የአክስቱን ገሎ አካላቷን በመቆራረጥ ሽንት ቤት ውስጥ የጨመረው ወጣት ቦታው ድረስ ሄዶ እንዴት እንደፈፀመው ለፖሊስ አሳየ Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 304

  • @زينب-ه4ح8ح
    @زينب-ه4ح8ح 7 днів тому +19

    ወየው የሳውዲህግ ናፈቀኝ

  • @AminatAdam-yj1of
    @AminatAdam-yj1of День тому

    ወይኔ ወይኔበምንወጀሌነዉ ይሂንጉድ የሰማሁት ሀሰቡናሏህ ወኒእመልወኪል ኧረምንጉድነዉ ሰዉአዉሬ የሆነበት ዘመን😭😭😭😭

  • @AAZZ-s5s
    @AAZZ-s5s 7 днів тому +13

    እረ ይሰቀጥጣል ያረቢ አላህ ይጠብቅን😢😢

  • @radate
    @radate 8 днів тому +43

    ለምን ተሸፈነ ፊቱ ወንጀለኛው😢😢😢😢😢

  • @ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ
    @ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ 7 днів тому +6

    እግዚኦ አድነን አቤቱ ጌታ ሆይ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረሠን

  • @makedlyoutube2103
    @makedlyoutube2103 День тому

    አኡዙቢላሂ ሚነሸይጦን እረጂም ምንጉድ ነዉ ያረቢ ዋ ነብሴ ምን እየሆን ነዉ አላህየ ከአዉሪ ጠብቀኝ

  • @SaraSousou-v5q
    @SaraSousou-v5q День тому

    ከችግኙ ጋር አብሮ የገባ መንፈስማ አለ በጤናችን አደለም በፀሎት ካላባረርነዉ

  • @Damenu-mx1ch
    @Damenu-mx1ch 5 днів тому +2

    እግዚአብሔር አንገትክ ይቁረጠው አንተ ሰይጣን ደሞ ለምን ይሸፍኑታል፣ነፍስ ይማር የኔ እናት😢😢😢😢

  • @maryamethiopia8970
    @maryamethiopia8970 6 днів тому +4

    ጉልበቷ ይላልደ ጉልበቱ ይበጠስና አላህ የስራህን ይስጥህ

  • @Zabibamustfa
    @Zabibamustfa 6 днів тому +5

    ሱብሀነለህ አይ.ሃገሬ 😭😭😭😭😭ፉትህ.የጠች.ሃገር....ሀቅ.የመትፋርዱ.ሁሉ.ፈጠሪ.ይፉራድበቹ💔💔💔💔💔💔💔

  • @emanlala4496
    @emanlala4496 4 дні тому +1

    አላህአገትህንይቁረጥህእቦ፣አፍአለኝብለህየምታወራወ፣፣የተረገመ፣ትውልድ😢😢😢

  • @Eyob797
    @Eyob797 6 днів тому +3

    እግዚአብሔር ከሰው ሰይጣን ከሰው ዓውሬ ይሰውረን። እግዚአብሔር ነፍሷን በዓፀደ ገነት ያኑር።

  • @saadaalain6606
    @saadaalain6606 5 днів тому +1

    አይይይይይ እምዬ ሀገሬ ወይ ፍርድ የለ አደብየለ እኛ ሚሥኪን ልጆችሺ አለቅን ባረመኔ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meleka1842
    @meleka1842 3 дні тому

    እግዛኦ እግዚኦ😢😢😢😢አቤቱ ለሀገራችንሰላም አምጣልን

  • @ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም

    ውይይይይይይይይ😢😢😢😢😢ያአላህ ያረቢ.ኡኡኡ😢😢

  • @xssa6895
    @xssa6895 6 днів тому +3

    ዘድሮ የምንሳማው ነገር እየከበደን ነው በቃ በለን 😢☝️😥💔

  • @Al_Baqarah-d6w
    @Al_Baqarah-d6w 4 дні тому +1

    ይህ በህዝብ ፊት ተሰቃይቶ መገደል አለበት ልክ እንደሷ ተቆራርጦ ፍትህ ይህነው

  • @AdenaMekonen-xr5xk
    @AdenaMekonen-xr5xk 7 днів тому +3

    ወይ ጭካኔ 😢😢😢😢😢

  • @KenziAli-e4d
    @KenziAli-e4d 2 дні тому

    ኧረ ወይይይይይይ እማሰማዉ የለ ኧረ ወደየት እየሄድን ነዉ ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Halema-i8u
    @Halema-i8u 4 дні тому +1

    ኢናሊላህ,,ጭካኔ,,እረየሳዉዲ,ህግ,ለይትዬጲያ,,,አረግልን,,

  • @ሜላትጸሀይ
    @ሜላትጸሀይ 5 днів тому +1

    አፈር ደቼ ያስበልህ ለምድነው ፍቱን ምሸፍኑት 😢😢😢😢

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 5 днів тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️ምን አይነት ዘመን ደረስን ወይ አጨቃቀን ምን አይነት ዘመን ነው አረወየው😭😭😭😭😭😭

  • @Jamilah-s1r
    @Jamilah-s1r 6 днів тому +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ይገደል ያአላህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Elsa112-j1m
    @Elsa112-j1m 5 днів тому +1

    አረ,ጉድ,ዘንድሮ,የማይስማ,ይለም, 😢😢😢😢😢

  • @በረንታ
    @በረንታ 7 днів тому +2

    እማማ ሀገሬ 😢😢😢😢😢😢😢😢ምን አለበት ፊቱን ብታሳዮት

  • @RebiyaKedir-u9x
    @RebiyaKedir-u9x 7 днів тому +19

    አደባባይ መስቀል ነበሪ አነተ አረመኔ ሰጣኔ መቶ ይላል አንተእራሳህ የሰጣን አለቃነህ አረማኔህ ፊሪድ የለም አንተንም ቁሪጥ የሚረግ ይዘዝብህ አሪማኔህ አክስህ ከእናት ቀጥላ እናት ናት 😢😢😢

  • @Zabibamustfa
    @Zabibamustfa 6 днів тому +4

    ደሞ በፋ.እየወራ ተጠርጣሪ ትለለቹ..አረ ፉትህ አጠች.ሃገሬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @HananJelita-et9zk
    @HananJelita-et9zk 5 днів тому

    እግዝኦ😢😢😢😢😢😢😢 ምን አይነት ግዜ ላይ ደርስን😢😢😢😢😢😢 ኡኡኡኡፉፉፉ😢😢😢😢😢

  • @ሱሱየNወዳጅ
    @ሱሱየNወዳጅ 6 днів тому +1

    ወይ እኔስ ፈራሁ አይ አገሬ አይ የፍርድ እጦት አላህየ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ

  • @TsehayTsehay-w7v
    @TsehayTsehay-w7v 2 дні тому

    እረ ጉድ ቆረጥኮት እያለ ያወራል ደሞ ጉድ ዘድሮ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @romanFirew
    @romanFirew 5 днів тому +1

    አቤቱ ይቅር በለን ዘንድሮ ማንሰማዉ ጉድ የለም

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 4 дні тому

    እግዚኦ አምላኬ ሆይ አረ ሰው ከፍታል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @amam5874
    @amam5874 8 днів тому +17

    እሱንም ቆራርጦ መግደል ነበር መፍትሄው

  • @maryamethiopia8970
    @maryamethiopia8970 6 днів тому +1

    አላህ ያገራችንን ሠው ልቦና ይስጣቸው

  • @Noora-g9k
    @Noora-g9k 7 днів тому +10

    ኢትዩጰያ ህግ የለ ምን ዋጋ አለው ሳኡዲቢሆን እሱም ይቆራረጥ ነበረ

    • @AaBb-v6n
      @AaBb-v6n 7 днів тому

      ነው ብለሽ ነው ግን መንግስት በይኖር እንኳ ሕሊና የለምደ ነገ ስሞት ምን ይጠብቀኛል አይባልም ደግሞ ገሎ ዝም አላለም አካል መቆራረጥ ይህ የሰይጣን ስራ ነው ሐገራችን የገባው

  • @azzaN-k2y
    @azzaN-k2y 4 дні тому +1

    Eidee saweme asiirachuu tqlbalchu iheme aygadaleme????

  • @TesfaneshDasta
    @TesfaneshDasta 5 днів тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እግዙ እግዙ ማርን ክርስቶስ

  • @HusainAhmed-x9w
    @HusainAhmed-x9w 4 дні тому

    Wanjalegna nw enji Tetartaari Aydelam 😢😢😢😢😢😢

  • @zinab8199
    @zinab8199 6 днів тому +2

    ያአላህ ምን ጉድ ነው😢 ቆራረጥኳት እያለ ተጠርጣሪ ማለት ምን ማለት ነው ወንጀሉን ፈፃሚ አትሉምእዴ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 7 днів тому +2

    💔💔💔😥😥😥😥😥😥😥 እንግዲህ ማንን ያምኑታል ለፍቶ አደርዋ ጀግና ሴት በራስዋ ዘመድ መቀጠፍዋ ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ ሰቅጣጭ ወንጀል

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 7 днів тому +10

    ቆራረጥኳት እያለ እንዴት ነው ተጠረሰጣሪ የሚባል ያረቢ ከእነደዚህ ያለ ሰይጣን አንተ ጠብቀን ያረብ ምን ህግ አለ ይሄም ታስሮ ይቀለባል አይ

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 6 днів тому

    አይ እናት Ethiopia 😭😭😭

  • @KarlKfoury
    @KarlKfoury 5 днів тому

    አቤቱ እግዞኦ 😢😢😢😢

  • @SintayehuEshetu-hg8us
    @SintayehuEshetu-hg8us 7 днів тому +25

    ቆራረጥኳት እያለ ተጠርጣሪ ትላላችሁ ወንጀለኛ ለማለት ምን ከበዳችሁ

  • @MiliYemane-k9j
    @MiliYemane-k9j 7 днів тому

    እግዚዮ ማሀረነ ክርስቶስ የመጨረሻ ዘመን 😭😭😭😭❤

  • @habibaa3292
    @habibaa3292 5 днів тому

    እረምንግዜደረስንየአላህ እርበቃበለንምነውእህቶቻችን ደምእረከሠ ።ፈትህለህታችን

  • @YIDIDYAASEGED
    @YIDIDYAASEGED 5 днів тому

    እግዚዮ ማህርነ ክርስቶስ 😢😢😢😢

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 6 днів тому

    ውይይይይይ እዴትትትት ያማልልልልል 😭😭😭😭 በስላሴ ስምምምም እዴት ሴጣንን እራሳችንንን ሰውሮሮ እዴት እደሚጫወትብን እግዚኦኦኦ መሀረነክርስቶስስ ነፍሷን ይማር ፈጣሪሪ🤲🤲

  • @ዜድነኝየደራዋ-በ9ደ
    @ዜድነኝየደራዋ-በ9ደ 22 години тому

    ሀግር አለኝ ብሎ መናግር ይከብዳል እኔ አሁንስ ፈራሁ የራቢ ባልንብት ጠብቅን😢😢😢

  • @kasech1152
    @kasech1152 5 днів тому

    እግዚዮ አምላኬ 😢ሰው አውሬ ሆኖአል አምላኬ አደራህን መጨረሻየን 😭😭😭

  • @JentJanttt
    @JentJanttt День тому

    Ethiopia 🇪🇹 Rip 😭😭😭😭😭

  • @aewazxccxffcx
    @aewazxccxffcx 4 дні тому

    እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ😭😭😭😭😭😭😭😱

  • @kulitmamo7930
    @kulitmamo7930 5 днів тому +1

    እሱን ነብሱ እንዳለች ግፍፍ ነበር 😭😭😭😭

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k 5 днів тому

    እግዚኦኦኦኦ ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን በመድሐኒያለም

  • @Samera-rb3vp
    @Samera-rb3vp 5 днів тому +1

    አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን እረጂም እደት የሠዉ ልጂ እደዚህ አይነት ጭካኔ ና ክፋት ይሞላል ጌታየ ሆይ ልባችንን መልሥልን

  • @ስወደው
    @ስወደው 6 днів тому +3

    እረ ማን ጋር ነው የሚኖረው ወየው ፈራሁ የሚዘገንን ታሪክ

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 6 днів тому +2

    ሰው ፈጣሬ ሲለየው ከዳቤሎስ ይክፍል በእወነት አምላክ ተጣልቶናል እግዜኦ ማህረነ ክረስቶስ ይቅረ በለን

  • @Noora-g9k
    @Noora-g9k 7 днів тому +3

    አላህ ጉሮሮህ ይዝጋው ምን አለ እደዚህ አይነት ነገረ ባትዘግቡ

  • @medina.myoutube
    @medina.myoutube 3 дні тому

    የማይሰማ ጉዲ የለም የት ሀገር ነው እደዚህ የሆነው ሁሉንም አልሰማሁት አቀጠቀጠኝ

  • @samira9231
    @samira9231 7 днів тому +3

    እግዚኦ ማህረነ ክረሰቶስ ምን ጉድ ነው

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 6 днів тому

    አረ ውይ ጭካኔ😢😢😢😢 አቤት እህቴ

  • @HayuLove-f6c
    @HayuLove-f6c 5 днів тому

    እረ ምን አይነት ዘግናኝ ነገር ነው በፈጣሪ😢😢😢😢😢😢

  • @BehhGgjhf
    @BehhGgjhf 5 днів тому

    አቤቱ ጌታየ አንተ ጠበቀኝ

  • @TigistWorku-c1u
    @TigistWorku-c1u 4 дні тому

    Igiziyooooo wuyiii degamo yaworali ende yihe hulu ye hagerachen higi chegiri newu lezi lezi arbi hagera yigidelegna😢😢

  • @Mudmsd
    @Mudmsd 5 днів тому

    አይይ የኢትዮጵያ ነገር😳😳😳😢😢

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn 5 днів тому +1

    እኛ ሀገር የገባብን ሰይጣን አለም ላይ የለም ወገኖች በየሀይማኖታችን ዱአ እናድርግ ይህን አረመኔ መርካቶ ነበር መስቀል

  • @MedinaAhmed-b7x
    @MedinaAhmed-b7x 6 днів тому +1

    አታጣልፈን አለች ጓጉንቸር ወንድሟን እረዳሁ ብላ የወንድሟን ልጅ አምጥታ መጥፊያዋ ሆነ ጉድ አላህ ይጠብቀን ታሳዝናለች 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ንጉሱ
    @ንጉሱ 6 днів тому

    በእግዝአብሔር፡ፊቱን፡ለምን፡እንደምትደብቁ፡አያገባኝም፡ይኸ፡ሰዉ፡መገደል፡እንዳለበት፡የታወቀ፡ነዉ፡

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ

    ይሄንን አውሬ ማስወገድ ብቻ ነው መፍትሄ ባኖረችው እንዲህ ያደረገ ለማን ይመለሳል አይንክ ይፍሰስ እግዚኦ ይሰውረን አምላክ

  • @የህይወቴፍናድንግልማርያም

    ሌላምንምአልልዋለነፍሴ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 3 дні тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ወየው እናቴ እኔስ ፈራሁ ከምኑ ጊዜ ነውየደረስነው

  • @Asushawa
    @Asushawa 6 днів тому

    Yaa Allah 😢😢😢😢😢😢

  • @TigeeAlamyoo
    @TigeeAlamyoo 6 днів тому

    ,,💔💔💔እሱንም አድዛ አደርግት😭😭😭

  • @ZehraSeid
    @ZehraSeid 3 дні тому

    ከዛ በእሥራት ይቀጣል አይ ሀገሬ የሠው ልጅ የረከሰበት ሰአት

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 6 днів тому

    እእእእእዕ እናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ እራጅኡን 😢😢😢😢😢😢😢አይ ሀገሬ የት ነው እምንሄደው ወየሁ የት እንግባ አረ ድፉት ኤጭ ኢትዮጵያዊ መሆኔን እንደት እንደጠላሁት

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 6 днів тому

    ሱበሀንአላህ።ምንአይነት።ዘመን።ደረስን

  • @woinshetmekuriya1206
    @woinshetmekuriya1206 7 днів тому +1

    ኸረ ኡኡኡኡኡ እንዴት ነው የሚለቀሰው ወይኔ ወይኔ ወይኔ ወይኔ እሪሪሪ

  • @መሂ
    @መሂ 6 днів тому

    ኡፍ አይ እትዮጵየ ምን ፈይደ አላዉ ፍትህ ያለም ሰዉ እደፈላጋ ምን አላበት እደጋደላት ብቆራርጡት 😢😢😢

  • @ZainaAlqafar
    @ZainaAlqafar 5 днів тому +1

    Rip😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @EyuGetachew-sm2rj
    @EyuGetachew-sm2rj 4 дні тому

    እግዚሆ አምላኬ ምንአይነት ጨካኝ ነው ለምንሥ ፊቱን ትሸፍናላችሁው

  • @KebedeWerke
    @KebedeWerke 6 днів тому

    ዘመኑ ክፉ ሆነ ወገኖቼ💔💔😭

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 5 днів тому

    ኢትዮጵያኖች ወደት እየሄድን ነዉ 😭😭😭😭

  • @amenT756
    @amenT756 5 днів тому

    እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥህ

  • @Tigisttigist-jw9vz
    @Tigisttigist-jw9vz 6 днів тому

    አረ ኡኡኡኡኡኡ😭😭😭😭😭😭 እግዞኦ መሀርነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢😢ዊይ ጭካኔ

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 6 днів тому

    ልሳንክን።።።ይዝጋው😢😢😢😢

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 6 днів тому

    ወገን ወደአውሬነት ተቀየርን😢

  • @HananJelita-et9zk
    @HananJelita-et9zk 5 днів тому

    አፈር ያስበላህ መስቀል አደባባይ መስቀል ነበር😢😢😢😢😢

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 5 днів тому

    እግዛብሄር ይቅር ይበልህ

  • @SopontoSoponto
    @SopontoSoponto 5 днів тому

    subahalaaa😢😢😢😢😢😢

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 5 днів тому

    ኢጊዚዮዮዮዮዮዮ ሰው ሞሆኑ አረጋጊጣቹሆል 😭😭😭😭😭ከዚይሰውረን

  • @KshsxgNzhshd-mk9np
    @KshsxgNzhshd-mk9np 3 дні тому

    የሰው ልጅ እንዴት ተጨካከነ ሰው እንጂ ደሮ አይደለች ይገንጥልህ

  • @ZainabAwal
    @ZainabAwal 6 днів тому

    ቆይ ሰይጣን በዚህ አረመኔ ላይ አይቀነም ትላለችሁ ወይ ወላሂ ሰይጣን አራሱ እንደዚህ አይነት ስራ አይሰራም ወይኔ ወይኔ አላሀዬ እባክህን ጠብቀን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ergoyegetahun1494
    @ergoyegetahun1494 5 днів тому

    እር ፍትህ ይሰቀልልን በአላህ

  • @TEBEBALCIA
    @TEBEBALCIA 6 днів тому +1

    አዉ😢ለምን😢ተሸፈነ😢ፈተ😢ወንጀለኛው😢😢ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @BirukeLoveBiruktawit
    @BirukeLoveBiruktawit 6 днів тому +1

    አይ ቦሌ አራብሳ ገዳይ መንፈስ ያለበት ሰፈር

  • @FIkrteTesfye-q3p
    @FIkrteTesfye-q3p 6 днів тому +1

    አቤት ጭካኔ 😢😢😢ደግሞ አይኑን ይሸፍናሉ ወይ ኢትዮጲያ

  • @rozayouhanes2766
    @rozayouhanes2766 5 днів тому

    ምን አይነት አረመኔ ነው እሄ አሁን ምን አይነት ፍርድ ሊሰጠው ነዉ😢😢😢😢😢

  • @YidenkachewBirhanu
    @YidenkachewBirhanu 6 днів тому

    ምን አይነት ዘመን ላይ ነን ያለነው የራሱን ቤተሰብ ይቅር እና ጠላት ላይ እንኳን ለመፈፀም ዘግናኝ የሆነ በአደባባይ ይሰቀል ምንም እስር አያሰፈልግም የሞት ፍርድ ብቻ

  • @Honey-7dxAmbas
    @Honey-7dxAmbas 3 дні тому

    😢😢😢way 😭😱🙉🙉

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 6 днів тому

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ