እናቴን አጥቻለሁ ስለምትናፍቀኝ ነው የዘፈንኩት | ራሔል |እጅጋየሁ ሽባባው|Ejigayehu Shibabaw|ናፈቀኝ|ደሞ አዲስ |Demo Addis
Вставка
- Опубліковано 11 жов 2024
- Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
እናቴን አጥቻለሁ ስለምትናፍቀኝ ነው የዘፈንኩት | ራሔል |እጅጋየሁ ሽባባው|Ejigayehu Shibabaw|ናፈቀኝ|ደሞ አዲስ |Demo Addis
#Addiswalta #Ethiopia #News #ደሞ_አዲስ #ያሬድ_ነጉ #yared_negu #balageru #yeshi_demelash #የሺ_ደመላሽ #egitu #እግቱ #አንግዳሰው #Engedasew #tedy #ቴዲ
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
UA-cam Main channel: / @addiswalta
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV #addiswalta
#balagerutv #balagerutv
የኔ እናት አንደኛ ነሽ አኔም እንዳንች እናት የለኝም ሚገርመው እንዳንች እናታችንን ሳናውቃቸው ሲለዩንከባድ ነው ባንች ቦታ ሁኜ ሳደምጠው ስሜቱ ይከብዳል ወጠሽ መድረክ ላይ በዚህ ደረጃ ስሜቱን ተቆጣጥረሽ መጨረስሽ ከምር አክብሮት አለኝ
😢meto
meto
ሳየው ኣዶል ውድድር ኣልመሰለበኝም ነበር በጣም ድንቅ ተስጦ
እናትን ማጣት በጣም ያማል
እኔም እናቴን ያጣሁት በ 3 ዓመት ሳይሞላኝ በ1996ዓ.ም ነበር
እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎንብሳ
.....................................እናተ ጨርሱት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የጂጂ ሺባባው ዘፈን ልጂነት እድገታችን እሚያሥናፍቅ
❤❤❤Excellent!!!Yene konjo berchi.
የኔማር😭😭😭እኔም እናት አባት የለኝም ሁሌ ማባት
እማ😭💔😭💔😭💔
Ayzon😭
❤❤
ያሬድ ና እጊቱ ግን የጂጂዬን ዘፈን ለመዳኘት እንዴት ደፈራቹ ጂጂ ማለት እኮ የኢትዮጵያ የዘፈን ንግስት ናት እኮ😮
ማርያማውት ኣባተ የመሰለው እንደኔ ማነው
ጅጅዬን ተክተሻል
ጅጅዬን እንኳን ደስ አለሽ
ይመችሽ ያራዳ ልጅ እሚባል አስተያየት አይከብድም?
😅😅ኧረ ተፍቱት
Yaw yedme qanqa new men yedregar
😅😅😅
😂😂😂
so talented girl
ጎበዝ በርቺ እግዚአብሔር ይዳሽ❤❤❤🎉🎉🎉
Ufffff yane Enta tankara neshi bewent
ያሬድ ና እጊቱ ግን የጂጂ ዘፈን ለመዳኘት መድፈር አይከብድም ጂጂ የኢትዪጵያ የዘፈን ንግስት እኮናት እንካንን ለናንተ 😮😮
❤❤❤❤❤ yene wud allaahi yetbikshe
Richo techyaleshe🎉❤❤
የኔ እናት አስለቀሺኝ አንቺ የተቆጣጠርሽውን እንባ እኔ መቆጣጠር አቃተኝ ህመሙን በደንብ አውቀዋለው
Ahun yichin yemeselech lij beYared tidagne. Winetim 8tegnaw shi honual. 🤣🤣🤣
እናታችንን ነፍስ ይማር 🙏🏽 ዘፈን ሳይሆን መዝሙር ዘምሪላቸው
ይቺ ልጅ ተመልሳ ካላየናት ውድድሩ ያስጠላናል ከምር
እመብርሀን ትርዳሽ እህቴ
Be zefen emebrhan trdash malet aykebdm
Nafkein hagraya❤❤❤❤
ባች ዉስጥ ብዙ ነገሮች አሉ ብዙ ህመምም ተሰማኚ
ይመችሺ የሚባል ዳኝነት አለ እንዴ
Sew berasu mudinew minkesakesew
ድምጽዋ ግን ዋው ኣስቴር ኣወቀ ❤
😢😢😢😢❤❤
የኔ ማር ትለያለሽ
ግን እሶ መባረር የለባትም😢😢😢😢
ke ephrem eko yeteshalech neberech
B
I loved her voice ❤wow ! She made me cry 😢
በደንብ ትቺያለሺ
Wow bulte Qaalii koo
Mniyigermal yared mehonayichilimi
😢😢😢❤
ለጥበብ ከታመንሽ ለከፈልሽው ዋጋ ጥበብ ትከፍልሻለች ምኞቴነው
saydagnu dagninet kkkk🤩🤩🤩🤩
❤😢
ይች ቲቧፋ ሰፉፍ እሷናትእኝኝያለቸዉ
Dinkem dagninet. Yimechish yarada lij ale. Weyo. Diros esun dagna siadergut
😢😢😢😢
ኮፒ ይቅር ከነmbc እያያቹ ባንዴ 😂😂😂😂😂😂
የሚገርም ነገር ያሬድ ነጉ ዳኛ ሆኖ አየሁት ልበል ?
That’s my question too 😂
በሙዚቃ ብቻ ሳይሆን ሃገራችን ላይ ችግር የፈጠረው ሰው ያለእውቀቱ ካለ ቦታ እየተቀመጠ ነው እኮ::
እኮ ድምፁኮ አያምርም😂😂😂😂
አብይስ እየመራን አይደል እሱ ለምን ይቅርበት
😂😂😂@@martamekonnen
yidras l sofiye shibabaw
Kulel Yale Demetse andegna
ይቅርታ በውዝዋዜ መወዳደርይቻላል
❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤