Ashruku When I have 💰 money or better than him knowledge , I will support him with all my power ! Eshatu is the Golden Child of orthodox church Ethiopia. We love him , We stand with him ! Ashruku, it's not fair your critics! Even though I respect your comments!
ህጻን መሱድ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱት www.youtube.com/@Mesud_tube
ቢያስታውቀውም በደብም ማስታወቂያ ሰርቶበታል ቤቶች ምናም እሸቱው ተጠቀመበት @@timesardy6671
❤ምርጥ አሹዬ
🎉
ጦሱን ሴጣን እኮ ድሮም መልካሙ የ ሚሰራን አይወድም ምን ያድርግህ እሸቱ እሱን ለመሆን መሰጠት ይጠይቃል ጠቅሞ ስንቱን አንስቶ ነው ቢጠቀም ምን ይጠበስልህ አሩፈህ ተቀመጥ የማይነካ አትንካ እሺ ወንድማችን አምላክ ይጠብቅህ
@@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ ይማርህ (ሽ)
ብዙ አታውራ እሸቱን የሚያህል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጅ የስንቱን ሕይወት የለወጠ ስሙን አታንሳ፣፣
ማጀማራ ሲሚ👂👂👂👂
ለወሬ ቸኮልሽ
የኔ እህት የመጀመርያውን አይተሽ ነው ኮሜት ላይ የሄድሽው አትቸኩይ ሳያዩ ያመኑ ብፁዕ ናቸው የተባለው መጽሀፍ ቅዱስ ላይ ብቻ ነው እሺ
ዶንቆሮ መጀመርያ አዳምጥ
@@truneshtesema6944 የእሸቱን ስም ለማንሳት ድፍረትህ
እ ሸ ቱ አገሩን የሚወድ ዕንቁ ኢትዮጵያዊ ነው❤❤❤
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
ምነዉ የቀበጡ ወላጆችን ባታቀርቡ ሲያስጠሉ እሸቱ ሰዉን ከመርዳት በልጆች የተጠቀመዉ ነገር የለም እንደዉም ልጆቹን እድል ከፈተላቸዉ መቼም ጥሩ ነገር የሚያደርግ አይወደድም መሱድ ያለእድሜዉ ያደገ ለፍላፊ ነዉ እሸቱ መጥፎ ነገር አያደርግም ወሬኞች አሳለፈላቸዉ ።
ሲጠፋማ ይነገረዉ
ቪድወውን በደንብ አዳምጭው ምንም አላሉም
ከቨር ፔጅ አይተሽ አትፍረጂ ሙሉውን አዳምጪው
አዳምጥ መጀመሪያ ይሄ እኮ ነው ችግራችን
Woram yate nabaresh
አይ የሰው ነገር እሸቱን የመሰለ አንድ አስር ሰው ቢገኝ ኖሮ ሀገራችን የት በደረሰች ነነር እኛ ሰዎች ስንባል የሰውን ስም ማንሳት ልማዳችን ነው እሼን ተውት እባካችሁ
ለወሬ ከመቸኮል ቪዲዮዉን ጨርሰሽ አይተሽ ኮመንት ብታደርጊ ምናለ ጫፋ ይዞ መሮጥ 😂😂😂😂😂😂
ምቀኛ ተነሳበት
ሰው ጠፍቶ አይመስለኝም ምናልባት እኛ ክፉወች ሆነን መቀጣት ስላለብን ፈጣሪ ዝም ያለን ይመስለኛል
አውቆ እኮ ነው ለነመንሱር ብሎ ነው
መጀመሪያ ምን እዳለ አዳምጥ
አሽሩካ እሸቱን ልትወርድበት ነው ብዪ ብዙ ናዳ ላወርድብህ ነበር በእሸቱማ ማንም አይመጣም ❤
ለቀቅ አድርገው የሱን ሩብ ያክል ዲሲፒሊንና ሥነምግባር የለህም፣ ስንት መልካም ሥራ ስሠራ ለምን አላደነቅከውም?
የሚገርም እኮ ነው
እንኳን ለፅዮን ማሪያም አደረሳችሁ የአሹሩካ ቤተስቦች ባለማህተቦች❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤
በእዉነት አሹሩካ እግዜብሔር አወጣህ ግን እሰቲ ልሰማ ብዬ ባልሰማ እንደጀመርከዉ ባልጨርሰ ኡፍ በጣም ልበሳጭ አንተንም መጥፎ ልናገር ነበር 🙏🙏🙏በእዉነት እሸቱ አሁንም ሰራህ ይለምልም ቤተሰብህ ይባረክ እንደ አንተ ያለዉን ያብዛል እምታደርገዉ ነገር ሁሉ የተቀደሰ ይሁን እድሜ ጤና በሰፊዉ ተመኘሁ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
ደሞ አሸቱን በዚህ መጣቹበት ያሳዝናል
በጣም ያሳዝናል ዘሎ ጠል ማለት ይሄ ነው
እረ እፈሩ ሳትሰሙ አስተያየት አትስጡ!!!!!!!
Ashruku
When I have 💰 money or better than him knowledge , I will support him with all my power !
Eshatu is the Golden Child of orthodox church Ethiopia.
We love him ,
We stand with him !
Ashruku, it's not fair your critics!
Even though I respect your comments!
ewenete new tebareke
ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ
እና የዘላለም ህይወት ነው ።
😂😂😂😂😂
አየድል እራሱን ክምስቅል ያላዳን ስው እንዴት ፍጣሪ የሆናል ስለ አንዴት ዛፍ ያላውቅ እንዴት ዘላላማዋ የሆናል እረ ብዙ ብዙ ውዘት ድግሞ ብይኩሜንት ላይ ስብካ ጅመራችሁ ብመጅመሪያ ባይብል አንብቡ
Ammmmmmmen ❤❤❤❤❤
እነሡ ሢጠይቁ ሚሥጥር ነው ማለት ነው የሚያቁት@@F-vb9dd
@@truth2232 ለምኑ ነው አሚን
ወቸው ጉድ እሸቱ ሀገሩን የሚወድ መልካም ኢትዮጵያውያን ነው ለቀቅ አድርጉት
ዶንቆሮ መጀመርያ አዳምጥ
እሸቱ ነው ለዚህ ያበቃው ልጁም እንደዛ አላለም እሽቱ ብዙ እውቀት ያለው ሰው ነው ለብዙ ሰው አራያ የሚሆን ነው ዝም ብለህ አታወራ ምንም አያደርስበትም በጣም ኢትዮጵያ የሚወድ ጀግና ነው
ደነዝ አንተ ራሱ ብዙ አወራክ በደንብ አዳምጥ
ድሮስ ሰይጣን ምን ስራ አለው። የእሸቱን በረከት የሚቀማ ማንም የለም በተወረወረበት ድንጋይ የሰማይም ይሁን የምድር ቤቱን ይሰራል። እሸቱየ አንተ ብርቅየ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ። የእርኩስ መንፈስ ውጊያ ስለሆነ በፀሎት በርታ
ሳታዳምጡ ኮሜንት አትስጡ አሹካ ስለእሸቱ ምንም አላለም በመጀመሪያ አዳምጡ
ህፃን ያቤት ፈጣሪ ይርማርክ
አሹካ እስከ መጨረሻዉ መስማት ልማዴ ባይሆን ኖሮ ስለእሼ ተናግረህ ሳጨርስ ተሳድቤ ወጣነበር ተሳድቤ አላቅም ግን ዛሬ አሹካም ብዬ ልወርድብህ ነበር😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰ማዳመጥ ይወስናል
አረ ጎበዝ ከመሳደባቹ በፊት ቪድዮዉን ጨርሳቹ አዳምጡ ጉድእኮነዉ ለስድብ መሮጥ ምንየሚሉትነዉ
እስከ መጨረሻው አይታችሁ ኮምት ወገን 🙄🤣
እንደ ሀገር የገጠመን ችግር ሳይሰሙ ሳይረዱ ማዉራት😂😂😂😂😂😂
@meaziwendemumeaziwendemu7012 በእውነት ከባድ ነው ጭፍ ይዞ ለስድብ መሮጥ 😁
የጂብ ችኩል ቀድ ይነክሳል አላሉሽም ክክክክክክ የኛህዝብ በጣም ይቸኩላል
ምድረ እከካም እስከመጨረሻ እዩት አሹ ባለጌ አደለም አሹዬ እንወድካለን ሳታዩ አትናገሩ
በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ሀሳብ መፍጠር ሲያቅታቸው ሀሳብ ፈጥረው የሚሰሩትን ሰዎች በመተቸት የዩቲዩብ ገንዘብ ለመቃረም ጥረት የሚያደርጉ ሰዎች፤ ምን አለ የራሳችሁን ፈጠራ ስራ ፈጥራችሁ ብትሰሩ።
አሽሩካ በምታደርገው ኢትዮጵያዊ ትግል ቀዳሚ በመሆን ዜጋዊ ሀላፊነት አርአያ በመሆንህ ለታላቅ ሀገራዊ ተግባር እንትደርሰ ምኞታችን ነው 🎖💪በርታ
Wuy ashruka lsadeb merotes fetariy awetak arasun bcha bemayetey❤❤❤❤
የሰዉስም አታጥፉ እሸቱ ንጹህና ታማኝ ልጅነዉ በሱነዉ ታዋቂ ነሆነዉ እግዚአብሔር ይስጥህ ማነን ገደለ ሐበሻ ይሔዉነዉ መጨረሻ
ዶንቆሮ መጀመርያ አዳምጭ
ማርያምን አሹርካ ቸኩዪ ልሰድብህ ነበር በሸቱ ጉዳይ ግን ቪዲኦውን በትግስት ጨርሼ በማየቴ ከስተት አመለጥሁ😂😂😂😂😂😂
እግዚአብሔር ይማርክ🙏ሕዝቤኮ ጨለለ ምንአለ እስከ መጨረሻ ቪዲዮን ብታዩ ብታዳምጡ ኮመንት ሳፅፉ😂😂😂አሹካ ምርጥሰው አሜን እውነትነው እሸቱ ምርጥሰውነው
መሱድ የደሀ ልጅ ማንም የማያውቀው የገጠር ልጅን እዚህ አድርሶ ቤተሰቡን ብቻ ሳይሆን የወጣበትን መንደር ሁሉ አሳውቆና ለውጦ አሁን ካለፈለት በአላ ያሳለፈለትን ሰው መውቀስ በእውነቱ አትያት ብቻ ሳይሆን ነውርም ነው
እስቲ ቪዲዮውን አዳምጪ መጀመሪያ ከመለፍለፍሽ በፊት
የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ እኮ ፀልዮ ምሪት ተቀብሎ በቤተክርስትያን ህግ በእግዚአብሔር ኢና በሕዝቡ ፊት ነው ቃልኪዳን ገብቶ በሥርዓት እስከ ሞት ፍፃሜ የገቡት ቃል ፈፅመው የሚሞቱት 🙏🏿ዝሙት ግን የማን ነው ????
ኮሜንት እምንፅፈው ሙሉውን ሳንሰማ ነው እንዴ?😮 መሱድዬ❤❤❤
የመስኡድ ነገር ቅር ብሎኛል! የሆነ ኮሚድያ እቤቱ ሄዶ ኢተርቪው ያረገውንሳይ ወላሂ በጣም ደግጫለሁ እደዚህ አልጠበኩም የሚማርበት ትምርትቤት ምናምን ደህና ኩርሲኳ የላቸውም...እደውቅናው/ ስራው...በሂወቱላይ ለውጥ አልታየም:: ቢሆንም እሸ ይገፍቸዋል ብየ አልጠረጥርም
Eshetu is a golden person egzabeher yemesegen tebareke Eshetu 🎉
አሽሩካ ርእሱ በጣም የሚያሳድድ ነበር ግን እግዜር አወጣህ ሁለታችሁም እወዳችኋለሁ
Ashruka,your,vedio,today,it,was,very,funny,you,make,me,laughing,bless,your,heart,bro,ny
ህፃን መስኡድን እዚህ ደረጃ እንዲደርስ ምክንያት የሆነው አሁን ላይ አንተንም ጨምሮ ስም የማጥፋት ስራ አትስሩ
ተመቀኘው እሸቱ የስው ልክ ያለውአገር ወዳድ እንቁዋችን ነው❤❤❤
ምን እዳለ አዳምጥ መጀመሪያ አትቸኩል
አረበሽቱስ አትምጡ ስንት ሂወት ቀይሮል
መስኡድ ለዝህ የብቃው በሽቱ ነው
ስንት ህፂናት በንፂ እንድማሩ ያርግው እሽ ነውና
እሽቱ እግዚአብሔር ይጠብቅው።
allah yashirh yareb yene miskin 😢😢😢😢😢😢😢
በትክክል የማቅህ እዉነትን እጂ ወሬን እደማታወራ አቃለዉ አሺካዬ ተባረክ
ኮሜታቷች እስከመጨረሻው እዩት አሹ ምን መጥፎ ነገር ተገረ መጀመርያ እሁ 🙄
በኮመዲያን እሸቱ አትምጣ የህዝብ ልጅ ነው መሱድን ለዚህ ክብር ያበቃዉ ከፈጣሪጋር እሱ ነው
አረ ወገን ተዉ ግን እናስተውል ማንም አፉ በከፈተ ቁጥር አናቀጣጥል ግን ብናስተውል መልካም ነው ረገብ እንበል
አሪፍ አቀራረብ ነው አሹርካ። እሸ ምርጥ ሰው ነው።
Leave eshetu alone, 😢
ለምን ሌባና ለማኝ ነው
እወድክ ነበር አሹው ዛሬ ዘጋህኝ ይህንን ህፃን ለዚህ ያበቃው አሼ ነው በቀጥታ ወደ ምቀኛ
ሙሉውን አዳምጥ
አሽሩካ በጣም እናመሰግናለን
በየትኛው ልባችሁ ነው ግን እሸቱን ለመቃወም ዕድል ያገኛቹህ ሰው ከፍ ሲል አይወድም ዝቅ ለማድረግ ከሆነ ፈጣሪ ከፍ ያድርገው የስንቱን እንባ ያበሰ ለስንቶቹ የስራ ዕድል የከፈተ ሰው ነው
ወየው😂😂😂😂
ቆይ ጨርሳችሁ ሳትሰሙ ነውዴ የምትበጠረቁት እረ አዳምጡ😂😂😂
እቨቱዬ እድሜና ጤና መድአኔያለም ይሰጥህ ቅናት ያሰጠላል ሰምህን ሊያጠፋየሚመጣዉን ቅድሰ ሚካኤል ይያዝልህቤተሰብህን ይጠብቅልህ አንተ የኢትዬዸያ ጀግና የምልህ💕💕💕
እሸቱ ምርጥ የኢትዬጵያ እንቁ ነው ነገር ግን የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች ከበውታል አረንጓዴ ጉርሻ እያለ የሚያራምደው ነገር አልተመቸኝም እግዚአብሔር ይጠብቀው ኤሶኘ ኢትዬጵያ ይቱብ ግብታችሁ እዩ ወንድማችን እሼ እግዚአብሔር ከአሳሳች የዲያብሎስ አጀንዳ አራማጆች ይጠብቅህ ኑርልን እንወድሀለን እናከብርሀለን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢😢😢
ተው ወንድሜ ርእሱን እንጅ ውስጡን አያይም ሰው እና ሰዎችን አታሳስት አንተ ምርጥ ሰው ነህ ግን ደግሞ ርእስ አትቀይር pls ምክንቱም ብዙ ሰው ርዕሱን ብቻ በማየት የሚናግጉ ሰዎች አሉ ሰዎችን ለመናገር አንገፍፍቸው
እሸቱ ጀግና
እሸቱ ለሰው ሳይሆን ለፈጣሪ የሚሰራ ምርጥ እግዚአብሔርን ፈሪ ሰው ነው የኛ ህዝብ ያሳለፈለትን ሰው የሚበላ አውሬ ነው መሱድ የሚባል ሀዲ ነው እዚህ ስላደረሰው ሰው መውቀስ 😢😢 ኢትዮጵያዊ አይለፍለት ከምር
እስቲ ቪዲዮውን አዳምጥ መጀመሪያ
ምነው ሰውን በረዳ ከላዪላይ ብትወርዱበት መንሱር አፃለም የሱን ያክል እርዳእስቲ
የክፋት ጥግ ማለት የስራን ስው ማጣጣል
የአሹርካን ዩቱቭ ለመከታተል ጊዜ ባይኖረንም ሌሎች እንዲጠቀሙበት ላይክና ሼር አድርገን ወደ ሥራችን ብንቀጥል አያስከፍለንም ወንድማችሁ
Afet yasbeöah ‼️ Ashruka nekegna ‼️
አሜን አግዚአብሔር ይጠብቀው
እግዝይቢሒራ አምላክ ኢትዮጵይ አገራችንን ሰላማን ይመልስልን
አሸሩካ ጀግናነህ እናመሰግናለን ለህዝባችን ድምፅ ስለምትሆነን
አረሱ አላለም ቻናሉ ገብታችሁ አዩ መሱድ ጋራ
አቤት የእኛ ሰው እኮ ሙሉውን ሳናይ ሳናዳምጥ ጫፍ ይዘን መሮጥ እንወዳለን ኮሜንታተሮች መጀመሪያ ለመናገር ከመሮጥ ማዳመጥ እንልመድ ውዶችዬ ❤❤😊
አሁንሰ አበዛህው እሸቱ ጀግና ናው የቀና ብዙ ያወራል
ሰው ማማት ልምድ አደረጉት አስተማሪ ነገር አያወሩም እጅ
በጣም ወረድክ ከእሼቱ ው ረ ድ
የወረድከው አንተ ነህ ቪዲዮን ሳታዳምጥ ምን እደተባለ ሳትሰማ የምታወራው
ሀቢቢ አላህ ይሽፊክ ያረብብ
በእሸቱ ምክንያት አለፈለት ነው? ላለማመስገን ይቻላል። ምን መርዝ ነው አንዳዶች የጠጡት መርዝ በእሸቱ መቅናት ጀመራችሁ ምድር ምቀኛ። አንተም ወዳጅ መሰሎ ጠላት ይመስላል አነጋገርህ።
እውነት ነው ወዳጅ መስሎ ጠላት ብዙ ኮሜንትለማግኘት ብሎ የስው ስም ማጥፋት የተንኮል መጨረሻ ነው
አዳምጥ መጀመሪያ ሙሉውን
@ermiaszerihun5422 አንተ በደንብ አዳምጠው :አዳምጨዋለሁ ለዛ ነው ወዳጅ መስሎ ጠላት ያልኩት::
❤❤❤
አሽሩካ በርታ አሪፍ ፕሮግራም 🌹♥️🌷💙
ዋንትያማ ልቅ ሆና ያደገች ነውሚመስለኝ ያለ ነገር እናት አባትዋ ከቤት አላስወጡአትም
መስዱን ከዝና ማማ ላይ አውጥቶት የናቱንም ሕይወት ስለቀየረ መመስገን መሸለም የሚገባው እንጂ የሕፃን ጉልበት በዘበዘ አይባልም
የመንሱር እናት ያገኘችዉን ብር ቃጥራ ትረሳ ስር አርጋ ከምተኛ ቤታን አትሰራም ወይም አታድስም ስንትና ስንት ብር ነዉ እሸቱ እንዲያገኙ ያደረጋቸዉ እሸቱ አንድ መንሱርን አይደለም ስንት ታሪክ የሰራን ሰዉ እንዳንተ አይነት አፉን አይከፈትበትም እኩያህን ፈልግ
Eshye ena ashruka♥️♥️
Ashurka we love you ,but leave Eshetu alone , don’t bring negativity it doesn’t help for you.
እሸቱየ,ምርጥ,ሰው,ተቀቅ,እሸቱን
ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ 💝
ከዳር ሆኖ የሚሰሩ ሰዎችን በምላስ መቀጥቀጥ ... የአሮጊት ባሕርይ መሰለኝ
Asheruka wendemachen balkebt selamun yebezalek einwedekalen
Eshetu bayakeribewu egna anawukewum neber
አፍ የለህም አሸቱን የማንሳት ድፍረቱን ከየት አገኘሄው ባትዘባርቅ ጥሩ ነው
አገባብህ ስለ እሸቱ አልተመቸኘም መጨረሻ የሰጠቨው አስተያየት ከልብህ አይመስልም
በርታልን ❤❤❤❤❤❤
ጥበብየአሹካ ሚድያላይ ታየሽ 😂❤
ጎበዝ እሼን ወቀሱ ብየ ልናደድባቸው ነበር
😂wiyi ashruka litelak letinish terefk
😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉
ልጁ ሙስሊም ባይሆን ኖሮ ይረዳው ነበር
መጀመርያ ሀሳቡን በደንብ አዳምጥ
በመሱድ በኩል እሸቱ ሲወቀስ ኮንተንት ብለህ ስታቀርብ አታፍርም ወይ?
አሹዬ መለስ ማድረግህ ጥሩ ምን ልትለውነው ብዬ ህህ 😂እሸ የሰውነት ጥግ በሱማ ማንም አፉን.........
እሸቱን የነካ የለውም በረካ❤❤❤
የእሸቱ ተሸላሚ ሰብስክራይበሮች ዘብ ነው ጋርድ የቆማችሁለት ጥሩ የሚሰራ አይሳሳትም ያለው ማነው?
ምን ሆነህ ነዉ ባለጌ ያሉትን በሰረአት አዳምጥ ሲጀመር እሸቱ አሳዉቆናል ሰራ እድሰራ እድል ከፍቶልናል ነዉ ያሉት እሱ የሰራዉን ማንም በለሀብት አልሰሩም ሰለዚህ እባክህ እርሱን ቀይር የሚያምርብህ እዉነታዉን ሰታወራ እጅ የሚታየዉን ስደብቅ አይደለም እባክህ ወሬን ሳይሆን ስራዉን እይ ስም አታሳ ጥፉ እዉነት ይሆ አሉባልታ
እርእሱን ብታስተካክለው ሀሪፍ ነበር
እሸቱዬ እድሜ ይስጥህሽ❤
በአርሲ ኦርቶዶክሲያዊ ወንድሞቻችን በሳጥናኤል ልጆች ወንዝ ዳር እየተወሰዱ እየታረዱ ለአውሬው እየተገበሩ ባሉበት በዚህ ሰዓት በአንድ ግለሰብ ላይ የስም ማጥፋት ዘመቻ መክፈት ከአንተ አይጠበቅም።
መልካም የሚሰራ ደግሰዉ አይወደድም እኮ እረተዉት እሸየ ምረጥ ሰዉ ነዉ
Selam endet neh ❤❤😘😘
What kind of person you are? You couldn't even watched what Mensure said About Eshetu. Asafari! AEMERO YELEHEM.
ምን "የሞቀ ርዕስ ሰጥተህ"?...ትምቦጫረቃለህ?..እሸቱ ን በትክክል አትናገረዉም?
That's not fair. It's not true. You don't want great job people work so hard to put them down so sad.
በእውነት ጨረሶ መሰማትን የመሰለ ጥሩ ነገረ የለም ጀምሩን ሰምቼ ብዙ ላወራ ነበር ለወሬ መቸኮል ጥሩ አይደለም
አገር ወዳዱእሸቱ ለዘላለም ይኑር ጠላቶቹ ይርገፉ❤❤❤