ከአስፋው መሸሻ የወለድኩ ይመስላቸዋል....ጥንዶቹ የሚድያ ሙሽሮች ... ተወዳጇቹ የ EBS ሙያተኞች ሊያ ና ሳሙኤል ተሞሸሩ … || Tadias Addis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

КОМЕНТАРІ • 468

  • @beatyaa4415
    @beatyaa4415 Рік тому +21

    መልካም ጋብቻ ሊያ በጣም ነዉ የምወድሽ ልጃችሁንም ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግላችሁ

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 Рік тому +1

    ሰይፍዬ ፀግዬ ሊያን በማቅረባችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ምክኒያቱም በሊያ ዙሪያ በሰራችው ድራማ ማለቴ ድራማ አይደለም እውነት ነው፡፡ የሚሉ ብዙ ሰዎች ስለነበሩ እውነተኛ ኘሮግራም በእናንተ በመስማታችን ደስ ብሎኛል፡፡የአስፋው ናት የሚል ክርክር ስለነበር ከቤተሰብ ጋር ብከራከር ድራማ ነው ብል ማንም ሊያምነኝ አልቻለም አሁን ግን በጣም ደስ ብሎኛል በተለይ ሊያ በሰላም መገላገሏ የልጅ እናት በመሆኗ ደስ ብሎኛል ለምን ብትሉኝ እርጉዝ ሆና ኦኘሬሽን ክፍል የሚያስጨንቅ ክፍል እንደዛ እርጉዝ ሆና በጣም እደነግጥ ነበር ምን ነካት እንዲህ የሚያስጨንቅ ኦኘሬሽን ክፍል ለምን ትገባለች ብዬ እል ነበር ከጭንቀቴ የተነሣ አሁን ግን በጣም በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ፡፡

  • @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ

    ትዳራችሑ ይባረክ💞 🙏⛪

  • @ethiopiamaleda-ማለዳ
    @ethiopiamaleda-ማለዳ Рік тому +8

    እንኩዋን ደስ አላችሁ !!! የአብርሃም የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ !!! እግዚአብሔር ልጃችሁን በክብር በፀጋ በሞገስ ያሳድግላቹሁ !!!

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Рік тому +5

    የወንዶች ጉዳይ ፕሮውዲውሰርና ዳሬክተር ነው እንዲሁም የቤተሰብ ጨዋታ ዋው

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Рік тому +12

    ሊያላዬ እንኳን ደስ አላቹህ በእውነት ያለሽ ትህትና everything is beautiful…from Sydney,Australia…

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Рік тому +11

    እንኳን ደስ አላቹ ልጃቹ አላህ ያሳድግላቹ

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Рік тому +7

    እንኳን ደስ አላችሁ ሊያ እግዚአብሔር ጋብቻችሁን የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 Рік тому +9

    እንኳን ደስስስ አላቹህ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ 😍❤🙏

  • @addisw1713
    @addisw1713 Рік тому +3

    ሊያዬ የአብረሀምና የሳራ ይሁን ጋቢቻቹ እስከ መጨረሻቹ እንደዚ እንዳመራባቹ ያኑራቹ ሊያዬ አንደኛ 😘😘😘❤️❤️❤️

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Рік тому +8

    እልልልልል ደስ ሲል እንክዋን ደስ አላችሁ::

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Рік тому +4

    ላይፍ ላይ ጥሩ ዳይሬክት ያረጋል ጥሩ ጥያቄ ሰይፉዬ ሁሌ ነው እምታስቀኝ

  • @tigisttigist1354
    @tigisttigist1354 Рік тому +133

    ወይግራ መጋባት😂😂አርግዛ አይቻት በባለፈው አሁን ሴፉ ሰርግ ሲል ቃዠ እዴ እያልኩ ነበረ🙆🙆

    • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
      @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን Рік тому +11

      አሁን ፋሽኑ ከተረገዘ በሓለ ነው ጉድ ነው

    • @mennibeke2912
      @mennibeke2912 Рік тому +19

      መውለዷን አረጋግጦ ነው ሚያገባት የዘንድሮ ነገር ግራ የገባው ነውኮ። ከማክሰኞ ሰኞ ቀደመ የሚባለው ይሄ እኮ ነው።

    • @Donut_2929
      @Donut_2929 Рік тому +3

      Yeged kedem tektelun selalteketle newe enji des yelal eko mndenew yeswe deseta lay yehone enken lemfelge memoker ere bsmab

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому +2

      ውዶቼ በቅንነት ደምሩኝ

    • @Samrawit1921
      @Samrawit1921 Рік тому +6

      እስቲ ዝም ብለን አናውራ ቀድመው ተጋብተው ነበር ግን አልደገሱም አሁን ነው ይፋ የወጣው ለተመልካች

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Рік тому +21

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @የማዳምቅመሞችቤት
      @የማዳምቅመሞችቤት Рік тому

      መሀመድ ማነዉ የአለም ብርሀን ያረገዉ የአለም ሸሌ ሸርሙጣ አለቀ ወሬኛ ቱ ብዳታም ሁላ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

    • @የማዳምቅመሞችቤት
      @የማዳምቅመሞችቤት Рік тому

      አላጅ አላለችም ተበጅ ይምጣና ይብዳሽ አቦ ሸሌ ነዉ 🤮🤮🤮🤮

  • @tadla8200
    @tadla8200 Рік тому +7

    ልያ ቆንጆ እኳን ደስአለሽ መልካም ጋብቻ የኔ ደርባባ ደስይበልሽ 💕💕💕💕

  • @beckydd8865
    @beckydd8865 Рік тому +8

    ካልወለድሽ አላምንም ብሎ እስክትወልጂ አየጠበቀ ይመስላል ግና አራስቤት ሳትወጣ ሠርግ ማድረጋህ እንደዛ ይመስላል

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Рік тому +15

    የአብርሃም የሳራ ብለናል ልልእናን ያሣድግላችሑ እግዚአብሔር ቲንሽ ብትቆዩ አበባ 🌼በታኝ ትሖን ነበር ልጃችሁ

  • @alemnehtefera3060
    @alemnehtefera3060 Рік тому +5

    መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @rahelanberber836
    @rahelanberber836 Рік тому +8

    Congratulations to you both. Wishing you a beautiful start to your new journey together.

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Рік тому +3

    እመቤቴ ጋብቻችሁ ትባርክላችሁ።❤❤❤🇪🇹

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Рік тому +5

    መልካም ጋብቻ ሊዬ 🎊🎊🎊🎉🎉🎉🎉🎉🎉💍💝💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 Рік тому +3

    እንኳን ደስ አለሽ ሊይ እኔም ምናልባት አስፋው ይሆናል ብዬ ተጠራጥሬ ነበር

  • @Efrata288
    @Efrata288 Рік тому +13

    The best wedding Ever Congratulations ❤️

  • @Truth-je3jm
    @Truth-je3jm Рік тому +1

    ከኋላ ወደ ፊት 🤔 ይገርማል ላማንኛውም ሊያዬ በጣም ነው የምወድሽ❤❤️❤❤️መልካም ጋብቻ ይሁንላችው💍💍

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck Рік тому +30

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ

    • @zkiya989
      @zkiya989 Рік тому

      የአስፋው ሚስት አይደለቾም እንዴ

    • @ZaidZaid-cu8ck
      @ZaidZaid-cu8ck Рік тому

      @@zkiya989 አድለችም ማር አስፋው የስራ ባል ደረባዋ ነው

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 Рік тому +3

    ሊያየ እግዚአብሔር የ አብራሃም የሳራ ጋብቻ ያደርግላቸው በጣም ደስ ይላል🍾🥂

  • @gebrujemberu1317
    @gebrujemberu1317 Рік тому +6

    Congratulations! May God bless your marriage.

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Рік тому +2

    እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ💙🎉🎉🎊🎊🎈❤❤😍😘😘😘
    ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ❤❤🙏🙏💐

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ Рік тому +1

    ሊያዬ ህኔም ህንኮንም ደስ ሀለሽ ብዬሻለዉ
    ደስ ይላል ልጂ መዉለድቤሎ መልበስን ሀይከለክልም ህኛ ሀበሾች ህናካብዳለን በዉጪዊ ሀለም ሀራት ሀግብተዉ ልጂ ወልደዉ ተፈተዉ ሲያገቡ ቅልጥ ባለሰርግ ነዉ የሚያገብት ህኛ ማካበድ ህንወዳለን
    ይመቻችሁ ሙሽሮች።

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Рік тому +5

    ሊያዬዬዬዬዬ እንኳን ደስ አላችሁ ሳሚ

  • @yeshimekoya6979
    @yeshimekoya6979 Рік тому +5

    Congratulations you both ,and congratulations for your baby girl.

  • @tirste2744
    @tirste2744 Рік тому +5

    በትልልቁ ባሰ እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን ግራ ተጋባሁ መልካም ጋብቻ ምን ይባለል

    • @tghahayoutuification
      @tghahayoutuification Рік тому

      ታድያ እንኳን እራስሽ እዩኝ ብለሽ ከእስፋው ጋር ተሞሽረሽ ወጣሽ አለክልኮ የሚጠብቀው ወሬኛ ደሞ ያልተጻፈም ያነባል ምን ያድርጉ ዘንድሮ የሚያበላው ሰበር ወሬ 📱🖥️$ ሆኗል ጨዋታው
      የወሬ ዘመኑ ሰው በፕበራንክሽ ዜና ፈጠርሽለት !

  • @zebibatube8545
    @zebibatube8545 Рік тому +1

    እህህ ወልዶም ለካ ሙሽርነት አለ የአለማቱ ጌታ ትዳራቺሁን ይባርክላቺሁ

  • @meklit2710
    @meklit2710 Рік тому +1

    ሳሙኤል ደበበ ሊያን የመሰለች ደርባባ ሴት በማግኘትህ ደስ ይበልክ አረ ሊያዬ ስወድሽ ብታይ ሂዩማን ሄር ስለማትጠቀሚ ደስ ነው የምትይኝ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችው

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Рік тому

    good information!
    💪

  • @hamameyonas4604
    @hamameyonas4604 Рік тому +2

    ፀደይን እንደ እኔ የታዘባት ማን ነው? በአደባባይ የቤቢ ሻወር ቀን ስትል ስቅጥጥ ነው የለኝ ምን የሚሉት ወቀራ ነው?? ለማነኛውም ሊያዮ የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ።

  • @jamatube8171
    @jamatube8171 Рік тому +5

    ተሥፋ አለን የመዳም ቅመሞች😄ከፈረሱ ጋሪዉ ቀደመ የሚባለዉ እኮ እንድህ ነዉ አሁን ለት አይደል የወለደቺዉ

  • @gjhtdgtu5131
    @gjhtdgtu5131 Рік тому +1

    ሊያዬዬዬዬዬዬ እንኮን ደስ አለሽ የእኔ መልካም ስውድሽ እኮ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ

    መልካም ጋብቻ ሊያ💞💞💞

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 Рік тому +2

    ጌታን የምር አይመስልም ድራማ ነው የሚመስለው

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Рік тому +3

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ❤ እውነት ይመስላል

  • @jeerrryu
    @jeerrryu Рік тому +7

    አሰፋው ቀለጠ ብዬ ኮምቼ ነበር መጣሁ ኮሜቴን ላጥፋና😂😂😂😂😂😂

  • @zeynebbinttku2372
    @zeynebbinttku2372 Рік тому +5

    ቆይ ተመልካቾቹ ምንነካችሁ የባለፈውኮ የሰርግ ወጪን ለማስተዋወቅ ድራማ ነው የሰሩት ትክክለኛ ትዳር አደለም

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Рік тому

    እንኳን ደስስስ ያላችሁ

  • @اميسرى-ظ1ه
    @اميسرى-ظ1ه Рік тому +2

    እንደኔ
    ያመነ ከሰይፉ ነው ብሎያመን ላይክ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Рік тому +1

    እንኳን ደስአለሽ ዉድ ስወድሽ ፈጠሪ ትደረቹንይበርክ መልጋም ገብቸ ፈጠሪ ልጀቹን የሰድግላቹዉ

  • @gedag5658
    @gedag5658 Рік тому +38

    ፀገነት ግን አንዳንዴ አማረብኝ ብለሽ ሰውን የምትዘረጥጭው ነገር አለ። ምናለ ሴት ነሽ የስራ ባልደረባሽም ናት ነገሮችን ከማጋለጥ ይልቅ ደስታዋ ላይ ያተኮረ ውይይት ብታረጊ እንደገና በጣም የገረምሽኝ "የቤቢ ሻወርሽ ጊዜ ማነው ብዬ ያስጨነኩሽ" አልሽና ይቅርታ እንኳን አልጠየቅሻትም ስላስጨነቅሻት። ሌላው ወሬኛ ሆነሽ ከሷ መስማት ፈልገሽ ነው እንጂ አሁን እዛው EBS ከሚሰራ ሰው ጋር ፍቅር መጀመሯ እና ከሱ ማርገዟ እንኳን እንዳንቺ ወሬ የሚያነፈንፍ ቀርቶ አብዛኛው የድርጅቱ ሰራተኛ ይገምታል ወይም ውስጥ ውስጡን ያወራል። ስታስጨንቂያት ያልነገረችሽም ስለማታምንሽ ነው።ነገሮች የተበላሹባትን ሰው አይዞሽ እህቴ ይባላል እንጂ እዛው ላይ መውቀጥ ነውር ነው።

    • @ethiopia6030
      @ethiopia6030 Рік тому +1

      Yea betam belege zertet neger nat enem alwedatm

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 Рік тому +6

      ጋዜጠኛ ስትሆኚ የምትጠይቂው አድማጩን ለማሳወቅ ነው

    • @gedag5658
      @gedag5658 Рік тому

      @@medinajibreel3556 የቤቢ ሻወሩስ???

    • @hanaketema5356
      @hanaketema5356 Рік тому

      fetari ybarkshi endi ngerilign

    • @ninanina4000
      @ninanina4000 Рік тому +1

      ሰገጤ ናት እኮ ፀዲ ከምር ሁሌ ነው ምታናደኝ

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 Рік тому

    እንኳን ደሰ አለሸ ማማዬ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Рік тому +1

    ወልዶ መደገስ ማለት እንዲ ነው ሊያዬ የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ😘😘😍😍

  • @merimarlimar813
    @merimarlimar813 Рік тому +2

    ሊያዬ፣❤️ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹሁ

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 Рік тому +2

    እሷ ግን ለመጨፈር ይመስላል የደገሰችዉ እረፍት አጣች

  • @ምርቃት-ኸ9ቘ
    @ምርቃት-ኸ9ቘ Рік тому +3

    ሳሚ እንኳን ደስ አለህ መልካም የትዳር ዘመን ተመኘሁ🙏

  • @-Ele
    @-Ele Рік тому +23

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን ዉዲ ጥሩ ቁይታ ነበርያአላህ ቃል ማወቅ የፈለገ ብቻ ኑ🌹የቁራኣን ተፍሲ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌺🌼

  • @Semutre3456
    @Semutre3456 Рік тому +12

    አላህዬ የኔ ጌታ አንተ ሞልቶአል ላላገባ ለኛም አንተን የሚፈራጀባ በለን

  • @sabaabera8836
    @sabaabera8836 Рік тому

    ይሄን የመሰለ ቆንጆ እስከዛሬ ደበቅሽን የተባረከ ሰርግ ይሁን ሊያዬ

  • @tub46789ghuertyikjbnmfdfsbn
    @tub46789ghuertyikjbnmfdfsbn Рік тому +6

    ጉድ ሳይሠማ መሥከረም አይነጋም አሉ እኔኮ አሥፋዉን አግብታ የወለደች መሥሎኝ ነበር ይገርማል

    • @ፀዳለማሪያምዮቱብ
      @ፀዳለማሪያምዮቱብ Рік тому

      አይይይይ😂😂😂 የኔ ብጤ ሆነሻላ እኔም መሥሎኝ ነበር የምር

    • @ደስታነኝየራያዋ
      @ደስታነኝየራያዋ Рік тому +2

      😂😁😂እኛም ስንሰማ ደንግጠናን😂🙆

    • @genitefera1375
      @genitefera1375 Рік тому

      ገገማ ነሽ እንዴ

    • @ፀዳለማሪያምዮቱብ
      @ፀዳለማሪያምዮቱብ Рік тому

      @@genitefera1375 ምን ማለት ነው ሰው የመሰለውን መናገር አይችልም እንዴ?

    • @genitefera1375
      @genitefera1375 Рік тому

      @@ፀዳለማሪያምዮቱብ የመሰላችሁን እየተናገራችው እኮ ወረኛ ሆናችሁ የቀራችሁት

  • @ameieworkgima3849
    @ameieworkgima3849 Рік тому

    ምንደነው ymeyawenabdun

  • @fanatube196
    @fanatube196 Рік тому +11

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ደስ ይላል

  • @SabiEthio
    @SabiEthio Рік тому +3

    Congratulations to you both 🎉🎉🎉

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ Рік тому

    ሊያየ እኳን ደስ አለሽ ዉዴ ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ Рік тому

    መልካም ገብቻ ስወዳቸው

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Рік тому +7

    ወለደች እዴ ቆይ

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 Рік тому +7

    አይ መጃጃል በደጉ ዘመን መጀመሪያ ጋብቻ ከዛ ልጅ ነበር አሁን ደሞ መጀመሪያ በዝሙት ይጨማለቁና ወልደው ከብደው እደገና ጋብቻ እዳው ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ትውልዱስ ከዚ ምን ይሆን ሚማረው

  • @ለሸሪዓእውቀትቦታእንስጥ

    አቤት የእኛ ህዝብ ከዝሙት በህዋላ ትዳር እረ እስኪ እባካችሁ ህዝቡን በመምከር በመስበክ ዳእዋ በማድረግ ካለበት ዝሙት መጠጥ ሌብነት ግድያ አውጡት ሰበብ ሁኑ ምንምኳ፣መመራት በአሏህ ቢሆንም. ወንጀላችን ብዛቱ አዑዙቢላህ

    • @dawitzewdie8624
      @dawitzewdie8624 Рік тому +3

      ቲሽ ! ለትዳር ዋናዉ መዋደድ መግባባት ነዉ ትዳር በቀመር አይደለም

    • @ሀናንጎደሬዋ
      @ሀናንጎደሬዋ Рік тому

      ምን አለ ዝም ብትይ ሆድ ስት ይችላል ከቻልሽ መልካም ነገር ፃፊ ካልቻልሽ ዝም በይ

    • @abduenini
      @abduenini Рік тому

      Ere betam tekekl ehete asgerami eko nw Yale tedar lej teweldo siyabka wede tedar 🤣

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 Рік тому +4

    አለማፈራችሑ አርግዛ ወልዳ ነው የምታገባው ፈጣሪዬ ሖይ ጽናቱን ስጠኝ

  • @ኡሙሚፍታህየሀይቋ

    ቆይ ያለትዳር ልጅ መውለድ ምን ሚሉት ስልጣኔ ቢሆን ነው ሳያገቡ መውለድ ዝሙት የዝሙት ልጅ ድቃላ አይደለምን ታድያ ይህን ትልቅ ነውር በቁም ነገር በሚድያ ምታስተላልፉት ከዚህ ሰው ምን እንድማር ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey 10 місяців тому

    ደስ ሜል ስርግ ነበር ግን አስፍቴ ከፈጣሪ አልጣላም ትንሽ ፊጣሪእድሜ ደስሜልስርግነበርግንአስፍቴከፈጣሪአልጣላምትንሽፊጣሪእድሜቤሰጠው አስፍቴ ለስራ ባልደረባቹም ይጨነቃል ሲያገባ ሴወልዳ ደስይለዋልአረሳህም

  • @hanagetachew8567
    @hanagetachew8567 Рік тому

    አንካን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12 Рік тому

    "እንኳን ደስ አለሽ!!!" አድናቂዋ

  • @መሰረትስንታው
    @መሰረትስንታው Рік тому

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Рік тому

    እንኳን ደሰ አላቹ

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Рік тому +1

    ሊያዬ የአለም ያድርገው

  • @ZainabEthiopia985
    @ZainabEthiopia985 Рік тому +15

    ኧረ በጣም ይደብራል ሰርግ የሚያምረው ሴት ልጅ ከነ ክብሯ ስትሞሸር ነው

    • @tsedaleayele4208
      @tsedaleayele4208 Рік тому +1

      ዘመኑ ተቀየረ እሙሙ ወደፊት ሠርግ ወደኋላ ሆነ።

    • @munatesema6060
      @munatesema6060 Рік тому

      @@tsedaleayele4208 እሙሙ😂😂😂😂😂

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому

      @@tsedaleayele4208 ውዶቼ ደምሩኝ

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 Рік тому +1

    ሊያ ምርጥ ልጅ ነው

  • @elsashume9747
    @elsashume9747 Рік тому +1

    ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክ መልካም ትዳር

  • @susiki6217
    @susiki6217 Рік тому +1

    ወይ ጉድ እፍረት ጠፍ በቃ መጀመሪያ ልጅ ከዛ ጋብቻ

  • @ועח
    @ועח Рік тому +1

    ሊያየ መልካም ጋብቻ❤❤❤🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀💞💞💞💞💞💞🇪🇷🇪🇷

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 Рік тому +1

    መልካም ጋብቻ ሊያ እና ሳሚ

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Рік тому +11

    መቅዲን ለምን ሚዜ ሳታረጊያት

    • @mitishayemayasister1241
      @mitishayemayasister1241 Рік тому

      እኔም እያልኩ ነበር በውስጤ ሰርጉ ላይም አትታይም ወይም መቅዲ ሳይመቻት ቀርቶ ሊሆን ይችላል

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 Рік тому

      sew mize miyadrgewu kamigebabawu ina keguwadegnyu gare new

    • @emebetyohannes5403
      @emebetyohannes5403 Рік тому

      እኔም መቅድን ለምን ሚዜ አላደረገቻትም እያልኩ ነበር ተባረኩ

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ Рік тому

      @@emebetyohannes5403 አሚን ሀሀሀሀ

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 Рік тому

      በሌላ ቪዲዮ ላይ ከሉላ ገዙ ጋ ሲጨፍሩ አይቻለሁ አለች እዚላይ ብዙም አላሳዩም ሌላ ላይ ሲጨፍሩ አይቻለሁ

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 Рік тому

    Melkam gabicha yihunilachihu 🙏💐
    Seyfisha Mekdi kalagebach sitageba Lesua or le Balebetua Mize bihon des yilegnal, betam ewdatalehu,

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ Рік тому +13

    መልካም ትዳር ይሁንላቹ ግን አራስ አደለሽ አይከብድም

    • @shitayeaboye9622
      @shitayeaboye9622 Рік тому +1

      ወይ ጉድ እኔ ወልጄ በንጋታው ነው የወጣሁት ከቤት ኢትዮጵያውያ ስትኖሪ ቤተሰብ ስላለ ነው የሚቀበጠው እንጅ በኖርማል ከተወለደ አይከብድም

  • @nigistsabab3777
    @nigistsabab3777 Рік тому

    ❤ congratulations 🎉🎉

  • @ethiopian6561
    @ethiopian6561 Рік тому +8

    Ende.. why didn’t you invite Seifu and Tsegi to the wedding?

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም Рік тому +5

    መጨመላለቅ!! አሁን ይህ ምን ትምህር ሊሰጥ ነው!? 😏😏

  • @elsabhttessema3836
    @elsabhttessema3836 Рік тому

    Congratulations 🎉

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Рік тому

    ልያ እንኳን ደስ አለሽ❤️❤️❤️

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 Рік тому +1

    አሁን እሄ ታሪክ ባደባባይ መውጣት ነበረበት ማፈርያ ሁላ የአራስ ወገቧ ሳይጠነክር እንዴት ነው ሚያረጋት ሰይፉ ተብየው ስንት ምሳሌ ሜሆን ትዳር እያለ እነዚህን የተምታታባቸው ታቀርባለህ ተፈረሱ ጋሬው ይገርማል

  • @abitube3078
    @abitube3078 Рік тому +1

    ያደለው እንዲህ ነው በክርስትና አታስተዋውቅም

  • @Tube-nv2jg
    @Tube-nv2jg Рік тому

    ጉድ ሳይሰማ ጠላ ቤት አይዘጋም አሉ እዴት ነው ነገሩ

  • @ሲትራራህሚ
    @ሲትራራህሚ Рік тому +1

    ሙሽራ ከወለዱ ቡኃላ ሆነ ጉድ ነው መኖር ደግ ብዙ ያሳየናል

  • @nardi2127
    @nardi2127 Рік тому +3

    ወይ ጉዳችን ዘንድሮ😂😂😂😂😂

  • @እመቤቴአችውተብቅኝ

    መልካም ገብቻ ይሁንላችሁ

  • @hikematube2418
    @hikematube2418 Рік тому +9

    ከወለዱ ቡሀላ ሰርግ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ameeshetu6972
      @ameeshetu6972 Рік тому +2

      Ahunko keferesu gariwe eykdem techegeenale.

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому +1

      @@ameeshetu6972 ደምሩኝ

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 Рік тому +1

    ጸጊ እና ሴፉ ሰርግ አልተጠራችውም እንዴ 🙄🙄ጸጊን ሚዜ ጠብቄ ነበር ነው ከሰርግ መልስ ለእኛ ለማሳወቅ ገብታችው ነው?መልካም ጋብቻ 👌👌

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ Рік тому +3

    ወይ ግራ መጋባት 😂😁😁ክርስትና ነው ወይስ ሰርግ ነው😂😁

  • @mekdes5120
    @mekdes5120 Рік тому

    Tsegenet why mention your discussion during the baby shower? Not a nice thing to do

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 Рік тому

    እግዚአብሔር ትዳራቹህን ይባርከው

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ8ኀ

    ወይ ጉድ እሄ እኮ ጉድ ነው እናተ ባህላችን ወደየት እያመራ እንደሆነ

  • @hawidesta7792
    @hawidesta7792 Рік тому +2

    Congratulations

  • @itsmydam5935
    @itsmydam5935 Рік тому

    እ ባለፈው እርጉዝ አል ነበረች እዴ እንደት ነው ነገሩ የተገላቢጦሽ ሆ ለማንቻውም መልካም ትዳር