ትኩረቴን ስራ ላይ ለማረግ የምጠቀምበት ቀላል መንገድ...Kira ahadu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2024
  • Watch it and comment your opinions
    👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
    👉 UA-cam @kirubelahadu
    👉 Telegram @ahadumediaofficial

КОМЕНТАРІ • 85

  • @user-cz8ge1lr6o
    @user-cz8ge1lr6o 6 місяців тому +3

    በትክክል ወንድም ይህ ስልክ የሚባል እያለ ፎከስ የለም የእዉነት ነው በማይሆን መንገድ ላይ ሰአታት ማጥፋት ፈጣሪ ይርዳን አንተ ልዩ ነህ ወንድሜ እናመሰግናለን ምክር ህ ምርጥ ነው ግልጽ ነው የምትናገረው ይህ ምክር ለማድረግ እርግጠኛ ነኝ

  • @user-hz5yq5jn8s
    @user-hz5yq5jn8s 6 місяців тому +2

    ኪራ ምርጡ ወንድማችን እናመሰግናለን ደግነቱ ሁሌም ቢደብርኝ በደሰት ስራ ነው የሚያስደስተኝ የስራ ሱስ በጣም ነው ያለብኝ ቁጪ ማለት ነው ምጠላው ኪራ ጥሩ ምክር ነው

  • @AbebaAyele-ze3cx
    @AbebaAyele-ze3cx 6 місяців тому +7

    እረየትነህ ወደትነህ እኔ በሒወትአለም ሥኖር እዳተአይነትየመጀመሪያ ጊዜ ሣው ፍቅርማር ምክርህ የማትጠገብ ባይህ ባይህ የማሠለቸኝ ቋይ ለኒማ የልቤን ነገረኝ እኔምተጨነቄያለሁ ወድሜ ለዛውምበሥደትላይ ጭቅላቴ ማሰላሰልብቻትርፌ

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 5 місяців тому +1

    እናመስግናለንብሮ

  • @user-nh2ji1pg9v
    @user-nh2ji1pg9v 3 місяці тому +1

    you are amazing❤❤❤❤

  • @Tta8yimm1ooo
    @Tta8yimm1ooo 6 місяців тому +2

    ከግዜ ወደ ጊዜ በጣም ሰነፍ እየሆንኩነው😢

  • @user-sb7dc1dx6l
    @user-sb7dc1dx6l 6 місяців тому +4

    ምርጥ ሰው የምር እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤

  • @sennaaofii2059
    @sennaaofii2059 6 місяців тому +2

    U are so mature our Hero Keep it up❤

  • @ge5967
    @ge5967 6 місяців тому +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ጎበዝ በርታ ትንሽ ባትፈጥን ሥትናገር

  • @kidustadesse25
    @kidustadesse25 6 місяців тому +1

    አረ በደንብ ስለ mind set እና successful ስራልን

  • @MdFf-fp1fx
    @MdFf-fp1fx 2 місяці тому +1

    🎉🎉

  • @user-xz6kb2zm6d
    @user-xz6kb2zm6d 6 місяців тому +2

    አረ እኔም ታቸግረለው ወንድሜ አመሰግናለሁ

  • @weynisehet123
    @weynisehet123 6 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው ❤❤

  • @yassinbusser3249
    @yassinbusser3249 6 місяців тому +1

    ውንድሜ ጎበዝ መምህሬ

  • @salemss3836
    @salemss3836 6 місяців тому +1

    አመሰግናለሁ ኪሩ በትክክል ገልፀኸዋልእኔጧትስነሳስራ ከመጀመሬ በፊት ቡና እምጠጣው ያነቃቃኛልስልኬንምቶሎላለማየትእጥራለሁ

  • @zeee1852
    @zeee1852 6 місяців тому +1

    ቭዲኦ እያሳጥርክብን ነው😢 በጉጉት ነው እምጥብቅህ ግን ያጥርብኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በትርፍ ካተ ብዙ ተምሬለሁ በርታልኝ

  • @Yichalaltube
    @Yichalaltube 6 місяців тому +3

    እኔ በተለይ ህይወቴ ዝብርቅርቅ ነው ያለው አይ ስደት💔😭😭😭እንደማመር ጋይስ ደምሩኝ❤❤❤

  • @DuretiDabi
    @DuretiDabi 2 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 6 місяців тому +1

    ኪሩ አንተን ሚሳደብ ጤነኛ ሰው አይመስለኝም ለስድብ ቦታ አትስጥ ምክንያቱም ምንም እንከን የለብህም 🥰በርታልን እናመሰግናለን

  • @user-je4zd4ek2u
    @user-je4zd4ek2u 5 місяців тому +1

    ለሁሉምነገር ብሮግራምና ቆራጥነት አስፈላጌነዉ ቁምነገሩደሞ መፅናቱነዉ በብሮግራሙላይ ከዛሰፈልገዉ ይለምድብንና ሰአቱስደርስ እናስታዉሳለንንን

  • @AsnaMiny
    @AsnaMiny 6 місяців тому +1

    Tebarek

  • @user-ml2uy5oz1p
    @user-ml2uy5oz1p 6 місяців тому +2

    እናመሰግናለን

  • @endenatejigushamati7227
    @endenatejigushamati7227 6 місяців тому +1

    Enameseginalen hulem be gugut new yemitebik

  • @obse4567
    @obse4567 6 місяців тому +1

    Betam ytchegrkubte ngre nw yngrkegn amsegnlku 🙏🏻

  • @nasrukalid1445
    @nasrukalid1445 6 місяців тому +1

    Thanks bro❤

  • @ruhamaamele1774
    @ruhamaamele1774 6 місяців тому +1

    እናመሰግናለን በርታ

  • @user-nl8ru4os5l
    @user-nl8ru4os5l 6 місяців тому +1

    ትክክል

  • @tigistgurmu6999
    @tigistgurmu6999 6 місяців тому +1

    Thank you brother

  • @GenetDesalew
    @GenetDesalew 4 місяці тому +1

    ስወድህ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ

  • @zinetmohamed9651
    @zinetmohamed9651 6 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ኪራ

  • @user-od3rm5nc5l
    @user-od3rm5nc5l 6 місяців тому +1

    እናመሰግናለንወድሜ

  • @user-zt3zy9zb3n
    @user-zt3zy9zb3n 6 місяців тому +1

    በትክክል

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4u 6 місяців тому +1

    እናመስግናለን ኪራ ወንድማችን❤❤❤

  • @lemlemlemlem7755
    @lemlemlemlem7755 6 місяців тому +1

    Thanks bro

  • @tebayuu937
    @tebayuu937 6 місяців тому +1

    Enamesegnalen ❤

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 6 місяців тому +1

    thank you!

  • @user-ww9yu8lq5h
    @user-ww9yu8lq5h 6 місяців тому +1

    Betam amsegenalew yewmati anten maketatal kajamarku buwal betam bizu nagaren takaywal❤❤❤❤❤❤❤

  • @tgmokenen4833
    @tgmokenen4833 6 місяців тому +2

    ኣዳዴ ኮ ይገርመኛል ፍትፍት ኣዲርገህ ስለሰዉ ባህር ስታብራራዉ በተለይ ግንኝነት ውስጥ

  • @HappyAirboat-wk5bs
    @HappyAirboat-wk5bs 6 місяців тому +1

    Berta bro

  • @user-vk3be9rs2m
    @user-vk3be9rs2m 6 місяців тому +1

    እናመሰግናለን❤❤

  • @Mahder822
    @Mahder822 6 місяців тому +1

    Amesgnalew kira🙏

  • @user-qc4mg5pt8j
    @user-qc4mg5pt8j 6 місяців тому +1

    ኪሩ ጎበዝ መምህሬ❤❤

  • @fanoseebuziyee2159
    @fanoseebuziyee2159 6 місяців тому +1

    Yene mirt🎉🎉❤

  • @sumeiaahmed9658
    @sumeiaahmed9658 6 місяців тому +1

    አረ እኔም በጣም ተቸግሬ ነበረ ሶሻል ሚዲያ ትኩረቴን እየወሠደብኝ ስራየን እስክረሳ ድረስ በተለይ ቲክቶክ እዴት ከዚህ ልውጣ እያልኩ ነበር እና ምክርህ በጣም እረድቶኛል ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሜ

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 6 місяців тому +1

      እኔ ቱክታክ የለኝምአልሀምዱሊላህ🎉🎉🎉

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 6 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ለኔ በተለይ

  • @obseumar5846
    @obseumar5846 6 місяців тому +1

    Gallatomi ❤bro

  • @AsnaMiny
    @AsnaMiny 6 місяців тому +1

    Hasabem hona kejerab yalew negere bexame nw dse yemelew

  • @elenipomeworkalemhu7071
    @elenipomeworkalemhu7071 6 місяців тому +1

    Anet gen besemame desetelale gobez nehu

  • @user-ye7lx4vc5w
    @user-ye7lx4vc5w 6 місяців тому +1

    Gen Eske zare yet nberk weyyyyyyyyyy telyalke

  • @AsnaMiny
    @AsnaMiny 6 місяців тому +1

    Yemir bexem nw kajerbaha yalewen yedadedkute

  • @salemss3836
    @salemss3836 6 місяців тому +2

    ግን ይቅርታህንና ብዙ ሰወች ምክርህን ሰምተው እንደሚለወጡ ጥርጥር የለውም እናም በዚህ ተጨማሪየቴሌግራምቻናልህንብታስተዋውቀንአንተምትጠቀማለህእኛምሀሳቦቻችንንጥያቄወቻችንንለማቅረብይመቼናልብየአስባለሁ

  • @Mahder822
    @Mahder822 6 місяців тому +1

    Amesgnalew kira

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 6 місяців тому +1

    ልከናህ እኔ ሱሰኛ ሁኛለው በሶሻል ሚዲይ ያው አገር ሰገባ አርፍለው

  • @rahal5624
    @rahal5624 6 місяців тому +1

    ሰላም

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu 6 місяців тому +1

    እንኮዋንሠላም መጣህ ወድምአለም እኔ ሥደትላይ 10አመት አባቴ ያለነት ሥላሣደገን ጥንካሪን እውነትን ያሥተማረኝ እሡውነውነ ሥኬታማ ሁኘለሁ ከምፍልገው በላይ ህልሜተሣክቶዋል ብዙውግዜ ወድቄተነሥቻለሁ ሠውጋረሥጣላ ዝምታን መራቅን እምረጣለሁ ሠፍ ገጣ ወይም ተቀምጨ መልሥ አልመላለሥም ጦዋት ተነሥቸ ሠግጀ ሥራየን እሠራለሁ ሥራሥጨረሥጅ ሥልክ አልይዝም እቅድነ ፐላን አውጥቸ ማንኘውንም ነገረ መሞከረ ደሥ ይለኘል ሥለዝህ በራሥመተማመን ካለን ሥኬታማ እንሆነለን

  • @habibagatahun559
    @habibagatahun559 6 місяців тому +1

    Takes ❤❤❤❤❤

  • @user-sb6ye6vf4t
    @user-sb6ye6vf4t 6 місяців тому +1

    Thank u for all

  • @amesasjs-fm1hv
    @amesasjs-fm1hv 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 6 місяців тому +1

    🥰🥰🥰🥰

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs 3 місяці тому +1

    ምነው ጠፋህ 😢

  • @user-si9lf4pg6t
    @user-si9lf4pg6t 6 місяців тому +1

    እውነት ነው ይሄ ስልክ እንዳናስብ አርጎናል

  • @sentayewadmasu4121
    @sentayewadmasu4121 6 місяців тому +1

    መዝሙር ብትሰማ ይሻላል እላለው

  • @hwiimohomed7787
    @hwiimohomed7787 6 місяців тому +1

    awunet

  • @user-rp1yk9tb9d
    @user-rp1yk9tb9d 6 місяців тому +1

    በምን ላግኝክ Instagram አልጠቀምም

  • @Magi_Hebeshawit
    @Magi_Hebeshawit 6 місяців тому +1

    🥰❤️🥰🥰❤️

  • @weynisehet123
    @weynisehet123 6 місяців тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👍👍👍👍

  • @Balge-hl3ty
    @Balge-hl3ty 6 місяців тому +1

    ላይክ እያረግ ወዶቸ ደሰ የሚል ምክረ👍

  • @AminahAminah-zq3nf
    @AminahAminah-zq3nf 6 місяців тому +2

    የኢቲግራም ስምህን ንገረኝ በፈጠረህ

  • @alwaalaij7929
    @alwaalaij7929 6 місяців тому +1

    እናመሰግናለን

  • @hayimanothayime8169
    @hayimanothayime8169 6 місяців тому +1

    i m respect you pleas lagegnih efeligalehu

  • @Mahder822
    @Mahder822 6 місяців тому +1

    Amesgnalew kira

  • @Nani97410
    @Nani97410 6 місяців тому +1

    😍❤

  • @alwaalaij7929
    @alwaalaij7929 6 місяців тому +1

    እናመሰግናለን

  • @Mahder822
    @Mahder822 6 місяців тому +1

    Amesgnalew kira

  • @Mahder822
    @Mahder822 6 місяців тому +1

    Amesgnalew kira

  • @asedmngashe315
    @asedmngashe315 6 місяців тому +1

    ❤❤❤