በኦፕሬሽን እንድትወልጂ የሚያስገድዱሽ ምክንያቶች | የጤና ቃል | Top Reasons for Choosing a C-Section Delivery | C-section

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 4

  • @ኩንፈየኩን-ሸ5መ
    @ኩንፈየኩን-ሸ5መ Місяць тому

    ሰላም ፡ ዱቅተር ፡ እዳታልፈኝ ፡ በኦብረሽን ፡ ከወለድኩኝ ፡ 14 ፡ ቀኔነዉ ፡ ፡ ለዝቃዉ ፡ አለቀቀም ፡ እስካሁን ፡ ቁስሉን ፡ ማየትአልችልም ፡ ይዳን ፡ አይዳን ፡ ቶሎ ፡ ባይፈታ ፡ ለዝቃዉ ፡ ችግር ፡ ያመጣብኛል ፡ ወይ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  Місяць тому

      የህክምና ቦታ ሄደሽ ታይው ኢንፌክሽን እንዳይፈጥር ቁስሉ!

  • @ሰኢድ-ሰ7አ
    @ሰኢድ-ሰ7አ Місяць тому

    ደክተር መልስልኝ ስድስተኛ ወሪን ገባ እና ፅሱ ከብርቴ በታችነው የሚቀሳቀሰው ሀኪምቤት ሂጀነበር ቫይታሚኖች ሰጠውኛል ምን ችግር አለው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  Місяць тому

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ ? ዋናው መንቀሳቀሱ ነው ምንም ችግር የለውም ቫይታሚኖችን በደንብ ውሰጂ