202ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ጥሩ ተመኝ መልካምነት መልሶ ይከፍላል ክፋትም የእጁን ያገኝና ያርፈዋል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 446

  • @ወለተሀናየርሴማወዳጅ

    አሁንስ መስማት ብቻ ሆነ የኔ ነገር መች ይሆን እውነተኛ ክርስቲያን የምሆነው😢😢😢

    • @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
      @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ Рік тому +5

      አይዞሽ የኔ እህቴእግዚአብሔር ቀን አለው

    • @mulowaljazmi5586
      @mulowaljazmi5586 Рік тому +1

      😢😢😢😢😢

    • @mesekytesfy2031
      @mesekytesfy2031 Рік тому +2

      😢😢😢enme endzaw geragbage egtbre lubuna yesetn menfs kedusen yabzaln

    • @amyamy5313
      @amyamy5313 Рік тому +2

      አይዞሽ እኔም እደቹው ነኝ ፈጣሪ ያለለት በዬ ተስፋ አልቀረጥም😢😢😢😢

    • @tube-vs6rd
      @tube-vs6rd Рік тому +8

      ቀን አለው ዬን ቀን ሁሌየ መቼየ ነው እያልሽ ጠይቂይ ደግሞ እውነተኛ ክርስቲያን መሆን ቆራጥ መሆነው ቆራጥ ማለት ለሁሉ ነገር መረጋጋትና አርቆ ማሰብ ቆም ብሎ ማሰብ ሀጥያትን እያሠቡ ድጋሜየ ላለመስራት ማቀድ ፆም ፀሎት. ____ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @የሳርቤትቲዩብ
    @የሳርቤትቲዩብ Рік тому +129

    እንኳን ሰላም መጣህልን እኔ በቤተሰቦቼ ናፍቆትም ጭንቀትም ይዞኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ በድሮን እየተደበደቡ ነው ቢያንስ እግዚአብሔር በንስሐ እንዲወስዳቸው😢

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 Рік тому +3

      እፍፍፍፍፍፍ😢😢😢 እግዚያብሔር ይፍታን አሁንስ በዛ።

    • @chinach4522
      @chinach4522 Рік тому +1

      Ayzosh yene wude Egzihaber all

    • @HayileMikael
      @HayileMikael Рік тому +7

      እግዝአብሔር በምህረቱ የንሰሃን እድል ይስጣቸው

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 Рік тому +9

      አይዞሽ በፀሎት በርቺ ይህ ሁሉ ያልፋል ተሰፋሽን በእግዚአብሔር ይሁን

    • @የሳርቤትቲዩብ
      @የሳርቤትቲዩብ Рік тому +1

      አሜን አሜን አሜን እህት ወንድሞቼ እሺ እግዚአብሔር ያበርታን

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg Рік тому +34

    ምእመናን ከክፈ ነገር እመቤቴ ትጠብቃች እንዲሁም በስደት ያለችሁ በሰላም ወደ ሃገር ይመልሳች ከክፈ ነገር ይጠብቃችሁ ፈጣሪ

  • @matilove3643
    @matilove3643 Рік тому +10

    መምህር አንተ ምርጥ አባት ለሰላም ሆነህ ባለቤትህ ምርጥ እናት ሆና እንወለዳቹዋቸው ልጆችህ እኩል አድርገህ ማሳደግህ ምን አይነት መልካም ባልና ሚስት እንደሆናችሁ እግዚአብሔር በበረከት በፍቅር. በሰላም ያኑራችሁ የአንተ ስኬታማነት የባለቤትህ መልካምነት ደግነት ትህትና ነው ባለቤትህ እድሜ ይስጥሽ በልልኝ ውድ የሆነች ሴት ነች የተለያየ ሰው ቤትህ ሲመጣ በደስታ ተንከባክባ መርዳቱዋ ጀግና ነች እድሜ ይስጣችሁ ።

  • @tdsdf5335
    @tdsdf5335 Рік тому +9

    ለነሱ የደረሰ ኣምላክ ለኛም ይድረስልን በፀሎት ኣሱቡኝ ወለተ መድህን ከነቤተሰቦቼ

  • @selamethpiya2504
    @selamethpiya2504 Рік тому +7

    እንካን ደና መጣህ መምህራችን በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው መምህራችን ለሁሉም ግዜ ኣለው እኛ ብንቸኩልም እግዝኣብሄር ግንየራሱ ቀን ኣለው
    ምስክርነት ኣለኝ እግዝኣብሄር ያደረገልኝ ዛሬ ከኣደጋ መክና በሰላም ተሪፋያለው እግዝኣብሄርን ኣመስግኑልኝ በእውነት በስደት ሃገር ወድቆ ከምቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን ኣብነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዛሬ ጠብቀውኛል ተመስገንንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሠማእቷ
    @ሠማእቷ Рік тому +13

    ገባ ገባ በሉ የመምህር ተማሪዎች
    ኑ እንማማር❤❤❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Рік тому +7

    ነበስ ይማር ለእታችን ❤❤❤ እንታቨን መአቡን እስትንፋሰ ክርሴቱስ ተመፀኝ ገንት እንደትገበልቨ ❤❤❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Рік тому +10

    የሚገርም ገጠመኚ ነው ረቡኒ እውነት ድቅ ነው እዲህም አለ የጌታ ፍቃድ የሚገርም ነው ለዚህ ያበቃችሁ ፈጣሪ ክብሩን ይውሰድ ግን ላረፈችው በፀሎታችሁ አስቧት ነብሷን ይማረው ረቡኒ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 Рік тому +35

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ❤❤ የአስፋው መሸሻ ሞት በጣም ልብ ይሰብራል ነፍስ ይማር ለቤተሰቡና ለወዳጆቹ ለመላ ኢትዮጵያውያን መፅናናቱን ይስጥልን 💔😭

    • @aremushermecha1697
      @aremushermecha1697 Рік тому +1

      ነፍስ ይማር ግን የእኛም ቤተሰቦች መንግስት በቁም እየቀበራቸው ነው

    • @ሩሐማ12
      @ሩሐማ12 Рік тому +2

      ​@@aremushermecha1697 በጣም ማርያምን በክብር የሞቱትማ ታድለዋል ወደማታልፈው ሀገራቸው ሂደዋል የኛ ቤተሰቦች ግን የቁም ሲኦል ውስጥ ነው ያሉት 😥😭

  • @ሳምሪነኝሰደተኛዋ

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደህና መጣልን አቤት መታደል እኮ ነዉ መምህር እባክህን አንድ ነገር ላሰቸግርህ ከልጄ አባት ጋር አሰታረቅኝ😢😢😢😢😢

    • @ለንሥሐሞትአብቃኝአምላኬ
      @ለንሥሐሞትአብቃኝአምላኬ Рік тому

      የኔ ቢጤ 😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይርዳን እሕቴ 😢😢😢 በደሉን ሳስበዉ ግን የመምሕርን ትምርት ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሬ በጤናዉ አደለም ለካ ትዳራችን የተበተነዉ 😢😢

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Рік тому +11

    ተመስግን የኔጌታ ተመስግን አመላክ ከኔ መርጨ ይልቅ የአንተ ሆን ልኬ ስለዚ ላመስግን ❤ፈትህ ተንበረከኬ ❤ የመማህር ተስፈዬ ❤ ሙዝሙር ❤ ገበዣችዉልሁ አደመጡልኝ ❤ ለጤኔ ቤተስቦች ከንተገር የሔደል መዝሙሮ እልልልልል❤❤❤

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እግዚአብሔር ሆይ የአባታችን ወንድማችን አስፋው መሸሻ ስለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ብለህ ነብሱን ማርልን😢

  • @ናታኔም-ዀ4ወ
    @ናታኔም-ዀ4ወ Рік тому +3

    መምህር አንኳን ደህና መጣህ አዳምጨ እመለሳለሁ
    መምህርና ተማሪዎቹ እባካችሁ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ😥
    የቤተሰቦቼ በጣም ክፉ ጎረቤቶች አሉን እና አባቴን በጥላ ወጊ ገለውብኛል😭😭😭
    አሁን ደግሞ እናቴን ወንድሞቼንና እህቶቼን መቀመጫ ማረፊያ አሳጥተዋቸዋል እባካችሁ በጸሎት አስቡን ወለተ ማርያምንንና ቤተሰቦቿን እያላችሁ🤲😭😭😭

  • @Papujawanduja
    @Papujawanduja Рік тому +4

    መምህር ተባረክ ፍሬህ ናት ዉጤትህ እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይቀበልህ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Рік тому +14

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን 🕊🕊🕊

    • @hanakonjo4056
      @hanakonjo4056 Рік тому +2

      ወንድሜ እባክህን መ/ር ተስፋዬ መቼ መቼ ነው ላይፍ ላይ የሚገባዉ እባክን ካወክ ንገረኝ ካወክ

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Рік тому

      እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ጌታ ስራ ግሩም ደንቅ ድንቅ ነሁ ስምህ ለዘአለም የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤🙏❤🙏❤🙏❤💙

  • @EtsubSraw
    @EtsubSraw Рік тому +7

    ቃለህዎት ያሰማልን የኛ እቁ ይህን ታሪክ ለኛ ለማቀረብ ምን ያከል እንደደከም ሳስብ ያለኝ ክብር ይጨምራል

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 Рік тому +5

    #የእግዚአብሔር ድንቅ ተአምራት ተነግሮ አያልቅም ክብሩ ይስፋ🤲

  • @ወይንሸትየወርቅዬልጅ

    መጀመሪያ የልኡል እግዚአብሔር ስም ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ የከበረ የተመሰገነ ይሁን መምህር ተባረክ ኑርልን እረጅም እድሜ ይስጥህ ከገጠመኝና አንተ ከምታቀርብል ትምህርት ብዙ ነገር ተምረናል🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Hiwet3589
    @Hiwet3589 Рік тому +3

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህር የሚገርም ገጠመኝ ነው በእውነት ብዙ ተምረንበታል❤

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Рік тому +14

    እንኳን አደረሳግን ውድ መምህር ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልን፫

  • @demozmasresha2412
    @demozmasresha2412 Рік тому +3

    መምህር እንኳን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር የአገልግሎት ይባርክልህ

  • @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ

    ቃለ ሂወትን ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
    እንዴው የቤተሠብ መጨቃጨቅ ሰለቸኝ መምህርዬ በፀሎት አስበኝ
    ወለተ ሚካኤል
    ገብረ ስላሴ
    ወለተ ስላሴ
    እህተ ገብርኤል
    ወለተ ጊወርጊስ
    እያልህ አትርሱኝ 😢😢😢

  • @hibisttafese1921
    @hibisttafese1921 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ❤

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Рік тому +2

    ሥለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመሥገን መምህርዬ እንኳን ደና መጣህ መምህር በጉጉት ነበር የጠበኩህ❤❤❤

  • @Eyou653
    @Eyou653 Рік тому +4

    የምር መምህራችን የትም ኮሜት ብታይ ማለቴ ሌላ ቻናል ላይ ሁሌም ኮሜት ስር ገብቼ ኣነባለው በዛ ውስጥ የማገኘው የመምህር ተስፋየ ቻናል ተከታተሉ ገጠመኝ ተከታተሉ የሚል ነው የሚበዛው እኔ ራሱ አውቀው ነበር ቻናሉ ግን ብዙ ልብ ብየ አላቅም ነበር እናም በተደጋጋሚ ኮሜቶች ሳይ እሄን ያክል ማለት ነው ብየ ማየት ጀመርኩኝ አሁን አንደኛ ተከታይ እኔ ሁኜ ቁጭ አልኩኝ 😁 እናም መምህራችን እድሜ ይስጥልን 🙏❤

    • @shegachomea6775
      @shegachomea6775 10 місяців тому

      ቃለ ሂወት ይሠማልን መምህራችን

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Рік тому +5

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ለተስፋ ስላሴ ከነ ቤተሰቦች ይጠብቅልን አንካን ለፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅድስ አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት

    ውዱ መምህሬ በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ሀገር ገብቼ ድጋሚ ወደ ስደት ተመልሸ ከ2አመት በኋላ እንዲህ እንድማር ስለረዳኝ ተመስገን

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 Рік тому +1

    አቤት መታደል እንዲህ መንፈሳዊ ህይወትን ለመቀበል ለመለወጥ ልቡ ክፍት የሆነ ችግሮቹን የሚያምን ወንድ ባል ሳይ ስሰማ እቀናለሁ ።
    ወገኖቼ እኔ ትዳሬ በጣም ችግር ውስጥ ነው ያለው እኔ ያለሁት በስደት ነው ከሁለት ወር በኋላ ሃገሬ እገባለሁ እና በባለቤቴ ጉዳይ የምሰማው ነገር ከእኔ አቅም በላይ ነው 😢😢እና ሁለተኛ እንዳልጎዳ ታናሽ እህታችሁን "አመተ ማርያም እና ባለቤቴን ገብረ ጊዮርጊስ" እያላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢

    • @lidiya727
      @lidiya727 Рік тому

      እግዚአብሔር አምላክ ያስባችሁ

  • @hanasolomon-j5w
    @hanasolomon-j5w Рік тому +22

    አሜን ለንስሀ ሞት ሁላችንን ያብቃን

    • @HhHh-dr9bg
      @HhHh-dr9bg Рік тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Рік тому +2

    እንኳን ለእናታችን የክረሰቶስ ሙሽራ ቅድሰት አረሴማ ሰማዕት ንግሰ ቀን አደረሳችሁ መምህርዬ
    👉ግን ለምንድነው የእንጀራ እናት ክፍ የሚሆኑት!!

  • @tsehsynehabebe
    @tsehsynehabebe Рік тому +1

    መምህር እባክህ አግዘኝ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Рік тому +2

    እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህር
    እንኩዋን ለአጋዕዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ አመታዊ በዓል አደረሰን 👐
    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Рік тому +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሾተል መስፈስ እግዚአብሔ ይገፅሰው ጨረሰን እኮ😢 እህታችን ፀጋውን ይስጥሽ ብዙ ትምህርት ተምርንበታለን💚💛❤💐💐💐

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @MedhanitZenebe-nn3sv
    @MedhanitZenebe-nn3sv Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር እህት ወንድሞቼ መንፈሳዊ ፈልም ልጋብዛቹብ ግብፃዊቷ ቅድስት ማርያም እና አባ ዞሲማ ፊልም እዩት ይጠቅማቹሀል እኔ ሰለጠቀመኝ እናንተም እንድትጠቀሙ እና እንድትማሩ ነው እህት ና ወንድሞቼ ደካማ እህታቹ አመተ ማርያም ነኝ በፀሎት አስብኝ አደራ

  • @werk-nl7gf
    @werk-nl7gf Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሠላም መጣህልን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን እስከ ቤተሠብህ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን ያርዝምልን አሜን ሀገራችን ሠላም ያድርግልን
    የወንድሜ ሚስት አሁን 2ኛዋ ፅንስ ሲያስወርዳት አባቷ የማይሄድበት ቦታ የለም እና እኔ አይዞሽ ፀልይ እግዚአብሔር በጊዜው የተቀደስ የተባረከ ልጅ ይስጥሻል አልኳት የእግዚአብሔር ቤተሠቦች በፀሎት አስቧት🤲

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምራቺን አንድት አሉ እማቤቴ እማ ፍቂር ክ ልጁ ግ እቅፍ ድግፍ አርጋ ክ ክፉ ነግር ትሻብቂቅ የኛ ኡንቁ መምእር 🙏🥰

  • @mery2098
    @mery2098 Рік тому +4

    እንኳን ደና መጣልህልን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ይገርማል የመድኃኒአለም ስራ ድንቅ ነው የሞተችው ነፍስ ይማር🤲

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ Рік тому +1

    አሜን መምህር በጣም አስተማሪ ደስ የሚል ገጠመኝ ነው 🙏

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ Рік тому +1

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ መጨረሻውን ያሰርነው ሁላችንም በእውነት በጣም ደስ ይልማ አሣታሚ እናመሰግናለን ረዥም እድሜ ጤና ይጠልኝ አባቴ እህታችን እግዚአብሔር አምላኬ ትዳር የአብርሃም ና የሳር ይሁን ለሁላችንም

  • @gelilagelila502
    @gelilagelila502 Рік тому +2

    ሰላም መምህር ውይ መምህር እኔንም ለአንድ ቆንጆ ወንድ እድርሻለሁ ብለኸኝ ነበር ከአንዴም ሁለቴ ብለኸኛል እደውላለሁ አልከኝግን እግዚአብሔር አልፈቀደ መሰለኝ ደሞ ወዲያውኑ ስልክህ ተሰረቀ ስለዚህ ቆንጆ ባል አመለጠኝ ማለት ነው መምህር 😂😂😂 ለማንኛውም ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው እሱ ካለ ማንም አያስቀረዉም

  • @BereketShemeles-c7c
    @BereketShemeles-c7c Рік тому +2

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተባረክ እናመሰግናለን❤

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ

    ስለሁምነገሪ እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg3541 Рік тому

    በጣም የሚደንቅ ትምህርት ነው እውነት መልካምነት ለራስ ነው እውነት እግዚአብሔር አምላክ ክፋትን ያርቅልን
    መምህርዬ እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ አሜን፫

  • @kirakifle1813
    @kirakifle1813 4 місяці тому

    ተክለ ማሪያም እና ወለተ ሥላሴን እግዚአብሔር. ከዛር ውላጅ ያላቅቀን ዘንድ ፀልዩ

  • @Sahlemariam
    @Sahlemariam Рік тому +1

    በሰላም እንኳን መጣህ። በቅርቡ የምታቀርባቸው ገጠመኞች ላይ ባለታሪኮቹ የተቀየሩበት ሁኔታ ብዙም ዝርዝር የለውም፣ ማለቴ የስግደት ሁኔታቸው የሚጸልዩአቸው የጸሎቶች አይነት ወዘተ። ለተሞክሮ እንዲሆን ብዬ ነው። በመጨረሻ እንድ መዝሙር ጋብዘህ ብትዘጋው። ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን።

    • @Alemayehu05
      @Alemayehu05 Рік тому

      ትክክል ቢጠቀስ ደስ ይለኛል

  • @AyaltesemaNigatu
    @AyaltesemaNigatu Рік тому +4

    አሜን(፫)ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልን መምህራችን

  • @zedraya8818
    @zedraya8818 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ትምህርትን አዳምጣለሁ ግን አልጨርስውም እቅልቅፍ ይዘኛል ወይም አቀርጥና ሌላ ነገር አያለሁ ጭንቅ ነው እሚለኝ ከኔ የበረታሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏😢😢

  • @biniYam5661
    @biniYam5661 Рік тому

    በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር አምላክ በግዜው ሁሉን ነገር ውብ ያደርጋል መታገስ ብቻ ነው እኛንም ይጎብኘን

  • @mek151
    @mek151 Рік тому +5

    እውነት ነው እኔ እና ባለቤቴ እንመሳሰላለን 🤭 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @RhamhTg
    @RhamhTg Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር እድሜና ጤና ከኔቤተሰብህ አብዝቶ ይስጥልን በእውነት

  • @TegegniBezie
    @TegegniBezie Рік тому +2

    እንኳን ደስ አለህ መምህር የሰላም አባት በመገኘቱ ደስ ብሎናል ከዚህ በሁዋላ እግዚአብሔር ያመቻቸዉ ቀጥሎ ያለዉን ትልቅ ሒደት

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም የእግዚአብሔር ስራ ነው

  • @maryme-enatye
    @maryme-enatye Рік тому +2

    እኔን ደህና መጣህ መምህራችን እርጅም እድሜን ይስጥልን መምህር. በፀሉትህ አስበኝ ስደተኛ እህትህ ጭቆት ይዞኛል

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @ያብስራገዛሀኝ
    @ያብስራገዛሀኝ Рік тому +1

    መምህር እዴት አመሸክ ቃሎት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @helayetata5637
    @helayetata5637 11 місяців тому

    ለንሰሀ ሞት ያብቃን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን!!!!!

  • @SalinaDaniel-g8z
    @SalinaDaniel-g8z 11 місяців тому

    መምህረይ❤❤❤❤ ምን ኣይነት ነህ❤ ❤❤❤ ፈጣሪ ይባርክህ🙏🙏🙏 እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn Рік тому +1

    መምህራች ከመድሐኒአለም የተሰጠከን እንቁ ወንድማች እንክዋን በሰላም መጣክልን ሰላምዮ ልጅክንም እንክዋን ደሰ አለሽ በልልን ቸሩ መድሐኒአለም እድሜን ከጤና ለመላው ቤተሰቦችክ ይስጥልን

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsigeredatube440
    @tsigeredatube440 Рік тому

    አዉ መምህር እኔ እራሴ ከባለቤቴጋር አንዳይነት መልክ ነዉ ያለን አፍጫአይን ሁሉ ነገራችን አንድ ነዉ እሱ ቀይ እኔ ፀይም በመሆናችን ነዉ ትንሽ የሚለየን እጅ ብዙ ሰዉች ወንድም እና እህት ትመስላላችሁ ይሉናል😊❤

  • @Astertaka-tr8nz
    @Astertaka-tr8nz 8 місяців тому

    እውነት ነው እኔን ያሳደገኝ የጀራ አባቴ በጣም መልካም ሰው ነው መልካም ከመሆኑ ብዛት የጀራ አባት እሚለው ሰጠቀመው ደሥ አይለኝም እደዚህ አይነት ሰወችን ያብዛልን

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    መምህር አሜን አሜን አሜን
    💚💛❤️🕊💚💛❤️
    💚💛❤️🕊💚💛❤️

  • @baftahadas1264
    @baftahadas1264 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Рік тому

    መምህርዬኑርልን አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Alemayehu05
    @Alemayehu05 Рік тому +2

    መምህር ትምህርትህ(ገጠመኝህ) በጣም ሳቢ እንድሆን ከእውቀት ባሻገር እንደት እንዳለፉት የሚጸልዩትን የጸሎት አይነት የስግደት ሁኔታቸው የቁርባን በወር/በሳምንት የሚቆርቡት በቀን ምን ያክል ደቂቃ በመቁጠሪያ ይቀጠቅጣሉ ይኼን የመሳሰሉትን ጨምረህ አቅርብልን ደከም ላሉት እንድህም አለ አንደ ብለው የደከሙ ይበረታሉ

    • @Alemayehu05
      @Alemayehu05 Рік тому

      መምህር ማዳመጥ ብቻ እንዳይሆን ተሞክሮአቸውን በደንብ አቅርብልን የታሪኩ ፍሰት የሚያምረው በዚህ መልኩ ቢቀርብ ነው ብየ አስባለሁ

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ትእግስት
    @ትእግስት Рік тому +1

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @AbeLove-t6x
    @AbeLove-t6x 11 місяців тому

    ቃል ሄውት ያሰማልን መምህር በጽሎት አስቡን 😢🙏

  • @alain3631
    @alain3631 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ ቃለህይወት ያሠማልን እናተን ለሠጠን አምላክ ክብር ምሥገና ይግባው አሜን

  • @SaneyitSane
    @SaneyitSane Рік тому

    መምህርዬ አባቴ እኔ ለተ ቃልም የለኝም በቻ አምላካ ባካል እዳገኝክ የእግዚአብሔር ፋቃድ ይሁን የጭለማዉን ጊዜ ገለጥክልኝ እድሜዉን ከጤና ጋር ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @ዮዳሄ-ጐ2ኰ
    @ዮዳሄ-ጐ2ኰ Рік тому +1

    መምርህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚየብሄር ይመስገን ❤❤❤❤❤

  • @sanaymeneda
    @sanaymeneda Рік тому

    መምህርዬእንኳ ደናመጣህልን ወይኔ በጣምእሚገርም ገጠመኝ ነው ሰለሁሉምነገር እግዚአብሔርይመስገን እኔንም እግዛብሔር በሰላም ለህገሬአብቅቶኝ መንፈሳዊሂወቴን ከቤተሰቤጋ እዳጣጥም ይርዳኝ❤❤❤❤❤

  • @demozmasresha2412
    @demozmasresha2412 Рік тому +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ

  • @gentsisay6670
    @gentsisay6670 Рік тому +2

    መምህርየ እኳን ደህና መጡልን ❤❤

  • @samerasamera2893
    @samerasamera2893 Рік тому

    በስመአብ የተባረከ አባት በእውነት እግዚአብሔር ይባርከው

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 Рік тому

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስራህ ድንቅ የኔ ጌታ 🙏❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ🙏

  • @ሰላምየማርያምልጅ21

    በጣም ድንቅ ግሩም አስተማሪ ገጠመን ነው ያንተን ገጠመን እንድስማ ለፈቀደ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን ፀጋውን ያድልልን ኑርልን መምህራችን የኔ ስስት 🥰🥰🥰

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 11 місяців тому

    ይህን ላደረገ እግዚአብሔር ክብር ለስሙ ይሁን ዲያቢሎስ ይዋረድ መምህር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን አሜን

  • @maryammohamed2471
    @maryammohamed2471 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላም ለሁላችን ይሁን መምህር እንኳን ደና መጡ

  • @christinachebly1779
    @christinachebly1779 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
    መቸነው
    በእግዚአብሔር እምነት ትዳር። የምንይዘው አምላኬ ሆይ ልቦናስጠን
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን በእውነት እዴት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ❤

  • @ኢትዮጵያእናቴናት

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💒🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌾🌾🌾

  • @MogesAbebe-dp1ux
    @MogesAbebe-dp1ux Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤መምህራችን ቃለ ህዉት ያስማልን በእዉነት መታደል ነዉ በፆሎት ኣሱብኝ ወለተ ስንበት ክነቤተሶቦቼ 😢

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 2 місяці тому

    መምህራችን ቃለ ህወትን ያሠማልን መጨረሻችን ያሳምርልን😢

  • @makedaadonya8623
    @makedaadonya8623 Рік тому +1

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መምርዬ እግዚአብሔር እኛንም ይጎብኘን 🙏🙏🙏🙏

  • @serkalemaweke100
    @serkalemaweke100 Рік тому

    እንዴት ደስ የሚል የህይወት ገጠመኝ ነው መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
    ወለተ ፃዲቅ ነኝ በፆለት አስቡኝ

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል

    መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወይኔ ደስስ ማለቱ ገጠመኙ 😢😢😢እኔንም እደዚህ አይነት ኑሮ ያኑረኝ በቤቱ በቅዱስ ቁርባን መቼ ይሆን የምኖረው ስደት በቃ ብሎ መልሶኝ ለመኖር ያድርገኝ

  • @fafi2887
    @fafi2887 Рік тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @Hiwot-he
    @Hiwot-he Рік тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ

    እጅግ ያሳዝናል አስፋው መሸሻ እግዚአብሔር ነፍስህን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን ለመላበው ቤተሰቦች መፅናናት ይስጣቸው ደግ ደጎቹኮ ሂደው አለቁ የኔ የዋህ ካዘነጋ አዝኖ ካለቀሰ ጋር አልቅሶ ከተደሰተ ጋር ተደስቶ ድኖ ይመለስልናል እያልን ግን....😢😢 እግዚአብሔር ለንስሐ ሞት ያብቃን

    • @alemtsehaysesaysisay7144
      @alemtsehaysesaysisay7144 Рік тому

      አሜን እውነት ያሳዝናል ነብሱን ከደጋጎቹ ጋር ያርግልን😢😢

    • @moketekle2219
      @moketekle2219 Рік тому

      አሜን ነፍሱን ይማርልን ግን ንስሀ ገብቶ ቆርቦ ነው

    • @eftah21
      @eftah21 Рік тому

      😢😢😢አስፍዬ የኔ የዋህ 😢ነፍስ በሰላም ትረፍ😢

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ Рік тому

      ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው👐ግን ኦርቶዶክ ነው?

    • @moketekle2219
      @moketekle2219 Рік тому

      @@ሐናሐና-ቘ3ከ አዎ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው

  • @SaraAhra
    @SaraAhra Рік тому

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሁንስ መሰማት ብቻ ሆነ የኔ ነገር መች ይሆን እውነተኛ ክርስቲያን የምሆነው በፆሎት እሰብነ ወለተ ኪዳን

  • @MilliLeake
    @MilliLeake Рік тому

    እግዚአብሔር ሆይ የኔ ቀን አምጣልኝ መምህር እባክህን በፀሎት አስበኝ በጣም ፈታኝ ሰዓት ላይ ነኝ

  • @Samifiker12
    @Samifiker12 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    #እግዚአብሔር ይመስገን #አድርገኽልኛልና፥ለዘለዓለም፡አመሰግንኻለኹ💚💛❤🤲

  • @AAA-l1s4y
    @AAA-l1s4y Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @tymordoha
    @tymordoha Рік тому +1

    እግዝአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Рік тому +1

    ቃላህዉትን ያስማልን ተስፈ ስላሴ ደንቅ ትምህርት ❤❤❤ ጤናዬ አልቨ እዉናት ጤናዬ እመቤቴ ትመጣልቨ አባትያዉ ደጉሙ እመቤቴ ቨላመችዉ አሁን በከፋ ጊዜ እንኴን የስዉ ልጁ የራሰ ልጀ ከበደ ነዉ ❤❤❤ ለልጀቶ ደገሙ በጣም ደስ ሰትል አባቱ ልለሁን እንደአባት ማያት እግዚአብሔር ከፈልት ክበረ ለሚስጠዉ ክበረ ስጡ ያላል የኔ ጌታ እግዚአብሔር የሰጠህ ትደራችዉ የበረክ❤❤❤

  • @Bgxbbvst-rc5yx
    @Bgxbbvst-rc5yx Рік тому

    መምህር ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አምላከ ቀዱሳን ይጠብቅዎት❤❤👏