🔴ዛሬ በአዲስ አበባ የሆነውን ተመልከቱ || ጊቢ ቅዱስ ገብርኤል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 620

  • @azahelmedia
    @azahelmedia  9 годин тому +12

    ሁላችሁንም እናመሰግናለን ... አዛሔል ሚዲያ (+251929957336)

  • @Alimira-v1v
    @Alimira-v1v 19 годин тому +82

    አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ካመቱ ያድርስን
    አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ይመልስልን

    • @helentasib6574
      @helentasib6574 16 годин тому +1

      አሜን❤

    • @AmenBaba-fe4rz
      @AmenBaba-fe4rz 12 годин тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @Amalohammoud
      @Amalohammoud 11 годин тому

      ቅስገብረኤል አባቴ የውስጤን አንተ ታውቃለህንና እርዳታህን አትፈገኝ ❤❤❤❤

  • @HappyAnacondaSnake-kw8wn
    @HappyAnacondaSnake-kw8wn 9 годин тому +7

    እልልልልልልልልልልልል እቤት የቅዱስ ገብርኤል አምላክ በሐይምኖታችን ላይ የመጣውን የአጋንንት መንፈስ ከኢትዮጵያ ከሀገራችን ላይ አስወግድልን ቅዱስ ገብርኤል ሰላም አብሳሪው ስላሙን ያምጣልን

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 18 годин тому +39

    የኔ ፍጥኖ ደራሽ የኔ አባት የኔ ጠባቂ ሁሌ ከእግዚአብሄር የሚላክልኝ መላአክ ቅዱስ ገብርኤል 🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @HayahZz
    @HayahZz 18 годин тому +58

    አብሳሪው መላክ ቅዱስ ገብርኤል አንተ ጠብቀን ስደተኞች ልጆችህ ለደጅህ አብቃን🤲🤲🤲🙏🙏🙏 ሀገራችንን ሰላም አድርግልን 🤲🤲🤲ቤተሰቦቻችንን አንተ ጠብቅልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @DohaQatar-tc4yy
    @DohaQatar-tc4yy 9 годин тому +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ኦርቶዶክስ ሁሌም ትሰፊያለሽ ትበዥያለሽ የዘንድሮ ገብርኤል ይለያልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @AsterBerhanuTadesse
    @AsterBerhanuTadesse 16 годин тому +28

    ቅዱስ ገብርኤል እንኳን ለዚህ ቀን አደረስከን ! የኢትዮጵያን፣ የህዝቡን ትንሳኤ አቅርብልን ፣ ከደስታው ከደጉ ዘመን አድርሰን !!!

  • @derejeshiferaw7912
    @derejeshiferaw7912 17 годин тому +32

    ቅዱስ ገብርኤል ጥበቃህ አይለየን

  • @mitike-d7u
    @mitike-d7u 11 годин тому +10

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @عيدروسع
    @عيدروسع 18 годин тому +15

    መላአኩ ቅዱስ ገብርኤል ያአመት ሰው ይበለን ኣሜን\\3\\🙌🙏🙏🙏

    • @Liikki
      @Liikki 16 годин тому

      Amen 🙏

  • @EyerusalemGadisa
    @EyerusalemGadisa 16 годин тому +24

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜንንንንንንንን ሀሌሉያ አሜን በኢትዮጵያ ውስጥ የገባውን ተኩላ አጋንንት ቅዱስ ገብርኤል ጠራርጎ ያውጣልን አሜን ስላሴን አመስግኑ አሜን እልልልልልልልል አሜንንንን

    • @AmenBaba-fe4rz
      @AmenBaba-fe4rz 12 годин тому +2

      😂😂😂😂😂

    • @ethio8774
      @ethio8774 9 годин тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 18 годин тому +15

    አብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ለሀገራችን ሰላሙን ያብስረን🙏🙏🙏

  • @workudessie6121
    @workudessie6121 17 годин тому +28

    ገና እንበዛለን ክብር ለዓምላከ ቅዱስ ገብርኤል ይሁን።እርቀት አያግደንም!!!

    • @gechking6691
      @gechking6691 14 годин тому +1

      ለመላአኩ ቅዱስ ገብርኤል ነው የሚባለው። አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው ። መላእክት ጠባቂ ናቸዉ ።

    • @FireKeneni
      @FireKeneni 9 годин тому

      Ameen ameen ameen 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll elllllllllll 💒

  • @BelayAlemayehu-lk2zm
    @BelayAlemayehu-lk2zm 18 годин тому +42

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእሰይ ክብሩን ሁሉ ውሰድ አማላጃ ቄዱስ ገብሮኤል ያደኩብህ ደብር

    • @Tigist-c8b
      @Tigist-c8b 12 годин тому +1

      እልእልአልእልእልአልእልእልእልእልእልእልእለልእልእልእልእል አሜን አሜን አሜን ቅድሱ ገብርሔል ለአመቱ በሰላም አድርሰን አገራችን ሰላም አድርግልን

  • @እራፐሯ
    @እራፐሯ 17 годин тому +12

    ቅዱስ ገብርኤል አንተ ጠብቀን በርከታቹህ ይደርብን እኛንም በሰላም ለሀገራችን አብቃን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @املأول-غ6ق
    @املأول-غ6ق 12 годин тому +5

    አባቴ ቅዱስ ገብረኤል ጠብቀን ከክፉ መንገዲ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 17 годин тому +13

    እግዚአብሔር ይመስገን የማይለየን. በእግዚአብሔር በጎ ፈቃድ እኛን ከእርኩስ መንፈስና. በእርኩስ መንፈስ ከአበዱ ሰወች እንዲ ጠብቀን የተላከልን. መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ሁሌም አይለየን. አሜን አሜን አሜን

  • @temelketAyalew
    @temelketAyalew 17 годин тому +10

    ተመስገን ፈጣሪ እንደዚህ መብዛታችን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @RahelDerbsa
    @RahelDerbsa 17 годин тому +9

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን የራማው መላዐክ ቅድስ ገብርኤልዬ የልባችንን መሻት ፈፅምልን ሰላምን ስጠን አባቴ አሜን አሜን አሜን!!!🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @endeshawtedila-ll4os
    @endeshawtedila-ll4os 17 годин тому +9

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ጥበቃው አይለን ።

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 15 годин тому +17

    እግዚአብሔር ሆይ ለኢትዮጲያውያን ድረስልን አማኞችህን ለሰይጣናት አትተውን
    ስላሴን አመስግን ስላሴን አመስግኑ
    የምድር ፍጥረታት
    ዘምሩ ዕልል በሉ።

  • @SolomonBekle
    @SolomonBekle 17 годин тому +15

    ቅዱሥ ገብርኤል የሠይጣኑን ቀድ ስበርልን

  • @ፍቅርኢትዮጵያዊት
    @ፍቅርኢትዮጵያዊት 16 годин тому +8

    የ ገናናው ቅዱስ ገብርኤል የ ከርሞ ሰው ይበለን ሀገራችን ይጠብቅልን ❤🥰❤️❤️

  • @TensaidesalegnKasansh
    @TensaidesalegnKasansh 17 годин тому +6

    መላኩ ቅዱስ ገብርኤል የኢትዮጵያን ተንሳየ አሳየን አሜን አሜን አሜን እእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @AKs-ie2rw
    @AKs-ie2rw 19 годин тому +8

    ቅዱስ,ገብርኤል,አባቴ🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @maeritube21
    @maeritube21 18 годин тому +6

    ቅዱስ ገብርኤል አብሳሪው መላይክት❤🙏🙏🙏🙏

  • @Kidist-vp5vx
    @Kidist-vp5vx 14 годин тому +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቅዱሰ ገብርኤል አባቴ ሰደተኛ ልጆቺህን ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቀን ሀገራቺን ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ሰላም አድርግልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @Aisha-p2u
    @Aisha-p2u 18 годин тому +6

    ብሥራቱ ቅዱሥ ገብረኤል የኢቶጲያን ሠላም አሥፍንልን

  • @YardeMezmure
    @YardeMezmure 17 годин тому +11

    ግቢ ገብርኤል ሆይ ክብርህን ለማክበር እንባ ተናነቀኛ አልቻልኩም የተበተኑትን ልጆችህን አደራ ጠብቃቸው

    • @helentasib6574
      @helentasib6574 16 годин тому

      አሜን❤

    • @ChaltuDeme-jx9lw
      @ChaltuDeme-jx9lw 15 годин тому

      አሜን።

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 7 годин тому

      አይዞችሁ ለእናንተ አዲስ ሆኖባችሁ እንጂ ከረጅም አመት ጀምሮ እንደናንተው የደረሰብን ብዙ ነን። ግን ሁሉም ነገር ይለመዳል። ያውም በእናንተ ጊዜ በአብዛኛው የሰፈራችሁበት አንድ ላይ ነው። አይዞን!!!!!

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 18 годин тому +5

    በቤቱ ያሳደገኝ አባቴ🙏👏👏👏👏

  • @ተደሰደመሰ-ደ3ዠ
    @ተደሰደመሰ-ደ3ዠ 14 годин тому +2

    በጣም ደስይላል አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ሰላምና የሚበጀንን ነገር ያብስረን

  • @gechking6691
    @gechking6691 14 годин тому +6

    አግዚአብሔር ይመስገን። መላአኩ ቅዱስ ገብርኤል ኢትዮጵያን ከዲያብሎስ አሰራር እና እቅድ ይጠብቃት። የቤተክርስቲያንን ከጠላቶቿ ይጠብቅልን ። አሜን ።

  • @samera7145
    @samera7145 12 годин тому +2

    ቅዲስ ገብርኤል ጥበቃህ አይለየን አሜን 🙏🙏🙏

  • @AberuAsefa-j8u
    @AberuAsefa-j8u 14 годин тому +3

    ጊቢ ገብርኤል በጣም ነው የምወደው ዛሬ በቦታው ስላለተገኘው በጣም ከፍቶኝ ነበር አሁን ግን በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ለደጅ አብቃኚ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @SaSa-r6y4d
    @SaSa-r6y4d 8 годин тому +1

    ቅዱስ ገብረኤል እቤታች ተበታትናል እባክ አንድ አደርገን እባክ ሀጣያት አለ ከድሮ ደምሮ እርግማን አለ እናንተ የሰማ የኛንቤት ይስማ ከእግዝያብሄር አስታርቀን አባቴ ሊቀመላክ ቅዱስ ገብረኤል እኔ በስደት ነው ያለሁት ሁሉንም የይስማ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @teshomenigussu7392
    @teshomenigussu7392 17 годин тому +4

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የግቢው እንዲህ ድመቅልኝ

  • @almazchane394
    @almazchane394 16 годин тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቅዱሰ ገቤርኤል ጠብቀን

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 15 годин тому +2

    እልልልልልልልልልልል👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ኢትዮጵያ ሀገራችንን ህዝቧን ከመከራ በምልጃህ አውጣልን አደራ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Anaye-b4g
    @Anaye-b4g 15 годин тому +5

    ገናናው ቅዱስ ገብርኤል ክበር ተመስገን የከርሞ ሰው አርገን የፈጣሪ አገልጋይ ነህና አሜን አሜን አሜን

  • @BertukanMitaw
    @BertukanMitaw 13 годин тому +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉ተመስገን 🎉🎉❤ቅድስ ገብርኤል 🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤

  • @HanaAddis-ev3ho
    @HanaAddis-ev3ho 14 годин тому +4

    የብሥራታው ቅዱስ ገብርኤል ረድኤት በረከት ይድረሠን

  • @TigistsT
    @TigistsT 16 годин тому +4

    አብሳሬውመላክቅዱስ። ገብኤልአተ። ጠቡቀን❤❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @rebka5068
    @rebka5068 13 годин тому +1

    ተመስገን አምላካችን ለዝች ቀን ላደርስን ቅዱስ ገብሪል ጠብቀን ሀገራችንን ብልም አርግልን የሚበጠብጡትንም ልብን ስጣቸው

  • @LemlemMelese-k3f
    @LemlemMelese-k3f 17 годин тому +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እኳንአደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BezaWorkneh
    @BezaWorkneh 17 годин тому +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን. አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን. እልልልልል እልልልልል እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 19 годин тому +6

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Hayln-d5u
    @Hayln-d5u 15 годин тому +2

    ተመስገን ገብሬል ልልልልልልልልል ሀገራችን ሰላም አድርግልን ከሥደት መልሰ በሠላም ላገችን አብቃን

  • @SabaFissha
    @SabaFissha 18 годин тому +3

    እልልልልልልልልልልልል ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀን።❤❤❤

  • @tsigeredabekele1395
    @tsigeredabekele1395 17 годин тому +3

    በሀገራችን ላይ ሰላም ፍቅር አንድነት እንደ ቀድሞ መከባበር መስማማትን ያድርግልን ዘመናችን ያማረ ያድርግልን❤❤❤

  • @liyaalyee7645
    @liyaalyee7645 18 годин тому +6

    ደስ ሢል❤❤❤ ለአገሬ አብቃኝ

  • @ChaltuDeme-jx9lw
    @ChaltuDeme-jx9lw 15 годин тому +8

    ቅዱስ ገብርኤል በሴራ የተባረሩትን ልጆችህን ወደ ቀደመው በአባታቸው ይመልስልን።

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 8 годин тому

      እውንየግዚአብሔር ሰው ነህን ሴረኛ

  • @YESHILEMA-hm7nb
    @YESHILEMA-hm7nb 17 годин тому +4

    አብሳሪው መልዐክ ለሀገሬ ሰላሙን ያብስራት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TedrosTeshome-p9s
    @TedrosTeshome-p9s 18 годин тому +5

    አባቴ ክበርልኝ ክበርልኝ ክበርለኝ

  • @MekdesMesganaw
    @MekdesMesganaw 16 годин тому +3

    አሳዳጊዬ አባቴ የግቢዉ ገብርኤል

  • @YirbebuMolla-h9v
    @YirbebuMolla-h9v 15 годин тому +1

    አብሳሪው መላክ ቅዱስ ገብርኤል ኢትዮጵያን ከክፉ መከራ ጠብቃትልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @AberashFekadu
    @AberashFekadu 9 годин тому +2

    እልልልልልልልልልልልእስይ እስይ አባቴ ድረስልን እልልልልልልልል

  • @TSEDALEAMOGNE
    @TSEDALEAMOGNE 17 годин тому +2

    አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል ጊቢ ገብርኤል አባቴ.....

  • @MeseretSerte
    @MeseretSerte 8 годин тому

    ሊቀመላእክት ቅዱስ ገብረኤል አብዝቶ ይጠብቃችሁ አባቶቼ አለምን ያስደመመ ክብረበአል በግቢ ቅዱስገብረኤል ያምርነበር ምነዉ ዛሬ አገሬ በገባሁ ብዬ አለቀስኩኝ

  • @Tashi12-q7v
    @Tashi12-q7v 16 годин тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ገብርኤል ከአመት አመት ያድርሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @امانفال-غ8د
    @امانفال-غ8د 9 годин тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልቅዱስ ገብርኤል አባቴ የኔ ፈጥኖ ደራሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✌

  • @Teklya-z1u
    @Teklya-z1u 36 хвилин тому

    አባቴ ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እንወድሀለን❤❤❤

  • @Shewayewubshet
    @Shewayewubshet 11 годин тому

    እልልልልልልልልልልልል እንኳን ለመላአኩ ቅዱስ ገብርኤል አደረሳችሁ አደረሳችሁ 🌹🌹🌹 እልልልልልልል👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐ቅዱስ ገብርኤል ጠባቂያችን 🙏🙏🙏

  • @ZenebeDemese-w2h
    @ZenebeDemese-w2h 12 годин тому

    አባቴ ገብርኤል አውደ ምህረትህ ሁሌም እንዲህ ይድመቅ ለኛም ጥንካሬ ሃይማኖታችንን እምንጠብቅ አድርገን

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 18 годин тому +2

    አሜን ,አሜን, አሜን አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉

  • @lamialamia5317
    @lamialamia5317 8 годин тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @SfghRtyy
    @SfghRtyy 7 годин тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹🌹🍃🍃🍃🍃🍃🍃🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻🌸🌸🌸🌸🌸ቅዱስ ገብርኤል ለቤትህ ያብቃን በስደት ያሉ ልጆችህን አስበን አባቴ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @genettakele1150
    @genettakele1150 11 годин тому

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    አባቴ ጥበቃህ እና
    እረድኤትህ አይለየን

  • @ሲሳይፍቅሩ
    @ሲሳይፍቅሩ 16 годин тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለደጂህ አብቃኝ🙏🙏🙏🙏

  • @AlemAdugna-s2k
    @AlemAdugna-s2k 9 годин тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉enkon adersachewu

  • @TseTsehay
    @TseTsehay 17 годин тому +1

    አሜን እልልልልልልልልል የቅድስ ገብረአል በረክቱ ይደርብን የአመት ስው ይበለን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️

  • @yosefyonas7042
    @yosefyonas7042 5 годин тому

    ቅዱስ ገብርኤል ያመት ሰው ይበለን አገ ሀችንን እና ኦርቶዶክስ

  • @ZenebeZe
    @ZenebeZe 15 годин тому +1

    አሜንንንንንተዋህዶ ፀንታ ትኑርልን

  • @minteminte
    @minteminte 16 годин тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አብሳሪው ቅዱሰ ገብርኤል አባቴ ህይወቴን አሥተካክልኝ

  • @BehalBehal-d4m
    @BehalBehal-d4m 12 годин тому

    ቅዱስ ገብረኤልጥበቃህ አይለየን

  • @azebreta1944
    @azebreta1944 10 годин тому

    በጣም ነው የሚያሳወዝነው የአለም መዳኒት እግዚአብሔር ክብር የገፈፍችሁ በሰው ብዛት አይዳንም አንድም ሁለት በሆናችሁበት እኔ እገኛለሁ ነው ያለው እግዚአብሔር ብቻ ምህረት ያርግላቹ

  • @TesfahunMengitu
    @TesfahunMengitu 11 годин тому

    አብሣሪው ቅዱስ ገብሬኤል እንኳን በሠላም አደረሠን።

  • @TarikuaYeabtsega
    @TarikuaYeabtsega 10 годин тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እውይይይይይይይይይይይ ስናምር የተዋህዶ እንቁዎች❤❤❤❤❤❤

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 15 годин тому +1

    እልልልልልል እናጠፍቸዋለን ሲሉ በዝተን ቁጭ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HabtamAyele-e9z
    @HabtamAyele-e9z 18 годин тому +2

    ❤❤❤ እልልልልልልልእልልል ❤❤🎉🎉🎉 እንኳንአደረሳችሁ

  • @solianasoliana5514
    @solianasoliana5514 11 годин тому

    የኔ ቅዱስ ገብርኤል ሩሩህ መላእክ ❤❤❤

  • @tsehay4102
    @tsehay4102 13 годин тому

    ዳግማዊቁልቢመስሎዋለ እግዛቤርይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 16 годин тому +1

    እሰይቅድሰ ገብርኤልዬ አባቴ እልልልልልልልልልል 👏👏

  • @asnakechtilahun9375
    @asnakechtilahun9375 14 годин тому

    እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልል ቅዱሢ ጠብሬኤል የአመት ሠዉ ይበላቺ ይበለን

  • @yeshimelaku5769
    @yeshimelaku5769 12 годин тому

    እልልልልልል እልልልል እንካን እደረስን ቅድስ ገብርእል እንተ ጎብነን እኛንም ጥበቃህ እይለየ ኝ ከነቤተቤ ወለተ መድህን እሜን እሜን ❤ እሜን❤

  • @SirgutYehayes
    @SirgutYehayes 16 годин тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቅዱስ ገብርኤል ❤❤❤❤❤❤

  • @MekdesNeri-th7ji
    @MekdesNeri-th7ji 11 годин тому

    Yene abat kidus gebriel 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 13 годин тому

    ኣሰይይይይይይይይይ ዕልልል ዕልልልልል ዕልልልልልል መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀንንንንንንንን

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 9 годин тому

    እልልልልል እንዃን ለመላኩ ቅዱሰ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን🙏አብሳሪው ቅዱሰ ገብርኤል ለአገራችን ለህዝባችን የሰላሙን በረከት አብሰሮልን ከዚህ የበለጠ እንድናከብር ያብቃን🙏🙏🙏

  • @asterabrham5172
    @asterabrham5172 14 годин тому

    እልልልልልልልል እንኳን በሰላምና በጤና ለአባታችን ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሰን

  • @asna7836
    @asna7836 9 годин тому

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል አብሳሪ ትስፍት ቂዱስ ገብርኤል

  • @asteralemayehu8094
    @asteralemayehu8094 11 годин тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር ❤❤❤❤❤

  • @AdaneTurufe
    @AdaneTurufe 17 годин тому +2

    ገብርኤል ገብርኤል ገብርኤል።

  • @TsegenetBitew-x3t
    @TsegenetBitew-x3t 18 годин тому +2

    አምላኬ ሆይ እልልልልልልልልእልልልልል

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn 16 годин тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ካመቱ ያድርስን አገራችን ኢትዮጵያን ስላም ይመልስልን ❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tara6689
    @tara6689 12 годин тому

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በሰላም አክብረናል❤❤❤❤❤

  • @saraaa27
    @saraaa27 18 годин тому +2

    አሜን አሜንአሜን

  • @alamitudiriba1310
    @alamitudiriba1310 15 годин тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን ልልልል👏👏👏👏👏

  • @Mekedes-i5x
    @Mekedes-i5x 15 годин тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 አብሳሪው ገብርሄል አተ ጠብቀኝ ከሰው ሀገር በሰላም ወደ ሀገሬ መለሰኝ

  • @SamrawitSisay-t8e
    @SamrawitSisay-t8e 13 годин тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @fhffhf5742
    @fhffhf5742 14 годин тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልክት ያሰማልን ቅድስ ገብርኤል አባቴ ያመቱ ሰው ይበለን❤🙏✝️🥰