Ethiopia Sheger FM Mekoya - በ5ት ሺህ ብር የተሸጠው ጀነራል እና ጀነራል ቁምላቸው @ShegerFMRadio | መቆያ | TizitaZeArada

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 39

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w 6 місяців тому +8

    ጃንሜዳ ኳስ እጫወት ነበር የ7 ክፍል ተማሪ ነበርኩኝ ግንቦት 20,1981 አ/ም ! ይገርመኛል እነኛ ሁለቱ ጄቶች አሁን ድረስ በኣይኔ ልቦና ዉስጥ አሉ! I think my long memories is a kind's of photographic memory i got😂

    • @putin5933
      @putin5933 6 місяців тому +1

      Ginbot 8 not 20

  • @Lezemen
    @Lezemen 6 місяців тому +2

    Michael Abera, I still remember your dad. He was a good man, RIP General.

  • @derejekifle3058
    @derejekifle3058 5 місяців тому

    ትዝ ይለኛል ሁለቱ ጀቶች ያኔ መድኃኔዓለም ትምህርት ቤት እማር ነበረ ከትምህርት ቤት ስንወጣ የጦር ሄሊኮፕተሮች ሲያንጃብቡ ነበረ

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 6 місяців тому +2

    Everything about general Qumilachew Dejene is sophisticated. The way he decided to forget the coup issues after realising it was a lost cause, the way he walked to reach the house of the friend who helped him change his clothes, the way he parted ways with his accomplice at the hotel so that everyone minds about their own life and not act as impediment to each other and finally the way he reached the US embassy to facilitate his departure from the country are all the hallmark of an extremely intelligent person. He was the most intelligent military officer.

    • @Bretanssa
      @Bretanssa 6 місяців тому

      How about the Hallmark mark cii mall rat.

  • @mulukenengida2656
    @mulukenengida2656 6 місяців тому +2

    እንኳን በእናንተ ጊዜ የሠራዊቱ አባል ሆንኩ

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 6 місяців тому +1

    ደስ የሚል ታሪክ ነዉ

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 6 місяців тому

    በደርጉ ግዜ ማንም ማመን አይቻልም ነበር የኢትዮጵያ ህዝብ ወደ አውሬነት ተቀይረው ነበር እንደአሁን ።

    • @amanuelberhane148
      @amanuelberhane148 6 місяців тому +2

      እረ እባክሽ ስው በጣም ይዋደድ ነበር ከአሁኑ ጋር መቼም አይገናኝም

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 6 місяців тому

      @@amanuelberhane148 ከአሁኑ ጋር እዴት ይገናኛል እርስ በራሳችን እየተባላን ተለያይተን። በደርግ ግዜ እኔ አማራ ነኝ እኔ ኦሮሞ ነኝ ወይም ትግራይ ነኝ እሚባል አልነበርም ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው የነበረው። ግን በደርግ ግዜ ብዙ ፍርሓት ስለነበር አሳልፎ መስጠት ነበር እደዚሁም መቀኝነት ነበር ምንም ሳታደርግ ይሄ የአቢወቱ አንፃር ነው ይአፓ ነው ብለው በቀይ ሽብር ያስገድሉ ነበር።

    • @Tefera-hf8fw
      @Tefera-hf8fw 6 місяців тому

      only if you were a wenbeda and their accessory. for the rest of the population, it was a time of equality on every level and unity.

  • @MesiMesi-jy2rt
    @MesiMesi-jy2rt 6 місяців тому +2

    የኢትዩጲያ ህዝብ ምቀኝ ነው በዛም ጊዜ ጠቁመው ያስገደሉት ቁምላችውም አሁን በሂወት የለም ለብዙ ጊዜ አሜሪካ ኖሮል

    • @tsegayeayele5352
      @tsegayeayele5352 5 місяців тому

      የጄኔራል ቁምላቸው መጨረሻ እንዴት ይሆን ሲል ነበር ለካ አሁን ባህይወት የለም?

    • @marigoldan1
      @marigoldan1 4 місяці тому

      ሁሉም ሰው አንድ አይደለም በእርግጥ ጠቋሚው ከሀዲ ነው ማንም ሳይጠይቀው ስልጣን አገኛለሁ ብሎ እምነቱን ሸጠ። ደግሞ የጀነራል አበራን ባለቤት የታማኝነት ጥግ ተመልከት። በጣም ብዙ ሰዎች የቤተሰብ፣ጓደኛ፣ ጎረቤት ምስጢር ላለመውጣት በቶርቸር ምርመራ ወይም በተለያየ መንገድ ራስን በማጥፋት እስከ ሞት ዋጋ የከፈሉ ስላሉ ማጠቃለል ልክ አይደለም።

  • @Danielasham
    @Danielasham 6 місяців тому +1

    የጄኔራሎቹ የ ስልክ መጠለፍ አለማወቅ እስከዛሬ እንቆቅልሽ እንደሆነብኝ ነው የምራቸውን ነው ግን?

  • @Bio650
    @Bio650 6 місяців тому +2

    ጋዜጠኛው ሰልፉን የተመለከቱት በቲቪ ነው ያሉት

  • @Awliemeror
    @Awliemeror 5 місяців тому

    እባክስ ስለ ኣበራ ሃይሉ ታሪክ ኣንድ ቀን ኣቅርብልኝ

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m 6 місяців тому +2

    የሜ/ጄ ቁምላቸው ደጀኔ ተባባሪ ያለአንዳች ጥርጥር ኮሎኔል ተስፋዬ ወልደስላሴ የደህንነት ሚኒስትሩ ነው ።

    • @marigoldan1
      @marigoldan1 4 місяці тому

      That might be right

    • @Zedo_7
      @Zedo_7 2 місяці тому +1

      Absolutely right without help of the security officer qumlachew wouldn't leave the country

    • @user-ki3qz4bq1m
      @user-ki3qz4bq1m 2 місяці тому +1

      በትክክል ለምን እንደሆነ ታውቃለህ ተስፋዬ ወ/ስላሴ የጄ አበራና የ ጄ ቁምላቸው ኮርስሜት ነው 17ኛ ኮርሶች የሆለታ ጦር ት/ቤት ምሩቆች ናቸው

    • @Zedo_7
      @Zedo_7 2 місяці тому

      @@user-ki3qz4bq1m thanks in advance for your information

  • @Zedo_7
    @Zedo_7 2 місяці тому

    General kumlachew malet ye huletegnaw Abyotawi serawit dem Eritrea wst le miwedegn kumlachew lemitelagn kumbachew eyale sntun serawit yereshene Awre new
    Selam behiwot lalachu 10gna mebrequ kfle tor abalat be mulu

  • @zolazola5725
    @zolazola5725 6 місяців тому +1

    መፈንቅለ መንግስቱ ተሳክቶ ቢሆን ኖሮ አገራችን አሁን በተሻለ ሁኔታ በተገኝች ነበር። ምን ያደርጋል።ሁሉም አለቁ። አክሻፊዎቹስ ምን ተጠቀሙ??? ፀፀት ብቻ።

    • @Tefera-hf8fw
      @Tefera-hf8fw 6 місяців тому +2

      they wanted individual power not the development of the nation. leboch

    • @EdenEden-dv2mf
      @EdenEden-dv2mf 5 місяців тому +1

      How can we be sure about that

    • @aseabe4843
      @aseabe4843 4 місяці тому

      ​@@EdenEden-dv2mf ቢያንስ ከመንግሥቱ የተሻለ ዕውቀት የነበራቸው ፤ ጦርነቱ በሠላምና በውይይት ብቻ መፍትሄ ማግኘት አለበት ብለው የሚያምኑና ለዚህም ዝግጁ የነበሩ ፤ እነሻዕቢያም ይህንን አምነው መቀበላቸውን ፤ ( መንግሥቱ ሀይለማርያም በሚመራው ስብሰባ ላይ ጄኔራል ፋንታ በላይ " እየተካሄደ ያለው ጦርነት በሠላምና በውይይት ብቻ ነው የሚፈታው " በማለት ሃሣባቸውን ሲገልፁ በቴሌቪዥንና በሬዴዮ የተላለፈ ሐቅ ነው ) ። እርግጠኛ ሆኖ መናገር የሚቻለው በወያኔና አሁን ባለው አገዛዝ የደረሰውና የሆነው ሁሉ እንደማይደርስ ነው ።

    • @Zedo_7
      @Zedo_7 2 місяці тому

      ​@@Tefera-hf8fwbetam kemekshefu befit ke shabiya gar tederadrew Eritran gentlew yemehal hager sltan (civil authority ) chmr tekfaflew neber..demo bzu sew generalichun ende adagn yayebet menged tkikl alneberem bzuwochu serawitun yeshetu nachew le shabiya mistr bemawtat be set bemedelel serawitun deme kelb yaregu nachew abzagnochu Eritrea wst serawitun ye mot erat yaregu nachew tkit lemalet yahl rasu ye kosele wetader bord bemekelkel we wgiya bemelak sntun endelu huase wst yenebere wetader bcha new miyakew

  • @ygarduy5393
    @ygarduy5393 6 місяців тому

    Ethiopian always killing each other the bloody 😂😂😂

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 6 місяців тому

    አበራ አበበ ትእቢተኛ ነው ጀግናውንና ታታሪውን ሀብተጊዮርጊስ ማማስን ጉሎ:ፈርጥጦ ሊያመልጥ ደሞ መፅሀፍ ቅዱስ ብብቱ ስር ደብቆ ሞቱን ይጠብቃል::ደሞ ሰው ገሎ ሞት ወደሱ ሲመጣ ሽጉጥ ይዞ ሽሽት 😂😂😂

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 6 місяців тому +1

      ሜጀር ጄኔራል ኃይለጊዮርጊስ ኃብተማርያም ናቸው መከላከያ ሚኒስትሩ ።ጀግና በምስራቅ እና በሰሜን የተዋጉ፤ በጣም የተማሩ ጄኔራል ነበሩ ። ነፍስ ይማር ።

    • @putin5933
      @putin5933 6 місяців тому

      ​@@Ya-rm4qpkilt yale ye lemagn zer neber hailegiorgis

    • @aseabe4843
      @aseabe4843 4 місяці тому

      @amorawweloeyw6089 ዝም ብትል ይሻል ነበር ፤ አንተን መሃይም የሚለው ቃል ብቻ አይገልፅህም ። ሠላሳ አምስት ዓመት ባለፈዉ ጉዳይ ትሣለቃለህ ። ካንተ የሚልቁ ሰዎች ታሪክ ሰርተው ያልፋሉ ፤ አንተ በቁምህ በድን መሆንህን ደግሞ ጠንቅቄ አውቅሃለሁ ።

    • @amorawweloyew6089
      @amorawweloyew6089 4 місяці тому +1

      @@aseabe4843 ክክክክክ እናንተ ሰላሳ አመት ባለፈ ጉዳይ የውሸት እንቶ ፈንቶ ወሬ ይዛችሁ ታደናቁሩናላችሁ::የደርግ ሴሰኛ ጄኔራሎ ታሪካቸውን ስሰማ ያመኛል ብዙ ጏደኞቼንያጣሁት በነሱ ነውና

    • @Zedo_7
      @Zedo_7 2 місяці тому

      ​@@amorawweloyew6089ewnetkn eko new serawitun yeshetu nachew abzagnochu ashatregna neberu