🛎️ያየሁት ነገር ሁሉ ብሩክን ይመስለኛል ትሰራኛለክ አትሰራኝም🥰🤔

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 4 тис.

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 3 місяці тому +1006

    ሁለት ምርጦች መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤

  • @najahnajah8297
    @najahnajah8297 3 місяці тому +338

    ብሩኬ ለሴት ልጅ ትልቅ ክብር አለው የሚል👍🦋🦋

  • @SadaNaser-v3y
    @SadaNaser-v3y 3 місяці тому +592

    ፀጉሯን መበለሸት ብቻ ሰይሆን ይስረትም ጭምር ብለን ነበር ጎቦዝ ልጅ ኮሜንት ተነበለሽ ድምፀችን ተሰማ😂😂😂

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 3 місяці тому +3

      አው ግብዝ ነትት 💪💪💪💪ሀይሚዬዬዬዬ ውድድድድድ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 3 місяці тому

      ❤❤❤❤

    • @enanu7590
      @enanu7590 3 місяці тому

      👍👍🤣🤣🤣

    • @Ryr-bc7py
      @Ryr-bc7py 3 місяці тому +1

      አውየምር ፂፌነበር ይታይልናል የኔ እንቁ

    • @birqisaatube7500
      @birqisaatube7500 3 місяці тому

      😅😅😅😅😅

  • @maryammary8345
    @maryammary8345 3 місяці тому +270

    ሰወችየ እደቡራ ያለ ባል እደ ሀይሚ አይነት ሚስት እደሀሠን ያለ ወንድም ይስጣችሁ አሚን በሉ

    • @ROZinaRo
      @ROZinaRo 3 місяці тому +2

      አሚን ያአሏህየዋ🥺♥️

    • @አምላክሆይጥራኝወደቤትህ
      @አምላክሆይጥራኝወደቤትህ 3 місяці тому +6

      እንደብሩኬ አይነት ባል አልፈልግም ያም ያም እያየው ጨርቄን ልጣል እንዴ😂😂😂😂 እንደሃሰን ያለ ወንድም አለኝ🎉🎉🎉❤❤
      እንደብሩኬ ያለ ልጅ ነው እምፈልገው❤❤❤

    • @EeEe-gm5qm
      @EeEe-gm5qm 3 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን😢😢😢

    • @CgSg-xy4tm
      @CgSg-xy4tm 3 місяці тому

      😂😂😂😂​@@አምላክሆይጥራኝወደቤትህ

    • @eteneshworikcho8190
      @eteneshworikcho8190 3 місяці тому

      አሜንንን❤❤❤

  • @Sariy177
    @Sariy177 3 місяці тому +1344

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @Ekram-oc9ev
    @Ekram-oc9ev 3 місяці тому +858

    በጣም ይወደደሉ ግን ፍቅሯቻውን ሚዲያ ላማውጣት አልፈላግም ያምትሉ አይ ያኔ ቢራቢሩ❤❤❤❤

    • @NuritMohamed-wt1du
      @NuritMohamed-wt1du 3 місяці тому +2

      አው ትክክል

    • @Lubaba-e7e
      @Lubaba-e7e 3 місяці тому +6

      እኔም የሚመሥለኝ እደዛነው ፍቅረኛናቸው ግመናገር አፈልጉም

    • @መልነሽበከሮ
      @መልነሽበከሮ 3 місяці тому +2

      አዎ በትክክል እውነት ነው 👌👌👌👌

    • @hjte5683
      @hjte5683 3 місяці тому +2

      ❤❤❤የየየየየየየየየ ተመቸኝ ኮሜት ዋው

    • @MohamadnasrldineNasrldine
      @MohamadnasrldineNasrldine 3 місяці тому

  • @አያፋ
    @አያፋ 3 місяці тому +339

    ብሩክ ሀይሚ በሀሰን ይቲብ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ሰሩበት 100k እዲገባ😔😔😔❤❤❤❤

  • @ZediAli
    @ZediAli 3 місяці тому +68

    ሁሌም ሀሳን ይሁን ካማራ ማን ስሽቃብጥ ደስ የምለኝ ነገርስ🤣🤣👌

  • @netsanetwoldemichael904
    @netsanetwoldemichael904 3 місяці тому +232

    ይሄ ፍቅር አድጎና ፈክቶ ለማየት ያብቃን። ደስ የሚሉ ናቸው። ይደጉልን።❤❤❤❤

  • @OfficialHassentube
    @OfficialHassentube 3 місяці тому +1722

    አስጨለልነው😂😂😂😂

    • @HassanTube-1
      @HassanTube-1 3 місяці тому +11

      😂😂😂😂

    • @Silaasee
      @Silaasee 3 місяці тому +2

      😂😂😂😂😂😂😂🙈🙈

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 3 місяці тому +2

      😅😅😅😅😅😅anetema ayayeze hula😊😊

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 3 місяці тому +2

      😂😂😂😂😂

    • @EhteBelachew
      @EhteBelachew 3 місяці тому +2

      😂😂😂😂

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym 3 місяці тому +1773

    በቃ ፍቅራችሁን ተገላለፁና እንገላገል የምትሉ👍😂❤❤❤

    • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
      @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 3 місяці тому +42

      ኧረ በዉስጥ ሳይጨርሱ አይቀርም የሚዲያ ተደብቆበታል እንጂ የኛ የተቆራረጠዉ ነዉ የሚደርሰን ምስኪን

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 3 місяці тому +17

      ኧረ ልጆቹ ፈቅራቸውን በውስጥ ሰይጨርሱት አይቀርም ካሜራ አለመኖሩ ነውጅ የዛኔ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 3 місяці тому +3

      ​@@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘeko inesu cerisale begedi mida maxati alebeti

    • @asagedtegenu5898
      @asagedtegenu5898 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂አወ

    • @Ahmed-e1s9q
      @Ahmed-e1s9q 3 місяці тому +1

      አዎ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @خبتي-ر3غ
    @خبتي-ر3غ 3 місяці тому +41

    ካች ምደተማርኩ ብታውቂ ወይኔ በጣም ነው እምልሽ ትግስት መልካምነትን ተምራለሁ❤❤❤ እወድሻለሁ ቀጥይበት የኔ ቆጆ❤

  • @ሽቅርቅሯ7582
    @ሽቅርቅሯ7582 3 місяці тому +136

    አይሚ በጣም አስተዋይ ልጅ ናት ደሞ ተጫዋች ነች ሆዴንሶች በማርያም አይሚን የሚያስከፍ ንግግር እንዳትናገሩ ❤❤❤ስወዳቹሁ

  • @hafiyahafiya154
    @hafiyahafiya154 3 місяці тому +368

    እችን ኮመት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ይጠብቀን 🤲

  • @Mahlet-m4v
    @Mahlet-m4v 3 місяці тому +167

    የታመቀ ፍቅር. አወ ፍቅር በውስጥ ጡሩ ነው ለኛ ለተመልካች ደግሞ ጭቅጭቃችሁንና ጨዋታችሁን ይሁን ብለን ተቀብለናል😮😊😮😅

  • @jamilaj-rs5pe
    @jamilaj-rs5pe 3 місяці тому +45

    ሙስሊሞች ኑ ወደ ሀሩን ሚድያ ሀሩን የሙስሊሞች ድምጽ ነዉ ኑ የአላህን ፍራቻ በመላበስ ሸይጧንን አሸንፋችሁ ኑ

    • @مكية-ه6خ
      @مكية-ه6خ 3 місяці тому +2

      ያኛ አስተዋሽ ❤❤❤❤❤

    • @jamilaj-rs5pe
      @jamilaj-rs5pe 3 місяці тому +2

      @@مكية-ه6خ ጀዛኪላህ እህት መክያ ወላሂ ቅድም በሀላባ አልዋሂድያ የሴቶች የሂፍዝ ማእከል ቀርቦ አዘንኩኝ ተመልካችም ላይክም በቁጥር ነዉ አሉቧልታ ቦታ ሂደን ግን ማሻ አላህ እንላለን

    • @LovelyBassGuitar-ww1tv
      @LovelyBassGuitar-ww1tv 3 місяці тому

      መጥቻለሁ ውሰጅኝ ❤

    • @jamilaj-rs5pe
      @jamilaj-rs5pe 3 місяці тому

      @@LovelyBassGuitar-ww1tv ነይልኝ እህቴ ወላሂ እኔ ሀሩን ሚድያ ስገባ አፍራለሁ በየ አሉቧልታዉ ስንቀዋለል ሱበሀን አላህ

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 3 місяці тому +399

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላሁ አክብር

    • @HamiTigrweyti-do2mi
      @HamiTigrweyti-do2mi 3 місяці тому +4

      እና😅

    • @Hadeya-n9w
      @Hadeya-n9w 3 місяці тому +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zulfbell6149
      @zulfbell6149 3 місяці тому +5

      አለሀ ይጨሚርልሽ ሜሬ

    • @FatimaMuzu
      @FatimaMuzu 3 місяці тому +3

      Masha allah ❤❤

    • @Hemarnat-tz2yu
      @Hemarnat-tz2yu 3 місяці тому +3

      ኧረ ዉይ የሚፃፍበትንኮ ባታ እወቁ😅😅😅😅😅​@@HamiTigrweyti-do2mi

  • @ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ

    ወይኔ እነዚህ ልጆች በሳቅ ገደሉኝ ካሜራ ማን ሁል ግዜ ሀሰን ይሁን ሀይሚዬ የብሩኬ ልጂ እደት ነው 😂😂😂😂

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 3 місяці тому +100

    በቃ ብሩኬ ፀጉሯን ማበላሸት ብቻ ሳይሆን መንከባከብ አለብህ😅😅
    ሀይሚ የኔ ራስ ምታት😊

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 3 місяці тому +31

    ቡራየ ንጉሳችን ለሴት ልጅ ያለክ ክብር ይለያል ማርያምን ለሰዉ ያለክ ክብር አሟልቶ የሰጠክ እኮነክ ደግሞ እኮ አተ ያለቅመሟ እሷ ያላተ አትደምቁም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ሱሶችችችችችችች የዋክ እኮ ነክ እግዚአብሔርን በዛላይ ታዛዥ

  • @ሀገሬHageratube-x2b
    @ሀገሬHageratube-x2b 3 місяці тому +227

    የሀሚና የቡርኬ ተከታዮች እስኪ ላይክ አድርጉልኝ ሁለት ቀበጦች❤❤❤

  • @Mekedes-q8g
    @Mekedes-q8g 3 місяці тому +40

    ሐሰን ለሀይሚ ያለዉ ቦታ ይለያል እኮ❤❤❤❤

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 3 місяці тому +98

    ተዋቸዉ ሚዲያ የወጣ ፍቅር አይበረክት ሁሌም ተፋቅረዉ እንዲኖሩ እንፀልይላቸዉ ማየት ማመን ነዉ ፈጣሪ ሲፈቅድ ገሀድ የሚያደርጉበት ቀን ይመጣል

    • @lashih4441
      @lashih4441 3 місяці тому

      ትክክል❤

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 3 місяці тому

      👍👍👌yessssss👌👌👌

    • @ሀዩ-05979
      @ሀዩ-05979 3 місяці тому

      👍👍👍🥰

    • @MiAl-hn2ti
      @MiAl-hn2ti 3 місяці тому

      የእዉነት ትክክል የኔ ሀስብ ነው ❤❤👍👍

  • @AlainAlfoah-k7q
    @AlainAlfoah-k7q 3 місяці тому +16

    ሐይሚዬ ቅመሜዬ ቡራ የእውነት መጨረሻችሁን የሳምርልን ❤

  • @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ
    @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ 3 місяці тому +87

    ተጋሩዋይ ኣለኽን ዶ🙌💛❤️

  • @21Rihenatube
    @21Rihenatube 3 місяці тому +167

    እኔ ነኝ የመጀመሪያ ላይክ አርጉኝ😂😂😂

  • @SmJefdah-mh3cv
    @SmJefdah-mh3cv 3 місяці тому +145

    አቤት ኮሜቴተሮች ባለፈው ፀጉሯን ይስራት ብለው ነበር እውነትም ተሠሚ ናችሁ❤❤❤

  • @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
    @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 3 місяці тому +21

    የኔ ማሮች እንዴት እንደምታምሩ ሀይምየ ቅበጭበት በደንብ ጊዜሽ ነው❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Etsub21
    @Etsub21 3 місяці тому +312

    ብራ ለሴት ልጅ ትልቅ ክብር አለዉ የምትሉ እስኪ ደምሩኝ

  • @EhteBelachew
    @EhteBelachew 3 місяці тому +116

    ስታምሩኮ ፈጣሪ ከአበሻ ምቀኛ ይጠብቃችሁ ቡራዉ ና ሀይሚ ና ሀሰን❤❤❤🎉🎉

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 3 місяці тому +7

    ያሁነት ብሩክ ለሴት ልጅ ያሌ ክብር ወወወወወ ያሁነት እግዚአብሔር ይክክብራልህ ትልቅ ክብር አሌ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ንሁሉግዜአለዎ
    @ንሁሉግዜአለዎ 3 місяці тому +62

    እንኳን በሰላም መጣቹልኝ የኔ ታዳጊዎች የድብረት መድሃኒቶች😍💚 ትንሽዋዬ ሁሉ ነገር የሚያምርብሽ ስስት ብዬ የምወድሽ ልእልቴ የወንድሞቻ ድምቀት❤ የአንድ አንድ የሰው ወሬ እንዳትሰሙ ጠንካራ ሁናቹ ስሩ

  • @HyeHwj-q1b
    @HyeHwj-q1b 3 місяці тому +79

    😂😂😂😂😂 የኔ ጣፋጯ ሀይሚየ ቡሩየ እልልልልልልልልልል እስይ😅😅😅😅😅🎂🎂🙏💪💪💪🍗🍹🍹🍸🍸🍷🍷💍💍👑👰💋💋💋💋💋💋💋💋🙆🙅🙅ፍቅሮዎች ዉድድድድድድድድድድድድድ

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh 3 місяці тому +53

    አረ እነዚልጆች ሊሣብዱኝ ነው😮😮😂 እነሡን ሣይ ልቤ ይመታል❤❤😮

  • @kamariakamaria461
    @kamariakamaria461 3 місяці тому +25

    Dhuga waqa bayye baredu garu osso jalala woli himatani woli ciqu duwaa sodatini male woli jalatu ❤❤❤❤

    • @HdhXhjx
      @HdhXhjx 3 місяці тому +1

      Dhugaa keti 😂😂

    • @meseret9004
      @meseret9004 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @Zabeba1AZ23
    @Zabeba1AZ23 3 місяці тому +79

    በቃ ፍቅርችን ተገላለፁና እንገለገል ቡራዬ ሀይሚ የምትሉ❤👍👍👍👍❤❤🎉🎉🎉

  • @hhgg6781
    @hhgg6781 3 місяці тому +43

    ልጀ ደህናነው አላለም ቡርኬ😂😂ብቻ እሚወለደው ልጂ ጨቅጫቃ እዳይሆን እደናተው😂😂😂

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 місяці тому +171

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤ውድ ሥድተኝች መልካም ጅመአ ❤❤❤

    • @munamuna1301
      @munamuna1301 3 місяці тому

      ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም❤፥ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም❤

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn 3 місяці тому

      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤

    • @طيبه-ب5ن
      @طيبه-ب5ن 3 місяці тому

      Selelahualeyhiweselem

    • @Sofe-v4f
      @Sofe-v4f 3 місяці тому

      صــــــل الله عليه وسلم نبينا محمد 🌺

    • @KhadijaKhadija-t8k
      @KhadijaKhadija-t8k 3 місяці тому

      ሱለላሁአለይሂ ወሰለም

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 3 місяці тому +93

    እነዚ ልጆች የምር ፍቅረቸዉን ምድየ ለመዉጠት አልፈለጉም እጂ ተፈቅረወል የምር 💝💝💝

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 3 місяці тому +68

    ቆጆ+ቆጆ=ያው ቆጆ ❤እኔም ሀገር ገብቼ ከባሌ እዲ የምቀብጥበት ቀን ናፍቆኛል❤❤

  • @Milil-n6j
    @Milil-n6j 3 місяці тому +17

    ዋኝኝኝኝኝ ናሎሚ ግን ፍልይ ዝበለ እዩ ሰሓቅ ምይተ ክክክክክክ ኣየ ብሩኬ😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mhirat
    @mhirat 3 місяці тому +81

    ማተደል እኮ ነው ❤❤❤❤❤❤ፍቅር ዬሆነቹ ልጆች ነችው ከጠለት አይን ይጠብቀቹ ፍጠር ❤❤

  • @sead-w6s
    @sead-w6s 3 місяці тому +40

    መገን ያከፋፈሉ ነገር የማበጠሪያው አያያዝ ቡራ የኔ የዋህ

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 3 місяці тому +9

    አይ ቡራዬ ተጌተሀል ዛሬ ክበርልኝ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሀይሚየ ይመችሽ ዛሬ አሟዘሽዋል ቡሩኬን ሀሰን የሀይሚ መከታ❤❤❤❤❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 3 місяці тому +53

    ተቀበላት አይሚን የመሰለ ንግስት አግኝተህ ነው ብራ እንደዚህ ተንከባከባት ❤❤❤❤❤❤❤

    • @sablekassaye3751
      @sablekassaye3751 3 місяці тому

      የመሰለች በሚለው ይስተካከል አትንፃት ዋ❤

  • @atsedegodefa9732
    @atsedegodefa9732 3 місяці тому +25

    ተጋሩዋይ ኣሎኹሙዶ ደሙሩኒ ኸመይ ዊዒልኹም ኽብራተይ ደሙሩኒ ዞም ሓተይ

    • @Sadiqa-st5kw
      @Sadiqa-st5kw 3 місяці тому

      አለነ❤❤❤

    • @MAARGHdjdk
      @MAARGHdjdk 3 місяці тому

      ኣለና ❤❤😂😂😂

    • @atsedegodefa9732
      @atsedegodefa9732 3 місяці тому

      @@MAARGHdjdk አልዊለይ እግዚአብሔር የክብረለይ ደምሪኒ ምቅሪተይ

    • @atsedegodefa9732
      @atsedegodefa9732 3 місяці тому

      @@Sadiqa-st5kw የክብረለይ ሃልዉለይይ ደምሪኒ ክብረተይ

  • @hanichotube
    @hanichotube 3 місяці тому +94

    ይህን ፍቅር እራሱ ፍንድቶ ሲወጣ ድርስ በትግስ እንጠብቅ በጣም ነው የምትዋደዱት እኮ ታዲያ ለእኛ ፕራይቤቱ ማን ፓፒሊክ ያድርግልን 😊❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 місяці тому +1

      ደምሪኝ🎉🎉

    • @اكرامسعيد-خ4ق
      @اكرامسعيد-خ4ق 3 місяці тому

      ክክክክክክበጣም😂

    • @GsfDds-zg8wu
      @GsfDds-zg8wu 3 місяці тому +3

      አይይይ በሚዲያ የተገለጠ ፍቅር ይቅርባቸዉ በረካ የለዉም ሢጋቡ ሢወልዱ ለማየት ያብቃን

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 3 місяці тому

      ​@@GsfDds-zg8wuameneeeee

    • @bireብሬ
      @bireብሬ 3 місяці тому +1

      እሱ ፈንድቶ እስከምወጣ እኔ ልፈነዳ ነው 😂😂😂😂😂

  • @zelalemkeleta1185
    @zelalemkeleta1185 3 місяці тому +10

    ተዝናንተናል እናመሰግናለን ፍቅር ምናምን በውስጥ እልበለዚያ ቡዳ ይበላችሁል እንዳትናገሩ

  • @አምላክሆይጥራኝወደቤትህ
    @አምላክሆይጥራኝወደቤትህ 3 місяці тому +20

    ❤❤❤❤በሳቅ ጀምሬው በሳቅ ጨረስኩት ወይኔ መቶ አለቃ ግን እኮ ኑጨሃት በል ኹለተኛ ጸጉርዋን አስተካክላ ስትመጣ አትንካ ብዙ ደክማ ነው እሚታስተካክለው
    ወይኔ ሃሰን ከዛም ከዝህም😂😂😂❤

  • @ባናናዋነኝየማሜሸጋአፍቃሪ

    የኔቅመም😂 ሀይሚን እምትወዱ ላይክ አድርጉኝ❤

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 3 місяці тому +86

    ሐሰን ለሀይሜ ያለው ቦታ ይለያል እኮ 🥰🥰🥰🥰

    • @busyline3833
      @busyline3833 3 місяці тому

      ማሮችችችችየ❤❤❤❤

  • @Hana-p9c7v
    @Hana-p9c7v 3 місяці тому +23

    አቤት ፍቅር አቤት ጨዋታ ደስታ አስተሳሰብ አመለካከት ሁሉን ያደላችሁ ፍቅረኛሞች ስታምሩ አለያያችሁ
    ለእኛም ፈጣሪ ያድለን

  • @FentuBazezew
    @FentuBazezew 3 місяці тому +28

    ጎበዝ ሀይሚዬ እኔም ይስረሽ አየልሁ ነበረ ደስ አለኝ በተረፈ አንወደችሆለን

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 3 місяці тому +254

    ተቀበል ተቀበል ተቀበል😂😂😂❤❤❤

  • @GshdhGdgdg-c7r
    @GshdhGdgdg-c7r 3 місяці тому +20

    ወዩዉ ቡርኬ አጨለሉህ ዛሬ ሀይሚዪ የኔ ልእልት ሠራሽለት የኔ ጣፍጭ ደግ አረግሽ ሁሌ ማበላሸት አዳደም እያሥተካከልክ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 3 місяці тому +7

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ ዉዶች ንግሰቷና ንገሱ የኔ ዉዶችችችች በእናተ ምክንያት የዩቱብ እሰረኛ ሆኛለሁ ❤❤❤❤❤❤ እናተን በአካል ማግኘት ምኞቴ ነዉ ሀገር ሰገባ ቪዲዮ ሳትለቁ ሰትቀሩ እሚከፋኝ ነገርሰ ማርያምን አይቸ እማልጠግባቸሁ ነገርሰ ቡራየ ነይ እንሂድ አለ እኮ 6000 ሺ ብር እከፍላለሁ አለ እኮ

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 3 місяці тому +62

    በእውነት ነው የምልሽ ሀይሚዬ ኦርቶዶክስ አትመስይኝም ነበር ( ማርያምን ገብሬልን ) ካላሉ ፕሮቴስታንት ነው የሚመስሉኝ እና በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆዎች ሰጭዋን እግዚያብሄር ይስጥሽ በይልኝ ምክንያቱም የሁልጊዜ ጥያቄዬን መልሳልናለች እና ( በማርያም) የወታደር ልብስ የሚመስል ( ማች) ልበሱልኝ እንደነሩታ አይነት ሆኖ ድምቅ ያለ የወታደር ልብስ ልበሱልኝ እንዳታልፉኝ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤

    • @arabtowers1682
      @arabtowers1682 3 місяці тому

      Sejmer mala kelkil new egna lemdoben enmelalen enji begziyaber bemareyam belchu malu yemil metsaf kidusust andem bota yelem❤

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي 3 місяці тому +93

    ከሁሉም አሁሉም ደሥ የሚለኝ ነገር የሀሠን ማገዝ ነው ምርጥ ልጅ ነህ ሀሠንየ የሀይሚ ጠበቃ

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 3 місяці тому +93

    ብሩኬ ለሴት ልጅ ክብር አለህ ጎበዝ የኔም ባል ጥሩ ጨዋ ከሚባል አዱ ለኔ ስጦታየ ነው 🎉🎉ዛሬ ፀጉርሽ አልተበጠረም አልተቀባም ምን ሁነሽ ነው ሲለኝ ልጁ ስራ አላሰራ ብሎኝ ነው ፀጉሬ ቀርቶ ምሳ አልሰራሁም ስለው ቁጭ በይ አች ልጁን አጥቢ እኔ ላበጥር ልቀባሽ ይለኛል ፀጉርሽን ስጨርስ እጀራ ገዝቸ እመጣለሁ ከተኛልሽ ልጁ ሹሮ ስሪ ካልተኛ መጣሁ እኔ እሰራለሁ ይለኝ ነበር የኔ ውድ የልጀ አባት ሽ አመት ኑርልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

    • @Sofya-lr1jq
      @Sofya-lr1jq 3 місяці тому +5

      ወይታድለሽ እድህያለውንአላህይወፍቀኝ

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 3 місяці тому +4

      @@እሙአማር-ፐ7ለ ማሻ አሏህ ደስ ሲል ወሏሂ የእኔን ህይወት አስታወሽኝ አሁን ስዴት ቢለያየንም ብቻ አልሀምዱሊላህ እኔ ከራሴ በላይ ልክ እንደ እናቴ የሚጨነቅልኝ አለኝ የልጀ አባት አሏህ በሰላም እድያገናኝን የሁል ግዜ ዱአየ ነው

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye 3 місяці тому +7

      ታድለሽ በማርያም ለኛም እንዳቺ አይነት ባል ይስጠን ፈጣሪ

    • @Rahmamangstu
      @Rahmamangstu 3 місяці тому +1

      ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ የኔ ውድ❤

    • @ወሎገራገሩ-ፈ4ከ
      @ወሎገራገሩ-ፈ4ከ 3 місяці тому +1

      ማሻአላህ

  • @fatumafatuma1758
    @fatumafatuma1758 3 місяці тому +11

    ደስ ስትሉ አላህ እስከመጨረሻው አይለያችሁ ውዶቼ

  • @lishanmelaku4315
    @lishanmelaku4315 3 місяці тому +34

    ሀይምዬ የእኔ ቅመም ይመችሽ እማ ብራዬ የእኔ መልካም ትለያለህ እመቤቴን ♥️እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያጣምራችሁ

  • @ፍረጓልተዋህዶ-ዘ9ጰ
    @ፍረጓልተዋህዶ-ዘ9ጰ 3 місяці тому +30

    ሃይሚየይ ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ ስለ ነበረች ደስ ብሉች❤

  • @GjgJcjf-p5z
    @GjgJcjf-p5z 3 місяці тому +361

    ወግደረሰኝ ዛሬ ብሩኬና ሀይሚን የሚቶዱ ላይክ አይጉኝ

  • @whcgcvh7409
    @whcgcvh7409 3 місяці тому +6

    ዉይይ ፍቅራቹ ተገላለፁ እና ደስ ይበለን 😍😍

  • @Hawa-l6n
    @Hawa-l6n 3 місяці тому +158

    እኔ ምንም ሌላ ነገር አልፈልግም ከናተ መዳም አስከፈታኛለቺ አይዞሺ ብቻ በሉኙ 😢😢😢😢😢

    • @tegsttegst5452
      @tegsttegst5452 3 місяці тому +2

      አብሽር እህት ችሎ ማለፍ ነዉ ❤❤❤❤

    • @Mየኔውድ
      @Mየኔውድ 3 місяці тому +1

      አብሽሪ ውዴ ሁላችንም ነን❤

    • @اولاول-ت8ع
      @اولاول-ت8ع 3 місяці тому +1

      Ayzosh

    • @genetgenet6578
      @genetgenet6578 3 місяці тому +1

      አይዞሸ እህቴ አብሸሪ😢

    • @almanal8814
      @almanal8814 3 місяці тому +1

      አብሽሪ እህቴ ሁላችንምነን😢

  • @እራፐሯ
    @እራፐሯ 3 місяці тому +25

    አር ወየው በሳቅ 😂😂😂ውይ ሀይሜ ፀጉሬን ስራኝ አላለችም ቡራዬ በል ስራት ምርጥ አርገህ 😂😂😂😂

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 3 місяці тому +23

    ሁሉም ነገር እሱ ሲፈቅድ ነዉ ፀሊሁ የልባችሁ መሻት ይፈፀማል
    አካኩ ይከፈትላችሁል ፀሊሁ ይሰጣችኹል አደል ሚባል

  • @MahedarAlemu
    @MahedarAlemu 3 місяці тому +3

    ንቅለ ተከላ ነው አላለም ኧረ በሳቅ ደግሜደጋግሜ እያየሁት ክክክክክክ ይመችሸ ቅመሟ

  • @ምሕረት-አ7ፀ
    @ምሕረት-አ7ፀ 3 місяці тому +66

    ተጋሩዋይ አለክን ዶ ከማይ ክፅበ ዝዋዓለ ኢዱ ንላዕሊ ባአካትኩም ኔተይ አብ ዓሰርተ ማዓልቲ እናተወደአ ፍቅርኩም እዶ ተጋላለፁ ከ ክንዓርፋ 😂❤❤❤❤❤

    • @askb4483
      @askb4483 3 місяці тому

      ኣለና እምበይ❤😊

    • @Milil-n6j
      @Milil-n6j 3 місяці тому

      እለና ማሬ ብናይማትና ፍቅር ኮምንት ፃሓፊት ኮይኑና ቀሪና😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @RdEy-lu8vo
      @RdEy-lu8vo 3 місяці тому

      ኣለና ኣነ ለፍረሐኒ ፍቅሮም ከይተገላለፁ ሶሻል ሚዳያ ከይዕፀ😂😂

    • @Gsh-l5c
      @Gsh-l5c 3 місяці тому

      አለነ❤❤

    • @ggffyff4753
      @ggffyff4753 3 місяці тому

      አለና🤣♥️

  • @zebutube99
    @zebutube99 3 місяці тому +290

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

    • @YeEhr
      @YeEhr 3 місяці тому +4

      ሡለላህ አለይ ወሰለም

    • @حسنابراهيم-ح2م
      @حسنابراهيم-ح2م 3 місяці тому

      ሶሎላሁ አላይህ ዎሰልም።

    • @tamriymam2101
      @tamriymam2101 3 місяці тому +1

      ስለላሁ አለይሂወሰለም

    • @Amina-th1ko
      @Amina-th1ko 3 місяці тому

      Saw. Saw

    • @zeynebyoutoube1461
      @zeynebyoutoube1461 3 місяці тому +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ጉኒደሡቤተአማራTube
    @ጉኒደሡቤተአማራTube 3 місяці тому +232

    የመዳም ቅመሞች አሞኛን ሰልችቶኛን ደክሞኛን ❤እወዳችሁ አለሁ

    • @buze-y7s
      @buze-y7s 3 місяці тому +3

      አብሽሪ እህት❤❤🙏🙏🙏

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 3 місяці тому +5

      😢😢አይዞነ

    • @FatimaMuzu
      @FatimaMuzu 3 місяці тому +1

      Abshri

    • @lijochun
      @lijochun 3 місяці тому +2

      ayzosh ema ❤

    • @بنجيبنجي
      @بنجيبنجي 3 місяці тому +1

      አይዝሺ እኔም ሰልቺቶኛለ መርኛለ ማራም ብሞት እራሱ ደሰ ዪለኛለ ግን መሞቶ እንካን የማንቺለበት ቦታ የመዳም ቤት😢

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 3 місяці тому +1

    ወይ ሃይሚ ሃሳብ ለማፍለቅ ማንም ሚወዳደርሸ‍እ የለም እውነትም ቅመሚት ብሩኬ ጎበዝ ነህ ፀጉር ስትሰራ ቶሎ መልመድ ትችላለህ ማለት ነው በርታ❤❤❤🎉🎉

  • @Semira12u5
    @Semira12u5 3 місяці тому +10

    ማሻ አላህ የኔ ብርቅየወች ፍቅር በሁላቹሁም ልቤ እዳለ ያሰታዉቃል ግን የልባቹሁን አሳክታቹሁ ፍቅርቹሁ እፋ እሰከምታደርጉ እናጠብቃለን እርግቦች ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ekrammohamad-lm6iq
    @ekrammohamad-lm6iq 3 місяці тому +24

    የኔ አዝጎች እደው ጭቅጭቃቸው አይሠለችምኮ ሀሠን የሀይሚና ❤የቡራ ድምቀት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ደሞ ዛሬ ኮሜቱ ቀለበት ቀለበት አይይይኮሜተሮች እነዚህን ልጆች እኮ ሥንወዳቸው

  • @MeroneMerone-n9b
    @MeroneMerone-n9b 3 місяці тому +20

    ተሰባብሪ ነው የደረስኩት ዉይ ፍቅራቸውን ለማየት ተቀበላት በጣም ደሰ ይላል ፍቅር ያሸንፋል አነድ ቀን አይቀርም😍😍😍💝🙏

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopian 2 місяці тому

    ኧረ በሳቅ😂😂😂😂😂ቡሩኬ ዛሬ ተገተሃል❤❤❤😂😂😂
    ሐይምዬ የእኔ ቅመም ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bintbaba-h6k
    @bintbaba-h6k 3 місяці тому +79

    እንደዉ እንደኔ የነሱን መጨረሻ ለማየት የጓጓ ማነው 😜🤣
    የስልኬንና የናተን ክፉ አያሳየኝ🙌 ማለቴ ተጣምራችሁ ያሳየን 😂

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 3 місяці тому +23

    ዋውውውው ሰታምሩ ❤❤❤❤ የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

    • @HdhHr-ph3mu
      @HdhHr-ph3mu 3 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @AllahWakkil-h4w
    @AllahWakkil-h4w 3 місяці тому +19

    ቡራዬ በል ማበላሸት ብቻደለም በደብ ቆጆ አርገህ ሥራት ቅመማችንን ❤❤ፈጣረ ከምቀኛ ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች❤❤

  • @GsgeGehhw
    @GsgeGehhw 3 місяці тому +9

    ይህንን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁሁ🎉🎉🎉🎉

    • @HighOne-rt9oi
      @HighOne-rt9oi 3 місяці тому

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን🎉🎉🎉🎉

  • @yasewchu
    @yasewchu 3 місяці тому +21

    እሰይ ሀይሚየ እንዲያውም ቅቤ እየቀባ ይስራሽ ወየው በሳቅ😂😂😂😂😂😂

  • @ዜዶየራያዋ
    @ዜዶየራያዋ 3 місяці тому +24

    ቢራየ ለሰውልጂ ያለህ ክብር አላህ ያክብርህ❤🎉🎉❤❤❤❤🎉

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ 3 місяці тому +105

    ፈጣሪ ሆይ ፍቅራቸውን የሚገላለፁበትን ቀን አምጣልን 😢❤❤❤❤❤

    • @ywbmeazi4530
      @ywbmeazi4530 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂 አቤት ችኮላ

    • @HanaAyele-w4d
      @HanaAyele-w4d 3 місяці тому

      😁😂

    • @endalya4080
      @endalya4080 3 місяці тому

      😁😁😁😁😁😁😁

    • @TespaTespa1
      @TespaTespa1 3 місяці тому +1

      Amen 😂😂😂😂😂

    • @enanu7590
      @enanu7590 3 місяці тому

      እንዲህ ቢቆዩ ይሻላል

  • @ኣዙዩቱብ
    @ኣዙዩቱብ 3 місяці тому +4

    በጣም ይዋደዳሉ ግን ፍቅራቸው ሚዲያ ላይ ማውጣት ኣልፈለጉም የምትሉ❤❤ደምሩኝ ጋይስ❤❤❤🎉

  • @sintayehutegegne-j3s
    @sintayehutegegne-j3s 3 місяці тому +36

    ኮምቸ ነበረ በቀደም ማፍረስም ሳይሆን መስራትም ልመድ ብየ ፀጉራን ጎሽ ቡረኬ ኮሜንቴ ተሰማ እስኪ ልጨረሰዉ😂😂😂😂❤

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 3 місяці тому +57

    እ እዚህ ሰፈር ድብን ያለ ፍቅር እየሸተተኝነዉ እረተዉ ተገላለፁ😂😂💝💝💝😍😍😍😍

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 3 місяці тому +5

      ቆየኮ ከሸተተነማ

    • @mulumulu6762
      @mulumulu6762 3 місяці тому +1

      በትክክክል

    • @MryamHdjjs
      @MryamHdjjs 3 місяці тому

      😅😅😅😅😂😂

  • @Salima-q5d
    @Salima-q5d 3 місяці тому +26

    ወይ የቅመማ የዛሬማ ይለያል ያበደ ነው በፈገግታ ጀምሬ ፈገግታ ጨረስኩ 😂😂😂😂😂😂 እንዴት እንደሚወዳቹ የኔ ውዶች ሐሰን አንተ እኮ ትለያለህ ❤❤❤ ብሮኬ ደሞ ጸጉር መስራት ልመድ ለወደፊት እጠቅማል ❤❤❤ በተረፈ ያበደ ቪዲዮ ነው ❤❤❤

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 3 місяці тому +1

    ወይኔ ሀይሚ አጨለልሽኮ ልጁን በቃ በሒደት ይለማመዳል በተረፋ እወዳችሆለሁ❤❤❤

  • @TememayemerRehana
    @TememayemerRehana 3 місяці тому +20

    በጣም ታምራላቺሁ ብቻ አሳቃቹኚ ይሄን ያማረ ፍቅራቹሁን ለመልካምና ለጥሩ ትዳር ያብቃቺሁ

  • @zulfbell6149
    @zulfbell6149 3 місяці тому +11

    ኡሁሁሁ ምኔ አበተችን እነድርገቹ ልበችን አዉለቀቹት ከነንት ልለ አልተይ አለን የምድየ እነ ነኘ ድምቀቶች እነንት ብቸ ቅበጡ የኔ አለሞች ስዉደቹ ፈጠር ከማጥፎ ይጠብቅልን🎉❤

  • @adanech115
    @adanech115 3 місяці тому +180

    የናተን መጨረሻ ሳናይ ሶሻል ሚድያ አንድ ነገር እንዳይሆን ነው ምፈራው❤❤😅😅

    • @ywbmeazi4530
      @ywbmeazi4530 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂ሞትኩ

    • @ihabammoury2879
      @ihabammoury2879 3 місяці тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @GgtGgd
      @GgtGgd 3 місяці тому +7

      😂😂😂የወሬጥማት ትጠላለህ በዚህሠፈር😂😂😂😂እመዋ

    • @ሀዩነኝ-ቨ4ተ
      @ሀዩነኝ-ቨ4ተ 3 місяці тому +1

      እኔ ደማ ሀገር ልገባ እያሰብኩ ነው መላዬስ🙄😁😁😁😁

    • @birqisaatube7500
      @birqisaatube7500 3 місяці тому

      😅😅😅😅😅

  • @ROZinaRo
    @ROZinaRo 3 місяці тому +1

    አይ ብራዬ እሽ ቧሷ ስል የተመቸው የኛ ምርጦች ♥️

  • @azimerakahasi7286
    @azimerakahasi7286 3 місяці тому +59

    ተጋሩ ድሕናዶ ቃንይኽን ብዞም ቆሉዑ እዛቶም ዓለም ነገሩ ትረስዕናዮ 😂😂

    • @XZAS-rk8um
      @XZAS-rk8um 3 місяці тому +4

      ተጋሩ ኣብዚ ኢና ዘለና ፍቅሪ እዩ ዝገዛ❤

    • @Abchu-lw9bk
      @Abchu-lw9bk 3 місяці тому +1

      😂😂

    • @halentadese
      @halentadese 3 місяці тому +1

      ዳሕና ኢና😂😂

    • @ኤፋይቱብ
      @ኤፋይቱብ 3 місяці тому +3

      ​@@XZAS-rk8umበይነይ እዩ ዝመስለኒ ነይሩ😂😂

    • @delinad568
      @delinad568 3 місяці тому +2

      በይነይ መሲሉኒ ለከ ከለና አብዚ ኢና ዘለና

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 3 місяці тому +76

    መግቢያውን አይቶ እንደ እኔ በሳቅ የጀመረ😂😂😂
    ኮሜታተሮች ብሩኬ ፀጉሯን እንደምታበላሽ ፀጉሯን ሰርተክ አሳየኝ ብለው ነበር ዛሬ ቡራ ሰራት 😂😂

  • @Yeshargmelcamu
    @Yeshargmelcamu 3 місяці тому +23

    ቡራ ሹርባ አሰራት ለመስቀል❤

  • @almazarmiyas
    @almazarmiyas 3 місяці тому +1

    wow Yene. Wuene wudochi setamru lko fetari🥰🥰🥰🥰💘💘

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 3 місяці тому +13

    አቤት ደስ ስትሉ እኔማ ሳላያችሁ ማደር አልችልም ሃይሚ ሰራሽለት

  • @haymanothayle2627
    @haymanothayle2627 3 місяці тому +31

    ዎይኔ ደስ ሲሉ 🥺🥰በቃ ፍቅራችሁ ተገላለፁና እንገላገል 😮😂❤

  • @AlfoahAlain
    @AlfoahAlain 3 місяці тому +57

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲😥

  • @firiyefiriye2403
    @firiyefiriye2403 3 місяці тому +1

    ሁለት ቅን ልቦች ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችው❤❤❤❤❤