Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አንተን ከማቆም ፀሀይን ማቆም ይቀላል:: ወይ ትቀጥላለህ ወይም ድግሞ ትቀጥላለህ:: እየሱስ ጌታ ነው!!!
ተባርክ ዮኒዬ
ስወድህ እኮ ዮኒ ጌታ ይባርክ አንድቀን ባይህ ደስይለኝ ነበር ዘመንህ የተባረከ ይሁን
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ተራ ሰው አይደለሁም እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ዮኒዬ በጣም ነው የምውደህ ❤🙏
እኔንም ጌታ በቅርቡ ነው የጠራኚ እኮን እረዳሽ በሉኚ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ስለጠራኚ አሁን ህይወቴ አዲስ ነው አዲስ ነኚ ተራ ሰው አደለሁም እኔ የየሱስ ነኚ
ዉውዉውዉው እግዚአብሔር ይባረኪሽ
ነብይ ዮናታ ትምህርትህን እወደዋለሁ ተጠቅሜበታለሁ ግን በአንተ ህይወት በኩል አንድ ነገር ልበል እነ ሳሚ ሙሉጌታና እንዲሁም የእርሱ ጓደኞች እነ ነብይ ታምራት ታረቀኝን እነ እስራኤል ዳንሳን እነ እዩን እንደዚያ በሚዲያ ላይ እያብጠለጠሉ አንተ ከእነርሡ ጋር ሁነህ ሳይህ አሁን ደግሞ ሳሚ ሙሉጌታ በአንተ እና በአገልግሎትህ ተነስቶ ትውልድን የሚያጠፋ ነገር ስሰማ ስህተቱ የሳሚ ሣይሆን የአንተ እንደሆነ ተረዳሁ ስህተቱም ከእነርሡ ጋር መግጠምህ ስለዚህ ከማይመጥኑህ ጋር አትግጠም ተባረክ።
እኔም........ ሳሚ ሆነ ብሎ ቪድዬውን ሰው እንዲያይለት ለጥቅም መሰሎኛል ለካስ ወንድም ሳሚ ወጥመድን በማጥመድ ላይ ነበር የሳሚ ወጥመድ ማንንም ማጥመድ አይችልም እንኳን የእግዛቤርን አገልጋዬችን...........
Sitet falage menoru tru nw le Yoni 1sawu shfafa mehonu metawukewu siramede nw kuchi yalewu komatam bihon manim ayayewum
Wowwww👍👍
Please Marta Yohannes Morning
አንድ ቀን ዝንብና ንብ እያወሩ በወሪያቸው መሀል ዝንብ ንብን እንዲህ ስትል ጠየቀቻት፡፡" ንብ ሆይ ለምንድነው የሰው ልጆች እኔን የሚጠሉኝ? ለምንስ ነው የሚጸየፉኝ ?ቤታቸው ስገባ ያባርሩኛል ይገድሉኛል።የሚጠጡት ነገር ላይ ከተገኘሁ ይደፉታል የሚበሉት ነገር ላይ ካረፍኩ ያረፍኩበትን ቦታ ያለውን እህል ቆርሰው ይጥሉታል::አንቺን ግን እንደ እኔ አይገፉሽም፤ እንደውም ቤታቸው ስትገቢ ይንከባከቡሻል፤ ደግሞም መልካም ነገርን ተስፋ በማድረግ ደስታቸው እጥፍ ነው፡፡ ለምንድነው?" ስትል ዝንብ ለንብ ጥያቄዋን አቀረበች በዚህ ጊዜ ንብ እንዲህ አለቻት🐝☞ "ውሎሽ የት ነው?" ◽️◼️◽️◼️◽️☞እንግዲህ እዚህ ጋር ቆም እንበል፣ሰው ጠላን፣ ገፋን፣ ናቀን እያልን እንደ ዝንቧ ጥያቄን አዝለን ከምንጓዝ ውሏችንን በደንብ እንይ፤ መቼም ማንም በጤፍ ማሳ ላይ ስንዴን አይጠበቅም።ስለዚህ ምንጊዜም ውድቀታችንን ለማረምም ይሁን ብርታታችንን ለማብዛት ውሏችንን እንቃኝ ምክንያቱም ሀሳባችን ስራችንን፤ ስራችን ውጤታችንን፤ ውጤታችን እኛነታችንን ይገልጽልናልና፡፡•• •መልካም ጊዜ • ••
ዘመንህ ይባረክ
ጊዜ ነበር ቆም ብዬ አራሴን እንዳይ አርጎኛል ትምርትህ ዮንዬ ዘመንህ ዘላለምህ ይባረክ
አምላክ እኮ መልካም ነው አሜን አሜን አሜን ኤረ ይሁንልን በኢየሱስ ስም ተባርከን ኢንውጣ የጌታ መንገድ የፀዳ እንጉዳይ ነው ይባረክ ስሙ የእግዝሐብኤር ሰው ዮኒ ወንድማችን ተባረክ እጥፍ ድርብ አንተ ስትናገር ያለሁበት ስፍራ በመንፈስ ቅዱስ ይሞላል ሐሌ ላያ
አሜን አሜን እኔ ተራ ሰው አይደለሁም ተባረክ ዮኒ 🙌🙌🙌🙏🙏🙏
Zebra asetar
Amen! የመፍቴ ሰው ያርገኝ እግዚአብሔር።
ዬኒዬ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም እራይህን ሊያደናቅፍ የወጣ ጠላትን ወጋሁልህ እንደኛ ነህ ዬኒ!!
What a wonderful gift....Yoni you are really blessed !I love u
አንተን የሰጠን እግዚአብሔር የባረክ ዮንዬ ፀጋውን ያብዛልህ ክብሩን ጌታ ይዉሰድ
ዮን አንደኛ ሁሌም ትምህርት ይለቀቁ ለስደተኞች ዘመን ይባረክ 😍😍😍😍😍😍😍
AmeeeeeenAmeeen yoniye geta yibark
Jale jale jale owww jaleluya
Amen amen amenAmen amen amen Amen amen amen ዮንዬ ተባረክ ጌታ ይባረክ
እካን ደህና መጣህልን የጌታ ብሩካን የተባረክህ ሰዉ እግዛብሄር የመረጥህ ለመልካም ነገር ብቻም ሳይሆን የአልም መደሀኒት ከብዞዎች ጥቂት ያልሆነ በስራ ቢሆን በስብክት ይችን አለም አሸንሸህ ኮንነህ ፅድቅን የምትመራ ባለ እራኢ አተን አይቻለሁ ዩኒ ቀጥልበት ጠላትህ ቅጥል ይበል ምን ላተብቻ ለኛም እነርሱ የሴጣንን መርዝ የሚዘሩ በጌታዬ ስም ስራቸዉ ይፍረስ
ኪዳን ያለውን ሰው ከማስቆም ሰኞን ማስቆም ይቀላል!!!! ዮኒ ዘመንክ ይለምልም እንወድሃለን!
አሜን ዮኔ የእኔ ወንድም ዘመን ይባረክ እኔ ተራ ሰው አይደለሁም
የእግዛብሄ ስጦታ እንደሆነ የሚያስታውቀው ትምህርቱ እንደውሃ ይፍሳል እይቆራረጥም አንዱን ከአንዱ አይደባለቅም :: እግዛብሄር ይጠብቅህ:: ትምህርትህን ስሰማ በጣም እጠነክራለው::
ዮኒዬ አንተን እና ዶ/ር አብይን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ::እምለው የለኝም ክብሩን ጌታ መድሀኒያለም ይውሰድ ድንቅ ትምህርት ነው
Yoniya machurd p.m .d abyiyako asteway Meru geta bezamenu melkam leziche Hager asnesituwal. Gin inkifat bibezam yashenifalu yegziabher Hile yigezal
አገልጋይ ከተባሉ አይቀር ልክ እንደ ዮኒዬ ጌታ ዘመንክን አብዝቶ አብዝቶ ይባርከው ወረኞች በዐይናቸሁ እያዩ ከዚ በላይ ሞገስስስስ
የሚገርም መልዕክት ነው በምታስተላልፈው ትምህርት ሁለም ራሰን ቆሚ ብየ ማየት ችያለው ዮኒ ብሩክ ነህ
Amen amen amen እኔ ተራ ሰው አይደለውም የማበላ እንጅ የምበላ አልውንም አሜንንንንንን ተባርክ ዮኔ እግዚአብሔር ክፃዴቃን ጋር ነው ሁሉም እርሱን ክሚፍልጉት ጋር ነው ክብር ለእርሱ ይሆን ተባርክ እኔ ተራ ሰው አይደለውም ዋና ሰው ነኝ አላማይ ቋሜ ይሆንክ ሰው ነኝ እስይ እልልልልልል
በጣም ተባሪኬአለው ዮኒይ ዘሪህ ያንተ የሆነ ሁሉ ይለምልም ተባሪከህ ቅር ፀጋው በእጥፊ ይጨምሪልህ በጥዋቱ ደስተኛ ሆኩኝ ጌታ ይባረክ
በእውነት በትምህርትክ እራሴን እንድፈትሽ አድርገዋል ተባረክ
Yoni geta ybrkh
My God bless you yoni ene tarra sew ayidelehum amen amen
ዮኒዬ አባቴና መዳኒቴ የሆነው እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏🙏
Amen Amen Amen Amen ene tara saw ayedelhum Teberak ye Egziabeher saw yoni
ዮኒዬ ጌታ ዘመንክን አብዝቶ ይባረክ ኡኡፍፍፍ በሰማሁት ሰዓት ሁሉ በትምህርትህ ይባረከለሁ በአንተ ውስጥ ያለው የእግዚአብሔር መንፈስ ፀጋ ልዩ ነው ስሙ ይክብር
ስተት ፈለግ ከማሆን መፍትሔ ፈለግ አሪግኝ ጌታየ ፡ ምንም መይሰራ ሰው ምንም ተቃዋሚ የለም ምክንያቱም ምንም መልካም ስራ እቅድ የለም ፡ ዛሬ ብዙ ተቃዋሚ የለው ሰው ትላልቅ ረእይ ሰው ነው ፡ ዮኒ ጌታ ሰባት እጥፍ ይባርክ ፡ ይህ ሁሉ ሰው ቁጭ ብሎ የእግዚአብሔር ቃል ስማር መያት ደስ ብሎኛል ሁላችንም በጌታ ፍቅር እወዳለሁ ፡ ዮኒ እኛ ወጣት ከመቃጣል ዉጭ ምንም አመራጭ የለም ።
እደርሰለው የየሁትን ግቤን አልለውጠዉም አሜን
AmennnnnnnnnnnAmennnnnnnnnnnAmennnnnnnnnnnAmennnnnnnnnnn tebareki geta abesiti yibarek ewnet ene betam tamiralewu woooooow alife hidi tsagun yabezalik ye egezaberi baray ene tara sewu ayidemo
Ene tara sew ayidelehum Amen Hallelujah
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ተራ ሰው አደለሁም ዮኒ ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን
ዮኒዮኒ አንተ የሰው ማኛ ክፍአይንካህ ባመንከው በጌታ በኢየሱስ ስም፡አተማለት እኮ ለወጣቱ ተስፋ ለቆረጡ ከጭለማ አውጥተህ፡ብርሀንታሳያለክ ጌታ፡በሰጠክ ፀጋ፡እወድካለው ተባረክ ያአንተ የሆነነገር ሁሉ ይባረክ በኢየሱስ ስም
Ameen ameen ameen ine tera sewu ayidelwm yoniyee tebarek
አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እኔ ተራ ሰው አይደለሁም ።
አሜን አሜን ክብር ለጌታ ለየሱስ ይሁን እኔ ተራ ሰው አይደለውተባረክ ዮኒ
እኔ ተራ ሰው አይደለውም ልዮ ሰው ነኝ!ዮኒ ትምህርትህ ህይወቴን እንዳይ ነው ያረከኝ ጌታ ሆይ ባረኩህ ሁሌም ስለምትናገረኝ!ዮኔ ጌታ ዘመንህን ይባርክ!!
ዮንዬ በጣም ነው ምወድክ እራሤን አይቼበታለሁ ጰልይልኝ ለቤተሠቦቼም
ወወወወ ወወወወ ወወወወ ወወወወ ወወወወ ወወወወ ወወወወ ወወወወ ወወወወ አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን የትውልድ አባት ነካ ዮናይ ጌታ ይባርክ ዘመንክሀ ቤት ሁሉ ይባርክ
ዮኒ ሁሌም ወደፊት መሄድ እንጂ ወደሁዋላ አያውቅም ጌታ ከአንተ ጋር ነው ዮኒ በርታ
ዮኒዬ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
ጌታ ይባርክህ። በብዙ ዮኒዬ እኔ ተራ ሰው አይደለሁም። ኡኡኡ ተባረክ በብዙ
Ameni. Ameni. Ameni. Ameni Tebareki yoni
እኔ ልዮ ሰው ነኝ ዮኒዬ ዘመንህ ህይውት አግልግሎት ይባርክ
Amen amen en tar saw aydlwm. Hleluya Amen. Tbark zemnk ybrk
Ene tara Sawe ayedalhume
አሜን፡አሜን፡ዮኒ፡ተባረክ፡ዘመንክ፡ይባረክ፡ፀጋውን፡ያብዛልክ
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
ጌታ ስሙ ይባረክ ሁሌም ከፍ ይበል እሚገርም እሚደንቅ የሚለውጥ እሚያነሳ እሚያንቀሳቅስ ትምህርት ዮኒዬ ጌታ ዘመንክን ይባርክ ሁለም ከአምላክ ፊት ሞገስ አግኝ
ዮኒ አደኛ ነህ አንተ ማለት የዘናችን ጷዉሎስ ነህ እንሠማሀለን
እግዚአብሔር ይመስገን ይውኔ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኔ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነኝ ግን ይውናስን ትምህርት በጣም ነው የምወደው
Amennnnnn amennnnnn amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
Amen amen amen ine tara saw aydelwm xalate sima yonye geta zamanin babuzu yebarikik
ዮኒዬ 1# ነክ እኮ በጣም ልዩ ሰው ጌታ እየሱስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ
አሜን ተራ ሰው አይደለሁምዮኒ ተባረክ
አሜን አሜን አሜን ተራ ሰው አይደለሁም ዮኔ ጌታ ዘመንህን ይባርከው
Amen amen Ina tara sew ayedalum amen tebareki bebizu yaegzabiher sew
እኔ ተራ ሰው አይደለሁም ጌታ ስሙ ይባረክ እልልልልል
,,የምታገለግለው አምለክ ፀጋ ያብዛልህ ተባረክ
ስወድህ ጌታ ይባርክ አሜን እኔ ተራ ሰወ አይድለሆ ተባረክ
እኔ ተራ ሰው አይደለሁም አሜንንን።ተባረክ ዮኒየ።
አሜን! ጌታ እብዝቶ ይባርክህ። እውነት አንተ የመፊህቴ ሰው ናክ ዮንዬ! We love you!
ዮኒ ብሩክ ነህ ፀጋውን በእጥፍ ያብዛልህ ጌታ
AMEN AMEN AMEN GOD BLESSED You yoni
ዮኒዬ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ነው የምወድ አኔ ተራ ሰው አይደለሁም እችላለሁ እግዚአብሔር ውብና ድንቅ አድርጎ ፈጥሮኛል ኀይልን በሚሰጠኝ በእግዚአብሔር ሁሉን እችላለሁ ልዩ ነኝ እችላለሁ እችላለሁ
ዮኒ❤❤❤❤❤❤❤ God bless you!!!!!!!
Geta yesus be agelgiloteh yirdah tebarek yemengistu werash hun tewlidin sile redah tebarekilin enodihalen FROM BDU
አሜን አሜን እኔ ታር ሳው አይደላሁም ዮን ጌታ ይባረክ
ጌታ ይባርክህ ዬኒዬ እወድካለው በትምህርቶችክ በጣም እየተማርኩበት ነው በስደት ላይ ብሆንም ያንተን ትምህርት ስሰማ አርፋለው ተባረክልኝ
አሜን እኔ ተራ ሰው አይደለሁም በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም
አሜን አሜን እኔ ታረ ሰው አይዴለው ዘሬው ታምሬ የፈለኩትን ቦታ ማድረስ እችለለው ጌታ ይበርክ ስለትምቱ በርታ ቃጥል የጥለትን ወሬ አትስማ ጌታ የሰጠህን ጸጋ ምን ልቆቃም አይችልም
Yene getaaa amasaginalew 🙏🙏🙏🙏🙏♥️
ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ
Yoni geta yebarkik you are my best teacher the god bless you more
Ameeeen Ameeeeeen hayilin bemisetayn be kirsitos hulum ichilalo Yoniye zemenihki yibarehk
Amazing prophet&teacher God be bless u abundantly
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢Ameeeeen AmeeeenYoniyeee Yemilik Yelegnim Mogesun Stega Bereket Yibibizalik❤❤❤❤❤❤❤ Effffffff😢😢😢😢😢😢
Ameni ameni ameni ene Tara eawu adelowm amen byesusemi ene Tara sawu adelomi eregexe aerge ameni beyalo
አሜን አሜን አሜን ዮኒ ጌታ ያብዛልህ ስወድህ💓💓
አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን ተባረክ ነብይ ዮኒ
Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen yoniii tebarekee zemen tebarekee kibiri Legeta yihun haleluyaaaa ene tera sew ayidelehm ene wana sew negnn Ameeeeeeeeen
ተባረክ ፀጋው ይብዛልክ
ጌታ ይባርክህ ትምህርትህ እንደ እንጀራ ፈትፍተህ ነው የምታበላን ጌታ ይባርክህ።
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙌🙌🙌
Ameeen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Haleluyaa Kibir Kibir Kibir Kibir Kibir Kibir Kibir Kibir Kibir Kibir Kibir Kibir laeyesusiyihun
Amen Amen yoni hawey tebarek
አሜን። አሜን።አሜን። እኔ።ተራ።ሰው።አይደለም።አሜን።አሜን።አሜን።ታባርክ። ዮናዬ
Betam yembark ena yemlewt timhrt new Yoni zemenh ybarek ylemlm wey inketlalen Enketlalen seytan aynu eyaye Enketlalen🙏
yoni god blessed you we are with you
ተራ ስው አይደለሁም ዮንዬ ጌታ ይባርክ
Uuuuuuuuuuuuu
Amen እኔ ተራ ሰው አይደለሁም
Yoneye ene tera sew aydelehum Egzabhare yetenageregn eyasebku ena eyetenagerkugn wede asebikubet edersaleu yoneye antem betesebhim zemenachu yibarek Amen
Amen
አሜንንንን እኔ ተራ ሰው አይደለሁም
Enie tera sew aydelhum Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
Yoniiiiii fatar edimekin yebizalikiiii tkxxx so much 🙏🙏🙏🙏♥️
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ተራ ስው አይደለሁም አሜን እግዚአብሔር ፍቅር ድንቅ ነው ዮኒዬ ፩ ኛ 💯✅💯🌹💯🌹📖💯📖🌹🙏🙇💕😭✅💚😘😘😘ተባረክልኝ በብዙ🙌💯✅📖
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee
አንተን ከማቆም ፀሀይን ማቆም ይቀላል:: ወይ ትቀጥላለህ ወይም ድግሞ ትቀጥላለህ:: እየሱስ ጌታ ነው!!!
ተባርክ ዮኒዬ
ስወድህ እኮ ዮኒ ጌታ ይባርክ አንድቀን ባይህ ደስይለኝ ነበር ዘመንህ የተባረከ ይሁን
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ተራ ሰው አይደለሁም እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ዮኒዬ በጣም ነው የምውደህ ❤🙏
እኔንም ጌታ በቅርቡ ነው የጠራኚ እኮን እረዳሽ በሉኚ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ስለጠራኚ አሁን ህይወቴ አዲስ ነው አዲስ ነኚ ተራ ሰው አደለሁም እኔ የየሱስ ነኚ
ዉውዉውዉው እግዚአብሔር ይባረኪሽ
ነብይ ዮናታ ትምህርትህን እወደዋለሁ ተጠቅሜበታለሁ ግን በአንተ ህይወት በኩል አንድ ነገር ልበል እነ ሳሚ ሙሉጌታና እንዲሁም የእርሱ ጓደኞች እነ ነብይ ታምራት ታረቀኝን እነ እስራኤል ዳንሳን እነ እዩን እንደዚያ በሚዲያ ላይ እያብጠለጠሉ አንተ ከእነርሡ ጋር ሁነህ ሳይህ አሁን ደግሞ ሳሚ ሙሉጌታ በአንተ እና በአገልግሎትህ ተነስቶ ትውልድን የሚያጠፋ ነገር ስሰማ ስህተቱ የሳሚ ሣይሆን የአንተ እንደሆነ ተረዳሁ ስህተቱም ከእነርሡ ጋር መግጠምህ ስለዚህ ከማይመጥኑህ ጋር አትግጠም ተባረክ።
እኔም........ ሳሚ ሆነ ብሎ ቪድዬውን ሰው እንዲያይለት ለጥቅም መሰሎኛል ለካስ ወንድም ሳሚ ወጥመድን በማጥመድ ላይ ነበር የሳሚ ወጥመድ ማንንም ማጥመድ አይችልም እንኳን የእግዛቤርን አገልጋዬችን...........
Sitet falage menoru tru nw le Yoni 1sawu shfafa mehonu metawukewu siramede nw kuchi yalewu komatam bihon manim ayayewum
Wowwww👍👍
Please Marta Yohannes Morning
አንድ ቀን ዝንብና ንብ እያወሩ በወሪያቸው መሀል ዝንብ ንብን እንዲህ ስትል ጠየቀቻት፡፡
" ንብ ሆይ ለምንድነው የሰው ልጆች እኔን የሚጠሉኝ? ለምንስ ነው የሚጸየፉኝ ?
ቤታቸው ስገባ ያባርሩኛል ይገድሉኛል።
የሚጠጡት ነገር ላይ ከተገኘሁ ይደፉታል የሚበሉት ነገር ላይ ካረፍኩ ያረፍኩበትን ቦታ ያለውን እህል ቆርሰው ይጥሉታል::
አንቺን ግን እንደ እኔ አይገፉሽም፤ እንደውም ቤታቸው ስትገቢ ይንከባከቡሻል፤ ደግሞም መልካም ነገርን ተስፋ በማድረግ ደስታቸው እጥፍ ነው፡፡ ለምንድነው?" ስትል ዝንብ ለንብ ጥያቄዋን አቀረበች በዚህ ጊዜ ንብ እንዲህ አለቻት
🐝☞ "ውሎሽ የት ነው?"
◽️◼️◽️◼️◽️
☞እንግዲህ እዚህ ጋር ቆም እንበል፣
ሰው ጠላን፣ ገፋን፣ ናቀን እያልን እንደ ዝንቧ ጥያቄን አዝለን ከምንጓዝ ውሏችንን በደንብ እንይ፤ መቼም ማንም በጤፍ ማሳ ላይ ስንዴን አይጠበቅም።
ስለዚህ ምንጊዜም ውድቀታችንን ለማረምም ይሁን ብርታታችንን ለማብዛት ውሏችንን እንቃኝ ምክንያቱም ሀሳባችን ስራችንን፤ ስራችን ውጤታችንን፤ ውጤታችን እኛነታችንን ይገልጽልናልና፡፡
•• •መልካም ጊዜ • ••
ዘመንህ ይባረክ
ጊዜ ነበር ቆም ብዬ አራሴን እንዳይ አርጎኛል ትምርትህ ዮንዬ ዘመንህ ዘላለምህ ይባረክ
አምላክ እኮ መልካም ነው አሜን አሜን አሜን ኤረ ይሁንልን በኢየሱስ ስም ተባርከን ኢንውጣ የጌታ መንገድ የፀዳ እንጉዳይ ነው ይባረክ ስሙ የእግዝሐብኤር ሰው ዮኒ ወንድማችን ተባረክ እጥፍ ድርብ አንተ ስትናገር ያለሁበት ስፍራ በመንፈስ ቅዱስ ይሞላል ሐሌ ላያ
አሜን አሜን እኔ ተራ ሰው አይደለሁም ተባረክ ዮኒ 🙌🙌🙌🙏🙏🙏
Zebra asetar
Amen! የመፍቴ ሰው ያርገኝ እግዚአብሔር።
ዬኒዬ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም እራይህን ሊያደናቅፍ የወጣ ጠላትን ወጋሁልህ እንደኛ ነህ ዬኒ!!
What a wonderful gift....
Yoni you are really blessed !
I love u
አንተን የሰጠን እግዚአብሔር የባረክ ዮንዬ ፀጋውን ያብዛልህ ክብሩን ጌታ ይዉሰድ
ዮን አንደኛ ሁሌም ትምህርት ይለቀቁ ለስደተኞች ዘመን ይባረክ 😍😍😍😍😍😍😍
AmeeeeeenAmeeen yoniye geta yibark
Jale jale jale owww jaleluya
Amen amen amen
Amen amen amen
Amen amen amen
ዮንዬ ተባረክ ጌታ ይባረክ
እካን ደህና መጣህልን የጌታ ብሩካን የተባረክህ ሰዉ እግዛብሄር የመረጥህ ለመልካም ነገር ብቻም ሳይሆን የአልም መደሀኒት ከብዞዎች ጥቂት ያልሆነ በስራ ቢሆን በስብክት ይችን አለም አሸንሸህ ኮንነህ ፅድቅን የምትመራ ባለ እራኢ አተን አይቻለሁ ዩኒ ቀጥልበት ጠላትህ ቅጥል ይበል ምን ላተብቻ ለኛም እነርሱ የሴጣንን መርዝ የሚዘሩ በጌታዬ ስም ስራቸዉ ይፍረስ
ኪዳን ያለውን ሰው ከማስቆም ሰኞን ማስቆም ይቀላል!!!! ዮኒ ዘመንክ ይለምልም እንወድሃለን!
አሜን ዮኔ የእኔ ወንድም ዘመን ይባረክ እኔ ተራ ሰው አይደለሁም
የእግዛብሄ ስጦታ እንደሆነ የሚያስታውቀው ትምህርቱ እንደውሃ ይፍሳል እይቆራረጥም አንዱን ከአንዱ አይደባለቅም :: እግዛብሄር ይጠብቅህ:: ትምህርትህን ስሰማ በጣም እጠነክራለው::
ዮኒዬ አንተን እና ዶ/ር አብይን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ::እምለው የለኝም ክብሩን ጌታ መድሀኒያለም ይውሰድ ድንቅ ትምህርት ነው
Yoniya machurd p.m .d abyiyako asteway Meru geta bezamenu melkam leziche Hager asnesituwal. Gin inkifat bibezam yashenifalu yegziabher Hile yigezal
አገልጋይ ከተባሉ አይቀር ልክ እንደ ዮኒዬ ጌታ ዘመንክን አብዝቶ አብዝቶ ይባርከው ወረኞች በዐይናቸሁ እያዩ ከዚ በላይ ሞገስስስስ
የሚገርም መልዕክት ነው በምታስተላልፈው ትምህርት ሁለም ራሰን ቆሚ ብየ ማየት ችያለው ዮኒ ብሩክ ነህ
Amen amen amen እኔ ተራ ሰው አይደለውም የማበላ እንጅ የምበላ አልውንም አሜንንንንንን ተባርክ ዮኔ እግዚአብሔር ክፃዴቃን ጋር ነው ሁሉም እርሱን ክሚፍልጉት ጋር ነው ክብር ለእርሱ ይሆን ተባርክ እኔ ተራ ሰው አይደለውም ዋና ሰው ነኝ አላማይ ቋሜ ይሆንክ ሰው ነኝ እስይ እልልልልልል
በጣም ተባሪኬአለው ዮኒይ ዘሪህ ያንተ የሆነ ሁሉ ይለምልም ተባሪከህ ቅር ፀጋው በእጥፊ ይጨምሪልህ በጥዋቱ ደስተኛ ሆኩኝ ጌታ ይባረክ
በእውነት በትምህርትክ እራሴን እንድፈትሽ አድርገዋል ተባረክ
Yoni geta ybrkh
My God bless you yoni ene tarra sew ayidelehum amen amen
ዮኒዬ አባቴና መዳኒቴ የሆነው እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏🙏
Amen Amen Amen Amen ene tara saw ayedelhum Teberak ye Egziabeher saw yoni
ዮኒዬ ጌታ ዘመንክን አብዝቶ ይባረክ ኡኡፍፍፍ በሰማሁት ሰዓት ሁሉ በትምህርትህ ይባረከለሁ በአንተ ውስጥ ያለው የእግዚአብሔር መንፈስ ፀጋ ልዩ ነው ስሙ ይክብር
ስተት ፈለግ ከማሆን መፍትሔ ፈለግ አሪግኝ ጌታየ ፡ ምንም መይሰራ ሰው ምንም ተቃዋሚ የለም ምክንያቱም ምንም መልካም ስራ እቅድ የለም ፡ ዛሬ ብዙ ተቃዋሚ የለው ሰው ትላልቅ ረእይ ሰው ነው ፡ ዮኒ ጌታ ሰባት እጥፍ ይባርክ ፡ ይህ ሁሉ ሰው ቁጭ ብሎ የእግዚአብሔር ቃል ስማር መያት ደስ ብሎኛል ሁላችንም በጌታ ፍቅር እወዳለሁ ፡ ዮኒ እኛ ወጣት ከመቃጣል ዉጭ ምንም አመራጭ የለም ።
እደርሰለው የየሁትን ግቤን አልለውጠዉም አሜን
Amennnnnnnnnnn
Amennnnnnnnnnn
Amennnnnnnnnnn
Amennnnnnnnnnn tebareki geta abesiti yibarek ewnet ene betam tamiralewu woooooow alife hidi tsagun yabezalik ye egezaberi baray ene tara sewu ayidemo
Ene tara sew ayidelehum Amen Hallelujah
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ተራ ሰው አደለሁም ዮኒ ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን
ዮኒዮኒ አንተ የሰው ማኛ ክፍአይንካህ ባመንከው በጌታ በኢየሱስ ስም፡አተማለት እኮ ለወጣቱ ተስፋ ለቆረጡ ከጭለማ አውጥተህ፡ብርሀንታሳያለክ ጌታ፡በሰጠክ ፀጋ፡እወድካለው ተባረክ ያአንተ የሆነነገር ሁሉ ይባረክ በኢየሱስ ስም
Ameen ameen ameen ine tera sewu ayidelwm yoniyee tebarek
አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እኔ ተራ ሰው አይደለሁም ።
አሜን አሜን ክብር ለጌታ ለየሱስ ይሁን እኔ ተራ ሰው አይደለው
ተባረክ ዮኒ
እኔ ተራ ሰው አይደለውም ልዮ ሰው ነኝ!
ዮኒ ትምህርትህ ህይወቴን እንዳይ ነው ያረከኝ ጌታ ሆይ ባረኩህ ሁሌም ስለምትናገረኝ!
ዮኔ ጌታ ዘመንህን ይባርክ!!
ዮንዬ በጣም ነው ምወድክ እራሤን አይቼበታለሁ ጰልይልኝ ለቤተሠቦቼም
ወወወወ ወወወወ ወወወወ ወወወወ ወወወወ ወወወወ ወወወወ ወወወወ ወወወወ አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን የትውልድ አባት ነካ ዮናይ ጌታ ይባርክ ዘመንክሀ ቤት ሁሉ ይባርክ
ዮኒ ሁሌም ወደፊት መሄድ እንጂ ወደሁዋላ አያውቅም ጌታ ከአንተ ጋር ነው ዮኒ በርታ
ዮኒዬ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
ጌታ ይባርክህ። በብዙ ዮኒዬ እኔ ተራ ሰው አይደለሁም። ኡኡኡ ተባረክ በብዙ
Ameni. Ameni. Ameni. Ameni Tebareki yoni
እኔ ልዮ ሰው ነኝ ዮኒዬ ዘመንህ ህይውት አግልግሎት ይባርክ
Amen amen en tar saw aydlwm. Hleluya Amen. Tbark zemnk ybrk
Ene tara Sawe ayedalhume
አሜን፡አሜን፡ዮኒ፡ተባረክ፡ዘመንክ፡ይባረክ፡ፀጋውን፡ያብዛልክ
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
ጌታ ስሙ ይባረክ ሁሌም ከፍ ይበል እሚገርም እሚደንቅ የሚለውጥ እሚያነሳ እሚያንቀሳቅስ ትምህርት ዮኒዬ ጌታ ዘመንክን ይባርክ ሁለም ከአምላክ ፊት ሞገስ አግኝ
ዮኒ አደኛ ነህ አንተ ማለት የዘናችን ጷዉሎስ ነህ እንሠማሀለን
እግዚአብሔር ይመስገን ይውኔ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኔ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነኝ ግን ይውናስን ትምህርት በጣም ነው የምወደው
Amennnnnn amennnnnn amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
Amen amen amen ine tara saw aydelwm xalate sima yonye geta zamanin babuzu yebarikik
ዮኒዬ 1# ነክ እኮ በጣም ልዩ ሰው ጌታ እየሱስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ
አሜን ተራ ሰው አይደለሁም
ዮኒ ተባረክ