ግሩም ጥያቄና መልስ ከመጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ጋር Megabe Hadis Eshetu Alemayew new Orthodox sibket

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 лют 2024
  • ግሩም ጥያቄና መልስ ከመጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ጋር Megabe Hadis Eshetu Alemayew new Orthodox sibket

КОМЕНТАРІ • 109

  • @user-fs6nq5el2m
    @user-fs6nq5el2m 5 місяців тому +8

    ደስ የሚል ስብከት ነው በጠዋቱ አሰማኝ የሠላምቀን ለነም ለሠማችሁምይሁንልን ቃለ ህይወት ያሠማልን ተባረኩ

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 5 місяців тому +6

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m 5 місяців тому +2

    መምህራችን እረዥም እድሜን ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልህ የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ኑርልን

  • @dadashume4966
    @dadashume4966 5 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን መምህር

  • @meseluadmassu4154
    @meseluadmassu4154 5 місяців тому +3

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህር የማይጠገብ ትምህርት ነበር.

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 5 місяців тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @MonaLisa-mn7ex
    @MonaLisa-mn7ex 5 місяців тому +4

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 5 місяців тому +4

    አሜንአሜንአሜን፦ቃለህይወት፦ያሰማልን፦አባታችን

  • @mekdigersu2035
    @mekdigersu2035 5 місяців тому +4

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sewiteesayas3906
    @sewiteesayas3906 5 місяців тому +4

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን:: የአገልግሎት ዘመኖትን ይርዝምልን🙏🙏🙏

  • @danielbelete1311
    @danielbelete1311 5 місяців тому +1

    እንቁ መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @gjns1580
    @gjns1580 5 місяців тому +4

    ቃልህይወትቃልበረከትያስማልን❤❤❤❤

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2j 5 місяців тому +4

    አባታችን❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን

  • @habtamuzena7382
    @habtamuzena7382 5 місяців тому +1

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። በረከትዎ ይድረሰን።

  • @user-pz6ur8ow6l
    @user-pz6ur8ow6l Місяць тому

    መ ምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኣምላክ🎉🎉🎉

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 2 місяці тому

    መምህር ጌታ ይባርኮት ረጅሙን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ

  • @fantayedametew8510
    @fantayedametew8510 5 місяців тому +23

    መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማልን እባክዎት ብዙ እህቶቻችን ስለ መቁጠሪያ ያላቸው አስተሳሰብ እኔ ከማውቀው ጋር እየተለያየብኝ በጣም ግራ ያጋቡናል በመቁጠሪያ እራሳቸውን ይመታል በየመኪናው ላይ ያንጠለጥላሉ ብቻ ልዘረዝረው በማልችለው ሁኔታ ሲያብራሩ ይታያሉ እና እስኪ ትምህርት ቢሰጡበት ብዙ እህቶቻችን ግንዛቤያቸው የተሳሳተ ይመስለኛል ይቅርታ ሰው ለመንቀፍ አይደለም ተሳስቼ ከሆነ ካባቶቼ ለመማር ነው አመሰግናለሁ!

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 5 місяців тому +2

      እኞ የመላክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንዱሙ ሰገደን በመቆጠረያ ቀጥቀጠን ደንነል ምንም አስተማሪ አያስፈልጋንም ደበታራ አበሹ የጠጡት አያፈለጉም ሰለራሳች አረጉ

    • @SisayGeresuSisaygeresu
      @SisayGeresuSisaygeresu 5 місяців тому +1

      ዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠ ❤

    • @eyerusfentaw9853
      @eyerusfentaw9853 5 місяців тому +1

      ​@@senaittesfaye6461ፐፐፐፐፐወገኛ አትመፃደቂ የተመተተበት መቁጠሪያ ነው ደግሞ መንፈሱ ነው በይ አሉሽ

    • @BileneZeleke
      @BileneZeleke 5 місяців тому +3

      @@eyerusfentaw9853 እስኪ ልብ ካለሽ እራስሽ አስባርከሽ ቀጥቅጪ ፣ ለስላሴ ስገጂ ከዛ ጉዱን ታይዋለሽ

    • @shewahaile5370
      @shewahaile5370 5 місяців тому +4

      ጀግና ጀግና ነሽ እህቴ ወንድ ካለህ ከመምህር ግርማ ራስ ላይ ውረድና መቁጠርያ አስባርከህ ሞክረው እኛ ተጠቅመንበታል

  • @user-ls9rs7ex2e
    @user-ls9rs7ex2e 5 місяців тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማሁትን በልቦናኔ ያሳድርልኝ ከሀጢያቴ በንስሀ ያንፃኝ

  • @abenetyilma2486
    @abenetyilma2486 5 місяців тому

    አባታችንና መምህራችን እግዚአብሔ አምላክ ዕድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ከነቤተሰብዎ ይስጥልን፡፡

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y 5 місяців тому +1

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @gizelekulu7850
    @gizelekulu7850 5 місяців тому +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @weynshetdemse2806
    @weynshetdemse2806 5 місяців тому

    የኔ አባት እግዚአብሔር እንደናንተ አይነቱን አባት ባይሰጠን ምን ይውጠን ነበር በዚህ ዘመን በውነቱ ቃለሔወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @user-dl8mz5vj1n
    @user-dl8mz5vj1n 4 місяці тому

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 5 місяців тому +1

    Amen Amen Amen ykber ymesgen yedngl Maryam lij memhrachn klhewetn yasenaln erejme edmen yadeliln enatachn emeberachn kdste kdusan dngl Maryam bemljash yasrat hagershn ketfat ezbshn kesdet sewren yenenm tselot tebklgn❤❤❤❤❤

  • @jddjr756
    @jddjr756 5 місяців тому

    ቃለ ሂወት ያሠማልን ክቡር መምህራችን እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንዎን ይባርክልን ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @adugnamekonnen3839
    @adugnamekonnen3839 5 місяців тому +2

    KLe hiwot yasemaligne.

  • @birhanshiferaw5495
    @birhanshiferaw5495 4 місяці тому

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p 5 місяців тому +2

    ቃለይሆትያሰማልንመምህራችን❤❤❤❤

  • @MamushAlemayehu-fc6fq
    @MamushAlemayehu-fc6fq 4 місяці тому

    መምህር በዉነት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሏት

  • @user-ve8kn2zd6h
    @user-ve8kn2zd6h 5 місяців тому +2

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን እግዚአብሔር ይባርክልን❤❤❤

  • @user-mj3gu9dy3g
    @user-mj3gu9dy3g 4 місяці тому

    መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ አጎቴ ሰላምህን ያብዛልኝ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @senyetbalcha5421
    @senyetbalcha5421 5 місяців тому +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @freegetcho9663
    @freegetcho9663 4 місяці тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛሎት

  • @meniyesherif6429
    @meniyesherif6429 4 місяці тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን

  • @user-py9yx1xr3z
    @user-py9yx1xr3z 3 місяці тому

    በእዉነት የዘመናት ጥያቄዬ ተመልሷል ስለ እጣን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tigistdemissie
    @tigistdemissie 5 місяців тому

    መምህር አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-dx6ye4ti5h
    @user-dx6ye4ti5h 4 місяці тому

    እንደእርሶ አይነት አባት የሠጠኸን አምላክ ይመስገን።

  • @tesfayebitew
    @tesfayebitew 4 місяці тому

    I liked this man very much. The way he expresses things is pretty impressive.

  • @abenezeryilema
    @abenezeryilema 3 місяці тому

    ቃለሂወት ያሰማልን❤

  • @user-wk1xu1ht6n
    @user-wk1xu1ht6n 5 місяців тому

    አባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etsegenettadesse4779
    @etsegenettadesse4779 3 місяці тому

    Kale hiwot yasemaln regem edme ysetwo

  • @hiwotworku4601
    @hiwotworku4601 4 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መጋቢ ሀዲስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ed4rx3hp6d
    @user-ed4rx3hp6d 5 місяців тому

    Amen Amen Amen kale hywot yasemaln ❤

  • @user-cu8jj5ez6f
    @user-cu8jj5ez6f 5 місяців тому

    አሜን❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Konjo333
    @Konjo333 5 місяців тому

    አባታችን በጣም የምወድክ፣አድናቂክ ነኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 5 місяців тому

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @demenaaregashsemaw1432
    @demenaaregashsemaw1432 5 місяців тому

    Qalehiwet Yasemaln!

  • @jannatzahara-rb8wp
    @jannatzahara-rb8wp 4 місяці тому

    መምህርእድሜናጤናይሰጥልንደሰብሎኝየምማረዉተባረኩ

  • @AsterSisay-jb1gw
    @AsterSisay-jb1gw 5 місяців тому

    ቃለ ሕይወት ያስማልን አባታችን

  • @adugnagetachew5894
    @adugnagetachew5894 5 місяців тому

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን🙏

  • @ghirmayandes258
    @ghirmayandes258 5 місяців тому

    መምሕር ቃለ ሒወት ዪሰማልን

  • @yoditm6728
    @yoditm6728 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @akberethaile9072
    @akberethaile9072 4 дні тому

    ❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @mamitugobena7717
    @mamitugobena7717 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @birhanabeera8759
    @birhanabeera8759 5 місяців тому

    God bless you 🙏🙏🙏🙏

  • @user-ro4ng4bd8t
    @user-ro4ng4bd8t 5 місяців тому +2

    አባት ስፖርት መስራት በሃይማኖት እንዴት ይታያል ከ ቁርባን ጋር pls tell me

    • @teklemariamtesfagabr4086
      @teklemariamtesfagabr4086 4 місяці тому

      ይፈቀዳል ስፖርት መሰረቱ ለጠና ነው :አልፎ ተርፎ አለባበስ መጠብቅ ያስፈልጋል :ቁርባን ምከለክል ሓጥያት ብቻ ና ብቻ ነው ብዙ ዓይነት ሓጢኣትች አሉ ስፖርት ግን ሓጢኣት አይደለም

  • @aynalemzelelew3531
    @aynalemzelelew3531 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን🙏

  • @Abnakuabbdeette5902
    @Abnakuabbdeette5902 5 місяців тому

    Kalehiwot yasemalen ❤❤❤

  • @edengebrgzbhr
    @edengebrgzbhr 3 місяці тому

    🙏👍🏾

  • @shewahaile5370
    @shewahaile5370 5 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @shewayeabera276
    @shewayeabera276 5 місяців тому

    kale hiyewetini yasemali diniku memihir

  • @ghirmayandes258
    @ghirmayandes258 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-vl3yg4vs1g
    @user-vl3yg4vs1g 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wv4th5qn9r
    @user-wv4th5qn9r 5 місяців тому +2

    ቃለ ሂዎትን ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @mathiasgebreegziabher5431
    @mathiasgebreegziabher5431 5 місяців тому

    abatachin kale hiwot yasemaln edmena tena yistln!!! akrabiwochum(bete georgis tube) sirachihun yibark betesebachinun( subscriber) yabzalachihu bebetum yatsinachihu

  • @songuru1
    @songuru1 5 місяців тому

    Amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etsubdinkethiopia1793
    @etsubdinkethiopia1793 4 місяці тому

    Memher T-shirt asetsthot Betam yemechengal

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 5 місяців тому

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 5 місяців тому

    ❤❤❤MEMEHERACHENE ENKONE DEHENA METOLENE KALE HEYEWOT YASEMALENE AMÈNE AMÈNE AMÈNE ...

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Asegedech-mp4jg
    @Asegedech-mp4jg 5 місяців тому

    AminAminAmin. Qal Hiywt yasmalin. Eidimeena Xena yisixling

  • @yordanosassefa4905
    @yordanosassefa4905 5 місяців тому

    🙏🙏🙏🙏

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 4 місяці тому

    ከይቅርታ ጋር እኔ ይህንን ትምህርት አልቀበልም❤

  • @user-zq1ep8mz8m
    @user-zq1ep8mz8m 5 місяців тому +1

    I love. You❤😊🎉😂

  • @user-uc9fj8xx6d
    @user-uc9fj8xx6d 5 місяців тому

    Endzye,aynete,abatocha chenen,egzyabere,yabezalne,kmatu,bkduse,mykalena,bkduse,gbrele,ytbeklene

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrehamewenetu3054
    @abrehamewenetu3054 5 місяців тому +3

    መምህር፡ችግሩ፡መድሀኒቱ፡ብቻ፡ሳይሆን፡በሽታውም፡ሰው፡ሰራሽ፡እየሆነ፡መምጣቱ፡ነው።

    • @bekelechtadesse6164
      @bekelechtadesse6164 5 місяців тому +1

      Aba rezeme edmena tena yestelen.

    • @sarakefli26
      @sarakefli26 5 місяців тому

      ሲጀመር የኮረና በሽታው ሰውያመጣው አምጥተውት እነሲ ሆኑ መዳኒቱን ኡሰሩትስለዚህ ሰው የመቀነስ ፕሮግራማቸውላይ እርሶም ተባባሪ የሆኑ መሰለኝ ፓራሲታሞልና የኮረና መዳኒት ምን አገናኘው እባኮ ወደራሶ ተመለሱ ምህራችን

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 5 місяців тому +1

    እኝ አባት በጣም የገረሙኝል አሰተመረ ነችዉ ዉይስ ቃልደኝ በደን ተወቀናል

    • @amenyihun2418
      @amenyihun2418 5 місяців тому +1

      senaittesfaye ኧረ ባክሽ መጀመሪያ አማርኛሽን አስተካክዪው😂😂

  • @mogesberhe7433
    @mogesberhe7433 5 місяців тому +1

    ስለ ቡና ዜና ሥላሴ ገፅ መቶ ላይ እንደተወገዘ ተገልጿል እንዲት ይታያል

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 5 місяців тому +1

      የተወገዘበትን ምክኒያት እኮ ተናገሩ በዛ ግዜ ለነበሩት ክርስቲያኖች ፈተና ሰለነበር ነው የተወገዘው እንጂ😅,ከ😅❤️😮ገሸ,ሸገ,

  • @LgG-sd6om
    @LgG-sd6om 5 місяців тому

    Bemejemeria Memihir kale hiwot yasemalin
    Be meketel gin tinish sihitet tesasitewal ye limid awalaj yalubet misale sew yaskeyimal alem eko ahun yalutin hakimkch satafera be limid awalajoch new yawaledun endewim be wichu alem endegena ende befitu belimid awalajoch eyehedu new
    Balisasat holistic, lelochu demo behavioral treatment yemibal yimeslegnal ena misalew besihitet yetenagerut new bemeketilew betarem bagerachinim iwik limid awalajoch yetewaledin nen bedifiret ena besitet yemeyawalidutin sayakatit malet new .

  • @RgatAyob
    @RgatAyob 2 місяці тому

    ቃለሂወትያሰማልን

  • @hana.6956
    @hana.6956 5 місяців тому

    ከመጽሐፍ ቅዱስ ትንሽ ነካ ታደርጉና ወደ ሰው ስርአት ወደ ሆነ ትምህርት መግባት የእግዚአብሔርን ቃል በውሸት አትቀላቅሉ ሐዋርያቶች የሰበኩልን ስብከት ስበኩልን።እኔን ምሰሉ ማለቱ እሱ በኢየሱስ እንዳመነ እኛም በኢየሱስ እንዳምን ሲነግረን ነው።በሰው ላይ ክፉ የሚሰሩትን ፍርዱን ለእግዚአብሔር መተው ነው።

    • @razel1616
      @razel1616 5 місяців тому +3

      እና አባታችን ከተናገሩት ምን የጨመርሽው ነገር አለ??ስታዳምጪ ንቃተ ህሊናሽን ሰብስበሽ ቢሆን ጥሩ ነው !!

    • @habtamutilahun9385
      @habtamutilahun9385 4 місяці тому

      Lebralized interpretation of Bible from pro max.

  • @user-dt3fd9xj1c
    @user-dt3fd9xj1c 4 місяці тому

    መቼ ነው ግን ኦርቶዶክሳውን መምህራን ህዝቡ እየሱስን ብቻ እድያዪ የምያደርጉት

    • @user-jb5rk5zv2g
      @user-jb5rk5zv2g 3 місяці тому

      ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ ያለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማይ አይገባም እናንተንም እየሱስ እየሱስ እንድትችል ክርስትና ጠብቃ መድሀፍ ቅድስ እሳትን አባዝታ ክርስትያን ነን እንድትችል ያደረገቻችሁ ኦርቶዶክስ መሆን ታውቃላችሁ እና ልጅ ለእናት ምጥ አስተማረች አለ እና ያልበላችሁን አትከኩ እናንተ በመንግስት ሰማያት ስትሆን እኛ በሲኦል ስንወርድ እና በእሳት ስንቃጠል ቀዝቃዛ ውሀ አታቀብሉን ወይም አትስጡን ስለዚህ የፈለግነውን እንስበክ እን ማር አያቀባችሁም ከነስማችሁ ተቃዋሚ ስለ ሆናችሁ አትምጡብን

    • @samsonambayelyft597
      @samsonambayelyft597 Місяць тому

      መናፍቃንስ መቼ ነው ሀሰተኛውን ኢየሱስ መከተል የምታቆሙት?

  • @user-sj1du4vh9f
    @user-sj1du4vh9f 4 місяці тому

    ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤

  • @mequadesha
    @mequadesha 5 місяців тому

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @MilliArega-wc3kh
    @MilliArega-wc3kh 5 місяців тому

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6g 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤