asefelege?
እህት ማዲያት በጣም ፊቴኔ እያበላሸዉነዉ መላ በይኝ
ስለማዲያት ሳምንት ቪዲዋ እለቃለዉ, ግን
1) ሰን ስክሪን ግዴታ ሁሌ መጠቀም አለብሽ
2) 2 hydroquinone cream ማዲያቱ ያለበት ቦታ ላይ ተቀቢዉ ( ይሄን ከፋርማሲ ታገኛለሽ )
ዶክተር ሰላም ስለምትመልሽልኝ አመሰግናለሁ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቆዳዬ በጣም ደረቀ ፤ተሸበሸበ 38 ነኝ ግን 50ነው የምመስለው የፀሃይ መከላከያው እራሱ ነጭ ይሆናል ምን ላርግ? ጭንቅ ብሎኛል አድራሻሽን ባውቅ እመጣለሁ
ሰላም,አገር ዉስጥ አደለሁም ለጊዜው ነገር ግን እነዚን ሞክሪያቸዉ
1) ለተሸበሸበዉ Neutrogena Rapid Wrinkle Repair Retinol Cream ወይም ANUA NANO RETINOL™ 0.3%
+NIACIN RENEWING SERUM ተጠቀሚ
2) እና ደሞ ይሄን ሰን ስክሪን ተጠቀሚው ነጭ አያረግም Hydro Boost Water Gel Lotion SPF 50
@@Dr.Bezi-weje እግዚአብሔር ይስጥሽ አመሰግናለሁ።
Doctor endet new collagen status mawok michlewu any investigation to know my level of collagen pleas
@RyyOfflife there is no way to test your collagen status gen you can see sign of decline collagen levels yale edeme kodashe mihebesheb kehone eye sagging menamen kalesh collagen supplements meeesed techeyalsh
@@Dr.Bezi-weje how to gate collagen suplement and name of the supplement
የደርቅ ፊት እና ቡጉር ለሚያሥቸግርኝ በተለይ የወርአበባ ሊመጣ አከባቢ የሚወጣ አሥቸጋሪ የሆነብኝ ለእኔ የሚሆን ሞሥችራይዘር ሴሬቢእና ሠንሥክሪን ፃፊልኝ ለብቻየ የትኛውን ልጠቀም
ሰላም, እሺ ይሄን ሞይስቸራይዘር ሞክሪዉ ሰን ሳክሪንም አቡሮ ይዞል : CeraVe Ultra-Light Moisturizing Lotion with SPF 30
እና ደሞ የእርድ እና ማር ማስክ ቤት ዉስጥ በማዘጋጀት ተጠቀሚ በሳምንት 1 ቀን
እኔ ሰሞኑን ተሰቃየሁ በጣም ፊቴ ይደርቃል ክሬም ነገር ሰቃባው ያቃጥለኛል ደሞ ጭራሸ በሰሙና ሳልታጠብ በውሀ ብቻ ታጥቤ እራሱ ይደርቃል በጣም ይሻክራል 😢😢😢😢
በጣም ሴንሴቲቭ ለሆነ ፊት የ አቬኖ ፕሮዳክቶች አሪፍ ናቸዉ , እንዚን ሞክሪቸዉ
ሳሙና :- Aveeno Calm + Restore Nourishing Gel Cleanser
ሞይስቸራይዘር/ የፊት ማርጠቢያ እና ፀሀይ መከላከያ ደሞ :- Aveeno Positively Mineral Sensitive Skin Sunscreen SPF 50
@@Dr.Bezi-weje 🙏🙏እሺ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Docetr ebakeshi agezegn 7 anet honegn betam tesekayehou
Selam bemen leredashe
ዶክተርየ እኔ ፊቴነጠብጣብ አለብኝ እደግብርም አለኝ ቧቧየ ሳምና እጠቀማለሁ እደሁም ኪሬሙን ግንያዉነዉ ፌሪም እጠቀማለሁ ጉዳቱምንይሁን እስኪ መልሽልኝ ምን ልጠቀም
ይቅርታ ጥያቄሽ አልገባኝም , ምንድን ነዉ ምትጠቀሚዉ ?
@@Dr.Bezi-weje ፊቴ በጣም ተንተብትቧል በፍቴሄዉን ብነገሪኝ በይነዉ
በድጋሜ ለፌቴ ፌር እጠቀማለሁ ጎዳት አለዉ ይላሉ ዉነትነዉ ወይስ ሁቢ
ምንጠቀመዉ የፊት ሳሙናና ክሬሙ የአንድ ምርት አይነት መሆን አለበት?
አንድ አይነትቢሆን ይመረጣል ግን ዋናው ለአንቺ ፊት የሚስማ ንጥርነገር መያዙ ነዉ , ከተለያየ ብራንድ ቢሆንም
የእኔ ደግሞ ጉንጭና ጉንጬ ላይ ይቀላል እና ቆዳየ በጣም ስስ ነው ሰንስክሬም ስቀባው ራሱ ያቃጥለኛል ኧረ በናትሽ ምን ልጠቀም ምን አይነት ሳሙናም እንደምጠቀም ንገሪኝ ውዴ
Laroche posay haydrating cleanser. Laroche Posay Cicaplast B5+
ፊትሽ ሴንሴቲቭ ከሆነ ዬሆን ተጠቀሚ ከናቹራል ነገር ኡተዘጋጀ ስለሆነ ጥሩ ነዉ
1) Aveeno Positively Mineral Sensitive Skin Sunscreen SPF 50
2) Aveeno Calm + Restore Nourishing Night Cream
Seneckerin huletega apeelaye senarege yemejemeriyawen metatebe aleben weda
No reapply bareksh kuter metateb ayetebekebeshem gen alebosh keneber megemeriya fitshen maderek alebesh
ኧረየኔውዴ የኔፊት ወዛምነው በዛላይ ጎብርነበረብኝ እሡ እየጠፋ እየጠቆረብኝ እቢ አለኝ እሥኪንጠረኝ
ሳሊስሊክ አሲድ የያዘ የፊት ክሬም እና ኒያሲናማይዱ የያዘ የፊት ሰረም ተጠቀሚ የጠቆረዉን ያጠፋልሻል
የክራሙ ስም ምን ይባላል ምን ብየ ልግዛ@@Dr.Bezi-weje
Neutrogena oil free acne moisturizer ወይም LA ROCHE-POSAY
TOLERIANE
DOUBLE REPAIR
FACE MOISTURIZER with UV
BROAD SPECTRUM SPF 30
ከሁለት አንዱን ሞክሪዉ
@@Dr.Bezi-weje እሽእህቴአመሠግናለሁ
በፎቶ አሳይን ዶክተር በተረፈ በርቺልን@@Dr.Bezi-weje
በአለሀ ለመድያትሰ መደንት ከለ አሰይን ያኔውዴ
ማድያት የሚያጠፋ ተገኝቶል የኔ እህት እሱም ጥቅል ጎመን ነው ጥቅል ጎመን በስሱ ቆርጠሽ አጥበሽ ቅቅለሽ በባዶ ሆድሽ አንድ ብርጭቆ ጠጪ ለ3ወር አከታትለሼ ከጠጣሽ ብርቱካን ነው የምትመስይው እኔም ብዙሀኑ እንመሰክራለን
እሺ እሰራለዉ 🙏
@@fetareyawekal5569 እሺ ያኔ መልከም እህት መረሀበ
@@Dr.Bezi-weje ያኔ ቀነም ፈጠረ እድሜ ከጤነ ይሰጥሺ
@@fetareyawekal5569ፊሪጅ ማስቀመጥ ይቻላል ?? ወይስ በየቀኑ
Selam yenefit derekim wezamim adelem min aynet mositurezer metekem alebign
Selam, launching ye face ayent kenezi weset andun metekem techeyaleshe balanced lehine yefit ayent seletezegaju
1) CeraVe Daily Moisturizing Lotion
2) La Roche-Posay Toleriane Double Repair Face Moisturizer
❤❤❤👍👏👏
❤❤❤🙏🙏🙏
አረ እኔስ መሮኛል እኔነቴ አስጠላኝ ብጉር በዛ ላይ
ህመሙን አልቻልኩትም 😭🥺🥺የሰው ሀገር የተረፈኝ በሽታ ብቻ ቤተሰቦቸ ጤነኛ ልጅ ልከው አሁን እንዴት ሀገር ልግባ እዲህ ሁኘ እነሱ እራሱ አያውቁኝም😭😭😭
አይዞሽ እህቴ ራስሽን ተቀበይ በመድኃኒት ይጠፋል
ሰላም እህት, አይዛሽ ብጉሩ መጥፋት የሚችል ነገር ነዉ በተጨነቅሽ ቁጥር ሆርሞንሽ ስለሚዛባ ሊባባስ ይችላል ስለዚ በተቻለሽ አቅም ጭንቀት ቀንሺ
እና ደሞ እነዚን ፖሮዳክቶች ሞክሪያቸዉ ለብጉር በጣም አሪፍ ነዉ
የፊት ሳሙና/ክሊንሰር: 4 PanOxyl Acne Foaming Wash ተጠቀሚ
ለፊት ሞይስቸራይዘር ደሞ : CeraVe PM Facial Moisturizing Lotion
የፊት ሰረም ደሞ : The Ordinary Tranexamic Acid 5% እነዚን ብትጠቀሚ በርግጠኘነት ለውጥ ታያለሽ አይዞሽ
ቆንጆ መሆን ከፈለግሽ በባዶ ሆድሽ ጥቅል ጎመን በስሱ ቆርጠሽ ቀቅለሽ አንድ ብርጭቆ ጠጪ አበቃ ሳታቆርጪ ለ3ወር እኔ ተለውጬበታለሁ
👍👌