የደስተኝነት ጥግ | እውነትህን መኖር ጀምር !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • በዚህ ቪድዮ ደስታችንን ስለነጠቁን ነገሮች እንወያያለን በህይወታችን ከውጪ ወደ ውስጥ መኖሩን እንተዉ? እንዴት ነው ከውስጥ ወደ ውጪ መኖርስ የሚቻለው የማለውን ነገር እንወያያለን እስከመጨረሻው በሚገባ ተከታተሉን ታተርፉበታላችው !
    አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
    ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e...
    የ 'Online' ስልጠናችንን መመዝገብ የምትፈልጉ ሁሉ ከታች ባለው ስልክ መደወል ወይም ቴሌግራም ላይ መልዕክት ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።
    ☎️ +251944314544
    New Channel አዲሱን ቻናላንን 🙌 Like and Subscribe
    Inspire Ethiopia Podcast 👉 / @dani_lcd
    Email: tsinework0@gmail.com
    daniwodajo1@gmail.com
    Tiktok account 1: / inspire_ethiopia
    Tiktok account 2: / inspire__ethiopia
    Facebook : @Inspire Ethiopia
    #ethiopia #habesha #inspireethiopia

КОМЕНТАРІ • 41

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 2 роки тому +20

    አልኸምድሊላህ ሁሌም ደስተኛ ነኝ ቀን ከቀን ሁሉም ነገረ እየተለወጠ ነዉ ሚሄደዉ እድሜ እየጨመረ ሲሄድ አይምሮዬ ደስታዉን ሀዘኑ መቀበል ለመደ እድሜህ ሲጨምረ እራሱ የቻለ ትምህረት ቤት ነዉ::

  • @urud8496
    @urud8496 Рік тому +6

    እግዚአቤሔር ይመስገን አምላኬ ስላለልኝ ደስተኛ ነኝ የዚህ አለም ነገር ይመጣል ይሄዳል የሰላም አለቃ የዘላለም አባት እሱ ብቻ ነወ ዘመን የማይቆጠርለት ስለህ ከምንበላይ በአምላካችን እንደሰት

  • @ሀሙድ-አ9ሠ
    @ሀሙድ-አ9ሠ 2 роки тому +7

    ያተንና የሥነወርቅን ምክር ከሠማሁ ጀምሮ በጣምነው የተለወኩት በጣምነው የምናወዳችሁ

  • @ethiosuccess2667
    @ethiosuccess2667 2 роки тому +3

    ምርጥ አቀራረብ በርቱ ህዝባችንን በጋራ እንለውጥ

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta2248 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ለትዉልዱ በረከት ያድርጋቹሁ።

  • @ferdoshassen3262
    @ferdoshassen3262 2 роки тому +1

    ትምህርታችሁን በጣም ነው የምወደው ግን በጣም ረዘመ . ❤❤❤

  • @mhh5827
    @mhh5827 2 роки тому +2

    በትትክል እውነት ሁሌም ያዲናል ✅✅✅✅

  • @medilove9633
    @medilove9633 Рік тому

    በጣም ትለያላቹ የኔ እንቁዎች እወዳችዋለሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @photon1613
    @photon1613 2 роки тому +1

    እሁነት ነዉ ተበረኩ 😍❤❤

  • @zadtube7653
    @zadtube7653 2 роки тому +1

    የምትናገሩት ነገር በጣም ትክክል ነው እኔበስራዬ ደስተኛ ነኝ ግን በፍቅር ግንኙነት ደስተኛ አይደለሁም

  • @AaaBbb-ep9ks
    @AaaBbb-ep9ks 2 роки тому +1

    ስወዳችሁ ትምርታችሁ በጣም ጠቃሚነው

  • @seadareta533
    @seadareta533 2 роки тому +1

    የናተ ትምህርት እና የዳውት ድርምስ ውስጤ ነው እኔ ድቅ ነኝ አች ድቅ ነሽ አተ ድቅ ተህ ጥሩ ህልም አለኝ ህልሜን አሳካለሁ እኔ ድቅ ነኝ👏

  • @judiawel3464
    @judiawel3464 2 роки тому

    Today's speech was remarkable. You were amazing Daniel .

  • @AaaBbb-ep9ks
    @AaaBbb-ep9ks 2 роки тому

    ሠላማችሁ ይብዛ

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 2 роки тому

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @maryammar2251
    @maryammar2251 2 роки тому

    በጣም እናመሠግናለሁ

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 роки тому

    እናመስግናለን ዳኒ

  • @frezerabush1606
    @frezerabush1606 2 роки тому

    Hulem Amesginachiwalew

  • @meseretsemaw
    @meseretsemaw 2 роки тому

    እናመሠግናለን ❤️

  • @delilkedir7756
    @delilkedir7756 Рік тому

    Amsgenalwe

  • @beliti9
    @beliti9 2 роки тому +1

    I love u guys

  • @sami9528
    @sami9528 2 роки тому +1

    Love u dani 🥰🥰🥰

  • @beletemayza3178
    @beletemayza3178 2 роки тому

    Amazing 😍

  • @seadareta533
    @seadareta533 2 роки тому +1

    እደት በጉት እደምጠብቃችሁ አላህ ከፍ ያርጋችሁ

  • @lmalmlm
    @lmalmlm Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @rozaatajawar2433
    @rozaatajawar2433 2 роки тому +1

    Daniyee galtomii

  • @AmanuelAnteneh-e8q
    @AmanuelAnteneh-e8q Рік тому

    ደስተኛ ያልሆንኩበትን ነገር እባክህን በውስጥ መስመር ላማክራችው በጣም ግራ ገብቶኛል እባክህ ወንድሜ ተባበረኝ

  • @abdu-tube
    @abdu-tube 2 роки тому

    ሰላም በያላችዉበት

  • @muddasirdaba4574
    @muddasirdaba4574 2 роки тому

    Iwanat betam naw irasen yawakubat gin inee larase manor alchalkum waym alawekim idet wadarasee limmalas?

  • @MelatMelat-ks6wu
    @MelatMelat-ks6wu Рік тому

    7h6🙏

  • @abdulselammenur6551
    @abdulselammenur6551 Рік тому

    ሁል ጊዜ ከመተኛቴ በፊት አዳምጣለሁ ግን የደስታን ጣእም ማግኘት ከበደኘ

  • @abdulselammenur6551
    @abdulselammenur6551 Рік тому

    ምን እንደሚያስደሰተኘ እራሱ አላውቅም

  • @citronahmed1438
    @citronahmed1438 2 роки тому

    Yemfelgewn department yememar edl sidersegn destegna hogne neber...

  • @misteryosef_2
    @misteryosef_2 Рік тому

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @ወሎደሴ-ረ6ቀ
    @ወሎደሴ-ረ6ቀ 2 роки тому

    ሰላም ውዶቼ ይመቻችሁ

  • @ishowdreamm
    @ishowdreamm Рік тому

    Ante gen betune eyaqezeqezekew nw ewent

  • @rabitube1258
    @rabitube1258 Рік тому

    ውድ የኒስፓየር ተካታዮኝ ሠብስክራይቭ እያደረጋችሁ

  • @biniyambekele5963
    @biniyambekele5963 2 роки тому

    Menem neger desetegna leyaregegn alechalem hule tesefa mekuret new yemesemagn

  • @menenyam.youtube4472
    @menenyam.youtube4472 2 роки тому

    ስወዳችሁ ምን ልበላችሁ

  • @wabimedia6445
    @wabimedia6445 2 роки тому +1

    ትክክል ነው የሰው ልጅ ረጅም ጊዜውን የሚያሳልፈው ስራው ላይ ስለሆነ ረጁሙን ጊዜውን ከተደሰተ ሙሉ ጊዜው ደስታ ይሆናል። ስለዚህ ስራችንን እንውደድ ua-cam.com/video/SK8j6ZMFCYw/v-deo.html