የልጄን ጥያቄ መልሱላት ? (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 656

  • @tayetube862
    @tayetube862 3 роки тому +151

    አንድ ታሪክ ነበር በአንድ ገጠር ውስጥ በምትገኝ ቤተክርስቲያን የሰንበት እለት አንድ የሃይማኖት መምህር የመንደሩ ገበሬዎችን ስለ እምነት እያስተማረ ነው የሰናፍጭ ቅንጣት የምታህል እምነት ቢኖራችሁ ይህን ተራራ ከዚህ ተነስተህ እዛ ተተከል ብትሉት ይሆንላችሃል እያለ ሲያስተምር ገበሬዎቹ በትምህርቱ በጣም ተነክተው ያዳምጣሉ ትምህርቱ ሲያልቅ ገበሬዎቹ መምህሩን ቁርስ እንጋብዝህ ብለው ወደቤታቸው ይዘውት ይሄዳሉ በመንገዳቸው ላይ አንድ ወራጅ ወንዝ ነበር እና አጋጣሚ የዛን ቀን በጣም ሞልቶ ነበር ከዛም ገበሬዎቹ ስለ እምነት የተማሩት ትምህርት ትዝ ይላቸው እና እግዚያብሄር ያሻግረናል ብለው በእምነት ይሻገሩ እና ዞር ብለው ቢያዩ መምህሩ እዛው ቀርቷል እንዴ መምህር ና እንጂ ተሻገር ቢሉት እንዴ ውሃው እኮ በጣም ሞልቷል ይዞኝ ቢሄድስ ይላቸዋል ። ገበሬዎቹም አንተ አይደለህ እንዴ ስለ እምነት ያስተማርከን ይኽው እኛ አምነን ተሻግረናል ና አንተም እግዚያብሔርን አምነህ ተሻገር ይሉታል። መምህሩም አይ እኛ እኮ እናሻግራለን እንጂ አንሻገርም አላቸው ይባላል!!!!!
    የአሁኖቹ ግን ከእነሱ አልፈው ህዝቡንም አላሻግር እኮ ነው ያሉት ፈጣሪ ለሁላችንም አይነልቦናችንን ያብራልን ሌላ ምን ይባላል።።

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ

    ህፃናት እንደዚህ በልጠውን ምን ያህል ፈጣሪን አውቀው የዳቢሎስን ሴራ አውቀውበት ሲያወሩ እኛ ደግሞ ብዙ አመት ኑረን እየሰማን እማንለወጥ ከንቱ ፍጥረቶች ነን አቤቱ ማስተዋሉን አድለን እኛስ ጠፍተናል አንተ መልሰን😭😭😭😭🙏

    • @ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69
      @ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69 3 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @christy-t3z
      @christy-t3z 3 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ
      @እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ 3 роки тому

      አሜን፫

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 3 роки тому +1

      እኔ ለማልሰ ዘቢቢዬ ሰይገባችዉ ቀርቱ ሰይሁን ለምን ተነካን በለወ ነዉ እኝ አባት ደበተራ መሆነችወ ታወቀ አባቱችን እኔለማልሰዘቢቢዬሰይገባችዉቀርቱሰይሁንለምንተነካንበለወነዉእኝአባትደበተራመሆነችወታወቀአባቱችንእያቀነዉ

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 роки тому

      @@እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ Amenn🙏Betasab Hugege Ehte

  • @ወለተሥላሤ-ጠ2ወ
    @ወለተሥላሤ-ጠ2ወ 3 роки тому +84

    ዘቢብዬ ብዙ ነገረ ተማረኩብሸ ፀጋውን ያብዛልሸ እባክሸ ሁሊም ነይልን

  • @ሶልያናወለላይቱእመቤት

    ያባቷ ልጅ ቁርጥ አባቷን መልኳ ሣይቀር እደጊልን አቦ ተባረኪ

  • @destapark609
    @destapark609 3 роки тому +35

    ማር ድምፃ ሲያምር ተባረኪ መልካም ዛፍ ሙልካም ፍሬን ያፈራል ካሳደጉ አይቀር እደዚህ ነው እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህር በእውነት እኔ ቃላት ያጥረኛል ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን የስደት መምህሬ ኑሩልኝ አሜን
    ውድ የተዋህዶ ልጆች እህት ወንድሞቻችን እንኳን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት ወርሀዊ መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ አሜን

    • @abdulKareem-mf7bb
      @abdulKareem-mf7bb 3 роки тому +3

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @ሶልያና-ሸ4ቐ
      @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 роки тому +2

      ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን

    • @era7420
      @era7420 3 роки тому +3

      አሜን ተክልዬ አባቴ🙏

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 роки тому +12

    የኔ ቅመም እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳድግሽ ማማዪ🙏💕

  • @alganeshreta8145
    @alganeshreta8145 3 роки тому +22

    እንደ ሕጻን ዘቢብ እግዚኣብሔር ያብዛልን ያሳድግሽ🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @አልማዝየድንግልልጅ-ፐ5ኀ

    የኔ ቆንጆ በሞገስ ያሳድገሽ መድሃንያለም

  • @ድንግለይኣደፍቅሪ-ቸ4ቸ

    መምህር ተስፋዬ ከነልጅህ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛላቹ ህጻናት ስለ የሩኩሳን መናፍስት እስራት በደምብ ኣድርገው ስያውቁ እኛ ወጣቶች ግን በትዕቢት የማይረባ ነገር እየተናገረን ጠፍተናል ኣቤቱ ጌታዬ ሆይ ኣይነ ልቦናችን ክፈትልን ኣሜን

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 3 роки тому +2

    መምህር እነዚ ቅጥረኞች ናቸው ለመንጋው ግድ የሌላቸው ለሆዳቸው የሚኖሩ ናቸው እኛ የእረኛውን ቃልና ድምፅ እናውቃለን ከነዚህ አስመሳዮች ጋር አትመላለስ ዋጋቸውን ከእግዚአብሔር ያገኛሉ የሰውን መዳን የማይወዱ ጨካኞች ናቸው መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰብህን ከክፉ ይጠብቃችሁ ተባረኩ በርታ ዋጋህ ከአምላክህ ነው

  • @ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69

    ዘቢብ ተስፋዬ የእኔ ጣፋጭ አምላከ ተክለሃይማኖት በጥበብ ያሳድግሽ
    በእውነት መታደል ነው

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 3 роки тому +20

    የኔ ጣፍጭ እግዚአብሔር በጥቡ ያሳድግሽ 🙏🙏🙏❤❤❤💞💞💞

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 3 роки тому

      የኔጣፋጭእግዚአብሔርበጥበቡያሳዶግሽ

  • @ሙሉወልዴ
    @ሙሉወልዴ 3 роки тому +26

    እግዚአብሔር ያሳድግሺ ማማየ ፀጋዉን ያብዛልሺ ምንኛ መታደል ነዉ በዚሕ እዴሜ የመፈሳዊ ትምሕርት ማወቅ መማር መጠየቅ መመለስ በጣም ደስ ይላል አብዝቶ ፀጋዉን ያብዛልሺ ተባረኪ

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 3 роки тому +1

      ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፋሰላሴ ያንተፈሬ ዘቢቢዬ አንች በልጠቨ ከሳችዉ እዉናት ከሀን ናችዉ ወይ? አሁእራሰችዉ እያገለጡ ነዉ ደበተራ መሆናችዉ ደሰ ይላል አወቀን የኔ ጥያቀ አለኝ ማነወ ሚያወራል አኝ አባታ ነችዉ

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 3 роки тому

      አባቱችችን አልተንበረከኩኝ ለዘ ነዉ

  • @medi7110
    @medi7110 3 роки тому +10

    የኔ ጣፋጭ ዘቡብዬ አንደበትሽ እራሱ💗 እግዚአብሔር በፍቅር ያሳድግሽ
    ይገርማል የትኛው መስማት እንዳለብን ግራ እስከሚገባን ድረስ ነው የሚቀልዱብን ህዝቤ በመናፍስት ታውረዋል እነሱ የራሳቸውን UA-cam ይሰራሉ በቃ የመሰላቸውን ያወራሉ ህይወታችን ምን ያክል እንደተቀየረ እኛ እና እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ማውራት ካልቻሉ ዝም ቢሉ ጥሩ ነበር 🙏 ብቻ አብዝቶ ማስተዋሉን ያድለን

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    እግዚአብሔር ይስድግሽ አለም ደንቁራለች ዘቢብዬ .አንች በልጠሽናል እህቴ
    እሚገርም ነው ይህንን ሁሉ ከአንች መልስ በጣም በቂ መልስ ነው የሰጠሽው ማማዬ እድግ በይልኝ
    የመምህር ልጅ ሆነሽ የጅግና ልጅ አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅችሁ

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ

    እግዚአብሔር ያሣግድሽ ዘቢቢብ እኔም 2ሴቶችልጆች አሉኝ አርሴማና እሌኒ ይባላሉ ክርስትና አልተነሱም ያለሁት በስደትነው ልጆቹ አክስታቸው ጋ ናቸው አስላምናት ባልተቤ የድሮ ቀዳሽ ዳቆን ነበር 2000አመተምህር በስደት ተገናኘን ተጋባን ለቅድስት ሀገር እንድገባ በፆለታችሁአስቡኝወለተማርያም ብላችሁ😭😭😭😭ልጆቸ ያስለቅሡኛልክርስትና ባለመነሳታቸው።ያሣግድልሽ በሉኝ

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ

    የተገለባበጠ ግዜ ፈጣሪ ይርዳን ዘቢብዬ እድግ በይልኝ😭😭😭😭😭😭💚💛❤🙏

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 3 роки тому

      Gizew aydelem enate gizewima endene memhir tesfaye ymesaselutin yaferulin bmenfes ytesekayutin lemeftat ymitagelu biz meswaetinet eyekefelu Yalu abatochachin aferalin
      Gintekawamiw yigelet zend bmekakelachhuu kimball siletebale new

    • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
      @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 роки тому +2

      @@liyagessesse7435 እማ እኔ ለማለት የፈለኩት ልጅ አዎቂ የሆነበት አዎቂ ደሞ ህፃን የሆነበት ግዜ ማለቴ ነው እኛማ አብዛኛውን ነገር መረዳት አቅቶናል ልባችን መቼም እንደህፃናት ካልሆነ መንግስተ ሰማያትን መውረስ እንደሚከብደን ተፅፋል እኔ በሀርዬ ሆኖ የዎህ ግልፅና ውሸታም አደለሁም እና ብዙ ሰው አግሎኝ ከሰው ሸሽቼ በጣም እርቄ አበሻ የማላገኝበት ገጠረ አሜሪካ ገብቻለሁ አሁን በ41 አመቴ እፋይ ብዬ ከአምላኬ ጋር ብቻ ነው የምገናኘው ከተማማ እኔ ለነሱ ጦጣ ነገ አቤት እንዴት ተጫወቱብኝ በዚህ ግዜ እንዲህ ያለ ሰው አለዴ እያሉ መልካምነት የረከሰበት ግዜ አንችም መኖር ስጀምሪ የምለው ይገባሻል ሲገባሽ ነው የሚገባሽ አሁን እየተንቀሳቀሰ ያለው የሰውን ስጋ ለብሶ አጋንንት ነው የምናዎራውም 98%አጋንንትን ነው ለምንመሠለሽ ከመዝሙር ይልቅ ዘፈንን ከስግደት ይልቅ መጨፈርን ስለምንወድ እግዚያብሄር እየቆነጠጠን ነው ማስተዎሉን ንፁ ልብን እሱ ይስጠን አሜን💚💛❤🙏

    • @user-addisalem1213
      @user-addisalem1213 3 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን ዘቢብዬ እውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን በቤቱ ያፅናሽ ፀባኦት ይጠብቅሽ አሜን 😍

    • @በዕምነትዘተዋህዶ
      @በዕምነትዘተዋህዶ 3 роки тому

      በጣም😥😭😭😭😭

  • @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። ዘቢብዬ እንደ ዘቢብ ጣፋጭ ነሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ከአባትሽ ጋር ያቀረባችሁት ተባረኩ ትምህርቱን ለሚቃወሙት አባቶች እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው ለእኛም ሰሚ ልቦና ይስጠን።

  • @ፍቅርተሾመ-ቐ9ጘ
    @ፍቅርተሾመ-ቐ9ጘ 3 роки тому +14

    የኔ እናት እግዚአብሔር መጀመርያሽን እንዳሳመረው እስከመጨረሻው በቤቱ ያሳድግሽ ደግሞ እኔ በጣም ነው የምወድሽ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 3 роки тому +9

    ዘቢቢዬ እግዚአብሔር በጥበብ በመጎሳ ያሳድግሽ የኔ ቅመም መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ድንቅ ምላሽ ነው እግዚአብሔርን 💕💕💕

  • @ኤፍታህወለተብርሃን
    @ኤፍታህወለተብርሃን 3 роки тому +16

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን አደረሳቹ ለፃዲቁ አባታችን ተክለ ሃይማኖት (ፀሊም ሙሴ ዓመታዊ በዓል)👈ፀሎት በረከታቸው አይለየን አሜን ፫⛪🙏

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ዬነረ ጣፋጭ በረቺ እመአምላክ በጥበብ ታሳድግሽ የእውቀት መልጠከሰ ቅዱስ ዑራኤል አባቴ አእምሮሽን ይጠበቅሽ መምህር እና ህፃን ዘቡቢ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአበው አምላክ ከመሰናካይ ይጠብቅልን ቅድስት ቤተክርስትያናችንን ይጠብቅልን

  • @አስካለማርያም-ፈ7ቈ
    @አስካለማርያም-ፈ7ቈ 3 роки тому +9

    ወይ ጉድ ምናለ ሁላችን እንዳቺ አይነት ኑፁሁ ልብ ቢኖረኝ ጣፋጭ እግዚአቢሔር ይባርክሽ

  • @hiwottube675
    @hiwottube675 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ ቤተሰብሽን ሀገርሽን እምትጠቅሚ ያድርግሽ 🙏🙏🙏

  • @MonaMona-hb8ig
    @MonaMona-hb8ig 3 роки тому +1

    መምህር በጣም ደሥ ትላለች እና ተቃዊሚ ልብ ይሥጣቹሁ እኔ አገሬ እራያ ነኝ እና ትምርቱ ያለሁበትን ሁኔታ እንዳውቅ አድርጎኛን ሁለ ት ወር ቀርቶኛን ሀገሬ ልገባ እግዛብሄር ይፈውሠኛን ፊቱን አየው አለሁ አሥተምራቹሁኛን

  • @medi7110
    @medi7110 3 роки тому +26

    💗 እንዴት አደራችው🙂 መልካም ቀን በድንብ ትምህርቱን ስሙት🙏

  • @kntattiyub831
    @kntattiyub831 3 роки тому +9

    አንደበትሽን እግዚአብሔር ይባርከው የኔ ጣፋጭ እናንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን ህሊና ያለው ይንቃ እላለሁ

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 роки тому +1

    ይህ ትውልድ እንደዚህ አይነት ወላጆች ነው የሚያስፈልገው !! እኛ ቆይተን ነው የገባን!!

  • @hdhdhdhhdjrhf6501
    @hdhdhdhhdjrhf6501 3 роки тому +1

    የኔ ጣፋጭ እግዚያብሄር ያሳዲግሺ በእውነት እፁብ ዲቅነው
    አባቶቻችን እነርሱ በነቀፋቸው ፀጋው ይበዛላቸዋል ይጨመርላቸዋል አባታችን መምህር ግርማ አባታችን አባዩሀንስ በእዲሜና በፀጋ ያኑርልን እነርሱን በማወቄ እግዚያብሄር ይመስገን

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    ልጅ ዘቢባ ተሰፋ ስላሴ እድግ በይልኝ ማማዬ ፀጋውን ያአብዛልሽ በእውነት ካአንች ስንቱን ተማርኩ እውነትም ያአባትሽ ልጅ ጅግናዬ ነሽ በርችልኝ በአካል ማግኘት እፈልጋለሁ የኔ ጣፋጭ እንድግ በይልኝ 😘 ወይኔ ትህትና እማምላክ ወላዲት አምላክ እቅፍ ድግፍ አድርጋ በሞገስ በጥበብ ታሳድግልን የኛ ልእህልት

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 3 роки тому +2

    ዘቢብዬ የእኔ ቆንጆ ተባረኪ እድሜሽን ሙሉ የድንግል ማርያም ልጅ አገልጋይ ያድርግሽ ወንድሜ መታደልህ አባታችን አንተን አንተ ደግሞ ልጅህን አገኘህ ትልቁ ችግር የተሸከምነውን ክፉ ሰይጣን ለማመን መቸገራችን ለምን ውስጣችንን መመርመር እንፈራለን? ሁሌም እላለሁ ስራውን እየሰራን ለምን እንፈራዋለን ከአገልጋይ እስከ ተገልጋይ

  • @boznashdamaka7987
    @boznashdamaka7987 3 роки тому +14

    የኔ ጣፋጭ ቃለ እይወት ያሰማልን በርቺ እደጊልን

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 3 роки тому +15

    የኔጣፍጭ እግዚእብሔር ብፀጋ ያሳድግሽ ማማዬ

  • @yonasabraham1868
    @yonasabraham1868 3 роки тому +2

    በመጀመሪያ ለፈጣሪያችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው በተለያየ አይነት መንገድ እንድንማር እያደረገን ስለሆነ ይሄው አሁን ደግሞ ብልጅ ዘቢብ ሊያስተምረን መጣ ዘቢብ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን መም በተለያየ ጊዜና ሰአት መልስ እየሰጠህ ሲሆን እነዛ ተቃዋሚዎች ተብዬዎች ጌታችን መቶ እንኳን ፊት ለፊት ሲያደርግ ቢያዩ እንኳን አያምኑም ስለዚህ አንተ ዝም ብለህ ስራህን ቀጥል ለነሱ ፈጣሪ ልቦና እንዲሰጣቸው በጸሎታችን እናስባቸው ወደውኮ አይደለም፡መም በዛ ክፉ ስለተያዙኮ ነው

  • @ያቀንያቀን
    @ያቀንያቀን 3 роки тому +1

    የኔ ጣፋጭ ወይ እድግ በይልኝ እግዚአብሔር ያሳድግሽ መምህርየ እድግ ትበልልክ
    እንዴት መታደል ነው እኔንም ወላጂ አባቴ እንደዚህ አድርጎ ባሳድገኝ ኖሮ
    ግን አባይየ እወድሀለሁ
    መምህርየ እኔ ፆሎት ያረኩበትን ቅዱስ ኤልሻላይ አዶናይ ሰላሴ ባርኩልኝ ብየ ሰውነቴ ላይ እና ክፍሌንም እረጫለሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @ይሳኩር
    @ይሳኩር 3 роки тому +2

    ህፃን ዘቢብ በእውነት ቃላት አጠርኝ ላች እግዚአብሔር በጸጋው በጥበቡ ያሳድግሽ በቤቱ ያቆይሽ :መምህራችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በእውነት ባንተ ትምህርቶች ብዙ ነገሮችን ተምሬለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ከቤተሰቦችህ ጋር አብዝቶ ይስጥልን 🙏

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 3 роки тому +2

    ዘቢብየ እግዚአብሔር ያሳድግሽ በጣም የሚገርም ነው እውነት እኔ አፈርኩ 25 አመት ነው ምንም እውቀት የለኝም ጌታ ሆይ መስተዋሉን አደለን አሜን አሜን አሜን

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 3 роки тому +1

    Wow 11አመት , እድግ በይልኝ
    መምህር አንተ ልጅህን በዚህ ሁኔታ በማሳደግህ ደስ ብሎኛል
    ዘቢብየ አባትሽን ከቤተክርስቲያን ያስወጡት አመለካከታቸው እንደዚህ ስለሆነ ነዉ ። የአብሾ መንፈስ እየደበቀባቸው ነው።

  • @sebeletamrutamru8956
    @sebeletamrutamru8956 3 роки тому +2

    አረ እነዚህ ሰዎችን ባለፈው ሠምቻቸው ገርሞኛል ሰውን ያስታሉ እህቶች ወንድሞች
    አትስሙአቸው እኛ ትክክለኛውን መንገድ ይዘን ነው መጓዝ ያለብን ሕፃን ዘቢብ እግዚአብሔር ያሣድግሽ ማሬ

  • @mikking9432
    @mikking9432 3 роки тому +1

    ቅመም ተባረኪ በፀሎት አስቢኝ ሀይለገብርኤል ማአዛ ማርያም ትርሲተ መለአክ ስርጉተ ማርያም አመሰግናለው

  • @lamrutkonjo4555
    @lamrutkonjo4555 3 роки тому +1

    የእውነት እኔ በራሴ አፈርኩ ከዝች አንድ ፍሬ ህፃልጅን ኢን ሁለ ትምህርት ስሰማ መፈጠሬን ጠላው እኔ ዝምብሎ የስመ ኦርቶዶክ ነኝ. ምንም ነገር ስለ ሚስጥረ ጥምቀት እንኳን የማላቅ ከምንም ነገር የሌለው ነኝ ስለእውነት አፈርኩ( ሕፃን ዘዘቢብ እግዚሀብሄር ያሳድግሽ )እወቅ ያለው 9 አመት ያቃል አትወቅ ያለው እና አይነጥላ የደፈነበት በ33 አመቱም አያቅም ልቦና ይስጠኝ

  • @መንበረማርያምኤፍታህ

    ዘቢብዬ የኔ ቐንጆ እደጊልን በጣም ደስ ትያለሽ እስከነ ሳቅሽ አባትሽን ነው እግዚአብሔር ያሳድግሽ አሜን

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ

    አሜን አሜን አሜን
    የድንግል ለጅ አንድ አድርገን
    ልጅና አብት ፀጋውን ያብዛልችው
    ደሲ ስትሉ ለነቃፊውች ልብ ይሰጠችው
    በእውነቱ

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 3 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው ንፁህ ጓደኛ እና ልጅ አለህ ባለቤትህን ብታስተዋውቀን

  • @ንቁኦርቶዶክስተዋህዶ

    ምንም ልበልሽ ቃላት ኣጣሁልሽ የኔ ቅመም እግዚአብሔር መጨረሻሽ ያሳምርልሽ እግዚአብሔር በፀጋ በመጎስ ያሳድግሽ በቃ ልዩ ነሽ በፀሎትሽ ኣስቢኝ ወለተገብሪኤል ብለሽ በስደት ጭንቅ ብሎኛል

  • @ናታኔምነን
    @ናታኔምነን 3 роки тому +5

    ህፃን ዘቢብ ተስፋዬ የኔ ቆጆ ልቦና ይስጣችሁ ብለሽ ፀልይልን እሺ

  • @ማሪያምንየጠላየለውምከላመ

    ውይ በራሴ እንዳፍር አደረግሽ ዘቢብየ ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ ውድ ያባቷ ልጅ ቃለህይወት ያሠማልን

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 3 роки тому +2

    ዘቢብዬ መቼም አንቺን የመሰለ በሳል ልጅ ለማግኘት ከፈጣሪ መቀባትን ይጠይቃል ባንቺ አይን እኛ እራሳችንን እንፈትሽ ብንል ወፍ የለም ;
    ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ

  • @tigetube390
    @tigetube390 3 роки тому +2

    የእኔ እናት ፀጋውን ይብዛለሽ የአብቷ ልጅ
    መምህር በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @sablasabla1557
    @sablasabla1557 3 роки тому +10

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ
    በህልም ህጻን ልጅ ማቀፎ ምንድን ነው ???

    • @elinazef8163
      @elinazef8163 3 роки тому +1

      መንፈስ ቅዱስ

    • @mebratmebrat9715
      @mebratmebrat9715 3 роки тому +1

      እኔም በህልሜ ህጻን ልጅ አቅፌ ቀረሸብኝ ቅርሻቱ ጉሮሮዬ ውስጥ ገባ

  • @Hulubesuhone
    @Hulubesuhone 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ከህፃናት አደበት ይህንን የእግዚአብሔር ቃል በመስማታችን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ እናት አባትሽን አንፀው እዚህ ስላደረሱሽ እድሜና ፀጋውን ይስጣቸው ቃለ ህይወት ያስማልን በፀሎት አስቡኝ አሜን አሜን አሜን

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu8006 3 роки тому +3

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ እግዚአብሔር በግርማ ሞገስና በጥበብ ያሳድግሽ ። ጎበዝ ልጅ 💙💛❤🙏

  • @sewrakokob8508
    @sewrakokob8508 3 роки тому +1

    ዘቢብየ የኔ ጣፋጭ እደጊልን ተባረኪ ልክ እኒም መልሳቸው ትምህርታቸው እንደዚህ ሲሆንብኝ እርግፍ ኣድርጌ ተውኩት ዕድሜ ለ ኣባታቸን መምህር ገርማ እንደሁም ለተባረኩ ልጆቻቸው ትምሐርታቸው እና ተግባራቸው በግብር በልጆቻቸው እያየን ነው እግዘኣብሄር ይመስገን በርቺ መምሀር በጣም ነው የማደንቀህ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ.

  • @tisgayassfa3273
    @tisgayassfa3273 3 роки тому +1

    እንዴት ደስ ትላለች ህፃኖቾች ስለመናፍስት ስራ እንደዚህ ከገባቸው አንዳንድ አባቶች ስለምን አይረዱትም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር አይምሮሽን ይክፈትልሽ ከዚህም በላይ

  • @ፍሬሂወት-ጐ4ቈ
    @ፍሬሂወት-ጐ4ቈ 3 роки тому +1

    ወይኔ በጌታ ደስ ስትይ እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልሽ ዘቢብ እግዚአብሔር ያሳድግልህ መምህራችን

  • @makdabekele3563
    @makdabekele3563 3 роки тому +2

    ጎበዝ ዘቢብዬ እድግ በይ ደሞ የመምህር ልጅ አይደለሽ ድምፆዋ እራሱ ደስ ሲል

  • @ጌጤዩቱብ-ቐ8ጀ
    @ጌጤዩቱብ-ቐ8ጀ 3 роки тому +6

    መምህር አንዴት ነህ ሰላም ላተ ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ ልጅህንም በጥበቡ ያሳድግልህ እኛንም አደበታችንን ይክፈትልን

  • @chonbelawbirhanu8791
    @chonbelawbirhanu8791 3 роки тому +16

    እየሱስ ክርስቶስ አምላካችን በምያስተምርበት ግዜ ድምጹ ቀስብሎም(ሳይጮህም ግን ሁሉም ይሰሙት ነበር

    • @mronedegu8177
      @mronedegu8177 3 роки тому

      እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @ወለተትንሳኤ-አ1ዠ
    @ወለተትንሳኤ-አ1ዠ 3 роки тому +7

    የሄማ ቀላል ነው የኔ ጣፋጭ 🙏

  • @emebrtzebene2442
    @emebrtzebene2442 3 роки тому +2

    በስማም በራሴ አፈርኩ ዘቢባ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ በጸሎት አስቢኝ እህተ ማረያም

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጡ እሺ እንሞክራለን ልቦናችንን ይክፈትልን ወይ እምነት ከናተ ይህ ጥያቄ መጣቱ ይገርማል እሚገርምነው ተክክል መምህር ከህጻናት ዘቢብ የምንማረው ትምህርት እሚገርም ነው ወገኖቼ የተባረክህ አባት እድሜ ጸጋ ይስጥክ ተስፍ ሰላሴ የኔ ጣፍጨ በጥበብ በጸጋ ያሳድግሺ ለአባታችን ለመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እድሜ ጻጋዎትን ይጨምርሎት። ያጋንትን ምሰክር መቀበል አይቻልም😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥 እሚገርምነው

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤
    *_🌷🌷 ሠላም ለቃልከ_*
    *_💦💦 ተክለሃይማኖት ሆይ የአብ አካላዊ ቃል የሚሆን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሁሉ ላሳመነ ቃልህ ሠላም እልሃለሁ_*
    *_🌷🌷 ሠላም ለአፃብዒከ_*
    *_💦💦 ተክለሃይማኖት ሆይ ስጋ መለኮትን ለሰዋና ደመ መለኮትን በእርፈ መስቀል ፅዋ ለቀዳ ጣትህ ሠላም እልሃለሁ_*
    *_🌷🌷 ሠላም ለልብከ_*
    *_💦💦 ተክለሃይማኖት ሆይ የማርያምን ልጅ የአምላክህን ህግ በትክክል የጠበቀ ቅዱስና ብሩክ ለሚሆን ልብህ ሠላም አልሃለሁ_*
    *_አሜን ከፃድቁ አባታችን ከአቡነ ተክለሃይማኖት እረዴት በረከት ያሳትፈን አሜን የፃድቁ አባታችን ምልጃቸው ፀሎታቸው አይራቀን ይጠብቀን አሜን🤲🏻🤲🏻🕯️🕯️🕯️🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃💚💛❤🤲🤲🤲😭😭😭yene tafach zebibeye Emberhan tasadegishi yabatuwa lij jgina❣💕chwa yechwa lij!!! Memihir tesfay kale hiwot yesemalen!!! Share enadergi yezebibeye tiyaka yimeleselat! Elelelelelelelelelelelele Zemari mlake Yasmalen yene liyu💋

  • @ትግራይዓደይሰላምኪይብዛሕ

    የኔ ጣፍጭ እግዛብሔር ያስድግሽ ፅጋው ይብዛላቹ

  • @የትምወርቅከተማ
    @የትምወርቅከተማ 3 роки тому +7

    የኔቆንጆ ልጅ በፀጋዉ በጥበቡ ያሳድግሽ።

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 3 роки тому +1

    የኔ ማር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ውይ ንግግሮአ በጣም ነው የሚጣፍጠው እኔ እልጠገብኩሽም ሁሌም ነይ መምህር ሁሌም አምጣልን ብዙ ነገር ነው የተማርኩት የተረዳችበት መንገድ በጣም የሚገርም ነው እመብርሀን ትጠብቅሽ ይሄን ትምህርት በመስማቴ ዛሬ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሁሌም ነይ እሺ እናቴ

  • @ayinalemayinalem1691
    @ayinalemayinalem1691 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    ህፃን ዘቢብ እግዝአብሔር ያሳድገሽ
    በጥበብ
    እኛማ ፈጣር ልቦና ይስጠን እንጂ ??

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry1110 3 роки тому +5

    ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን ፀጋካ ምስ ስድራካ የብዘሐልካ መ/ርየ

  • @mariyammariyam4555
    @mariyammariyam4555 3 роки тому +1

    የእግዚአብሔር ሃይል እኮ,የእመነታችን,ጥንካሬ መጠየቅ,ያሰፈልጋል,እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም,ሕዝቡ እኮ,መንፈስ ቅዱስ ከሚቀበሉ,ሰይጣንን በቀበሉ,የመረጣሉ,,,መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን ልጆትን,ያሳድጓለት

  • @mekdesmohammed1972
    @mekdesmohammed1972 3 роки тому

    አንቺ ፍቅር የሆንሽ ልጅ እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ በጥበብ ያሳድግሽ ለወላጆችሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልሽ እመብርሀን ደብቃ ታሳድግሽ ጎበዝ ልጅ ቆንጆ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @amarchzarga6991
    @amarchzarga6991 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማን ተስፋ ሥላሴ እህታችን ዘቢብ እግዚአብሔር ያሳድግሽ እማማዬ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 роки тому +3

    እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ህፃን ዘቢብ እግዚአብሄር ፀጋዎን ያብዛልሽ አሜን አሜን አሜን ወድሻለሁ

  • @warkeytasneem45
    @warkeytasneem45 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ እግዚአብሔር ልቦናችን ይክፈትልን

  • @ማሪያምንየጠላየለውምከላመ

    ውይ አባቷን መሣይ የኔ ውድ እድግ በይልን የኔ ወርቅ

  • @ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት የኔ ጣፋጭ እድግ በይልን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሣድግሽ ማማዬ

  • @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ዘቢብዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ እዲህ ባጠይቂ ይገርመኝ ነበር ቅመም የሆንሽ ልጅ ምክንያቱም የመምህር ልጅ ነሻ ጎበዝ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ

  • @ወለተማርያምየተዋህዶ-ዠ6ኈ

    የኔ ቅመም አንደበትሽ ሲጣፍጥ
    የምትናገሪው ቃላት እራሱ ከአንች አንደበት የሚወጣ አይመስልም ልጅ ማሳደግ እንድህ ነው ለልጆቻችን ሀብት ንብርት ከምናወርሳቸው ይልቅ እንድህ ቃሉን ፍትፍት አድርገን እናጉርሳቸው እኔም ስወንድህ እንድህ እንድህ ነው የማሳድጋቸው
    ዘቢባየ እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግሽ.
    ውድ መምህራችን ተስፋየም በርታል ትምህርትህ ሁሌም አድስ ቢሰማ ቢሰማ አይሰለችም በርታልን ክፉ አይንካህ

  • @ኤፍታህሠብሪና
    @ኤፍታህሠብሪና 3 роки тому +5

    የኔ ውድ የኔ ጣፋሽ ያባቷ ልጅ ዘቢብዬ እድግ በይልኝ የኔ ማር ቃለ እይወትን ያሠማልን አሜን ፫

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ

    ኸረ ብዙ አባቶች ገድል ላይ አለ መንፈስ ሲናገር ለምሳሌ 1 ብጠቅስ አቡነ ሐብተ ማርያም ገድል ላይ አባታችን አቡነ ሐብተ ማርያም ቆመው ሲፀልዩ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ተገልጦ በ4ቱ አግጣጫ በሰሜን በደቡብ በምስራቅ በምዕራብ አመትብ ብሏቸው ሲያመትቡ ሦስት አጋንንት ከፊት ለፊታቸው ቆመው ተዉአቸው ከኖህ ማዐይን ተርፈን ልታጠፋን መጣህን ካንተ ጋር ምን ፀብ አለን ሃብተ ማርያም ሆይ ልታጠፋን መጣህን እያሉ ጮኹ በሰው ላይ የምታደርጉትን የምታስቱበትን ብለሐታችሁን ንገሩኝ አሉአቸው ከነሱም ውስጥ አንዱ እኔ ከጥንትም ጀምሮ አምላክ ነኝ አያልኩ ሳታልላቸው ኖርኩ ክታብ መፃፍን : ቅጠል መበጠስን ሞቶ ያደረ ከብት መብላትን የሰውን ስጋ መብላትን በወፍ ማሟረትን አስተማርኳቸው በሚሞቱም ጊዜ ወደ ሲኦል አወርዳቸዋለሁ በንዲህምስራ ሳለሁ ክርስቶስ ተወለደና ስራየ የተገለፀ ሆነ ከብዙ ዘመንም ቦኋላ ተክለ ሃይማኖት የተባለ ሰው መጥቶ ከክርስቶስ በቀር ለእኔ እንዳየገዙ አደረጋቸው እገድለውም ዘንድ ብዙ ጊዜ ሞከርኩ ነገር ግን እሱ በረታብኝ ወገኖቼንም ቀማኝ ሁለተኛም ወንድሜ ይውጠው ዘንድ በዘንዶ ተመሰለ ነገር ግን በመስቀል ባማተበ ጊዜ ተሰንጥቆ ሞተ እኔም ከእርሱ የተነሳ ፈርቼ ተሸሺጌ መንደር ለመንደር ስቅበዘበዝ ኖርኩ ፋንታዬ የሆኑ ጥቂት ሰወችንም አገኜሁ አላቸው አባታችንም ያሳትካቸው እነማን ናቸው ባሉት ጊዜ ሁሉንም በዝርዝር ስማቸውን እየጠራ ነገራቸው የእገሌ ሐጢያቱ ይህ ነው እያለ የበደላቸውን መጽሐፍ አነበበላቸው ዳግመኛም ሰወች እሱን የሚያሼንፉበትን ነገር ላባታችን ሲነግራቸው ነገር ግን ሐጢያት ሰርተው ንሰሀቸውን ለከሀን በመንገር ንሰሐ ገብተው እኔ ልሰውረው ስወድ ምክሬን በገለጡብኝ ጊዜ ትቻቸው እልሻለሁ ባላቸውና እንዲያሰናብቱት ለመናቸው በዚህም ጊዜ ጌታችን አቡነ ሐብት ማርያምን ብዙ ቅዱሳንን አስቷል እና አታሰናብተው ከግሩ ታች ያለውን ምድር አማትብና ምድር አፏን ከፍታ ትዋጠው አላቸው አባታችንም ጌታችን እንዳዘዛቸው ያን ርኩስ መንፈስ ምድር አፏን ከፍታ እንድትውጠው አደረጉትና ብዙ እፍዳ ወዳለበት ወደ ሲኦል እንዲወርድ አደረጉት ይህንንም ሲያዩ እዛው ቆመው የቀሩት ሁለቱ አጋንንት አይተው ፈሩ አንደኛውም ክንፍ ያለው እባብ ሆኖ ወደ አየር በበረረ ጊዜ ቅዱሳን መላእክት በሳምንት መንኮራኩር ራስ ራሱን ቢቀጠቅጡት አፍዋን ወደከፈተችው መድር ወደቀና እንደጓደኛው ወደ ሲኦል ወረደ የቀረው ሦስተኛው ግን ሐብተማርያም ሆይ ያደረግሁት ክፉ ነገር ሳይኖር ያለ ጊዜየ እንዳተጠፋኝ በምታመልከው አምላክ አምልሀለሁ እኔ በዚህ ወር ነው ከዚህ ሐገር የደረስኩት እያለ ለመናቸው ዳግመኛም ሐገሬ የኖርኩባት አንፆኪያ ናት በልጄ በዲወቅልጢያኖስ ልብ ውስጥ አድሬ ብዙ ስራ የሰራሁባት በመኳንቱም ላይ አድሬ በክርስቶስ ያመኑበትን ክርስቲያኖች ሁሉ በልጄ በዴዬቅልጢያኖስ ላይ አድሬ የገደልኳቸው እኔ ነኝ ከእነሱም ወይም ከእሱም ጋር ወደ ሌላ ሐገር ሄጄ 47ሺ ሰማዕታትን አስገድየ አንድ ሺህ ሰማእታትን አሳሰርኩ ነገር ግን ቆስጠንጢኖስ የሚባል ደግ ንጉሥ በነገሰ ጊዜ ክርስቲያኖችን ከእስር ቤት አውጥቶ ፈፅሞ አከበራቸው እኔን ግን አዋረደኝ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ጨ
    ጤና አላገኜሁም ልጄ ዴወቅልጢያኖስ ከሞተ በኋላ ከንጉሥ ቆስጠንጢኖስ ክብር የተነሳ መውጫ መግቢያ አጥቼ መከራን እየተቀበልኩ ስቅበዘበዝ ያን ጊዜ ለምን ስራ ትፈታለህ ስራህን ታስተምራቸው ዘንድ ወደ ኢትዮጵያ ሂድ የሚል ድምጽ ከጌታዬ ከዳቢሎስ ተነገረኝ እንደምታየኝ ወደ እዚህ ሐገር መጣሁ ሲል ሌባታችን ነገራቸው አባታችንም መሬት አፏን ከፍታ እንድትውጠው ሊያደርጉት ሲሉ ያን ጊዜ ጌታችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አቡነ ሐብተማርያምን በሚፈረድበት ገንዘብ የሚፈረድበት ጊዜ አልደረሰም እና ይህንንስ ተወው አላቸው ያን ጊዜ ጌታችንም ይህ በተናገረ ጊዜ ለሰይጣን ካባታችን ስር በኖ ጠፋ አፏን ከፍታ የነበረችውም መሬት ተመልሳ እንደ ቀድሞ ሆነች ይላል የአባታቸውን የአቡነ ሐብተማርያም ገድል እና ተ ይሄን ማን ነው የተናገረው የፃፈው ለምን እውነት ይሼሼጋል እና አባታችን አቡነ ሀብተማርያም እፍረት ስለሌላቸው ነው እርኩሳን መናፍስቶቹን ያናዟቸው ለምን ሰው መንገድ እንዲስት ታደርጋላችሁ አሁንም ፈውስ አገልግሎት የሚሰጡን አባቶቻችን መንፈስ ቅዱስ አድሮባቸው የቅዱሳን በረከታቸው ፀጋቸው አድሮባቸው ነው እንጂ ዝም ብሎ ያለ ፀጋ ማንም አይፈውስም ዘቢብየ የእኔ ጄግና የጄግና ልጅ ነሽ የእውነት ኮረሁባችሁ አባት እና ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ፀጋውን ይብዛላችሁ የፃድቁ አባታችን የአቡነ ሐብተማርያም በረከታቸው በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይውት ያሰማልን በእውነት ቸሩ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ❤️💐አሜን አሜን አሜን።

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma8468 3 роки тому +1

    በእወነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን፫ ፀጋወን ያብዛልሽ እግዚአብሔር

  • @kikl5146
    @kikl5146 2 роки тому

    በትክክለኛ እምነት ያደግሽ ልጅ ፈጣረ በሠጠሽ ጥበብ ባረኮ ያሣድግሽ የኔ ዉድ መምህራችን እግዚአብሔር ቀር ዘመንህን ይባረክልን የተባረከች ልጅ ነዉ ፈጣረ የሰጠህ በጤና በሞገስ ትደግልህ😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ

    ሰላማችሁ ይብዛ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የኔ ጣፋጭ እንወድሻለን እናከብርሻለን እህታችን ዘቢብ ይሄማ ቀላል ነው የምትያት ነገር እንደት ለጥያቄው መልስ ማዘጋጀትሽን ምን ያክል እንደሚገልጽ በደብ ያሳያል ደግሞ በትክክል መልሰሽዋል እውነት ነው ዘቢብየ አንችን አላማመስገን አይቻልም እድግግግግግ በይልን 😘😘😘😘😘 የውዥብር ጥያቄና መልስ ሲመልሱ እራሴን በሁለት እጄ ይዠ ነው እምሰማው እና 😁😁😁😁😁 አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱትአይሰማም እሚገርም ነው እውነት በካባና በሚያምር ሻሺ ተደብቀው ይሄንን የውዥብር ነገር መናገር እውነት በጣም እራሱን አመመኝ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 роки тому

    ዘቢብዬ የመ ምሬ ልጅ ከልብ እናመሰግናለን። ቃለ ኽይወት ያሰማልን ተባረኪ ። ከመላዉ ቤተሰቧቼክ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቻ። ዘቢብዬ እግዚአብሔር አምላክ በጥበ ብ በሞገስ ያሳድግሽ መጨረሻ ሽን ያሳምርልሽ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ። ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @ጓልቅዱስጊዮርጊስ
    @ጓልቅዱስጊዮርጊስ 3 роки тому +2

    እዋይ ማዓረይ እግዚአብሔር ፀጋ ጥዕና ይሃብኪ 🙏🙏🙏ምቅርተይ ብጣዓሚ ንፍዕቲ እሰይ ዝተረፈኪ ነገር የለን ልባመይ💕💕

  • @lafyameer2468
    @lafyameer2468 3 роки тому

    ልክ ነሽ ውዶ እህታችን ዘቢብየ ፈጣሪ አምላክ እንዳች በእምነቱ የሚፀና ሴትም ወንድም ልጅ ይስጠኝ. በእውነት መምህር ተስፋየ አበራ እስከ ምላ ቤተሰብህ ቅዱስ አምላካችን ይጠብቃችሁ
    እንደዚህ እኛንም ግራ የሚጋቡንን መናፍቃን ልቦና ይጠቻ
    ለምናዳምጠው ቅዱስ መንፈስ የሚጠቅመንን በልቦናችን ያሳድርብን
    ሁላችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት ብላችሁ. ////ለሁላችን ልቦናውን ስጠን///

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ 3 роки тому

    ዘቢብየ በቤቱ ያሳድግሽ ለአባታችን ለመላከ መንክራት ፀጋውን አሁንም ብዝዝዝዝትትትት ያርግላቸው እውነት ብለሻል መምህራንና ዲያቆናት ለነቀፌታ ነው የሚሮጡት ልቦና ይስጣቸው ስንቶቹን ታዘብኳቸው ከምር የሚጠፋም ቢያገኙ ያጠፋሉ

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 3 роки тому +1

    ኋለኞች ፊተኞች፥ ፊተኞችም ኋለኞች ይሆናሉ፤ የተጠሩ ብዙዎች፥ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸውና። ማር 10:31...ዘቢብየ እግዚአብሔር ያሳድግሺ ብዙ አስተማርሺን

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ

    የኔ ጣፋጭ እድግ በይልጅ ወላዲተ አምላክ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግሽ የናልም ልጃች እንዲህ ሆነው እዲያድጉልኝ እፈልግ ነበር

  • @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ

    ዘቢባዬ ተማርኩብሽ አይገልጸውም እማ ፍቅር ታሳድግሽ ድንቅ የሆነ ትምህርትነው ያስተማርሽን በእውነት እግዚአብሔር ባንድም በሌላ ያስተምራል እኛ አላስተዋልም እንጂ መምህር እድሜና ጤና ከነመላ ቤተሰቦችህ ያድልልልን

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ

    እግዚአብሔር በቤቱ በዙ ፋኑ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ

    • @alemdamsa9067
      @alemdamsa9067 3 роки тому

      እግዚአብሔረ ያሳድግሽ ማማዬ

  • @tigestwondemu6295
    @tigestwondemu6295 3 роки тому

    የኔ ቆጆ የኔ ጣፋጭ በእውነት ልኡል እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግሽ ጎበዝ ያባቷ ልጅ በርችልን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን መምህርየ የኔ እቁ በእድሜ በጸጋ ያኑርልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    እኛ ለመፍረድ የቸኮል እጅ ቅዱሱ መጽሀፍ ምን ይላል አንልም ሲነዱን መነዳት እጅ ቆም ብለን አናስብም ብቻ እናንተን ያሳወቀን አምላክ ይክበር ይመስን አሜን ፫

  • @yemareyamnegn1931
    @yemareyamnegn1931 2 роки тому

    ድምፅሽ ሲያምር እድግ በይ አንችን ሰምቼ በራሴ አፈርኩኝ መምህር ተስፋዬ ምርጥ አባት

  • @kalkidankebed2047
    @kalkidankebed2047 3 роки тому

    የኔ ጣፍጭ እግዚአብሄር ጥበቡን ይግለፅልሽ በርቺልን. ካህን ሳይሆኑ ካህን ነን እያሉ ቤተ ክርስቲያንን እሚቦረቡሩ ልጆቿን እሚያሰናክሉ. ትክክለኛ አባቶችን. እሚነቅፉ ቅናተኞችና ደፍተራወች እግዚአብሄር ልብ ይስጣቸው ምን እንላለን እደነሱ አንስትምና. ፍርዳቸው በሰማይ ይጠብቃቸዋን እኛ ግን እንበርታ መምህር ተስፋዬ በእውነት በርታልን ከጎንህ ነን ጥላት ይጫጫ

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    በውነት ቃለሂወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርትነው እኛም የተማርነው ፀጋውን ያብዛልሽ ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናች

  • @eskdarworku2479
    @eskdarworku2479 3 роки тому +1

    የኔ ጣፋጭ አደበትሽ ይጣፍጣል መምህር እግዚአብሔር በጥበቡ ያስድግልህ አባየ ስትይ አፍሽ ማር ነው እመብርሀን ታሳድግሽ እኛም ሰምተን ቃሉን የምተግብር ያድርገን መምህር የድንግል ማርያም ልጅ መዳንያለም ይጠብቅልን እናመሰግናለን 🙏::

  • @እየሩስነኝየወንቅእሸቷ

    የኔዉድ ዘቢብዬ እግዚአብሔር ፀጋዉንያብዛልሽ የእሳት ልጅ ትንታግ እድግ በይልኝ
    አዬጊዜ የተገላቢጦሽ ህፃኗ እዲህ እያስተማረች አባት የተባሉት ዘለፋና ስድብ ተያይዘዋል ኧረባካችሁ አባቶች ተመለሱ እስኪ ይችን ህፃን ስሟት

  • @salme4126
    @salme4126 3 роки тому

    ፈጣሪ በፀጋው ያሳድግሽ አዋቅዎች በሽምዳዳ ነው የምሃዱት ፈጣሪ ልቦና ይስጠን በዝህ ዘመን እድሜ ለመምህር ግርማ ስለ መንፈስ በደንብ አሳውቆናል እንድሁ ለመምህር ተሰፋዬ ለሌሎች መምህራን ስለ መናፍስት አውቀናል አዋቅዎች ተሸውዱዋል ከእነዝ አስተማሪዎች መማር አለባቸው

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 3 роки тому +1

    ዘቢብ እግዚአብሔር በጥባቡ የስድግሽ በቤቱ የፅናሽ መምህር ከነ ቤተሰቦችህ ጤና እድሜ ይስጥህ ቃል ህይወት የሰማልን ፀጋው በረከቱን የድልልን አሜን

  • @ethio6437
    @ethio6437 3 роки тому

    ዘቢብየ በእውቀት በጥበብ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ያአባ ተክለ ሀይማኖትን ፣ የቅዱሳን አርባዕቱ እንስሳት ኪሩቤልን ፣ የአባ ሙሴ ፀሊምን በረከታቸዉን ቅዱስ እግዚአብሔር ያሳድርብን።