Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከቲባ ከድር ጀዋር እግዛብሄር ያክብርህ በሚዲያ ሲታይ እራሱ ደስታ ሚሰጥ መሪ ነዉ ሁሉም የኢትዮጲያ መሪዎች ክብር መስጠት ከድሬዎች ተማሩ ህዝብ ከመሪዉ ነዉ ሚማረዉ
ፈጣሪ ያክበርህ አንተ እዉነተኛ የህዝብል ረጅም እድሜና ጤናን እመኝልሀለዉ።
ይበል ነው
background ሙዚቃ ይረብሻል ለምን አስፈለገ ዜና እንጂ ዶክመንተሪ አይደለም። ለወደፊት ይታረም ሙዚቃውን ወይስ ዜናውን እንስማ?😡😡😡
አቶ ከድር ልዩ ክብር በመስጠትዎ ትልቅ ክብር ይገባዎታል
መስቀል የሚያስረግጥናየሚዘቀዝቅ ዩኒቨርስቲ ምን ይሰራል ። እግዚአብሔር ይገስፃችሁ
አቡነማትያስ ትግሬሲሞትያልቅሱ አማራሲሞት ምንገዶአቸው ዘመኑ የዘረኞች የቢዝነስ ቤተክህነት የጉቦ ቤተክህነት በሆነበትዘመን ፈጣሪ ይፈርዳል
ክቡር ከንቲባ ክብር ከፈጣሪ ነውና እግዜር ክብር ይስጥህ እኔ አንተን ሳይ ደስታ ይሰማኛል
ምርጡ ጀዋር ከድር የድሬደዋ ከንቲባ ዘረኛ ያልሆነ ሠዉ ሠዉነወ በቃ በጣም ነዉ እምናከብርህ የዘረሃዉን ፈጣሪ ያሳጭድህ ደግሠዉ ነህ
ፍትህን አየናት ጫማ ሠርቆ 18 ዓመት እሥር ገዳማዊያንን ምዕመናንን ካህናትን የአብነት ተማሪዎችን ስለሚገሉት የቤተክህነቱ የህግ ክፍል ምን ይለናል አይይይይይ ያማል
እንዴት 18 አመት ብቻ ያንሰዋል ምን አይነት ህግ ነው ያለው ፍትህ ለጫማው
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እንድትደመጡ ዘዴ ይሆን?ጳጳሳቱ ምንገጠማቸውን ከስድስቱ ወገኖቻችን ሞት ዜናጋ ያያዛችሁት?ምን ገጠማቸው?የሚለውም እንኳን ያስደነግጣል አይ የ ዩቱብ ቢዝነስ...
አንብበሽ ሞተሻል መጀመሪያ አሳዛኝና አስደሳቹን ለይ አትቀላቅይ
እናመሰግናለን አቶ ከደር አላህ ይባርኮት ❤ በሱርማ ለተገደሉት እና ባሏ ለተገደለችው ነፍስ ይማር
😢😢😢
Yekr yebaln amlak
ድራሽሽ ይጥፋ ዜናውን ከድሬዳዋ ጋር ማገናኘትሽ ያስቀስፍሻል
አንባቢዋ ስታነቢ ተረጋግተሽ ሁሉንም ዜና መለየት አልቻልሽም አራት ነጥብ እየጠበቅሽ
አነባበብሽን አስተካክዬ ዘጊ
ወይኔ ምንደነው የት ለትሄጅ ነው ጋጋጋጋበልሽ ጨርሰሽው ነጥብይለውም ደብልቅልቅ ያል ነገረ😅
ልኦካን ማለት ምንማለት ነው
የመሥቀሉን ጉዳይ በሚገባ ግልፅ አርጉልን የለም ውሸት ነው የሚባልም ከሆነ በማሥረጃ የተደገፈ መረጃ ሥጡን የምንማዘናጋት ነው ፡አባቶች መግለጫ ይሥጡበት ፡ አንች ደግሞ ጭማ ጫማ ቸያለሽ እንዴ እሡ መች ቸገረን የጠፋውሠው እራሡ ይወጣዋል ፡ የቸገረንን የመሥቀሉ ጉዳይ ግልፅ ተደርጎ ይፋ ይደረግልን በሥላሤዎች በአባትችን ሥም እንለምናችሗለን
ረጋ በለሽ አንብቢ ስልጠና መውሰድ አለብሽ. ፡፡ ጠብቀሽ አንብቢ አታጣድፊው..